🛑 አሌክስ አብረሃም| ከዕለታት ግማሽ ቀን| ማምሻ |ድንቅ ትረካ |by Alex Abreham |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 10

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 3 года назад +4

    በጣም ቆንጆ ትረካ ነው ያሰማከን ጻፊውን እጅን ይባርክ ብያለሁ ።

  • @firehiwotmisganaw376
    @firehiwotmisganaw376 2 года назад +1

    Waw emigerm tarik ena aterarek

  • @papiyearsema
    @papiyearsema 8 месяцев назад +2

    የእውነት ቤንጃ ትችላለህ እንደዚህ ዓይነት ተሰጦ እንዳለክ አላቅም ነበር ማምሻን ተረከው ወጋዬው ንጋቱ አልሞተም

  • @hewandejene2578
    @hewandejene2578 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @SamieTube
    @SamieTube 3 года назад

    arif terka Benja berta

  • @Zemechaansa-f2u
    @Zemechaansa-f2u 11 месяцев назад

  • @HelenZewdu-l3u
    @HelenZewdu-l3u 6 месяцев назад

    ዉበት ከንቱ ነዉ ዋናዉ የልብ ንጽሕና ነዉ

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 3 года назад

    መፅሀፍትን በማንበብ ወይም በትረካ መልክ በማድመጥ ከባድ ድንቁርናን እንከላከል ፤ የሚል መልዕክት አለኝ ፤ጥሎብኝ የቤንጃ ትረካ ቅመም ያላቸው መጽሀፍትን ማንበብ ማድመጥ እወዳለሁ። የንባብ አምሮቴ ይቀሰቀሳል፤ የትወና ጥበብን ለማየት ይገፋል ሰፊ የጥበብ ማእድ ለመቅመስ ልቤ ይነሳሳል። ከድንቁርና ድባብ የሚፈውሰኝ ፍቱን መድሃኒት ይመስለኛል። ከአለማወቅ ዶፍ የሚከልለኝ ትልቅ ዣንጥላ ይመስለኛል።የቤንጃ ትረካ ሌላም ጥቅም አለው―ምቹ ትራስ ይሆናል። ( ይህ ማለት ጋደም ሥል ሥልኬን ከፍቼ ትረካህን እያዳመጥኩ መጽሐፉን እንደመንተራስ እቆጥረዋለኹ ) በእርግጥ መፅሀፍትን ባንተራሣቸውም ከትራሳችን ስር እንሸጉጣቸዋለን። ከነፈሊጡም ብርቱ አንባቢን ለመግለፅ "መጽሐፍ ትራሱ" እንላለን።የቤንጃችን የመጽሐፍ ትረካ እና መረጣ ጥሩ መጽሐፍ እና ግሩም ቡና በቃኝ አይባልም ምክንያቱም ጥዑም ስለሆኑ የሚያስብል ነው ።
    በስተመጨረሽም አሌክስ አብርሃም እንወድሀልን !!!

    • @benjatube
      @benjatube  3 года назад +1

      ትክክል ብለሀል ወንድም አንባው ድንቁርናንና የጭንቅላት ድርቀትን በማንበብና በማድመጥ በጋራ እንከላከል