የእናት ነገር - ክፍል 13 |Ye Enate Neger Ep13| New Ethiopian movie ምእራፍ 1 የመጨረሻ ክፍል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 529

  • @tirufilms
    @tirufilms  19 дней назад +49

    በቴክኔክ ችግር በሰአታችን ስላለቀቅን ይቅርታ እንጠይቃለን ❤❤❤ተወዳጁ የእናት ነገር ምእራፍ ሁለት ከእረፍት በኋላ ይቀጥላል #ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሆን አብራችሁን ለነበራችሁ እናመሰግናለን

    • @AminaAlii-p7r
      @AminaAlii-p7r 19 дней назад

      እሽ

    • @በላይነሽታምራት
      @በላይነሽታምራት 19 дней назад +2

      ብዙ ባይቆይ ደስ ይለናል ❤መልካም ኤረፍት

    • @hawagetnet
      @hawagetnet 18 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @MeazaGedamu-k3u
      @MeazaGedamu-k3u 17 дней назад

      በጣም ታቆዮታላቹ የቴሌቭዥን ፕሮግራም አረጋቹት የዱሮ ገመና ላይክ ሰብስክራይብ ከፈለጋቹ ቢያንስ በሁለት ቀን አንዴ ልቀቁ

  • @HanichMaryam
    @HanichMaryam 18 дней назад +56

    እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል አደረሳችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏

    • @FkgfFkvf
      @FkgfFkvf 18 дней назад +1

      አሜን አሜን

    • @እናቴህይወቴ-ዠ6ጠ
      @እናቴህይወቴ-ዠ6ጠ 16 дней назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 17 дней назад +15

    የኔ እናት ከልባቸው ሆነው ነው እኮ የሚተውኑት ድራማ መሆኑ እያወኩ የኔ ማልቀስ 😢🥺🤔ምርጥ ድራማ ነው ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠበቃለን በርቱልን 🙏

  • @senijemalyoutube6274
    @senijemalyoutube6274 19 дней назад +91

    በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ በሰላም ከቤተሰቦቻቹ ያገናኛቹ በተለይ ከናታቹ ላይክ ግጩኝ እስቲ❤❤❤❤

    • @Samir-ct4ho
      @Samir-ct4ho 19 дней назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

    • @የተዋህዶልጅወለተማርያም
      @የተዋህዶልጅወለተማርያም 19 дней назад +1

      አሜን፫🙏እናቴንኳ አልታደልኩም😭ያሉትን ቤተሰቦቸን ለማየት በጣም ጓጉቻለሁ🙏❤😍😍😍😍

    • @senaitwelda
      @senaitwelda 19 дней назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 19 дней назад

      Amen amen amen 🙏🙏🙏

    • @Zehar-zh9ws
      @Zehar-zh9ws 18 дней назад

      አሜን

  • @CddgjhFdtoh
    @CddgjhFdtoh 18 дней назад +22

    ኑበብሩሀኑ ተመላለሱ ኑበብርሀኑ ተመላለሱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የተዋህዶልጆች እኳን አደረሳችሁ አደረሰን ገናኮ ደረሰ የምስራች ጌታ ተወለደ🎉🎉🎉

  • @CddgjhFdtoh
    @CddgjhFdtoh 18 дней назад +38

    እሰይ ተወለደ ያለመዳኒት ያለመዳኒት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ema-Tube22
    @Ema-Tube22 19 дней назад +133

    ነገ እኮ ፃድቁ አቡነ ሀብተማርያም ናቸው ❤በያላችሁበት ይጠብቋችሁ😊😊😊😊

    • @SmriLove
      @SmriLove 19 дней назад

      @@Ema-Tube22 ደምርኝ ውዴ😢

    • @Fikirte-ry4mm
      @Fikirte-ry4mm 19 дней назад

      አሜን 🙏

    • @XhhhCchj
      @XhhhCchj 19 дней назад

      አሜን❤

    • @asmaraitzhak1986
      @asmaraitzhak1986 19 дней назад

      Amen amen amen 🙏

    • @HemalmalDerib
      @HemalmalDerib 19 дней назад

      amen amen amen lehulachenm❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeynebdawed
    @zeynebdawed 18 дней назад +18

