ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ - ቅድመ ዝግጅት (Moving from the US to Ethiopia - Planning Ahead)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ - ቅድመ ዝግጅት
    Moving from the US to Ethiopia - Planning Ahead
    የአዕምሮ እና የዕዳ ክፍያ ዝግጅት
    Mental and Financial Debt preparedness

Комментарии • 68

  • @እፀገነትአቡኔ
    @እፀገነትአቡኔ 5 лет назад +8

    በጣም ደስየምትሉ ሀገር ወዳዶች ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ እኔ በጣምነው የወደድኲችሁ።

  • @selamdarwish5927
    @selamdarwish5927 5 лет назад +7

    ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፀማል እስከመጨረሻው ፍፃሚችሁን ያሳምረዉ ፈጣሪ👏👏

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 5 лет назад +9

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጠኸን ካሰባችሁት 11 አመት ነው ይገርማል next vidio በጉጉት ነው ምጠብቅህ ግን vidio 20 minutes ይሁንልን ትንሽ አጠረ

  • @messitesfaye5002
    @messitesfaye5002 5 лет назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ልጆቻችሁንም በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ።

  • @ama7624
    @ama7624 5 лет назад

    መቲዬ እግዚአብሄር ቤተስበክን ከአክፉ ነገር ይጠብቅ ከጥንትም ስነምግባር ያለክ ነህ እንኳን ቆርጠክ ወደተቀደስችዋ እማማ ኢትዮጵያ ገባክ የስፈራችንን ቅዱስ ጊዮርጊስ ተሳለምልኝ በፀሎትክ አስበኝ ስደተኛዋ እህትክ

  • @genetbekele2015
    @genetbekele2015 5 лет назад +1

    ለሰጠህን ሀሳብ ና ትምህርት በጣም እናመሰግ ናልን እግዛብህር ያሰብከውን ያሳካልክ

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 5 лет назад +2

    ወድ ወድማችን እዴትነህ በጣም አሪፍ ተሞክሮ ነው እየሰጠኸን ያለኸው ከልብ እናመሰግናለን እዳታቋርጠው ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ እግዚያብሔር ባለችሁበት ሰላምና ጤናውን ያብዛላችሁ❤❤🇲🇱

  • @addiszewde8858
    @addiszewde8858 5 лет назад +2

    ጎበዝ ወላጆች

  • @adamasres3190
    @adamasres3190 5 лет назад +1

    Good family. Now adays people only look materialistic staff. You see deep inside !

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 5 лет назад +1

    እግዛብሄር የወደፊቱን ይሳምርላቹሁ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ

  • @almaz739
    @almaz739 5 лет назад

    ወንድማችን እስካሁን ያሉትን መልእክቶች በደንብ ተከታትያለሁ:: በጣም ደስ የሚል ነገር ነው:: እግዚአብሔር ይስጥልን:: እኔም በተቻለ መጠን ለማውቃቸው ሁሉ በግልም በጋራም እያስተላለፍኩ ነው:: በተለይ ቅድመ ዝግጅት ያልከካቸው ነገሮች በጣም ወሳኝ ናቸው:: እኔም እንደዛ ለማድረግ ማሰብ ከጀመርኩ ቆይቻለሁ እና ብዙ ምክር እፈልግለሁ:: በልጄ በኩል አማርኛ በደንብ አስተምሪያታለሀ:: መፃፍ,ማንበብ እና መናገር ትችላለች:: እንግዲህ በሚቀጥለው ቪዲዮ ያገናኘን:: ሁሌም ሰው ያስባል መድሃኔዓለም ይፈፅማል:: ሰላሙን ያብዛላችሁ::

  • @reditredit4999
    @reditredit4999 5 лет назад

    እናመሰግናለን ለብዙዎች መልካም ተምህርት አለው የፍቅር እና አሁንም ፍቅሯን ታልብሳችሁ እውነተኛ ፍቅር በመካከላችሁ ስላለ እውነተኛው የፍቅር ባለቤት እግዚአብሄር ከናተጋር የሆነው

  • @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
    @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ 5 лет назад +1

