በቅናት ተነሳስታ የልጇን ትዳር ለማፍረስ የቆረጠቸው እናት ሴራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • silehiwot.com/
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
    like us on face book / selehiwot

Комментарии • 258

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 года назад +74

    እንኳን ደህናመጣችሁ ማነው እዴኔ ሰለሄወትን በጉጉትየሚጠብቅ 👍👍👍

  • @BenjaminAddisAbaba
    @BenjaminAddisAbaba 2 года назад +44

    ከካናዳ ፕሮግራማችሁን በጣም እየተከታተልኩ ነው እጅግ በጣም ነው የምወደው በዛሬው ድራማ ደሞ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት ፣ በጣም አመሰግናለሁ ። ብሥራት ገመቹ አገላለጽሽ ! (Very Outstanding) God Bless ETHIOPIA.

    • @gelilatelele7904
      @gelilatelele7904 2 года назад +7

      የዛሬው ድራማ አይደለም እውነተኛ ታሪክ ነው

    • @zelalemdesta499
      @zelalemdesta499 2 года назад +1

      @@gelilatelele7904 እውነተኛ ታሪክ ነው ሁሉም የተደረገ የሚደረግ እየተደረገ ያለ እውነት

    • @cil3208
      @cil3208 2 года назад

      ከናዳ

    • @cil3208
      @cil3208 2 года назад +1

      ምናለብወስዱኝ ማየትእፈልግነበር ከናዳና አውሥትራሊን

    • @sff5724
      @sff5724 2 года назад

      ካናዳ ሰላም በይልኝ

  • @selamf1101
    @selamf1101 2 года назад +50

    ኧረ እናቷ አትበሉ እባካቹሁን። እናት የሚለው ስም በራሱ ክብር አለው እኮ

    • @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
      @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ 2 года назад

      ኧረይኖራል ዘመኑ ከፍቷል

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 2 года назад +1

      sheyetan iko new

    • @emeneshtebekew8906
      @emeneshtebekew8906 2 года назад +4

      እናት አትበሉ የአባቷ ሚስት ናት የእንጀራ እናት

    • @MrJared33
      @MrJared33 2 года назад

      ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html
      ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 2 года назад +1

      እናት እናት አሎት ሥሞን አሣንሦ ምናለ ሁለት ብትሆን እናትን በምድር ላይ የሚተካት የለም በፍፁም

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 года назад +19

    በእየሱሰም የመጨረሻ ዘመን ጌታ ሆይ ጠብቀን ፈራው ይህ ዘመን አሰከፍ ነው ብቻ ጌታ ማሰተዋልን ይሰጠን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +67

    የቅናት መንፈስ ከባድ ነው 😭😭
    ፈጣሪ ቅናት የሌለበት ትዳር ይስጣችሁ ይሄን ለምትመኙ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😢

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል ምን አይነት የክፋት ጥልቀት ነው ? ጌታ ሆይ ከክፉ ሰዎች ጠብቀን በተለይ ከቅርብ ሰው ከባድ ነው

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 года назад +24

    ምን አይነት አስደንጋጭ,አደገኛ,የሚያስጠላ,ከባድ እና አስጸያፊ የሆነ ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይገስጸው።

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +3

    ብስርዬ የኔ ቆንጆ አክባሪሽ ነኝ ሲሳይም እናመሰግናለን

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 2 года назад +12

    አዎ ቀለል አድርገን ያየናቸው ሰዎች እና ነገሮች ናቸው የፈጁን።ለማንኛውም በቤታችን ውስጥ ያሉትን ሰዎች በጥንቃቄ ማየት አለብን።ከነሱ ጀርባ ያለ እረጅም ስውር እጅ አለና።

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 2 года назад +7

    Thank you so much Sile Hewot🙏👍

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 2 года назад +13

    ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ቤተሰብ ይጠብቀን

  • @bellaparis4311
    @bellaparis4311 2 года назад +8

    Yeny Kongo thank you so much for sharing this!!!my childhood ❤️ ♥️ always kind ❤️ and beautiful !!!!!!

