ከገጠር ቤታችን እስከ ከተማ 3 ሰዓት የሚፈጀው የእግር መንገድ በ15 ደቂቃ (Our Journey from home to the city)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ከገጠር ቤታችን እስከ ከተማ 3 ሰዓት የሚፈጀው የእግር መንገድ በ15 ደቂቃ (Our Journey from home to the city)

Комментарии • 12

  • @yesemesfin8023
    @yesemesfin8023 Год назад +2

    መቲ እንደምን መባረክና መመረጥ ነው?
    እግዚአብሔር የሰጣችሁን ጤና እና የወጣትነት ሀላፊነት እውነተኛ የኢትዮጵያውያን አስተዳደግ ለማሳደግ ልጆችንም በዚህ ህይወት እንዲያልፉ መጣር መባረክና ትልቅነት ነውና
    እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቡን ሁሉ ይባርክ።
    እንደውም በጣም የመንፈስ ቅናት ያስቀናል በርቱልን ።ስላሳየህን በጣም በጣም እናመስግናለን።

  • @haymehayme7701
    @haymehayme7701 Год назад +1

    በጣም እማከብራችሁ የማር ቤተሠቦች❤

  • @yordanosaweke2861
    @yordanosaweke2861 25 дней назад

    መቲ በ እውነት አስተማራ ህይወት ነው

  • @world6284
    @world6284 25 дней назад

    You are living yegeter ketema....gin selamu,ayeru,sew,melkam mederu des yelal betam

  • @amarechhaile6296
    @amarechhaile6296 Год назад

    Good morning my brave son you did it Barta love you all ❤

  • @tegestkebede6149
    @tegestkebede6149 Год назад

    Thank you so much!

  • @mesfinkaleb5130
    @mesfinkaleb5130 22 дня назад +2

    በእውነቱ ከዚህ ሄደህ ገጠር ገብተህ ለመኖር መወሰንህ መልካም ሆኖ ሳለ ልጆችህ ይህን ያህል ሰዓት በእግራቸው እስከ ዋናው መንገድ ድረስ እየተመላለሱ የሚማሩ ከሆነ እጅግ በጣም አሳዛኝ እና ወንጀልም ጭምር ነው ።ልጆቹ ከአሜሪካ ሄደው መብራት በሌለበት መጓጓዣ በሌለበት የምድር ሲኦል ኑሮ እንዲኖሩ መፍረድ የግፍ ግፍ ነው አንተ በእድሜህ በአዋቂ ጭንቅላትህ ልክ አዋቂነትህን ተጠቅመህ ሂወትህን ለመምራት የወሰንከው ውሳኔ ትክክል ቢሆንም ልጆችህን ግን የመከራ ገፈት ማቅመስ ማሰቃየት ጨርሶ ህገወጥነት ነው ። አንተ ከነ ሚስትህ በር ዘግቼ ልመንኩስ የማለት መብትህ የተጠበቀ ቢሆንም ልጆቹን ግን ቂጣና ንፍሮ እየመገብክ በረሃብ ቀጥተህ ማመንኮስ አትችልም ትጠየቃለህ የአሜሪካ መንግስት ልጆችህን ይቀማሃል ቶሎ አስተካክለው ከቻልክ ከተማ ቤት ተከራይተህላቸው ቢማሩ እንደግፋለን፡፡

  • @helech84
    @helech84 Год назад +1

    Hello dear brother, I would like to bring it to your attention that in Addis they are about to open a hotel trade marking Marcus’s name( I am not sure if he owns it or just a trade mark). They are training the waiter and waitresses to not call the customers he/she but they. I get the information from friends. I live here planning to back home for these reasons. Please get this out and let us stop these evil act from poisoning our country. Thank you

  • @DMYA370
    @DMYA370 Год назад +1

    ድንጋይ የምናስቀምጠው እዛ አካባቢ ላለው ቤተክርስቲያን መስሪያ ያግዛቸዋል
    ሌላዉ, አካባቢው ላይ ቤተክርስቲያን ለመኖሩ ምልክት ነው

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ

    ይት ነው🎉🎉🎉

  • @MahdenBurna-gh7uw
    @MahdenBurna-gh7uw Год назад

    So are you living in this city?

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Год назад

    የት አካባቢ ነው ውይይይይ መንገድ