    በጣም ደስ ይላል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። ለአለም ብርሀን

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 5 лет назад +1

    ወንድሜ ተባረክልኝ::
    ድንግል ወላዲተ አምላክ

  • @serkalemtegenu528
    @serkalemtegenu528 5 лет назад +1

    በእውነት በጣም ጥሩ ቅድመ ዝግጅት ነው ያደረጋችሁት ጥሩ ትምህርትም ነው

  • @selamdarwish5927
    @selamdarwish5927 5 лет назад +2

    እንኳን ደናመጣችሁ ዉድ ተዋህዶ ምጦች

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 5 лет назад +2

    ግሩም ቅድመ ዝግጅት ነው።
    እናመሰግናለን መቲዬ
    በርቱ

  • @abeygetachew1
    @abeygetachew1 5 лет назад +2

    This is my plan too , last year I bought a house in pg county md oxon hill area. I hope a house value will keep up appreciate . I don't have a kids. Thank u .

  • @meriamm.432
    @meriamm.432 3 года назад

    I am in total agreement and I relate almost to everything you were sharing. The only comment I have is, speaking to your kids at home in your native language is not easy for everyone. I personally struggled because my daughter struggled and became anxious because she couldn't keep up, so I don't know if we should be pushing that especially because there are kids that might have language related or learning disability. My younger daughter on the other hand picks up new language so easily and comes naturally to her. Thank you for sharing great/useful information; I really appreciate it and have found it to be very helpful. God bless you and your beautiful family.

  • @China-ol5pw
    @China-ol5pw 5 лет назад

    መቲዬ ሁሌም እግዚአብሔር ካሰብከው በላይ ይረዳሀል!!! አርሴማ ምንም ምስክር አያስፈልጋትም እመቤቴ መጨረሻችሁ ሁሉ ያማረ ይሁን

  • @yetneberkgebreyes5316
    @yetneberkgebreyes5316 5 лет назад +1

    Great lesson

  • @mmbb8853
    @mmbb8853 5 лет назад

    ዋውው ልዩ ቤተሰብ አምላክ አይለያችሁ የኔ ኩሩ ኢትዮጽያውያን ሚቀጥለው ቪድዮ ወሳኝ ነጥብ ነው በጉጉት እንጠብቃለን

  • @elroitube27
    @elroitube27 5 лет назад

    *እውነት ነው ከልጆች ምንም የሚበልጥ ነገር የለም እግዚአብሔር ዘመናችን ይባርክ*

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 5 лет назад

    Please,pray for me to return to my country like you.I hope GOD will help me.Thank you for your real information.GOD bless you&your family.(yesew werq ayademqim)mekeber behager naw.Fexari Ethiopian yibark.

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 5 лет назад +1

    በጣም ትሩ ውሳኔ ነው መልካሙን ሁሉ እመኝእላቹሁአለሁ

  • @catcamel7570
    @catcamel7570 5 лет назад +1

    You are best

  • @rahelkidane5169
    @rahelkidane5169 5 лет назад

    Betam memerert new meleyet malet edi new Egziabher mechereshachun yasamrlachu tkkkklegn wsane New!

  • @truworkasfaw7420
    @truworkasfaw7420 5 лет назад +1

    Thank you my dear brother , I am happy for you guys.
    We are moving within a few years, too ; with the will of God.
    May God bless you and all your family abundantly .

  • @rush7606
    @rush7606 5 лет назад +1

    Thanks 🙏

  • @tigist422
    @tigist422 5 лет назад

    በሰው ሀገር በብዙ ባዶነት ለሚሰቃዩ ቤተሰቦች ጥሩ ማሳያ ነው ስንት ግራ የተጋባ ቤተሰብ አለ የገዛ ልጁ ጋር መግባባት አቅቶት እመብርሃን ትጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ

  • @edenzegeye3848
    @edenzegeye3848 5 лет назад

    Thank you so much! It's really helpful. Keep up the good work. Egziabher yistlin.