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 года назад +7

    የፈጣሪን ቃል ብንጠብቅ እኛኑ ይጠቅመናል ይጠብቀናል::
    መዝሙረ ዳዊት 34 14
    ከክፉ ሽሽ መልካምንም አድርግ ሰላምን እሻ ተከተላትም።
    ትንቢተ ኢሳይያስ 1 19
    እሺ ብትሉ ለእኔም ብትታዘዙ፥ የምድርን በረከት ትበላላችሁ፤ እምቢ ብትሉ ግን ብታምፁም፥ ሰይፍ ይበላችኋል፤ የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናግሮአልና። እንግዲ ሁሉን እዎቂው ጌታ ከክፉ ሽሹ እንቢ ብትሉ ሰይፍ ይበላችዎል ችግር ውስጥ ትወድቃላቹ እያለን እንቢ ብለን ብንጎዳ የራሳችን ጥፍት ፍላጎት ነው 🙏

  • @አላህየብቻየንአትተወኝ
    @አላህየብቻየንአትተወኝ 2 года назад +10

    የኔም እናት ከባሌ አፋታ እኔን አረብ ሀገር ለመላክ እማትፈነቅለው ድንጋይ የለም የእንጀራ እናቴ እስከምትመስለኝ ድረስ ግን ወላጅ እናቴ ናት

    • @wellcome6505
      @wellcome6505 2 года назад

      😭😭🙆‍♂️🙆‍♂️

    • @honeytube1463
      @honeytube1463 2 года назад

      ayzoshi ehte

    • @meklitregasa9130
      @meklitregasa9130 2 года назад

      ፀልይላት መንፈሳዊ ቦታ ወሰጃት የሄ እርኩስ መፈስ ነው

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 года назад +16

    የት አባቷ ይቺ እርኩስ ውይይይይይይይይ እንዲህ አይነት ሰዎች ግን ፀበል ተጠመቁ አደራቹን እሺ ወገኖቼ ይሄ የሰይጣን ስራ ነው

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 года назад +14

    የኔም የባሌ እናት እንደዚህ ናት ከተጋባን 18 አመት ሆኖን እንኳን እስካሁን #ትቀናለች ምርጥ ምክር ነው ብስራት 👍

    • @asugualkeshi2082
      @asugualkeshi2082 2 года назад +2

      ገጠመኝ በመ/ር ተስፋዬ አዳምጪ ለምን እነደሆነ ታውቂዋለሽ

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 года назад +18

    ሰለ ሂወት እናመሰግን አለን ህይወት ከባድ ነው

  • @አብራሃምየድግልልጅ
    @አብራሃምየድግልልጅ 2 года назад +14

    እግዚኦ ዘድሮ የማይሰማ የማይታይ የለ አቤቱ በምህረት አስበን ጌታሆይ

  • @mihert7035
    @mihert7035 2 года назад +2

    እግዚኦ መሀረነ ክርሥቶሥ እኔ ድሮ ድሮ እናቶች ሁሉ እደኔ እናት መልካም ይመሥሉኝ ነበር

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 2 года назад +13

    ያማት ቀናተኛ የልጅ ቤት ያፈርሳል አሉ ሆይ አውጣኝ አምላኬ🥲🥲🥲🥲🥺🥺🥹

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 года назад

      ወንትኩንወ።እኒም።ይህትቅናትኛ።አለችብኚ።አላህንይዡይትምአልወደቅም

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 года назад +8

    ይገርማል አይ የእንጄራ እናት

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 года назад +7

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!!! እናት ማለት ሁለ ነገር ናት !!ብቻ አይዋ የእንጀራ እናት ሁነዉም መልካሞች ይበዛሉ ግን አሉ መጥፎዎችም።

    • @hanna5596
      @hanna5596 2 года назад

      በእየሱስ ስም እናት እንድዘህ ከሆንች ሌላስው ያደሬጋል ወገኖች እንዳይገጥሜችሁ ዘመኑ አልቆሀል እግዚአብሔር ይጥበቀን

    • @የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ
      @የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ 2 года назад

      ​@@hanna5596 ዀ

    • @hanna5596
      @hanna5596 2 года назад

      Awo

    • @MrJared33
      @MrJared33 2 года назад

      ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html
      ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html

  • @lamrotdreij7612
    @lamrotdreij7612 2 года назад +1

    የኔ እናት ትለያለች ስበላ የምንጠግብ አይመስላትም ወተን ስንመለስ እደጅ ነዉ የምናገኛት እኛን እየጠበቀች ካላባት እዚ አደረሰችን እናቴ ትለያለች ❤️❤️❤️

