Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
This drama reminds me of some mothers I know personally. Always criticism, always degradation, always complain, at the end to die alone off loneliness. One can only take so much😢 lesson learned.
😢
😢😢 በጣም በጣም አስተማሪ ይህ ብዙ ኢትዮጵያውያን ቤተሰብ ውስጥ ያለ ችግር ነው!!
አዎየው ዘመን ኢትዮጵያ የገነት ቤቴመንግስት የነበረችበት መልካም ዘመን😊😊
😆 🤣 😂.
ያኔም ብርቅ አሁንም ብርቅ ምንድነው ምታወራው።
ብዙ የኛ እናቶች ካለው ይልቅ ፡ ለሌለው ልጃቸው ያዝናሉ እንጂ እንዲህ አያረጉም። የተላለፈው መልእክት ግን ግርም ነው
እንዲህ አይነት እናት አይስጥህ ነው።ለልጆችም ፍቅር አይዘራም።መቀናናት ነው፡ትርፉ
ትዝ አለኝ ያኔ በETV አይቼው ነበር❤❤❤ አመሠግናለው ጥሌ
እናመሰግናለን 🙏
ከ 5 ዓመት በኋላ ነዉ እነኚህን የሚያካክሉ ልጆች ያደረሱት...ነዉ ወይስ እድሜም ርካሽ ነበር
6, 10, 20, 25,,, years are all after five years
😂😂😂😂
በጣም አሪፍ
ይሄ በተለይ የአሁን ዘመን ትልቁ ችግር ነው
አብዛኛዉ ቤተሰብ የሚያደርገዉ ነገር ነዉ
true life.
😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔አዎ እመኑኝ እንዲ አይነት እናት አሉ ወይኔ እንዲ አይነት እናት እድሜዋ ይጠር ጦሷ ለልጅ ልጅ ነው መጨረሻው በይቅርታ መሆኑ አሪፍ ነው😅
በጣም😢😢😢😢
Nice story 👌👌
betmehrt habtam 😂😂😂😂 ayyy degu zemen😢
ክትፎ 15 ብር በደጉ ግዜ 😂
ለምን እሱ ይገርምሀል እንጀራ በወጥ የፆም በ15 ሳንቲምም ተበልቷል እንጀራ ከገበያ ገዝቶ መብላት ያሳፍር ነበር
እንደዚህ አይነት እናት አያት ኡኡ እግዚኦ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂እኔ ከዚህ ዘመን ነበርኩእና አሁን ላይ የብር ቁጥር ሲጠራ ሰውነቴ ስንጥቅ ይላል 😂😂ወይ ክትፎ ድሮ ቀረ
እናመሰግናለን 🙏ጥሌ.............. ክትፎ 15 ብር
Wey demoz 300
ዘመኑ ምን አለ ዘመኑ ወርቅ ነው ፍቅር ያለቀለት ጉዴ ነው ጉዴ ነው:: ብላ የዘፈነችው አስቴር አወቀ! ለካ ፍቅር ሲጠፋ ኑሮ እንደዚህ አናት ላይ እንሚወጣ ስለምታውቅ ኖሯል::ፍቅር ይሻለናል አንዱ ጠፍቶ አንዱ የሚኖርባት ሃገር አትኖርም::
እደ ዚች አይነት እና ለጠላቴም አልመኝም 😂
I'm one of the victims of this kind of situation
waw❤
ዋጋዉ ጣራ ነክቶ ይገረም ባለበት ነዉ።እንደዉም ልጅ መስሎዋል። ምናለበት ኑሮ/ዋጋ እንደሱ ልጅ መስሎ ቢቀር።
❤❤😊
😂😂😂😂😂
የምር እንዲህ አይነት እናት አለ?? አረ በጣም ይከብዳል😐☹☹በነገራችሁ ላይ ልጆቻቸውን እንዲህ የሚያሸማቅቁ : የሚረግሙ እናቶች ልጆቻቸውም ለቁም ነገር ሳይበቁ እንደባከኑ ይቀራሉ : እነሱም ሳይጦሩ ወግ ማረግ ሳያዩ ነው ሚሞቱት!
300 ደሞዝ ይገረማል
ምዚቃውን እንስማ ?ወይስ ድምፁ የተረበሸውን ድራማ እንመልከት?
ለመረዳት ሞክር እነጂ የድሮ ድራማ እኮ ነው
ጆሮክን እና አይምሮክን አፅዳው
ድራማ ድሮ ቀረ :;
እንደዚህ አይነት እናትም አለ እንዴ
ኩፉ እናት
ዘጠናወች በኑሮ ዘና ብለን የኖርበት በ120 ብር በግ የገዛንበት ብዙዎቹን በኤች አይቪ ያጣንበት ጥብስ 12 ብር የበላንበት ጊዜ🤔
ኧረ ባክህ ያኔ ክትፎ ፤ ጥብስ ከ7 - 10 ብር ነበር።
@@Ya-rm4qp ልክ ነው እኔ ያስታወስኩትን ነው የከፈልነውን
@@Ya-rm4qp አዎ ነበርየ500 ብር ደሞዝተኛ እኮ ሀብታምና ቪላ ቤት ነበረዉዘበኛና ሁለት ሶስት የቤት ሰራተኛ ጭምር ትንሽ ወደ ሗላ ከሄድክ ደሞ ቆዳ መልስ በግ በ10 ብር ይገዛ ነበር ግን ብሩ ዉድ ነበር
@@yh4es እውነት ነው
Aye birume moges neberewe
This drama reminds me of some mothers I know personally. Always criticism, always degradation, always complain, at the end to die alone off loneliness. One can only take so much😢 lesson learned.