  • @mesfinmekonnen3284
    @mesfinmekonnen3284 5 лет назад +1

    Welcome

  • @shw3022
    @shw3022 5 лет назад

    Tebareku

  • @plazdenaz
    @plazdenaz 5 лет назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ጠቃሚ የሆኑትን ነገሮች ነው የገለፅክልን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ባለቤቴ የውጪ ዜጋ ነው እኔ ትውልደ ኢትዮጵያ ወረቀት አለኝ ሁላችንም ውደ ኢትዮጵያ ለመግባት ውስነናል ለልጆቼና ለባለቤቴ የፈረንሳይ ዜጎች ናቸው እና ኢትዬጵያ ውስጥ ለመኖር ምን ማድረግ አለብኝ? ተባረክ

  • @tsedalkassie107
    @tsedalkassie107 5 лет назад +4

    ክርሰቶሰ ፈፃሜአቹሁንያሳምርው

  • @rucha6231
    @rucha6231 5 лет назад

    Pls wendeme sele desny chanal ena lelochim chanaloch ymatawekewen betasaweken lelijochachihu lemenger tiru endehone enasawekachew. amesgenalehu hulun selenegerken betam dad bolognal yenem hasab newna Egziabher ybarkih

  • @zelalem90
    @zelalem90 5 лет назад

    ወዳጄ ክዚህ በፊትም ተናግሬያለሁ እናንተ በጣም የተለያችሁ ቤተሰቦች ናችሁ:: የትኛው ቤተሠብ ነው ልጁን አማርኛ የሚያስተምረው? ልጁን ሊያስተምር ቀርቶ ራሳቸው እንኳን ሊያወሩበት እንኳን አይፈልጉም እኮ አንዳንዶቹ:: በጣም እኮ ነው የሚያሳዝነው::

  • @classicphone5437
    @classicphone5437 5 лет назад

    እግዚአብሔር መገድህን ሁሉ ይምራህ

  • @TarekegnAbreham
    @TarekegnAbreham Год назад

    ወደ አሜሪካ ለመውጣት እስባለሁ ና ፋስፎረት ጨረሻለሁ ከዝህ በኃላ ማሙላት ያለብኝን ብታግዘን ወንድሜ

  • @ኢትዮጵያዊነትኩራት
    @ኢትዮጵያዊነትኩራት 5 лет назад +1

    3ልጆች አሉኝ የተወለዱት አሜሪካ አንዱ ግዛት ነው የመጨረሻውን ሳልወልድ ሁለቱን ማሳደግ ከበደኝና ሀገር ቤት ባለቤቴ ጋር ላኳቸው የ ሁለት አመትና የአመት ያልሞላዉ 4አመት ቆይተው መጡ ሁለቱም ምንም እንግሊዘኛ አያውቁም ነበር ግራ ገባኝ ባይተዋር የሚሆኑብኝ መሠለኝ ወይኔ ተቸግሬ እኔ ጋር በነበሩ ብዬ ተፀፀትኩ 2ቱም ትምህርት ቤት ገቡ 2ወር ሆናቸው በሚገርም ሁኔታ አማርኛ ጨርሶ ጠፋባቸው እንደገና ጎራ ገባኝ እንዴት ነው ማቻቻል ያለብኝ ብዬ ተጨነቅሁ አንድ ቀን አንዲት መምህር ልጆችኮ ብዙ ቋንቋ መቀበል ይችላሉ ባወቁ ቁጥር ደግሞ አይምሮዋቸው የበለጠ ብሩህ ይሆናል አለችኝ እኔም ሀሁ ማስቆጠር ጀመርኩ አማርኛ ብቻ ማውራት ከቀላቀሉ እስፖርት እንደቅጣት አሰራቸው ጀመር ቤቱን ሁሉ ፊደል አብረን እየቀረፅን የቤታችን ጌጥ አደረግን ተረት በአማርኛ እያዋዛሁ የሀገሬን ታሪክ እነግራቸው ጀመር አሁን ሁለቱም ማንበብ መፃፍ ይችላሉ ነአኩተከ...አብነ ዘበሰማያት..በግዕዝ ሲሉ አማርኛ የጠፋቸው ቀን ትዝ እያለኝ ለካ ይቻላል እላሁ ወንድሜ እንዳለው የቤተሠብ ተፅዕኖ ልጆች ላይ ትልቅ ለውጥ ያመጣል ትንሹ 4 አመቱ ነው እሱም ይናገራል ግን የባለቤቴንም ልፋት አጉል እንዳላደርግ መልካም አርአያ የሚሆን ለባህል ለቋንቋ ለታሪክ ለኢትዮጵያዊነት አይደራደርም የሱም ጥረት ነቀር
    እንደው ከጠቀመ ብዬ ካደከምኩኝ ይቅር በሉኝ
    ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ ገና በብዙ ርዕሶች እንብቅሀለን በርቱ