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 2 года назад +4

    አምላኬ ሆይ ከክፋ ሰዉ ሰዉረን ኤረ እግዞኦ

  • @ራህማየአላህባርያ
    @ራህማየአላህባርያ 2 года назад +4

    ከእንጀራ እናት ክፋት አላህ ይጠብቀን እኔም በእንጁራ እናትነው ያደኩት ግን የኔዋ ውነትም እናቴናት

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 года назад +1

      ከጀራናት ጥሩ አይገኝም ብዙወች ጥሩ የመሰሉ ግን በደፍተራና በጠቆይ ያደነዘዙ ከቤት እዲወጡ ልጆቻቸውን የንብረት ወራሽ ለማድረግ አድገጠመኝ ልላክልሽ እጀራናታቸው አደዝዛ ስደት ሰዳ ልጆቻን እግዚአብሔር ሲበቀላት ትምህርት ይሆንሻል አዳዴ ለምን ከቤታችን ወጣን ብለን ማሰብ አለብን መመለስ እኮን ስናስብ አንችልም ?

  • @darejehundito2940
    @darejehundito2940 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ሀገራችን ሰለም አድርገት

  • @chudinato8224
    @chudinato8224 2 года назад +4

    Thank you for your constructive advice and it is making look myself

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 года назад +6

    ነፍ ናቸዉ እንደዚ አይነት እናት ሚቀኞች ሞልተዋል

  • @betelhemhailu6794
    @betelhemhailu6794 2 года назад +11

    እንደዚህ አይነት ክፉ ሰዎች እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው

  • @Bitaniya12
    @Bitaniya12 2 года назад +2

    Sle hiwet ena eregna Begugut new mtebkew nice one

  • @yordanoseshetu4252
    @yordanoseshetu4252 2 года назад

    Akrabiwa betam bilih nesh mikirish tekmoghal tebareki

  • @የተዋህዶፍሬየድንግልልጅ

    በተጨማሪ መምህር ተስፋዬ ብላቹ ገብታቹ አዳምጡ አብረን እንማር አብረን እየቀየረ ገጠመኝ የሚለውን ፕሮግራም ተከታተሉ በርቱ

  • @ሰላምየድንግልማርያም-ፐ3ሰ

    ውይ ጌታዬ ሆይ አተ ጠብቀን ከእደዚህ አይነት ክፉዎች መሰሪዎች የሰይጣን አስተሳሰብ ያላቸው

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 2 года назад +4

    እውነት ነው መጥፎ እናት ያለው ብቻ ነው ይህንን የሚረዳው

  • @አላህየብቻየንአትተወኝ

    የእውነት የኔ ታሪክ ነው ይገርማል

  • @BunaKursArt
    @BunaKursArt 2 года назад +2

    I totally agree with what you said about toxic people

  • @Mamamama-re9od
    @Mamamama-re9od 2 года назад

    ተዋናዮቹ በራሣቸዉ ድምፅ የሚሠሩት ያሥጠላኛል ትረካዉን ነዉ የምወደዉ

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 2 года назад +1

    በጣም ከባድ ነው ቅናት የአላህ ከመጠፎ ነገረ ጠብቅን💔😭😭😭😭

  • @እስራሚዲያ
    @እስራሚዲያ 2 года назад +4

    ተራኪውን ስወደው ይችላል በጣም

  • @riyanayoutube3140
    @riyanayoutube3140 2 года назад

    ሰላም ሰላም ለዝበት ይሁን ሰላም ላገራጭን ይሁን አልላህ አገራጭንንም ሰላም ፍቅር ያብዛልን አዎ ልክ ነው እራስን መጠበቅ በጣም አስፈላግነው ቂናት ቡዙ ቦሮሶሶች አለበት አልላህ ይጠብቀን

  • @eastafricalifestyle9752
    @eastafricalifestyle9752 2 года назад +1

    Wow bisrat always on point 👏🏽👏🏽keep shining

  • @chudinato8224
    @chudinato8224 2 года назад +2

    Egziabher hoy mene aynet zemen new yalenew. Geta hoy hatichn yeker belen

  • @አአ-ዘ3በ
    @አአ-ዘ3በ 2 года назад

    Bravo sel heiwot program akerbiochi ye zarew yigermal bezu temehert wesegebetalhu Merci beaucoup

  • @sitihafnan3695
    @sitihafnan3695 2 года назад +8

    እንኳን የንጀራናት የወለደች እናት ትቀናለች

    • @sitihafnan3695
      @sitihafnan3695 2 года назад +6

      እኔ ፀይም ነኝ እእቴ ቀይ ነች ታላቅ ነኝ ሳገባ ተናደዱ ለምን እኔ ፀይሟ ቀድሜ ስላገባው ብቻ ተውኝ ብዙነገር አለ

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 2 года назад +1

      በትክክል የደረሰበት ነው ይህን የሚያወቀው

    • @MrJared33
      @MrJared33 2 года назад

      ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html
      ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html

