Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ድንቅ ሀሳብ የያዘ ድርሰት!!! ምርጥ አተራረክ
በጣም ደሰ ይለል
እንደዚህ ለድሀ ቤተሰብ የሚቆሙ against all odds የሆኑ ሰወች ይስደሙምኛል Beautiful story.
ለምን እንደሆን እንጃ መጨረሻው ላይ እባዬ መጣ🥺 በጣም ደስ ሚል ታሪክ ከጥኡም ትረካ ጋር👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽💒
Loza is that you?
@@abk8188I’m not 😊
@@abk8188q
በጣም አሪፍ ትረካ♥ አተራረክ እናመሰግናለን ሌላም የ አሌክስ ትረካዎች አቅርቡልን እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏
ግሩም ታሪክና ድንቅ አቀራረብ
ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል በጣም የሚደንቅ ነው የኛን የሴቶችን ጭንቅላት እንድንፈትሽ ያረጋል መልክ እያለ ብዙዎቻችን በራስ መተማመን ይጎለናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏🙏
በጣም አርፍ ነው ወንዶች ቢማሩው ባይነኝ
ይሄ ከእህቴጋር ተመሳሳይ ታሪክ ነው ሲበዛ ጠንካራ በስራ የምታምን የሚጠቋቆሙባት ዛሬ. ላይ ግን የሰማይና የምድር ልዪነት አላቸው ሴቶች አደራ ጠንካራ ሁኑ ልክ እንደ ማምሻ
እኔንጃ ደስ ይላል ብቻ አይገልፀውም 😍
ዋው ደስ ይላል ጀጅ ከሚያረጉ ወገን አይደለሁም ስስማው ራሴን እየተመለከትኩት ነበር ስው ስለ ራሱ ቢመሰክር ትርጉም ባይኖረውም በስው ጫማ ሁኜ ማሰብን ልምድ አለኝ በጣምም አልቃሻ ነኝ የማያሳዝን እራሱ አዝኜ አለቅሳለው በስዎች መልክ በሰዎች ታሪክ ምናምን አልሳለቅም አልወድምም ብዙ ግዜ በማንኛውም ስራ ኮነት ስገባ ስው እታዘባለው በጣምም ይገርመኛል ስው ሲፍርድ ብቻ ሳይ መልካም ልብ እንዲሰጠኝ አምላኬ እማጸንዋለው
Melkam Tireka Thanks
ለውጫዊ ውበት ያለኝን አመለካከት እንድቀይር ያረገኝ ምርጥ ደራሲና ድርሰቱ አመሰግናለው
መጨረሻው አልገባኝም
ግሩም አስተማሪ ትረካ
አማኔ ምርጥ ፀፍን ከድንቅ ትረካ ጋር አቅርበህልናል እናመሰግናለን
የሚገርም ፅሁፍ የሚማርክ አተራረክ❤
Betam teru tarik❤
በጣም የወደድኩት ትረካ ነው ።
ዋው ነው
💯 %for both the narrator and the author
አይ አሌክስyou're an Angel
ዋው
በጣም ደስ የሜል ትረካ ነው እናመሰግናለን
batam das yelele wadejiwalaw
ዋዉ ሚገርም ትረካ . . . .
Amsegenalhue btame dese yemeli koyta naber
እናመሰግናለን እደምጠጣው ቡና ሳስቸ ያለቀብኝ ምርጥ ትርካ ነው
ውይይ በጣም አሳዘነኝ አስደነቀችኝም ጀግና ናት የሴት ጀግና ትውልድና ሀገርን በጠንካራ መሰረት መገንባት የምትችል የማትበገርሎዚናን ግን ምን ብየ እንደምሰይማት ቃል አጣሁ አይ ወንድና ቆንጆነን ባይ የዘመናችን ሴቶች በአርቲ ፊሻልና በዱቄት በቀለማ ቀለም ተለቅልቀው ደም የላሰች ድመት መስለው በተራቆተ ገላና አእምሮ በየመንገዱ ሲላላሱና በየ ቤርጎው ሲዳሩ መኖር ማታ አብሯት ተኝቶ ጧት ሲነቃ ከማያውቃት ጋር እንደተኛ በድንጋጤ በርግጎ ሱሪና ጫማውን አንጠልጥሎ በሩጫ የሚያመልጥ ስንቱ ወንዳገድ ስልቅ አለ አቦ አላህ ይጨርሳችሁ አርቲ ፊሻል ሴቶችና ሴሰኛ ልክስክስ ወንዶች ቱፍ አለይኩም ሰላተራረክህ አመሰግናለሁ በርታልን ወንድማችን።
Waww
ሰላም በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው እናመሰግናለን
alex #1!
Woow ❤
Awo yegna maheberes. Endi new kene jemero basew kusel enchet yesedal. Yasazenal..... gen tsehafiwenem hone terakiwen zaladenk alalefem
ደስ ይላል አቀራረብህ 😘😘😍😍
😢
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
Liza Asegu አባትሽ ቢመጡ ትረካ ስላዳመጥሽ እንዳይቆጡ ነው? አይዞሽ
Please background music kenesew?
የማሂ ዲያሬን አቁዋተጣችሁት እንዴ
sorry coming soon!
