አብሮ አደግ Abero Adeg- Ethiopian Drama, Ethiopian Movie, Ethiopian Comedy ስንቅ ክፍል 41_ Diaspora

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2021
  • አብሮ አደግ Abero Adeg- Ethiopian Drama, Ethiopian Movie, Ethiopian Comedy ስንቅ ክፍል 41
    ስንቅ የኢትዮጵያ ድራማ “መላ” _ Senk Ethiopian Drama Part 1 "Mela"
    የሙናዬ መንበሩ እና በላይነሽ አመዴ የሚገርም ትወና
    በጣም አስቂኝ ድራማ
    Munaye menberu and Belaynesh amede comedy Ethiopian drama
    Welcome to the official RUclips Channel of Zewge Tube. Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2021: Zewge Tube.
    #Ethiopiancomedy Ethiopian drama
    #Ethiopiandrama Ethiopian comedy
    #Ethiopianmovie Ethiopian movie

Комментарии • 51

  • @yohannesalemu1947
    @yohannesalemu1947 6 месяцев назад +7

    ጥሌ ና አለልኝ መቼም አትረሱም የ 90ዎቹ❤

  • @hailemikayelebekele5184
    @hailemikayelebekele5184 2 года назад +15

    አብረን የሰራናትን ያኔ በልጅነቴ ያባቱ ልጅ የሚል ድራማ ዕሩብ ማታ ነበር የታየው ደግሜ ላየው ፈልጌ አጣሁት ጋሽ ጥሌ

  • @hanlove412
    @hanlove412 Год назад +3

    90s .ትዝታ ቴሌቪዥኑ መጣፈጡ አሁን ኤጭ ምንም አይመስለን እኮ ውድ ነገር እኮ ደስ ሲል በስስት የምናየው

  • @retasa7652
    @retasa7652 6 месяцев назад +1

    አለ እንደው ዘመን አይመለስ የጨዋታ ለዛቸው እራሱ እንዴት ደስ ሲሉ😅😅😊

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w 6 месяцев назад +6

    ይሄኛው ልጅ ስሙ ጠፋኝ አሁን ላይ ጴንጤ ሆኗል መሰለኝ! ጥሌ እና አለልኝ much loved and respect❤

    • @DailyWord3832
      @DailyWord3832 6 месяцев назад +6

      ሮኖቦት አርት ሚኒስትሪ የመንፈሳዊ ድራማ እና ህብረት መስራች ነው።

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 6 месяцев назад

      ታዴ ይባላል

    • @zm645
      @zm645 6 месяцев назад

      haha pente silehone atodewm wey gud

  • @tsegayedarge702
    @tsegayedarge702 Год назад +2

    ታዴ በዚህም አለህ ለካ

  • @nmm150
    @nmm150 6 месяцев назад +2

    ታዴ

  • @peaceandpeaceful4538
    @peaceandpeaceful4538 6 месяцев назад +1

    ጥላሁንና አለልኝ ( 1980ዎቹ አጋማሽ እስከ 1990ዎቹ መጨረሻ) አይረሴና ትምሕርታዊ ድራማዎቻቸውን አልረሣቸውም።

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t 2 года назад +2

    አረ ወየው ክክክክክክክክክ

  • @birtukanwasihun2158
    @birtukanwasihun2158 2 года назад +4

    Wow 👌 👏!

  • @Peace-dv3ud
    @Peace-dv3ud 2 года назад +2

    እምቡጬ ገላ😂😂😂😂

  • @ethiopanorama7334
    @ethiopanorama7334 6 месяцев назад

    ስወዳቹ❤❤❤

  • @user-te7od6sl8g
    @user-te7od6sl8g 6 месяцев назад

    ገዲ በሽታ አለ 😂😂😂😂😂

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Год назад +2

    ይሄ ልጅ በጣም ትልቅ ደረጃ ላይ የሚደርስ ተስፋ ያለዉ ኮሜድያን ነበር! አቦ ስሙ ጠፋኝ! ለማንኛውም አሁን ጴንጤ ሆኖ ተሸዉዷል! ለማንኛውም ይመቸዉ!

