“የቻልነውን ሁሉ እያደረግን ነው፤ የበለጠ መሻሻል እንፈልጋለን፤ እኔም ቡድኑን ከዚህ የበለጠ ማሻሻል እፈልጋለሁ።”ሩበን አሞሪም
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- #መንሱር_አብዱልቀኒ #MensurAbdulkeni #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት
ማንችስተር ዩናይትድ በሜዳው እና በደጋፊዎቹ ፊት በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሃያ አራተኛ ሳምንት ጨዋታ ክርስቲያል ፓላስን ያስተናገደ ሲሆን ጨዋታውንም ሁለት ለዜሮ በሆነ ውጤት በሽንፈት አጠናቋል።
አሞሪ ሁሉንም ጠራርጎ ካላሶጣ ዩናይትድ አይቀየርም
ይሄን አመትማ ወፍ የለም