Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኛ አሁን የምንጠቀመው ቅዱስ ጠረጼዛ ሲሆን የጌታን ስጋና ደም የሚፈተትበት (ቁርባን የሚቀርብበት ) ሲሆን በቅዱሳት ስም የሚሰየመው ጌታ በቃሉ በቅጥሬ መታሰቢያ አደርግላቸዋለው ባለው መሰረት በነሱ ስም እንሰይማለን
ለአገልግሎት ተደራሽ ይሆን ዘንድ በየደብሩ በየሀገሩ በብዛት አለ ።
ታቦት አለን ብለን ለስንት ዘመን... በወጣ በገባ ቁጥር እንደ ጥንት እስራኤላውያን በግንባራችን መሬት ላይ እየተደፋን ስንሰግድለት የነበረው...ዛሬ ቅዱስ ጠረዼዛ... 🤔ቅዱስ መክተፊያ ....🤔 ጉድ ነው ዘንድሮ ማለት አሁን ነው😂😂😂
የኦሪት ታቦት የለንም የኦሪት ታቦት 1ነው አሁን አገልግሎት አይሰጥም ለታሪክ አክሱም ፂሆን ትግራይ ይገኛል
😂😂😂😊
Mejemriyaa gen asasaku gen bedeb yanebebe yimesel nebr😂😂😂