    የእማማ ዝኑ ለቅሶ ነብሴን ሊያወጣው ነው፡፡ እናቱን የሚወድ ላይክ ያድርገኝ ወላሂ አልቻልኩም፡፡

  • @TihutTihutphili
    @TihutTihutphili 6 дней назад +2

    Weyine be emama zinu yetenesa film mehonun resaw.malikeses min yilutal😢 gin bertu betam asitemari new👍👍

  • @ggg-275
    @ggg-275 19 дней назад +35

    እናቴ ይቅርታ አድርጊልኝ እደዚህ ነው ያስለቀስኩሽ አይይይ ስደት 😢😢😢እማ ይቅርታ አግኝቼሽ እግርሽ ስር ውድቅ ብዬ ይቅርታ እስከምጠይቅሽ😢❤❤❤

    • @berhanberhan5356
      @berhanberhan5356 18 дней назад

      አው ይቅረታ ያረጉልንን እናቶቻችን እውነት ወይ ስግደት😢😢😢❤❤❤

    • @fatamafatema2339
      @fatamafatema2339 18 дней назад +1

      የኔም ምኞት ነው ❤❤❤እናቴን ይቅርታ መጠየቅ በእጇ መዳበስ በክዷ መታቀፍ ናፍቆኛል😢❤❤❤ኡፍፍፍፍ የማይሞላ ስደት😢

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 18 дней назад +14

    እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎንብሷ ቅማል ትገድላለች በጨለማ ዳብሳ😢 እምዬ ብዙ አመት ኑሪልኝ

  • @fffd7766
    @fffd7766 19 дней назад +19

    በጣም ደሰ ይላል በጉጉት እጠብቃለን ግን አትቆዩ እንዳንረሳችሁ❤❤❤❤❤😢😢

  • @LileTufa
    @LileTufa 18 дней назад +8

    ለዚህ ሚድያ መናገር የምፈልገው ይቺ እናት ስቃልጆችዋን አቅፋ ማየትን እመኛለሁ

  • @SelmoneZewda
    @SelmoneZewda 12 дней назад +1

    ይሄ የምርጦች ምርጥ ፣ስተማሪ ነው ማዘር ኑሪልን

  • @MesaratSara
    @MesaratSara 18 дней назад +7

    ማጣት ክፉ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ስቶቻችን ነን በማጣት ምክንያት ተሰደን በቤተሰብና በሀገር ናፍቆት እየተሰቃየን ያለን 😢😢😢

    • @MeazaGedamu-k3u
      @MeazaGedamu-k3u 17 дней назад

      እኔም ልጄን በ3 አመቷ ጥያት በዚያ ላይ የእናቴ የአገሬ ናፍቆት ከምንም በላይ ቅድስት ቤተክርስትያን ቅዳሴ መካፈል የናፈቀኝ ደጀ ሰላሙን መሳለም

  • @DjDv-x3c
    @DjDv-x3c 18 дней назад +6

    ማሻአላህ በጉጉትት እጠብቃለነን አይ እናት ሽ አመት ትኑር የሁሉም እናት😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @ToybaTube-vm1tf
    @ToybaTube-vm1tf 19 дней назад +63