  • @Yemi_reads
    @Yemi_reads Год назад

    God bless you and your family Bisre and Sisay ❤❤❤

  • @kkidegaard6177
    @kkidegaard6177 2 года назад +2

    ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ የገዛ ኣባቷ ነው

  • @hqs8057
    @hqs8057 2 года назад +11

    ለምን በድራማ አታቀርቡልንም በትረካ ባይሆን በነሡ ድምፅ ቢሆን ደሥ ይለን ነበር

    • @tube-ll9lt
      @tube-ll9lt 2 года назад +5

      በእውነተኛ ታሪክ የተመሰረተ ስለሆነ በትረካ ነው አሪፍ

    • @እስራሚዲያ
      @እስራሚዲያ 2 года назад +3

      ውይ በትረካ ነውእሚምረው

    • @weyni2552
      @weyni2552 2 года назад

      በትረካ ነው የሚያምረው በእውነተኛ ታሪኪ ላይ የተመሰረተ ስለሆነ

    • @MrJared33
      @MrJared33 2 года назад

      ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html
      ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html

  • @saedaahmed4320
    @saedaahmed4320 2 года назад +3

    በጣም ትክክል ነው ይኔነገር እኛም ቤት አለ

  • @mohmmednuru6819
    @mohmmednuru6819 2 года назад +3

    የዚችን አይነት አርዮስ በምንም መከላከል አይቻልም በፀሎት ወይም በዱአ ነው የዚችን አይነትን በሰው የተመሰለች ሰው መራቅ የሚቻለው ጥፋት ከተባለ አባቷ ጥፋተኛ ነው መንገር ነበረበት ምክንያቱም የክፋቷን ልክ ያውቅ ስለነበር

  • @እናትዩቱብEnatTube
    @እናትዩቱብEnatTube 2 года назад +3

    ይገርማል የእናት ምቀኛ የመጀመሪያው ነው ስስማ

    • @feragenet1461
      @feragenet1461 2 года назад +1

      እናት ሳትሆን የእንጀራናት እኮ ናት

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 года назад +2

    እንደዚች አይነት ሴትዩ ብዙዎች አሉ

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 2 года назад

    ውይይይይይይበጣምከባድነው።እናትለልጁትዳርማበላሸትአላህይጠብቀን።

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 2 года назад +4

    ?ወላጅ እናት ,እናት መባል አለባት
    የእንጀራ እናት ከሆነች ደግሞ የእንጀራ አናት መባል አለባት እስከ ዝግጅቱ መጨረሻ ድረስ .
    የእምዬ የወላጅ እናትን ስም አታርክሱ !!!

    • @selambiru6121
      @selambiru6121 2 года назад

      አዎ የእንጀራ እናቷ ማለት ነበረባቸው

  • @jossy1382
    @jossy1382 2 года назад +1

    It is very educational and everyone need to learn from this kind of mistakes. It is good saying "expect unexpected ".

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 2 года назад +2

    Bisrat Gemechu she is" icon " by the way where is she ? "Merry Melaku"

  • @dubaidubai2048
    @dubaidubai2048 2 года назад +1

    የኢትዮጵያ ወንጀሎች ስለ ሂወት ላይ ብቻ ነው ወንጀሉ እሚገኘውና ፍርድ እሚሰጠው በእውን ግን 000

  • @mobdjgh6821
    @mobdjgh6821 Год назад

    Abetun amlake lebonan sten
    You are a good girl Gad Belle’s you ❤️

  • @asmarettesgai5919
    @asmarettesgai5919 2 года назад +1

    Oh my God I can’t believe that

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 года назад +2

    ይሄ የቅናት መንፈስ ነው በሰውላይ አድሮ እንዲ የሚያረጉ የቡዳ መንፈስ ያለባቸው ሰዎች ናቸው በገዛ ልጆቻቸው የሚቀኑ የገዛ ልጆቻቸውን በቡዳ መንፈስ ይበላሉ ከባድ ነው

  • @መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ
    @መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ 2 года назад +5

