የእግዚአብሔርን ድንቅ ተአምራት በዘሬ ላይ ያደረገልንን ኑ ልንገራችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии • 400

  • @tsiontsion8435
    @tsiontsion8435 5 месяцев назад +1

    ኤርሚዬ እንዴት ታምራላችሁ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @genettekeste2587
    @genettekeste2587 4 года назад +44

    ኤርሚ አንት ንፁህ የተባረክ ነህ እኔ ባንተ አገልግሎት አሳምኖኝ ጌታን እንደ ግል አዳኜ ተቀብያለው ጌታ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ🙏🙏🙏

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 4 года назад +3

      Enkwan Menfes Kidus libihshin kefetena agegnesh. Madreg honolishal

    • @tagesechyeenatuwaliji3489
      @tagesechyeenatuwaliji3489 4 года назад +1

      Yatsinash bebetu kiber legeta yihun

    • @sisayabate6233
      @sisayabate6233 3 года назад +1

      ለሚድያው ባለቤት ይህችን ትምህርት ለአንተም ለኤርምያስ ለኬፋ እና ለመሳሰሉት ለአድማጭህም አቅርብልን ከዛ አንተም ለራስህ ተጠንቀቅቅ የዲያቢሎስን መልእክተኛ

    • @ayshajemal3460
      @ayshajemal3460 2 года назад

      አይ ጌታ ወደሱ ስንጠጋ ደፋር ሀያል ያረገናል እኮ በዳብሎስ መንደር ሀሌሉያ።

    • @tigist1222
      @tigist1222 2 года назад

      ተባረኪ መልካሙ አይተሻል ውዴ

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    እግዚአብሔር ይመስገን ለተክለ ሐይማኖት ሻማ በየወሩ እያቀለጥኩ እኖር ነበር ጌታ ደረሰልኝ እጂ በቀን መጋቢ 24 ቀን ተደፈርኩኝ በልጅነቴ ከዛ በዋላ 24ን ስፈራው የተክልዬ ለት ማለት ነው ከቤት አልወጣም ነበር ውይ ውይ ጌታ እኮ መልካም ነው ከፍርሃት ነፃ አወጣኝ ስሙ ይክበርልኝ

  • @sishai6318
    @sishai6318 4 года назад +19

    እኔ በጣም ከማደንቃቸው ሰው ነህ የእግዚአብሄር ቤት ቅናትህ እንዴት ደስ ይላል። ተባረክ

    • @sisayabate6233
      @sisayabate6233 3 года назад

      ለሚድያ ለምሉ ወንድሞች ይህችን ትምህርት ለአንተም ለኤርምያስ ለኬፋ እና ለመሳሰሉት ለአድማጭህም አቅርብልን ከዛ አንተም ለራስህ ተጠንቀቅቅ የዲያቢሎስን መልእክተኛ

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 2 года назад +1

    የመንደር አሉቧልተኛ አንተ የተባረክ ሌላው የተረገመ ማፈርያ እግዚአብሔር መህረት ያርግልህ የማተወዳትን ሚስቴን እዩልኝ ትንሽ አይደብርህም አረ እግዚአብሔርን ፍራ እየሱስ ይመጣል

  • @ቆንጅት-ቈ8ጐ
    @ቆንጅት-ቈ8ጐ 3 года назад

    እሰይ ክብር ለአምለከችን ይሁን ብቻውን ታምርትን የምየደርግ የእስራኤል አምለክ እግዚአብሔር ይበርክ ተበርክ ኤርም ዘመንህ ይለምልም እየሱስ ክርስቶስ ን
    ጌታ ነው💯🍇💯🍇💯🙏🙏🙏🙏

  • @mazamaza1552
    @mazamaza1552 4 года назад +6

    ኤርሚ ጸጋ ይብዛልክ የሰይጣን መግስት ይፍረስ የድፍረትን መንፈስ የሰጠህ ጌታ ይባረክ

  • @meserettaye2617
    @meserettaye2617 3 года назад

    አሜን አሜን ኤርሚ ተባረክ ብርክ በልልኝ ጌታ ይጠብቅህ በዩቲብ ያንተን ብሮግራም ካገኝሁ በኃላ ሌት ተቀን ነው የምከታተለው ምክንያቱም እየሱስ ለኔ አዳኜ ጌታዬ እየሱስ ብዬ አፍሬ አአላውቅም ስሙ ፈዋሽ "ገናና መሆኑን ስለተረዳሁ ነው ከፍ ከፍ ይበልልኝ አከብረዋለህ እዘምርለታለህ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ

  • @addgetab2984
    @addgetab2984 4 года назад +3

    ተባረክ የእየሱስ እውነተኛ ባርያ አሁንም ጸጋው ይብዛልህ።

  • @birhanukifle5465
    @birhanukifle5465 2 года назад +1

    Erim , thanks astemari misikirinet tebarek

  • @fevendaniel8312
    @fevendaniel8312 2 года назад +2

    እደ ጌታ ያለ ማንም የለም :: አሜን አሜን አሜንንን 🙏🙏🙏

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 4 года назад +1

    አሜን ሀሌሉያ ክብር ሁሉ ለእግዚሃብሔር ይሁን ከእርግማን የዋጀን አጢያታችንን በደሙ ላጠበን ለዘላለም ወራሽ ላረገን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ከርስቶስ ክብርና ምስጋና ይሁንለት ከምስክርነታቸው ቃል የተነሳ ድል ነሱ ተብሎ እንደ ተፃፈ እንዲሁ ቀሪ ዘመን የድል እህይወት ይሁንልህ ወንድሜ ኤርሚያስ ተባረክ።

  • @selamawitsenbeta2568
    @selamawitsenbeta2568 2 года назад

    AMEN! Thank you for sharing your testimony brother.

  • @senaitsenait1312
    @senaitsenait1312 4 года назад +2

    ኤርሚ አንተ የእግዚአብሔርን ቃል ስታስተምር ልቤ ሐሴት ያደርጋል እግዚአብሔር ይባረክ አሜን

  • @aregihappy7117
    @aregihappy7117 4 года назад +1

    ይህ ትምህርት ዳሎድ አድርጌ ለእናቴ አሰምቼአት ብቻ መዳን በጌታ እንደሆነ ነግራት ብቻ ህይወታ ቢያልፍም አይቆጨኝም ጌታ መልካምነው ይርዳኛል ተባርክ ኤሪሚ

  • @adissbelete403
    @adissbelete403 Год назад

    ውይ የእግዚአብሄር ልጅ ኤርሚ ጴንጤዎችማ ጌታችን ሲከብር ደስታችን ነው እኔ በበኩል በኔ ላይ የተኮለኮሉት ሁሉ ከእኔ ላይ ስለተራገፉ ከእሁድ እስከ እሁድ ከወር እስከ ወር ከአመት እስከ አመት የሚከብረው ጌታ ብቻ ነው። ሃሌሉያ

  • @elsabekele2302
    @elsabekele2302 4 года назад +10

    ወንድሜ ኤርሚ ያስመለጠህ ጌታ እኔንም አስመልጦኛል የጌታስም የተባረከ ይሁን አመቺሳ ከሚባል ልጅ ባላ ዳቢሎስ ልጄን ያስመለጠልኘ ጌታዬ ስሙ በአደባባይ ከፍ ይበል ሳያቁት የ2ለት እህቶቼን ልጆች በየተራ በላ እኔግን ጌታ በራልኘና እኔንም ልጄንም አስመለጠን ስለዚ በዘመኔ ለኔ የደረሰው ጌታ ለሁሉም እንዲደርስ እፀልያለው ጌታም ይረዳኛል🙏

  • @mhretzerit1089
    @mhretzerit1089 3 года назад

    ኣሜን የፍጥረት ሁኡ ጌታ ኢግዚኣብሄር ይባረክ
    ክብር ለሱ ብቻ ነው
    ተባረክ ኣንተ ብሩክ ነህ

  • @ፍቅርያሸንፋል-ደ5ሰ
    @ፍቅርያሸንፋል-ደ5ሰ 4 года назад +4

    ኤርሚዬ በጌታ ፍቅር እወድሀለው አንተን የሰጠን እግዚያብሔር ይባረክ ለምልምልን

  • @rahelwoldeab2459
    @rahelwoldeab2459 4 года назад +1

    ኤርምያስ ጌታዬ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ አሁንም ጌታ ፀጋውን ያብዝዛልህ አሜን አሜን !!!!!!!!!!!!

  • @zinashdebella4095
    @zinashdebella4095 3 года назад +1

    Amennnnnn!!!!!!!

  • @misrakikonjo7534
    @misrakikonjo7534 4 года назад

    አሜን

  • @tghaile1450
    @tghaile1450 4 года назад +2

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ ይባረ ክ በጣም ጥሩ አገላለጵ ነው መቸም ፈትፍተህ ነው ያበላህን እውነቱን ጥሩአድርገህ ገልጸህዋል ::

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p 4 года назад +2

    አሜን. እኔም. ጌታ. ነው. ያስመለጠኝ... እኔም.የድያብሎስ. መንደር. ብጥብጥ. ነው. ማደርገው

  • @mimiassefa4921
    @mimiassefa4921 2 года назад

    Amen, Amen, Amen.