    • @MAR.Empire
      @MAR.Empire  5 лет назад +1

      ኢትዮጵያዊነት ኩራት betam tikikil nesh...welagoch kebertan KeEgziagheir gar emayichal yelem🙏

  • @wondewossendebebe2974
    @wondewossendebebe2974 3 года назад

    ውነትም አገር ወዳድ ነህ

  • @almaz739
    @almaz739 5 лет назад

    Thanks for the supper fast reply.
    Well my Major as it’s called in here “Early Childhood Educator”
    I know it might be easier to be there and look for a job. But as you know you have to have something in-order to live at least until you get a job right? I am also thinking to apply for any non-governments that deals with children which requires a minimum of 6 month volunteering which I don mind. But my challenge is to get the connection.

    • @MAR.Empire
      @MAR.Empire  5 лет назад

      Almaz Teferi Eshi, I will do my best to find any info

    • @almaz739
      @almaz739 5 лет назад

      Johnny አመሰግናለሁ ግን አማርኛ ጠል ማለት ምን ማለት ነው?

    • @almaz739
      @almaz739 5 лет назад

      Johnny አረ you don’t have to say sorry. I know there are lots of schools don’t like to teach Amharic which makes me wonder where we are heading. የእራስን ቋንቋ መጥላት የጤንነት አይደለም::

    • @almaz739
      @almaz739 5 лет назад

      Johnny Thanks Jonny. I just have to find out how to get into the UN with GOD’s help

  • @yenebetatube679
    @yenebetatube679 5 лет назад +1

    አሁንም አሁንም ወንድሜ አንተ እያደረከው ያለው ነገር መንፈሳዊ የሆነ ሰውና የመንፈሳዊ ሚስጥር የገባው ሰው በደንብ የምታደርገው ነገር ይገባዋል ይኸን ስል ግን ስደት የሰለቸውና አገሩን እጅግ ለሚወድና ለቤተሰቡ ፍቅር ያላቸውን ይጨምራል በእርግጥ ምንም ሳይዙ ደግሞ በስሜታዊነት ጠቅልሎ ገብቶ ፈጣሪን እንዳናማርር ከወዲሁ ሊታሰብበት ይገባል እንደኔ እንደኔ ወደ አገር ቤት ከመግባት በፊት በፆም በፀሎት የእግዚአብሔር ፍቃድ ጠይቆ መግባት ብልህነትና ጥበብ ነው ብዬ እገምታለው።ከልምዴ ባካፍላቹ ከአራት ዓመት በፊት ከእንግሊዝ ወደ ኢትዮጵያ የስደት እይወት ሰልችቶኝና በተለያዩ የግል ምክንያቶች ወደ ኢትዮጵያ ያለ በቂ ዝግጅት ገባሁኝና ችግር ገጠመኝ አልላችሁም መዓት ወረደብኝ ብል ይቀለኛል እስከአሁን ሪከቨር አላደረኩኝም ገዛ ብዘረዝርላቹ ደስ ባለኝ ግን ግን እርግጠኛ የምሆንላቹ የኔ ልምድ ከልላው ልምድ ፍፀም የተለየ እንደሆነ ልገልፅላችሁ እወዳለው።

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 5 лет назад +2

    አሁንም አብዝታ በጥበብ በማስተዋል መላው ቤትሰብሕን ትባርከው::

  • @Minime710
    @Minime710 Год назад

    Do you still recommend moving to Et, with all the uncertainties going on?