    ጌታሆይ መን ጉድ ነው

    • @ruthh.9069
      @ruthh.9069 2 года назад +1

      May the Lord protect families and individuals

  • @ekruweloyewa3066
    @ekruweloyewa3066 2 года назад +1

    የእኔ እህቴ እንደዚህ ነው መከራየን የምታሳየኝ ከዛሬ ነገ ትቀየራለች ብየ ዝም ብየ እያወቁ እንዳላወኩ ሳልፋት ጭራሽ ባሰባት ብዙ ጉድ አለ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    እንድ ቅናት ከባድ በሸታ የለም መቸም

  • @فاطيمابينتمحمد
    @فاطيمابينتمحمد 2 года назад +3

    እናትያ ኡፍፍፍ እኔን አባቴጋር አቆራርጣኛለች እኔጋር ከልጅህና ከትዳርህ አማረጠችዉ ትዳሩ እንዳይፈርሥ ብየ እኔ አልደዉልም አልኩ

  • @jemlamirkeno59
    @jemlamirkeno59 2 года назад

    እናማሰግናለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 2 года назад +2

    ግን በዚህ ፕሬግራም መምህር ተስፋዬ አበራን ብትጋብዙት ቡዙትምህርት ትማሩበታላችሁ

  • @onelove-p9e
    @onelove-p9e 2 года назад +1

    ሳዳምጠዉ የኔ ህይወት መሠለኝ 🥺🥺

  • @ዘኪሐና
    @ዘኪሐና 2 года назад +3

    የእናት:ምቀኜ:መዳኒት:የሌለው:በሽታነው???የውጪውን:ጠላት:በሽሽት:ይርቁታል:የቤትን'ምቀኝነት:መፍትሄ:የሌለው:ህመምነው???.......የደረሰበት:ያውቃል!!....ይህንን'ህመም:እኔ:ደርሶብኜል:ግን:ዛሬላይ:አለን??

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 2 года назад +4

    ይገርማል ቆይ ምን ሆና ነው እናት ተብዬዋ ቆይ ትዳሯን መበተን ለምን ተፈለገ ወይ የሰው ቅናት

  • @bututesfaye3526
    @bututesfaye3526 2 года назад +4

    በምድር ላይ ያልሰራነው ምን ይሆን????? አቤቱ ማረን እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁንብን

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 года назад +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ እውነት ሁልግዜም እውነት ነች የሰው ልጅ የዘራውን ነው የማጭደው መጥፎ ነገር ስንሰራ መልሶ እኛኑ እንደማጠፋን ቆም ብሎ ማሰብ ቅናት መዳኒ ት የማይኝለት ትልቅ የራስ ምታት ነው እሳት ታቅፎ እንደመኖር ነው ስለዚህ ለራሳችን ሰላም ስንል መልካም ነገር እንስራ

  • @msratmm365
    @msratmm365 2 года назад

    አቤቱ አምላኬ መጨረሻን አሳምርልኝ 😥

    • @seadadela1331
      @seadadela1331 2 года назад

      ያሳዝናል ወላሒ የበፊት ፍቅር ይስጣቹ💖

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 года назад +4

    ዕዕ የእንጀራ እናት ይስከዳል አስደንግቶኝ ነበር ወላጅ እናቱዋ መስሎኝ ነበር

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 года назад +2

    ሰላም የሀገሬ ሰዎች

  • @rukiyayusef1497
    @rukiyayusef1497 2 года назад +2

    በጣጣጣጣጣም ያሳዝናል አብሽሩ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋💋

    • @rukiyayusef1497
      @rukiyayusef1497 2 года назад

      @@selamtube1319 ጠይብ ሁቢ

  • @amenatedres3308
    @amenatedres3308 2 года назад

    ትክክልመገርነው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Zነኝየረያንእናት-f4y
    @Zነኝየረያንእናት-f4y 2 года назад

    ሱባሀን አላህ ግን ለምን ሰው በባሏ ልጅ ትዳር ቅናት በጣም ያሳዝናል እደውም ያደስታል የሰዎች ደስታ ለምን ክፉ እንሆናል

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 2 года назад

    በእዉነት የናንተ ፕሮግራም እንዴት እንደጠቀመኝ እንዳነቃኝ እግዚአብሔር ይባርካቹ በርቱ

  • @ኢሙኢምራን
    @ኢሙኢምራን 2 года назад +1

    እሺ በአካል ልንርቃቸው እንችል ይሆናል በሩቅ ሆነው በተለያየ ነገር የሚያጠቁን ሰዎችስ ደቅርብ ዘመድ ሆነው ለምሳሌ በመተት በቁም የሚገሉን ሰዎች ምን ማረግ እንችላለን