    በአላህ በማርያም 500አሥገቡኝ ሥደትተኛነኝ ሥደትላይ12አመቴ😢😢😢😢

  • @SmriLove
    @SmriLove 19 дней назад +233

    ለምንድነው ግን እኔ እምፅፈዉ እማይታይ ተዉ የመዳም ቀመሞች ደሙሩኝ🥰🥲አይከፈልበት😢😢

    • @sameeraadam3135
      @sameeraadam3135 19 дней назад +2

      ደመርኩሽ ደሞ ለዚህ አይከፈልበት

    • @sinboo-i3r
      @sinboo-i3r 19 дней назад +2

      እሽ

    • @ሳምሪወላይ
      @ሳምሪወላይ 19 дней назад +4

      እኔም እንደዛ😂

    • @SmriLove
      @SmriLove 19 дней назад +1

      @@ሳምሪወላይ ኣይዞሽ😃

    • @emuyoutube5908
      @emuyoutube5908 19 дней назад

      ደምሬሻለሁ አንችም ደምሪኝ

  • @LileTufa
    @LileTufa 18 дней назад +4

    እናት ያላችሁ የምትችሉትን ሁሉ በህይወት እያሉ ሁሉን አድርጉላቸው

  • @QatarGaraffa
    @QatarGaraffa 19 дней назад +23

    አስተማሪ ነዉ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤

    • @zወሎየዋ
      @zወሎየዋ 19 дней назад

      ትክክክልወላሂ❤❤❤😢😢😢

  • @godisoeromo1429
    @godisoeromo1429 19 дней назад +21

    ❤❤የኛ እናቶች ethiopian ይመስላሉ ❤️❤

  • @MetiiTesfaye
    @MetiiTesfaye 18 дней назад +2

    በጣም ምርጥ ብቃታችሁ ልዩ አርቲስቶች ናችሁ የእውነት መስሎኝ ስትጨነቁ ስጨነቅ ስታለቅሱ ሳለቅስ ነበር።

  • @SadaShengo
    @SadaShengo 7 дней назад +2

    አረ እኔ በጉጉት ልሞትባቹ ነው ቀጣዩን ምራፍ ልቀቁልን🥰🥰

  • @gsud5674
    @gsud5674 19 дней назад +22

    ሴትዮዋ ስያሳዝኑ❤❤❤

  • @AlexAlemayehu-be4ip
    @AlexAlemayehu-be4ip 19 дней назад +22

    አይ ;;;;;እናት ምንም የማትችለው ነገር የለም ! ክብር ክብር ለናቶቻችን ❤❤❤

  • @Kidest2721
    @Kidest2721 18 дней назад +6

    መልካም ጓደኛ ናቲ

  • @LjeKamile-cd3sd
    @LjeKamile-cd3sd 19 дней назад +27

    ዛሬማ አደኛ ነኝ በያለቹበት ሰላማቹን ያብዛው

    • @SmriLove
      @SmriLove 19 дней назад

      @@LjeKamile-cd3sd ደምርኝ ውዴ

    • @SameraS-b3e
      @SameraS-b3e 19 дней назад +1

      አሚን❤❤❤🎉🎉

    • @Samir-ct4ho
      @Samir-ct4ho 19 дней назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo 19 дней назад +10

    የኛ እናቶች ኢትዮጵያን ይመስላሉ💔💔💔😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤

  • @Azeb-ci6kh
    @Azeb-ci6kh 18 дней назад +5

    እፍፍፍፍ ዛሬ እንዴት እንዳ አላቃስኩት በጣም አስትማሪ ፈልም ነው እናቴ አባት ያለችሁ በሕይወት እያሉ ማርድ ማርያም

  • @ማኪየሞኬአፍቃሪ
    @ማኪየሞኬአፍቃሪ 18 дней назад +2

    አሪፍ ትምህርት ስጪ ነው በዚህ ቀጥሉበት ፎንቃዎቼ❤❤❤❤❤ አንዱፓ ወንድሜ ምርጥ ስራ ነው በርታልኝ ወንድሜ

  • @AsklAsklaa
    @AsklAsklaa 16 дней назад +1

    አይ ሀገሬ ሰለምሽ ብዘት ይበል በሀዘን ጊዜ መጨከከን የለም የሀገር ምንነት የምገበችሁ በበህድ ሀገር ስትኖሩ ነዉ

  • @munakasim4411
    @munakasim4411 18 дней назад +5

    ናቲ የጅራማው ድምቀት የወጣት ሽማግሌ
    በቃ ለሁላቹህም ቃላት የለኝም ክበሩልኝ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ

    ምራፍ ሁለት ተሎ ይለቀቅልን የምትሉ ደምሩኝ

    • @ሳምሪወላይ
      @ሳምሪወላይ 19 дней назад +1

      ደመርኹሽ መልሽልኝ

    • @GenetWende
      @GenetWende 19 дней назад

      ግድ ነው ቶሎ ክልተለቀቀ ማሚ ዋስ ማሂ አቤል የአቤል እናት ይናፍቁኛል

  • @Abei1987
    @Abei1987 8 дней назад +1

    ስለ እናት ባየሁ ቁጥር እናቴን እያሰብኩ አለቅሳለሁ። እናቴን እንኳን ላናድዳት አብሬያት ሁኘም አይቼ አልጠግባትም አጠገቤ ሆና ትናፍቀኝ ነበረ😂😢። ❤እናታለም ሁሌም ትናፍቂኛለሽ።

  • @فاطمةسس-ش9ب
    @فاطمةسس-ش9ب 19 дней назад +18

    አሪፍ ትምህርት ነው እኔ ያሳቀኝ መጨራሻ ላይ የ tik tok ነገርስ አበባ መላክ ትችላላችሁ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ekiramtube442
      @ekiramtube442 19 дней назад +1

      እኔም 😂መጨረሻው👌👌👌😂

    • @hiwothiwot-u9d
      @hiwothiwot-u9d 18 дней назад +1

      እኔም 😂😂😂

    • @EtpyaEtpya
      @EtpyaEtpya 18 дней назад +1

      ወይኔ መጨርሻው😅😅😅😅😅

    • @Sofeya-wk8gj
      @Sofeya-wk8gj 18 дней назад +1

      አበባም ብር እኮ ነው😂😂😂

    • @MastewalFeleke-n1r
      @MastewalFeleke-n1r 18 дней назад +1

      😂😂😂😂😂 enenim yasakegn esu new

  • @AhyfTig
    @AhyfTig 18 дней назад +9

    ወቱተመቅርት ፈጣሩይጠብቀን ያረቢ እናታቹንንምፈጣሪይጣብቅል ሺአመትያኑርልን

  • @JEMILSherif
    @JEMILSherif 18 дней назад +5

    በርቱ ምርጥ ድራማ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ አልለያቹም እሺ ዋሴ እዲሁም የለጅ ሽማግሌ ሁላቹም ይመቻቹ 👍👍👍👍👍

  • @ሻገቱ
    @ሻገቱ 18 дней назад +4

    ባጌታ አማማ አጋንኝ አሳችሆን ሳያቺ አናቴ ቁሩጥ ሰላ ምማስሉ ሳያች የ ሞተቹ አናቴ አይ ማስሉን አድድ አፅንናሎ 🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹አናቴ ያላችሁ አባካችሁ አናታቹን አካብክቡ አኔ አናቴም አባቴም የለኝም ግን ከአባት ካእናት የምባልጥ አግዚአብሔር አለኝ 🙏

  • @najahtn809
    @najahtn809 17 дней назад +1

    እናት አገር ነች እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው😭❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hebuya
    @hebuya 16 дней назад +1

    ,የውነት መሀሌት አሰለቀሰቺኛ የኔቆጆ

  • @TegaMaryam
    @TegaMaryam 19 дней назад +9

    ደስ ይላል መጨረሻው የለማኝ ልጅ አይደለሁም ያለው ሲለምን ማየት ሰው ወዶ አይለምንም ተማሩ

  • @AishaAsh-p4z
    @AishaAsh-p4z 18 дней назад +1

    ዋው በድግል ሥም በጣምነው የሚያምረው እፍ እመብራሀን ትባረካቹህ ዴብ ለዋሥብረ ሢልክለት ወጥመድ መሥሎኝ ተናድጀነበረ እፍ እዴት ደሥእደሚል እኔግን እያለቀሥኩነው የጨረስኩት

  • @TsegaTube-hj9px
    @TsegaTube-hj9px 18 дней назад +3

    እር ምዕራፍ ሁለት ቶሎ ይለቀቅልን
    የኔ እናት አንጀቴን በሉ ❤❤❤❤

  • @بيزه
    @بيزه 19 дней назад +5

    ኡፍፍፍ በጣም ይከብዳል እናት እንድዝህ ስታነባ ለናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KalkidanAdidas
    @KalkidanAdidas 19 дней назад +6

