አርም ጣዉትን አታምልኩ ብሎ ተናገረ የስድብ መአት ወረደበት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 10

  • @eleni311
    @eleni311 10 дней назад +3

    የሁለት ሺ ዘመን ጣኦት ሰሩ ሊነቀል ቀርቧል "ነሑሸታን" ብለህ ቀለጣጥመው ይሄን የኢትዮጵያ መርገም እግዚአብሄር ይባርክህ ኤርሚ ተባረኩ 🙏❤

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 10 дней назад +1

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እያሰባት ነው ምክንያቱም እነዚህ ለእግዚአብሔር ክብር የማይሰጡ የስድብ ስዕሎች እየተወጉዱ ነው ።

  • @BerihanuBade
    @BerihanuBade 4 дня назад

    ገብርኤል መንፈስ ነዉ በሕልም አይተዉ ነዉ የሳሉት ወይስ ነገሩ እንዴት ነዉ?ከየት አግኝተዉ ሳሉ ግራ ይገባኛል።

  • @EteteTale
    @EteteTale 3 дня назад

    የግብረ ሰዶማውያን ቀለም

  • @SolomonGetachew-h6n
    @SolomonGetachew-h6n 9 дней назад

    “እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል፤ ወንድሙንም ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል፤ ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይገባዋል።”
    - ማቴዎስ 5፥22

    • @SolomonGetachew-h6n
      @SolomonGetachew-h6n 9 дней назад

      ወንድሜ ይህ የእግዚአብሔር ቃል ነው ጌታ መሀሪ ስለሆነ ንስሀ ግባ

  • @BerihanuBade
    @BerihanuBade 4 дня назад

    ሰዓልዉ ከየት እየወሰደ ይስላል?ስላሴ የሚሉት አብንም ኦርቶዶክስ አይታለች ማለት ነዉ።

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris3457 2 дня назад

    የሚገርመው ነገር ግን ፕሮቴስታንቶች ወደ ኦርቶዶክስ እየፈለሱ ነው ቀለሜ ዝም ብለህ ነው የምታወራው

  • @simretambi2760
    @simretambi2760 10 дней назад

    ይህን ይህል ትወርድ አለህ ብለን አናሰብም ምንድን ነው የምትፈልገው አሞህ ከወነ ገደል ግባ ከአኦርቶዶክሰ መዉጣት ይቆጭሀል በጣም ምንድን ነው የምትፈልገዉ በቅርብ የአንተ ታሪክ እንጠብቅ አለን

    • @YemaneDegu
      @YemaneDegu 4 дня назад

      ከፍ ከፍ ከፍ ሲል ታየዋለህ