  • @rahmaboge9268
    @rahmaboge9268 2 года назад

    ይገርማል

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 2 года назад +1

    በኖርኩበት ዘመን ክፉ ሰዎች የገጠሙኝ የቅርብ ሰዎች ናቸዉ

  • @majidamulugeta9892
    @majidamulugeta9892 2 года назад +1

    እግዚኦ ምን አይነት ግዜ ነው

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 2 года назад +2

    ለተንኮል ረዥም መንገድ መሄድ ህሊናን ሽጦ ሰውን ለማጥፋት መሞከር በጣም የከፋ ሰው ነው

  • @muluemebetbaines9690
    @muluemebetbaines9690 2 года назад +3

    ለምን ድራማ ተዋናኞቹ አይተውኑትም

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 2 года назад

    Wey Good qinat metfo now fetari yqir ybelsh emama

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 года назад +2

    ምን ያስዋሻችኋል ለምን እናት ትላላችሁ እንጀራ እናት ናት

  • @የሐይቋእርግብ
    @የሐይቋእርግብ 2 года назад +1

    አይ የእጀራ እናት 😥😥😥

  • @mesitawotlegesa3299
    @mesitawotlegesa3299 2 года назад

    Wow maremarewu dasi sil

  • @ssethiopia7300
    @ssethiopia7300 2 года назад

    እረ ጉድ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስን በጌታ ስም

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 2 года назад

    አላህ ያጥፋት ይቺ ቀናተኛ ባለጌ እንጀራ እናት ናት

  • @wengelawitkassa5772
    @wengelawitkassa5772 2 года назад

    terakiw akirabiwochi tewaniyanochu gobez nachew betam bertu

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 2 года назад

    የእዉነታኛ እናቱዋ መስሎኝ ነበር የእንጄራ እናቱዋ ስለዎና ቡዙም አልገረማኝም🙄 በእርግጥ ለኔም የእንጄራ እናት አለቺኝ ግን በጠም ነዉ ያሚወደት

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 2 года назад +2

    እናት ስትሉ ከፋኝ እናት በፍፁም ይሄን አፀያፊ ነገር አታዴርግም እርዕስ ቀይሩ ያአላህ ምን ጉድነው

  • @tegeskonjoo6920
    @tegeskonjoo6920 2 года назад

    እረወዳእናአላቹህ💔😢😢

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Год назад

    Woooow,,

  • @meklitregasa9130
    @meklitregasa9130 2 года назад

    ቅንዓትም እንደ ሲኦል የጨከነች ናትና። ይላል መፀሀፍ ቅዱስ

  • @addisahemd2795
    @addisahemd2795 2 года назад

    እናት የሚለው ቃል ይስተካከል እናት በሴት ልጅ ትዳር በተሪክ አትቀናም አልወለደቻትም እኮ ስለዚ እናት አትበሉ እናት 1 .ናት መቼም አትቀየርም

  • @indigenoussociety3676
    @indigenoussociety3676 2 года назад +1

    MALES STOP INSULTING FAMALES, JUSTICE FOR DOCTOR SARA, JUSTICE FOR FAMALE

  • @disccell5888
    @disccell5888 2 года назад +3

    የክፋት፣ጥግ፣ይልሀል፣ስለህይውት፣በጣም፣በጣም፣እናመስግናለን

  • @Aksafos
    @Aksafos 2 года назад

    Enat enat wets ye enjera enat?

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 2 года назад +7

    ውዶቼ በጣም ይቅርታ አድርጉልኝና እንኳን የእንጀራ እናት እናቴ ቤቴ እንድትመጣ አልፈልግም ትዳር ትንሽ ነገር ነው የሚበቃው ሁሉም ቤተሰብ እና ቤተሰቡ በሩቁ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 года назад

      😥ለምንድነው እናትሽ እንዳትመጣ ማትፈልጊው? ይሄ ሌላ የዕናት ፍቅር ሌላ ሆሆሆ👊🏿😠😠

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 года назад +2

      @@bosenagashu1673 ትክክል

    • @ሰሚረሀምዘ
      @ሰሚረሀምዘ 2 года назад +1

      አረ በክሽ እነት የልጅዋን ትደር ተፈተለች እንዴ

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 года назад +2

      አይ ብዙ ጊዜ የባል እናት እንጂ የሚስት እናት እንደዚህ አታረግም

    • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
      @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 2 года назад

      @@bosenagashu1673 ኖ የደረሰብን ነገር ስላለ ነው እንጂ እናትን መጥላት አይደለም