    ሀሳባን ቀይሬአለሀ በጭራሽ አሌድም የምር እግዚአብሔር ከረዳኝ እዚህው አርብ ሀገርላይ እዚህው ድበሬ እራሴን ችዬ ለመኔር እሞክራለሁ😢❤❤ስላስተማራቹኝ አመሰግናለሁ እንዲህም አለ ሆሆ

  • @نتنت-ث7ص
    @نتنت-ث7ص 19 дней назад +12

    ወላሂ እንዴት እዳለቀስኩ በስደት በበረሀው በመገዱ የቀረችው እህት ናት ትዝ ያለችኝ እፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭

    • @Yog8gh
      @Yog8gh 19 дней назад

      አይዞሽ ማሬ😢😢😢😢

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc 19 дней назад

      😢😢😢😢

    • @የአጸየ
      @የአጸየ 18 дней назад

      አይዞሽ ማሬ😢😢😢😢

    • @Tigi-o2f
      @Tigi-o2f 17 дней назад

      አይዞሽ😢😢😢😢😢

  • @RozyMakonn
    @RozyMakonn 18 дней назад +6

    የኔ ውድድድ እናት ይቅርታ😢😢😢😢😢 አስከፍቼሻልዉ

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 19 дней назад +4

    የእናታንጀት አይ እናት እናት ለዘላለም ትኑር😢😢😢😢

  • @CaaltuuCaaltuu-on1on
    @CaaltuuCaaltuu-on1on 19 дней назад +7

    Imimmaan harmee argee imimmaan qabachuun dhabee 😭😭😭😭😭😭😭 dhugaa waqaa

    • @Bakalu-ui3yh
      @Bakalu-ui3yh 18 дней назад

      Dhugaa Maatatu Naa Dhukkube

  • @Prp-he3b
    @Prp-he3b 19 дней назад +4

    ወቅታዊ አሰተማሪ ድራማ ነዉ አደኛ

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 19 дней назад +4

    ወይዘሮ አስቴር ምርጥ ጎረቤት ❤

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 18 дней назад +2

    Awo agerachin lem hager nat mirt lijoch yalat
    Ethiopia lezelalem tinur zeregnoch enna bandawoch 🇪🇹 ke Ethiopia 🇪🇹 yatfachu ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Prp-he3b
    @Prp-he3b 19 дней назад +7

    ምርጥ ጋደኛ ነዉ ናቲ

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 19 дней назад +2

    አይ እናት😢😢😢የኛነገር ተሰደን አለቅን እህ😢😢ግን የላይቡነገር 😂እያነቡ እስክታ የኛነገር

  • @SabSabu-k3d
    @SabSabu-k3d 19 дней назад +4

    😢😢😢😢😢😢😢😢ወይሰደት፡😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 19 дней назад +6

    _እሽ በቃ ለማማ ዝኑ ስል እኔም ያቅሜን 5000 ብር እሰጣለው😜 በቀጣይ ዋስ ይሁን ስራ ጀምሮ ይምጣ ማውደልደል በቃ😂_

  • @SeadaAbate-xm6hz
    @SeadaAbate-xm6hz 18 дней назад +2

    yalgebagne le enatu yalazene leeetu kerefede

  • @HannaH-fz5lm
    @HannaH-fz5lm 17 дней назад

    ድንቅ ድረማ ነው ሀገሬ ብቻውን ቀርይ አይ እማማ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TaguTsfai
    @TaguTsfai 17 дней назад

    እናትለዘላለምትኑር❤❤❤

  • @adeyTUbe-w5w
    @adeyTUbe-w5w 19 дней назад +5

    በቃ እናታችሁ ሰአመት ትኑረላችው❤

  • @MeseretTadese-lt3gh
    @MeseretTadese-lt3gh 18 дней назад

    በጣም አስተማሪ ነው እናት ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FuadMohammed-q9r
    @FuadMohammed-q9r 18 дней назад +1

