agatha christie | አለም ያጨበጨበለት ምርጥ መፅሃፍ ሙሉ ክፍል | N or M | ስዉር መጋኛ | Milketa tv | ምልከታ ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 29

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 Год назад +3

    ዋው በጣም ምርጥ ጊዜ ነበር ያሳለፍኩት
    እናመሰግናለን በርታ ጨርሼ ልኮምት ብዬ ነው ❤❤

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 2 месяца назад +2

    አንባቢአችን እናመሰግናለን 🙏እውነት ለመናገር መፈፀም አለብኝ ብየ ነው እንጂ መፅአፉ አልገባኝም ነበር ፍፃሜው ላይ እስትደርስ🙏🙏🙏

  • @yotormolla5306
    @yotormolla5306 Месяц назад +1

    አጋታ የኔ ምርጥ ደራሲ ነች ህግ እንድማር አነሳስታኝ ነበር አሁን በህግ ሙያ ላይ ነኝ

    • @tesfahungebregiorgis
      @tesfahungebregiorgis  Месяц назад

      ትክክል🙏ኪነጥበብ እንዲህ ዕጣ ፈንታንም ሲጠቁም ደስ ይላል

  • @yeneneshbirhanu1993
    @yeneneshbirhanu1993 2 года назад +2

    በጣም የሚግርም ዘስፔንስ የሆነ ደስ የሚል አተራረክ በጣም እናመሠግናለን ጥሩ ስራ ነው።😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Itif649
    @Itif649 3 месяца назад +3

    ጥሩ አተራረክ ነዉ አጣፈለግ ተብሎ የተተረጎመውን የሲዲኒን መጽሐፍ ተርኩልን

    • @tamratshimels3883
      @tamratshimels3883 День назад

      የጣ ፈለግ እኔም በጣም እምወደው መፀሀፍ ነው❤❤❤

  • @5breads2fishe
    @5breads2fishe Год назад +1

    ጥሩ ስራ ነው አመሰግናለሁ

  • @jonathank501
    @jonathank501 Год назад +1

    Tesfahun, wow you are a great narrator🙏

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 10 месяцев назад +1

    አተራረክህ በጣም ልዩነዉ እምታነብኮ አትመሥልም ምን ያክል መፅሀፉን ደጋግመህ እናዳነበብከዉና ብዙ እንደተዘጋጀህበት ግልፅ ነዉ አመሰግናለሁ ግን በየምሀሉ እምታሥገባዉን ክላክሲ ባታረዝምብን ሀሪፍነዉ እምታነባቸዉ መፅሀፎች ረጂም ስአት ይወስዳሉ ከዚህላይ ክላክሲዉን ማስረዘሙ ወደ ማሰልቸት ይወስዳን በተረፈ ዋዉ ነዉ መፅሀፉ ባለታሪኮች በጣም እሚደነቁ ናቸዉ።

  • @mitiketesfaye4729
    @mitiketesfaye4729 5 месяцев назад +1

    Thank you

  • @jemalaliabdu6274
    @jemalaliabdu6274 2 года назад

    Betam aref thankyou Berta bro

  • @temenetmebratu8088
    @temenetmebratu8088 2 года назад +3

    በጣም የሚወደድ መፅሐፍ ነው በርቱ በሚቀጥለው ግን ክፍል እንድ ክፍል ክሁለት እያላችሁ እቅርብልን እናመሰግናቸዋለን❤️❤️❤️

  • @hanunahanuali2135
    @hanunahanuali2135 3 года назад +4

    ተስፍሽየ እንዴት ነህ በድጋሚ እያዳመጥኩህ ነው ስውር መጋኛ ምርጥ ትረካ

    • @zufanmamo5539
      @zufanmamo5539 2 года назад

      ምርጥ መጽሐፍና አተራረክ ነዉ ከምስጋና ጋር

  • @atsedeabreha9561
    @atsedeabreha9561 3 года назад +1

    I do really appreciate it you're very awesome you Good at what you do keep it up the Good work i will do everything in my power to let other ppl know who you're stay blessed my bro!!

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 года назад +1

    Bxam enamsgnaln mjmerya akbabai mnm alxm blong nbr eyadamxku shd gn bxam migerm mxhaf nw enamsgnaln❤🙏wndmachn berta🙏🙏🙏

  • @regeobalcha6995
    @regeobalcha6995 3 года назад +1

    Without tell of the world such as this one, the world would have been just a page rather than a book ! Viva bro !

  • @alemkahsay1046
    @alemkahsay1046 3 месяца назад +1

    ክቡር ደራሲ እባክህ የነ ዴቪድ ዊሊያም ፎቶ ከትረካዉ ጋር የሚገናኝ ከሆነ ብትነግረን ከይቅርታ ጋር

  • @alemkahsay1046
    @alemkahsay1046 3 месяца назад +2

    ለተራኪዉ ወይም ለሚመለከተዉ እባክህ ፎቶዎቹ ከትረካዉ ታሪክ ጋር ምን እንደሚያገናኛቸዉ ብትነግረን ከይቅርታ ጋር

    • @tesfahungebregiorgis
      @tesfahungebregiorgis  3 месяца назад +1

      ሠላም፡- በቅንነት ስላቀረብሽልኝ ጥያቄ እያመሰገንኩ - ብዙ ግዜ ተምኔል ስሰራ ከታሪኩ ሃሳብ ጋር ይሄድልኛል ብዬ የማስበዉን ምስል በማገጣጠም ነዉ፤ እንዳደመጥከዉ ታሪኩ ሁለት ጥንዶችን በገፀባህሪነት የሚያጎላ ሲሆን ቀረቤታቸዉንና ተፅዕኗቸዉን ለመግለፅ ምስሎቹን ከተለያየ ቦታ ዳወንሎድ አድርጌ ያቀናበርኩት እንጂ ምንም ግንኙነት የላቸዉም፤ አመሰግናለሁ!

  • @meseretteshome9843
    @meseretteshome9843 3 года назад

    Welcome back

  • @haregfiseha3508
    @haregfiseha3508 3 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ ተስፍሽ

  • @tomasyohannes294
    @tomasyohannes294 Год назад +1

    ተስፍሽ ምርጥ አተራረክ ነው።

  • @saratekle7627
    @saratekle7627 10 месяцев назад

    Metefo teraki endet tejemro eskemiyalk bendet uo uo bal demets teterekaleh?

    • @tesfahungebregiorgis
      @tesfahungebregiorgis  10 месяцев назад +1

      ይቅርታ አባቴ ትችትና ነቀፋ የሚያስቀሩኝ ምናምንቴ አይደለሁም:: ግን ለምን እየደበረህ ጨረስከዉ?😅😜

  • @mariamasmara649
    @mariamasmara649 2 года назад

    He is hero

  • @elsinadinberu4653
    @elsinadinberu4653 3 года назад +1

    ግሩም መሳጭ አተራረክ አመስግኛለሁ።

  • @meseretteshome9843
    @meseretteshome9843 3 года назад

    Welcome back