😢
😢😢 በጣም በጣም አስተማሪ ይህ ብዙ ኢትዮጵያውያን ቤተሰብ ውስጥ ያለ ችግር ነው!!
አዎየው ዘመን ኢትዮጵያ የገነት ቤቴመንግስት የነበረችበት መልካም ዘመን😊😊
😆 🤣 😂.
ያኔም ብርቅ አሁንም ብርቅ ምንድነው ምታወራው።
ብዙ የኛ እናቶች ካለው ይልቅ ፡ ለሌለው ልጃቸው ያዝናሉ እንጂ እንዲህ አያረጉም። የተላለፈው መልእክት ግን ግርም ነው
እንዲህ አይነት እናት አይስጥህ ነው።ለልጆችም ፍቅር አይዘራም።መቀናናት ነው፡ትርፉ
ትዝ አለኝ ያኔ በETV አይቼው ነበር❤❤❤ አመሠግናለው ጥሌ
እናመሰግናለን 🙏
ከ 5 ዓመት በኋላ ነዉ እነኚህን የሚያካክሉ ልጆች ያደረሱት...ነዉ ወይስ እድሜም ርካሽ ነበር
6, 10, 20, 25,,, years are all after five years
😂😂😂😂
በጣም አሪፍ
ይሄ በተለይ የአሁን ዘመን ትልቁ ችግር ነው
አብዛኛዉ ቤተሰብ የሚያደርገዉ ነገር ነዉ
true life.
😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔
አዎ እመኑኝ እንዲ አይነት እናት አሉ ወይኔ እንዲ አይነት እናት እድሜዋ ይጠር ጦሷ ለልጅ ልጅ ነው
መጨረሻው በይቅርታ መሆኑ አሪፍ ነው😅
በጣም😢😢😢😢
Nice story 👌👌
betmehrt habtam 😂😂😂😂 ayyy degu zemen😢
ክትፎ 15 ብር በደጉ ግዜ 😂
ለምን እሱ ይገርምሀል እንጀራ በወጥ የፆም በ15 ሳንቲምም ተበልቷል
እንጀራ ከገበያ ገዝቶ መብላት ያሳፍር ነበር
እንደዚህ አይነት እናት አያት ኡኡ እግዚኦ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂እኔ ከዚህ ዘመን ነበርኩእና አሁን ላይ የብር ቁጥር ሲጠራ ሰውነቴ ስንጥቅ ይላል 😂😂ወይ ክትፎ ድሮ ቀረ
እናመሰግናለን 🙏ጥሌ.............. ክትፎ 15 ብር
Wey demoz 300
ዘመኑ ምን አለ ዘመኑ ወርቅ ነው ፍቅር ያለቀለት ጉዴ ነው ጉዴ ነው:: ብላ የዘፈነችው አስቴር አወቀ! ለካ ፍቅር ሲጠፋ ኑሮ እንደዚህ አናት ላይ እንሚወጣ ስለምታውቅ ኖሯል::ፍቅር ይሻለናል አንዱ ጠፍቶ አንዱ የሚኖርባት ሃገር አትኖርም::
እደ ዚች አይነት እና ለጠላቴም አልመኝም 😂
I'm one of the victims of this kind of situation
waw❤
ዋጋዉ ጣራ ነክቶ ይገረም ባለበት ነዉ።እንደዉም ልጅ መስሎዋል። ምናለበት ኑሮ/ዋጋ እንደሱ ልጅ መስሎ ቢቀር።
❤❤😊
😂😂😂😂😂
የምር እንዲህ አይነት እናት አለ?? አረ በጣም ይከብዳል😐☹☹
በነገራችሁ ላይ ልጆቻቸውን እንዲህ የሚያሸማቅቁ : የሚረግሙ እናቶች ልጆቻቸውም ለቁም ነገር ሳይበቁ እንደባከኑ ይቀራሉ : እነሱም ሳይጦሩ ወግ ማረግ ሳያዩ ነው ሚሞቱት!
300 ደሞዝ ይገረማል
ምዚቃውን እንስማ ?
ወይስ ድምፁ የተረበሸውን ድራማ እንመልከት?
ለመረዳት ሞክር እነጂ የድሮ ድራማ እኮ ነው
ጆሮክን እና አይምሮክን አፅዳው
ድራማ ድሮ ቀረ :;
እንደዚህ አይነት እናትም አለ እንዴ
ኩፉ እናት
ዘጠናወች በኑሮ ዘና ብለን የኖርበት በ120 ብር በግ የገዛንበት ብዙዎቹን በኤች አይቪ ያጣንበት ጥብስ 12 ብር የበላንበት ጊዜ🤔
ኧረ ባክህ ያኔ ክትፎ ፤ ጥብስ ከ7 - 10 ብር ነበር።
@@Ya-rm4qp ልክ ነው እኔ ያስታወስኩትን ነው የከፈልነውን
@@Ya-rm4qp አዎ ነበር
የ500 ብር ደሞዝተኛ እኮ ሀብታምና ቪላ ቤት ነበረዉ
ዘበኛና ሁለት ሶስት የቤት ሰራተኛ ጭምር
ትንሽ ወደ ሗላ ከሄድክ ደሞ ቆዳ መልስ በግ በ10 ብር ይገዛ ነበር ግን ብሩ ዉድ ነበር
@@yh4es እውነት ነው
Aye birume moges neberewe