    • @MAR.Empire
      @MAR.Empire  Год назад

      Yes!!! for the sake of children

  • @yohannesay8640
    @yohannesay8640 5 лет назад +2

    መትዬ ኢትዮጽያ የቤት የኑሮ የስራ ጉዳይ እንዴት ነው እነዚህ ነገሮች ከተስተካከሉ ብዙ ሰው ለመግባት እቅድ ይኖረዋል የሚያሳሰበን እነዚህ ጉዳዮች ላይ የበለጠ ትኩረት አድርገህ ማብራርያ ስጥበት please

    • @MAR.Empire
      @MAR.Empire  5 лет назад

      Eshi Yohensiye, Ende Egziabhair Fekede Enadergalen

    • @alemgeta2016
      @alemgeta2016 5 лет назад

      ሽንት ነህ እባክህን የትም እግዝያብሄር ብቻ በፍቀደ ነው የምሆነው ቡጥም ተንዛዛህ ስው ዝu.s.a ስው እንዳይገባ ነው ??ገንዘብ ተሸክመህ ነው የሄድከእው??

    • @MAR.Empire
      @MAR.Empire  5 лет назад

      Alem Geta 😂😂😂. You are so funny 😆 😂😂

  • @kiyakassa1726
    @kiyakassa1726 5 лет назад

    My dad gets mad when I tell him I will be living in Ethiopia after I finish school (graduate school) . Now I just left your video on the home screen and the first thing he got was this video....I was like “ what are you watching dad? Hmmm let me watch with you “ 🤣😂🤣

    • @MAR.Empire
      @MAR.Empire  5 лет назад

      Kidy Kassa hahahahaha...very slick

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 5 лет назад +1

    አሁንም ግን እብዝተህ እንድትለምን የምፈልገው
    ባለፈ ግዜ ምን ብለሀል አንድ አባት አሉ ሜትሬዎሎጂ እንኳን ብለህ የተናገርከውን አንተታውቃለህ:: እናም ምንም ካልግርባህ ዝም በል በዛ ነገር እድል አገኝሁ ብለህ አትዘባርቅ:::
    ሁሉም ነገር በጊዜው ስለሚገለፅ::
    በሁሉም ነገር እናመሰግንሀለን::
    ቸር ሰንብትልን ከነመላው ቤተሰብሕ::
    የድንግል ልጅ ከMD::

    • @MAR.Empire
      @MAR.Empire  5 лет назад +1

      Dawite Tsegaye Eshi አልዘባርቅም 😂

    • @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
      @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ 5 лет назад +1

      አቶ ዳዊት ወይ ስምህን መልስ ወይ ግብርህን ለውጥ የዘባረከው አሁን አንተ ነህ ምንም አያምርም አጻጻፍህ

  • @almaz739
    @almaz739 5 лет назад

    ሰላም ወንድሜ ከእነ-ቤተሰቦችህ በመድሃኔዓለም ሰላም እንዴት ናችሁ? የምታቀርባቸውን መልእክቶች እየተከታተልኩ ነው:: እናም አንድ ጥያቄ አለኝ ሃሳብህን ልታካፍለኝ ከቻልክ ማለት ነው:: እኔ አገር ለመግባት በቂ ጉንዘብ መያዝ ባልችል እውቀት ይዤ ልግባ በማለት አሁን ስለ ልጆች አስተዳደግ (Cognitive, Physical and Emotional Development ከፅንሰት እስከ 7 አመታቸው ድረስ እያጠናሁ እገኛለሁ:: እና ጥያቄዬ በዚህ ትምህርት ዙርያ ኢትዮጵያ ውስጥ ስራ የማግኘቱ እድል ምን ያክል ነው ?የሚል ነው እና እባክህን ይጠቅማታል የምትለውን መረጃ ላክልኝ:: by the way I live in CANADA. We are facing the same problem too. For that reason I would like to do the same thing you did which has been my plan for long time.

    • @MAR.Empire
      @MAR.Empire  5 лет назад

      Almaz Negash Eshi will do my best to find out. By the way what’s your major? Also, one thing I have learned from my trip... it’s better to look for a job while you are here instead from abroad.

  • @bettyk2011
    @bettyk2011 5 лет назад

    Men yakel birr yasfelgalw

    • @MAR.Empire
      @MAR.Empire  5 лет назад

      Betty K God willing we will prepare a video soon on that topic

  • @alemgeta2016
    @alemgeta2016 5 лет назад

    ክልክል ክልክል ክልል ልብ

    • @MAR.Empire
      @MAR.Empire  5 лет назад

      Alem Geta 🤔🤔🤔what are you saying. I am really confused 🤷🏽‍♂️