    ስደት የሰዉ ልጅ ከመሞት የተሻለ መጨረሻዉ ዉሳኔ ነዉ
    ሱዳን በረሃ ሊብያ በረሃ የደላሎች ዱላ ጥፊና ግልምጫ ቡጢና ቦክስ እስርና እንግልት ፣ሜድትራንያን ባህር በአፉፋ ጀልባ ተንሳፈን አልፈን
    የጣልያን በረዶ ቅዝቃዜና ዉርጭ ከድልድይ ስር እየተኙ ወደ ፈረንሳይ ታግለን ገባን ፈረንሳይ ያለዉ ስደተኛ ብዛቱ ያስደነግጣል
    ለምግብ ተሰልፈን ለሻይ ለዉሃ ለልብስ ተሻምተን እፍ ሰዉ መሆን ያስጠላል
    ሀገራችንን እየወደድን ሀገራችን ባለዉ ሙስና ተማረን የተዉናት ሀገር ማሪኝ ብንል ማን ሊሰማን
    ብዙ ጤና ያጡ አካላቸዉ የጎደሉ ሱሰኛ ሴሰኛ የሆኑ በየመንገዱ የወደቁ ኢትዮጵያዉያንን ሳይ ወላሂ አልቅሻለሁ
    ሀገራችን ሰላም ሆና እኩልነት ነፃነት ፍትህ ቢሰፍን ምርጥ ሀገር ነች
    ኢትዮጵያ እማማ ሀገሬ ወላሂ ሞቼ እወዳታለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @godisoeromo1429
    @godisoeromo1429 19 дней назад +2

    ጥሩ መልክት አለው ለ ወቅታዊው ለምስክኑ ሕዝባችን አንግልት..

  • @AmelakFekadu
    @AmelakFekadu 18 дней назад +1

    እውነት ይመስል እማለቅሰው ነገር😭😭😭

  • @RichiSeboka
    @RichiSeboka 18 дней назад +1

    Endi melikt asetelalfulin enji egnama besu hger gulbetachin ylijinet melkachin aleqe😢😢

