ወይ በጋሻው ጭራሽ ኢየሱስን ሃጢያተኛ አለው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 янв 2025

Комментарии • 16

  • @نجودالحربي-ه6س
    @نجودالحربي-ه6س 12 дней назад +1

    እሄ ሰዉየ ግን መጨረሻዉ ያሳዝናል አኬዋ ቃለሂወት ያሠማለን❤❤

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 12 дней назад

    አሜን ባሮኬ እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 12 дней назад +1

    እየሱስ ክርስቶስ ሀጥያተኛ አይደለም ከእኛ ሀጥያት የተነሳ እንደ በደለኛ ተቆጠረ

  • @Fev-gs5gl
    @Fev-gs5gl 11 дней назад

    😂😂 ''እንኳን ዶግማውን ምግቡንም ነው ምታብኳኳው'' አሪፍ አባባል😂😂😂

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c 13 дней назад +1

    ሁላቸዉም ናቸዉ ሜሎስ ራሱ እየሱስ ኣዎ ኣምላክ ኣለዉ እያለ ነዉ 😢 ታድያ ከነዚ ምን እንጠብቅ

  • @TumisoDebab
    @TumisoDebab 12 дней назад

    😮😮😮😮😮😮😂

  • @abebeyegnadil1466
    @abebeyegnadil1466 13 дней назад

    Egzio meharne kirstos

  • @SisayGmeskel
    @SisayGmeskel 12 дней назад +4

    እየሱስ ክርስቶስ ሃጢያተኛ ሆነ ማለት እኮ ሃጢያት ያጠፉል እንጂ አያድንም። ሃጢያታችን ተሸከመ ነው የሚባለው።ተሸከመ ማለት ደሞ ሀጥያተኛ ሆነ ማለት አይደለም።በብሉኪዳን በጉ እጅ ሲጭኑበት አጥያታቸውን ይሸከማል ይላል እንጂ የበግ ሃጢያተኛ አለ እንዴ።

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 13 дней назад

    እየሱስ ከአብ እይታ ጠፍቶ ያቃል ? በጣም ይገርማል !

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 13 дней назад +1

    ሳሚ :- ምኑን ከምን ልታገናኝ ነው ? እየሱስን አይሁዶች ይንቁት ነበረ ዛሬም አይቀበሉትም እነርሱማ ሀጢያተኛ ነው ብለው ነው የገረፉት የሰቀሉት ነገር ግን እየሱስ ጌታ ነው እያላችሁ ሀጢያተኛ ነበር ወይም ነው እያላችሁ የምትሰብኩት እናተ ይባስ ብላችሁ በሀጢያቱ የተነሳ አብ እንኳን ከሀጢያተኞች ፈልጎ ሊያገኘው አልቸለም እያላችሁ ስትሰብኩ ትንሽ አይቀፋችሁም ? በርግጥም የሰቀሉት የአይሁድ ልጆች ናችሁ ?

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 13 дней назад

    እንዲህ ፡ አይነት ፡ የአጋንንት ፡ አስተምህሮ ፡ ትክክል ፡ ነው ፡ ትላላችሁ ፡ የአጋንንት ፡ ልጅ ፡ አጋንንት ፡ ማለት ፡ እናንተ ፡ ናችሁ ፡ የምትገርሙ ፡ ናቹ ፡ ድሮስ ፡ ባዶ ፡ አዳራሽ ፡ ውስጥ ፡ ተሰብስቦ ፡ መጨው ፡ ትርፉ ፡ እዬ ፡ ነው ፡

  • @SamuelBelhu
    @SamuelBelhu 12 дней назад

    ሰላም እንደምን ዋላችሁ በጣም ይቅርታ ወንድሞቼ እውነት ነው የሆነ ግለሰብ ለማዳን ብለህ ትምህርት እንኳን ቀርቶ ፍፁም ለእግዚአብሔር የሚገባ ቃል አለ እኮ እንዴ አንተ እንኳን ልጅህ ይጠፋብካል እንዴ እንኳን እግዚአብሔር በጣም ይገርማል ሲሚ ሲሳይ ሲጀመር አካሄድህ ልክ አደለም ትንሿ ስተት ትልቁን መሸከም ይከብደናል እሺ እትሳሳቱ ፕሮቴስታንቶች

  • @sebeletessema3914
    @sebeletessema3914 12 дней назад

    እምነቱን የማያቅ የኦርቶዶክስ አባል እንጂ አማኝ አይደለም የምትሰበስቡት ያውም ብር ታገኛላቹህ ውጭ ትሄዳላቹህ እያላቹህ የምትሰበስቡትን ሰው ነው ?

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 12 дней назад

    ሀጥያተኛ ነዉ? ኸረ ፕሮቴስታንቶች ግን በቃ ለእብደት እየታጫችሁ ነዉ ማለት ነዉ? ሲሳይ የበጋሻዉ መንፈስ ተረጨባችሁ መሰለኝ