    • @danielyohannes78
      @danielyohannes78 Год назад +1

      ታደሰ ነው ስሙ ወንድሜ

    • @Ethioo_1
      @Ethioo_1 6 месяцев назад

      ሰለምን መሸወድ ነው ምታወራው ማሰብ እኮ ትችላለህ እንዲ ብለህ ባትፅፍ:አራዳ ሆነህ በተሸወደው ለመዝናናት ስትዳዳ ከዚ በላይ የተሸወድከው አንተ ነህ ታረም

    • @bereketgetu1081
      @bereketgetu1081 6 месяцев назад +5

      ዼንጤ ሆኖ አተረፈ እንጂ አልከሰረም የፈለገውን እምነት የመከተል መብት አለው

    • @Haragash-cj9bf
      @Haragash-cj9bf 6 месяцев назад +5

      ላንተ ትልቅ ደረጃ ማለት የአለም ሀብት ክብር ዝና ነው🤔ኢየሱስን መከተል መሸወድ ሳይሆን እድል ነው ከዘላለም ሞት ማምለጥ ትልቅ እድል ነው

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 6 месяцев назад

      አሄሄሄ ፔንጤ ከድጡ ወደ ማጡ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 6 месяцев назад

    አሌ ብም እንብጪ ገላ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-th9ql2lc9j
    @user-th9ql2lc9j 10 месяцев назад

    እቡጪ ገላ ክክክክክ 90እኮ ልዩ ነበሩ

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 6 месяцев назад

    ትዕግስት ዓለሙ ናፈቀችኝ አቤት በዚህ ሰዓት.....

  • @Damu6.
    @Damu6. 6 месяцев назад

    ረቂይ ነዉ😂😂👏

  • @bettertogether9954
    @bettertogether9954 6 месяцев назад

    Too funny 😂

  • @hirayeselasse
    @hirayeselasse 6 месяцев назад

    ዊስኪ ነው 😂😂😂

  • @Ambassel
    @Ambassel 7 месяцев назад

    ምስኪን የአዱ ገነት ልጆች!😅

  • @cewata6112
    @cewata6112 2 года назад +4

    ጠፍታችሁ ነበር ጥሌ

  • @wedikahsay4308
    @wedikahsay4308 6 месяцев назад +1

    Degu gize

  • @mashealemu89
    @mashealemu89 2 года назад +2

    😂😂😂

  • @feranmekunna2651
    @feranmekunna2651 2 года назад +1

    ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

  • @endriastube2743
    @endriastube2743 2 года назад

    ጥሩ ትውስታችን ነው

  • @endriascinema5460
    @endriascinema5460 2 года назад +2

    ቤተሰብ ፈልጌ መጣሁ ተቀበለኝ ወዳጄ

  • @SionT45
    @SionT45 Год назад +1

    😂

  • @teg22345
    @teg22345 6 месяцев назад

    So sad story 😢about the person

  • @mamush6230
    @mamush6230 6 месяцев назад

    😂😂😂😂😂

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 10 месяцев назад

    😅😅😅😅😅😅

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 6 месяцев назад

    እርፍ በሉ እንብሼ ገላ ለሁለት ንው ሲጀመር ኪኪኪኪኪ

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 2 года назад +1

    🤣🤣👍👍❤

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 6 месяцев назад

    ትግስት የት ጠፋች ጕበዝ ነበረች

  • @somonesurafale5661
    @somonesurafale5661 2 года назад

    ይሄ ቀልድ ደስ ይላል ያስቃልም ግን መቼ ነው የቀለዳችሁት አሁን ይሁን ድሮ ላውቅ አልቻልኩም

  • @YosefAyenew-yv4zl
    @YosefAyenew-yv4zl 6 месяцев назад

    Yet tefu

  • @feranmekunna2651
    @feranmekunna2651 2 года назад

    ሰው በፓለቲካ ተወጥሮ እናንተን በየት ይይ

  • @hirayeselasse
    @hirayeselasse 6 месяцев назад

    ዊስኪ ነው 😂😂😂

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 6 месяцев назад

    😂😂😂😂😂