  • @konjokonjotakoji
    @konjokonjotakoji 18 дней назад

    በጣም ደስ ሚል ድራማ ነው እናምስግለል ምዕራፍ ሁለት እንጠብቃልን

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 18 дней назад

    ቀልጠፍ ያለ አስተማሪ ድራማ ነበር እናሠሰግናለን በሌላ ስራ እስክትመጡ ሰላም ይብዛላቹ

  • @ayl-o5y
    @ayl-o5y 19 дней назад +2

    በረቱ ቀጣይ ክፍል እጠብቃለሁ መልካም እረፍት

  • @Dagme-i7s
    @Dagme-i7s 18 дней назад +2

    ዋሲ ግን እራሴን አየሁት ባንተ ውስጥ በጣም ምርጥ ድራማ ክበሩልን

  • @betyWagy
    @betyWagy 9 дней назад

    ኦፍፍፍ የኔ እናት እኔ ብቻ ነኝ ግን በዚህ ድራማ እስከመጨረሻዉ ያስለቀሰኝ?? 😢😢😢

  • @كريمه-ز2غ
    @كريمه-ز2غ 18 дней назад +1

    የምር እንኳን ተስደን ቤተሰብ እንድዚህ አላዘኑም ጨርሱን እኮ በለቅሶ

  • @اسالامسلام
    @اسالامسلام 14 дней назад

    ሰድት እየኖርኩትም 💔💔😭😭ያስለቅሰኛል በበረሀመንገድ የአሳእራት የሁኑትንሳስብ

  • @hvfhjfj
    @hvfhjfj 15 дней назад

    😭😭😭😭😭😭😭ወይእናት

  • @ZinabaH-b4c
    @ZinabaH-b4c 19 дней назад +2

    እናት ማለት ሀገር ናት

  • @kamlaash
    @kamlaash 18 дней назад +1

    እንደት እዳስለቀሠችኝ እናትዮዋ😢😢

  • @seadaali1844
    @seadaali1844 19 дней назад +17

    እደት ናችሁ የኮሜት ዘበኞቺ ላይክ አድርጉኝ ዋ

  • @Mihiretab-oj3ok
    @Mihiretab-oj3ok 18 дней назад +1

    Yenewochu endet yehone yehonachute fetari yetebeken yemedame kememoche 😢

  • @HappyLightning-et6fe
    @HappyLightning-et6fe 19 дней назад +2

    አይነት ለዘላለምትኑር

  • @Yeromgetchew
    @Yeromgetchew 17 дней назад

    እማማ አለቃቀሳቸው አስለቀስኝ እግዚአብሔር እናት ስታለቅስ ማየት ያማል

  • @שוקוזהטוב
    @שוקוזהטוב 11 дней назад

    እናመሰግናለን

  • @awrarisabebaw
    @awrarisabebaw 19 дней назад +4

    በጣም እንወዳችዋለን

  • @seasea3347
    @seasea3347 19 дней назад +2

    ኡፍፍፍፍ እናትነት 😢😢😢❤❤❤

  • @SemhalAynalem
    @SemhalAynalem 18 дней назад +1

    ድራማ መሆኑን እያወኩኝ የምሬን እማዝነውና እማለቅሰውስ😢😢😢

  • @GenetWende
    @GenetWende 19 дней назад +3

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ዋስ ማሚ ስወዳችሁ

  • @Afhejrh
    @Afhejrh 15 дней назад

    እናትነት የምር አሰለቀሰኝ😢😢😢

  • @hirutdesta-oy5ek
    @hirutdesta-oy5ek 9 дней назад +1

    This is very moving 😭😭😭

  • @SadaA-nu2hv
    @SadaA-nu2hv 18 дней назад +1

    እናት ክፍ አይንካት❤❤

  • @massaa-oy9wf
    @massaa-oy9wf 18 дней назад +1

    ኡፍፍ እናቴ ትኑሪ ዘላለም😢😢

  • @MedinaEbrahim-ql9vs
    @MedinaEbrahim-ql9vs 14 дней назад

    😭😭😭😭😭😭😭ዛሬስእማማዝኑበጣምአስለቀሱኛወላሂ ፊልም መሆኑንእያወኩበጣምአለቀስኩ ሁለትሚሊየንብርቢኖራቸውማሂመችትሰደድነበር

  • @Tesfu-r5y
    @Tesfu-r5y 18 дней назад

    ደስ የሚል ድራማ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @AishaAsh-p4z
    @AishaAsh-p4z 18 дней назад

    በባ የጨረስኩት ባረክ እማማዝኑ ሁሌም ያሥለቅሡኛል

  • @nanieshete6762
    @nanieshete6762 18 дней назад

    በደንብ ነዋ! እንረዳለን አይዟችሁ🙏

  • @የአጸየ
    @የአጸየ 18 дней назад

    እናቴ ይቅርበይኝ አስለቅሼሻለሁ😢😢😢😢😢እበሺታላይጥያታለሁ እማ እድሜሽን ያርዝምልኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TarikuaYeabtsega
    @TarikuaYeabtsega 18 дней назад

    የኔ እናት ከልባቸው ነው እኮ ሆነው የሚሰሩት እማማ ዝኑ ስወዶት እኮ❤❤❤😘😘😘😘

  • @AzizaAhemid-et3rq
    @AzizaAhemid-et3rq 18 дней назад

    ይዋጣላት የሚል አይጠፍም እኮ 😅😅😅😅😅 በሰላም ለጣሊያን ያብቃት

  • @ይቅኑብሽ
    @ይቅኑብሽ 19 дней назад +1

    እደዛሬ አልቅሼም ስቄም አላውቅም የሳኩት አበባም መላክ ሲል ከለቅሶ ወደ ሳቅ

  • @taituadem8465
    @taituadem8465 19 дней назад +1

    ወይጠታብ ታብ አስተማሪ ድራማ ለዉ🙏🏿

  • @alambalay1176
    @alambalay1176 18 дней назад

    እናት እኮ ስም አነሳት ልጅ ምንም.ቢያደርግ እናት እኮ እናት ናት

  • @rineal
    @rineal 16 дней назад

    ፍፀሜ ይልመዲበቹ❤❤

  • @Tigi-o2f
    @Tigi-o2f 17 дней назад

    በጣም አስተማሪ ነው😔😔😔 ግን ብሩ😮😮