ሐኑን ክፍል 1 ደራሲ አሌክስ አብረሃም ተራኪ አማኑኤል አሻግሬ On Chagni Media 2013E.C

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 24

  • @g-rainentertainment986
    @g-rainentertainment986 3 года назад +7

    ካሉት ምእራፎች አንደኛው ሐኑን💜

    • @neimman8
      @neimman8 3 года назад +2

      በጣምጂ ገራሚነው መፀሀፍን ጨርሼው እስካሁን ያረሳሁት የሀኑንን ታሪክ ነው

  • @addishode1541
    @addishode1541 3 года назад +3

    My new favorite channel and writer and story teller 🥰

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 3 года назад +6

    እንዲህም ያለ የለም! ወዝ በጥራት ከኢትዮጵያ አልፎ የአለም ዙፋን ላይ በኩራት የሚቀመጥ ውልውል ወይራ ስራ::አፋችንን አስከፍቶ ዝንብ የሚያስገባ፤የድብርት ደመናን የሚበትን ስራ ስላመጣህልን እናመሰግናለን... ዉድ ወንድሜ አማኑ አማንሻ::
    የዩቱብ ብፌ ተመልካች ?የዚህን ምትሃተኛ ሰው ጥበቡን በውል ያወቀለት ለመሆኑ እጠረጥራለሁ።ቢሆንም ክብር ለሚገባው ሰው ክብር እንስጥ እያልኩ በጣም ያማረ ወዝ ያለው ደስ የሚል መፅሀፍ ወ ትረካ ስራ ይዘህልን ስለመጣህ ከልቤ አመስግኛለሁ ፤አማኑ ዉድ ወንድሜ እንደ እርጎ የረጋ ፀባይ ጀሊሉ ያደለህ ሙሃባ ያዘለ እንደ እንደ ቦርዴ የወፈረ ምስጋናዬ ካለህብት ይድረስህ ወንድሜ! ለምርጥ ስራህ:: በመጨረሻ ማለት የምፈልገው ይህንን የመሰለ ባማሩ ቃላቶች የተሞሸረ እና የተሽሞነሞነ ጥፎ/ከትቦ/ ላበረከተልን ደራሢ አሌክሥ አብርሓም ያለኝ ክብርና ምስጋና ከጥግ ድረስ ነዉ፤አማኑ አንድ ተጨማሪ አስተያየት ነበረኝ ትንፋሸ ወ ድምፅህ ትረካህ ምርጥ ሆኖ ሣለ ማጀቢያ ሙዚቃ ኪሩቤልን ከቻለ ቢሞክርልህ ከድምፅህ ጋር ሸጋ ነበር ዉድ ወንድሜ ምን ታስባለህ? ባይሆን የሱን ወጪ ከፈቀድክልኝ እሸፍናለሁ.....
    ፈጣሪ ለሁላችንም ፍቅርና ጤናን ያድለን አበቃሁ::
    ከሰላምታ ጋር::
    አምባው ደሳለኝ::

    • @chagnimediaoffical
      @chagnimediaoffical  3 года назад +3

      አምባውዬ ስላልከኝ ሁሉ ተባረክልኝ ስለ ማጀቢያዎቹ ከጆኒ ጋር አውርተን ከዛም ሮቤልንም
      አናግረውና አሰራለሁ! ስለ ወጪው ደግሞ አታስብ !
      ዋው ተስፍሽ የሚደነቅበትን የምረቃ ዳርንጎት ስላቋደስከኝ እያመሰገንኩ
      ስለ ምትሰጠን ወንድማዊ አስተያየቶችህ አምላክ በመንገድህ ሁሉ ይቅደምና ያስተካክልልህ! የልብህን መሻት አምላክ ይፈፅምልህ ዘንድ ምኞቴ ነው!

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 3 года назад +1

      @@chagnimediaoffical
      አሜን አሜን አሜን አማኑ የልጄ ሞክሼ
      🙏እራትና መብራት ይሥጥልኝ🙏

  • @mekdiesk5867
    @mekdiesk5867 3 года назад +6

    አማኑዬ #1👍👍👍👍

  • @saratube8699
    @saratube8699 Год назад +2

    አማንዩ በድምፂህ ፍቅር ያዘኝ መሠል ከ RUclipshe አልወጣ አልኩኝ እኮ❤😂

  • @gejaification
    @gejaification 3 года назад +2

    Minale bizu like madreg yemichal bihon

  • @onelovezaethiopia8557
    @onelovezaethiopia8557 3 года назад +2

    የምር ድምፅህ 💖💖

  • @fikeryenur7783
    @fikeryenur7783 3 года назад +1

    እረ ልክ እንደ ዙበይዳ መስጦኛል ቶሎ ቶሎ አምጡልን

  • @TV-yq9fv
    @TV-yq9fv 3 года назад +2

    ያምራል ያምራል

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 3 года назад +1

    Ohhhhhhh Amani andegnaaa👍👍👍hanune gene ewente anjetine belachegni makate newe yemeselegni🙁

  • @adugenet1114
    @adugenet1114 3 года назад +1

    Thanks

  • @rawiyarawiya5191
    @rawiyarawiya5191 2 года назад +1

    ❤❤

  • @eleni1747
    @eleni1747 3 года назад +2

    ቅንነት ከጎደለው እውቀት አለማወቅ ይሻላል

  • @nejatgizaw9506
    @nejatgizaw9506 7 месяцев назад

    😢😢

  • @Etubersethiopia26
    @Etubersethiopia26 2 года назад +1

    ጀመርኩኝ 😍

  • @እማናፍቆቴ-ፐ1ቘ
    @እማናፍቆቴ-ፐ1ቘ 3 года назад +2

    ቀጣዩን አፍጥኑት

  • @እማናፍቆቴ-ፐ1ቘ
    @እማናፍቆቴ-ፐ1ቘ 3 года назад +4

    አላለቀም እንዴ መፀሃፉ

    • @chagnimediaoffical
      @chagnimediaoffical  3 года назад +5

      የአጫጭር መሳጭ ታሪኮች ስብስብ ነው። ሀኑን አስገራሚና ልብ ሰቃይ ታሪክ ነው።

  • @feziielias4009
    @feziielias4009 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @feziielias4009
    @feziielias4009 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