Btame dese yemel❤
ድንቅ ሀሳብ የያዘ ድርሰት!!! ምርጥ አተራረክ
በጣም ደሰ ይለል
እንደዚህ ለድሀ ቤተሰብ የሚቆሙ against all odds የሆኑ ሰወች ይስደሙምኛል
Beautiful story.
ለምን እንደሆን እንጃ መጨረሻው ላይ እባዬ መጣ🥺 በጣም ደስ ሚል ታሪክ ከጥኡም ትረካ ጋር👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽💒
Loza is that you?
@@abk8188I’m not 😊
@@abk8188q
በጣም አሪፍ ትረካ♥ አተራረክ እናመሰግናለን
ሌላም የ አሌክስ ትረካዎች አቅርቡልን እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏
ግሩም ታሪክና ድንቅ አቀራረብ
ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል በጣም የሚደንቅ ነው የኛን የሴቶችን ጭንቅላት እንድንፈትሽ ያረጋል መልክ እያለ ብዙዎቻችን በራስ መተማመን ይጎለናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏🙏
በጣም አርፍ ነው ወንዶች ቢማሩው ባይነኝ
ይሄ ከእህቴጋር ተመሳሳይ ታሪክ ነው ሲበዛ ጠንካራ በስራ የምታምን የሚጠቋቆሙባት ዛሬ. ላይ ግን የሰማይና የምድር ልዪነት አላቸው ሴቶች አደራ ጠንካራ ሁኑ ልክ እንደ ማምሻ
እኔንጃ ደስ ይላል ብቻ አይገልፀውም 😍
ዋው ደስ ይላል ጀጅ ከሚያረጉ ወገን አይደለሁም ስስማው ራሴን እየተመለከትኩት ነበር ስው ስለ ራሱ ቢመሰክር ትርጉም ባይኖረውም በስው ጫማ ሁኜ ማሰብን ልምድ አለኝ
በጣምም አልቃሻ ነኝ የማያሳዝን እራሱ አዝኜ አለቅሳለው
በስዎች መልክ በሰዎች ታሪክ ምናምን አልሳለቅም አልወድምም ብዙ ግዜ በማንኛውም ስራ ኮነት ስገባ ስው እታዘባለው በጣምም ይገርመኛል ስው ሲፍርድ ብቻ ሳይ
መልካም ልብ እንዲሰጠኝ አምላኬ እማጸንዋለው
Melkam Tireka Thanks
ለውጫዊ ውበት ያለኝን አመለካከት እንድቀይር ያረገኝ ምርጥ ደራሲና ድርሰቱ አመሰግናለው
መጨረሻው አልገባኝም
ግሩም አስተማሪ ትረካ
አማኔ ምርጥ ፀፍን ከድንቅ ትረካ ጋር አቅርበህልናል እናመሰግናለን
የሚገርም ፅሁፍ የሚማርክ አተራረክ❤
Betam teru tarik❤
በጣም የወደድኩት ትረካ ነው ።
ዋው ነው
💯 %for both the narrator and the author
አይ አሌክስyou're an Angel
ዋው
በጣም ደስ የሜል ትረካ ነው እናመሰግናለን
batam das yelele wadejiwalaw
ዋዉ ሚገርም ትረካ . . . .
Amsegenalhue btame dese yemeli koyta naber
እናመሰግናለን እደምጠጣው ቡና ሳስቸ ያለቀብኝ ምርጥ ትርካ ነው
ውይይ በጣም አሳዘነኝ አስደነቀችኝም ጀግና ናት የሴት ጀግና ትውልድና ሀገርን በጠንካራ መሰረት መገንባት የምትችል የማትበገር
ሎዚናን ግን ምን ብየ እንደምሰይማት ቃል አጣሁ አይ ወንድና ቆንጆነን ባይ የዘመናችን ሴቶች በአርቲ ፊሻልና በዱቄት በቀለማ ቀለም ተለቅልቀው ደም የላሰች ድመት መስለው በተራቆተ ገላና አእምሮ በየመንገዱ ሲላላሱና በየ ቤርጎው ሲዳሩ መኖር ማታ አብሯት ተኝቶ ጧት ሲነቃ ከማያውቃት ጋር እንደተኛ በድንጋጤ በርግጎ ሱሪና ጫማውን አንጠልጥሎ በሩጫ የሚያመልጥ ስንቱ ወንዳገድ ስልቅ አለ አቦ አላህ ይጨርሳችሁ አርቲ ፊሻል ሴቶችና ሴሰኛ ልክስክስ ወንዶች ቱፍ አለይኩም ሰላተራረክህ አመሰግናለሁ በርታልን ወንድማችን።
Waww
ሰላም በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው እናመሰግናለን
alex #1!
Woow ❤
Awo yegna maheberes. Endi new kene jemero basew kusel enchet yesedal.
Yasazenal..... gen tsehafiwenem hone terakiwen zaladenk alalefem
ደስ ይላል አቀራረብህ 😘😘😍😍
😢
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
Liza Asegu አባትሽ ቢመጡ ትረካ ስላዳመጥሽ እንዳይቆጡ ነው? አይዞሽ
Please background music kenesew?
የማሂ ዲያሬን አቁዋተጣችሁት እንዴ
sorry coming soon!
Btame dese yemel❤
Woow ❤