  • @mimidani2704
    @mimidani2704 4 года назад +15

    ለኔ ትምህርትህን በጣም ይመቸኛል ላስታዋለ ሰው በጣም ትክክለኛ ነገር ነው

  • @selamtesefeyegetahulunyich7688
    @selamtesefeyegetahulunyich7688 3 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Eyesus Geta nw WOW 🙏❤❤

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ዋው ኤርሚ የኔዎቹስ ልጆች መቼ ነው የሚመጡት ጌታ ሆይ አንድ ልጅ አልልም አንድም አስርም የምትሰጥ አንተ ነህ ስለዚህ ልጆች እንፈልጋለን እኔም ባሌም ልጆችን ስጠን

    • @atsedetegegne9168
      @atsedetegegne9168 4 года назад

      Hi mastewal if u can call me I will prey with u

    • @tagesechyeenatuwaliji3489
      @tagesechyeenatuwaliji3489 4 года назад +1

      Yemetalu le egzeabheer yemisanew yelem

    • @majekalil1488
      @majekalil1488 4 года назад +1

      ልሁል እግዚያብሔር ይስጣቹ

    • @tesfayeabera9614
      @tesfayeabera9614 3 года назад

      እኔ እነግርሻለሁ እየተባረኩ ነው የቆዩት በይ አለምፀሐይ እባላለሁ ቆይቼ ወለድኩ

    • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
      @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 3 года назад +1

      @@tesfayeabera9614 እሺ እንዲ እያላቹ ተስፋዬን ሙሉት ብቻ ጠብቃለው እሺ

  • @birtukansahilu716
    @birtukansahilu716 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን፣ አገልግሎትህን፣ ቤተሰብህን ይባርክ፡፡ እንደአንተ ያሉ የጨከኑ የወንጌል ደፋሮችን ወንጌልን ሳይሸቃቅጡ የሚሰብኩ እውነቱን እውነት፣ ውሸትን ውሸት የሚሉ በምድራችን በወንጌል እውነት የቆሙትን ጌታ ያብዛልን፡፡

  • @weynuaebba3744
    @weynuaebba3744 2 года назад

    ተባረክ ትልቅ ሰራ እየሰራህ ነው በርታ

  • @rahelwoldeab2459
    @rahelwoldeab2459 4 года назад +1

    ሰላም ኤኤርሚያስ ተባረክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ እሜን አሜን !አሜን አሜን !!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 года назад +3

    እኔ ማመን እስከሚያቅተኝ ድረስ እሰይ የኔ ጌታ ስምህ ይባረክ ዮሃንስ የካቲት 16 ተወለደ ነው ያልከው ? ድንቅ ንው የተሰራው የኔ ጌታ ያደረገው በዓለም ሁሉ የሚወራው የሚሰማው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch1659 4 года назад +6

    አቦ እግ/ር አብዝቶ ይባርክህ ኤርሚ...

    • @sisayabate6233
      @sisayabate6233 3 года назад

      ለሚድያ ለምሉ ወንድሞች ይህችን ትምህርት ለአንተም ለኤርምያስ ለኬፋ እና ለመሳሰሉት ለአድማጭህም አቅርብልን ከዛ አንተም ለራስህ ተጠንቀቅቅ የዲያቢሎስን መልእክተኛ

  • @getagetagetazgeta8874
    @getagetagetazgeta8874 3 года назад +1

    ይህን ወጌል ለሀገሬ ገበሬ ማን ያድርሥልኝ 😭😭😭ወድሜ ተባረክልኝ

  • @sisaybalkaw7376
    @sisaybalkaw7376 4 года назад

    አሜን ወንድሜ ቅዱስ የሆነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው በጌታ ያመለጥኩባቸውን ብዘ ነገሮቼን አስታወስከኝ ከብር ላዳነኝ ለታደገኝ ለመረጠኝ እነዲሁ ለወደደኝ ይሁን ኦ ጌታዬ ክበርልኝ

  • @judbeky
    @judbeky 3 года назад

    Wow Ammmmmeeenn Ytbkugn zend melaktun silny yzale uuufff haleluyaaaa

  • @tigeatesfaye5347
    @tigeatesfaye5347 3 года назад

    አውነት ነው ብቻውንብቻውን ጌታ ብቻውን ባለስልታን ስሙ ይባረክ ጌተ ኣብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ

  • @hawzyshayahu8230
    @hawzyshayahu8230 4 года назад

    ሃሌሉያ ሁላችንንም የረዳን ያስመለጠን አምላክ ስሙ ይባረክ በምስክርነታቸው ድል ነሡ እንደተባለው አንተም ዘሮችህንም ከዚህ በበለጠ ጠላትን እንድትበዘብዙና ድል እንድትነሱ ጌታ በነገር ሁሉ ከእናንተ ጋር ይሁን ኤርሚዬ በብዙ ተባረክ ጌታ የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ

  • @mylord4334
    @mylord4334 4 года назад

    ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ እራሴ ብግራ ጎኔ በጣም አሞኝ እጃቹን ጫኑ ስትል ጫንኩኝ ተፈስኩኝ። ዘመንክ ይባረክ። ልጅህ በክብር በጌታ ጥበቃ ይደግ አሜን

  • @wengelawitgebru9772
    @wengelawitgebru9772 2 года назад

    ኢትዮጵያ ደሃ የሆነችው የመናፍቃን ትምህርት ከገባ በኃላ ነው! የኛ ሃገር ክብሯንም ያጣችው ድህነትም የመጣባት እንዳንተ አይነቱ የአውሬው ፈረስ ከመጣ በኋላ ነው!

  • @tigistbirhanu687
    @tigistbirhanu687 4 года назад

    ኤርሚ አንዴት ተባረኩበት ቧትልይ ሀይውት ምስክርንት ስለየሱስ ሰም ሰትናገር አቢት አሳት ነዉ የነካኝ አንዲት ያረካል ጌታዬ ማን አንደጌታ ከስሞች ሁሉ ሰም በላይ ያለው ጌታ ሰሙ የክብረ ሰሙ የክብርርርርርርርር

  • @yeabsira4357
    @yeabsira4357 4 года назад +34

    ኤርሚዬ ተባረክ ኦርቶዶክስ ነኝ ካንተ ጋ ጸለይኩ እፈወሳለው አምናለው

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 4 года назад +1

      Amen ende enatish yihunilish, tefeweshi!

    • @lookinguntoJesus3.16
      @lookinguntoJesus3.16 4 года назад +5

      "አብ የሚሰጠኝ ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል፥ ወደ እኔም የሚመጣውን ከቶ ወደ ውጭ አላወጣውም::" በማለት ተስፋ የሰጠን ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ሁሉ ትቶ ራሱን ባዶ አድርጎ በሰው መልክ እስከመገልጥና የውርደትን ሞት ሞቶ እስከመነሳት የወደደሽ ጌታ ነው፡፡ ያን ያህል የወደደሽ ፈጽሞ አጥልሽምና አትፍሪ፡፡ በሉቃስ 22፡ከቁጥር 19 እስክ 20 የተጻፈው የኪዳን ቃል ላንቺ ለግልሽ እደተጻፈ በእምነት ተቀበይው፡፡ ትኩረትሽ ግን በጤና ላይ ወይም በቆሳቁስ ላይ ብቻ ያተኮረ አይሁን፡፡ ምንም እንኳን አንድያ ልጁን እስኪሰጥ የወደደሽ እግዚአብሔር በልጁ በኩል የሰጠሽ ሁሉን የሚያጠቃልል ቢሆንም ከሁሉ ቀዳሚውና ዋናው ከዘላለም የሞት ፍርድ ነጻ አውጥቶሽ ምንም ዓይነት መክራና ስቃይ ወደማታይበት ዘላለማዊ እረፍት ሊያስገባሽና ከርሱ ጋር ሊያኖርሽ አስቦ መሆኑን ተረድተሽ ሁልጊዜ በዚህ ደስ እያለሽ እያመሰገንሺው መኖርን ጀምሪ ሌላው የሚከተለው ክዚህ በኋላ ነው፡፡ ይህን አሰላስሊው ይህን ከተረዳሽው ከዚህ ጸጋው ጋር ሌሎችንም በረከቶች ቢጨምርልሽ መልካም ባይሆንም ግን በሮሜ 8፡18 "ለእኛ (ማለትም በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላመኑ) ይገለጥ ዘንድ ካለው ክብር ጋር ቢመዛዘን የአሁኑ ዘመን ሥቃይ ምንም እንዳይደለ አስባለሁ።" ተብሎ በተጻፈው የተስፋ ቃል መሰረት አሁን ከምናልፍበት ማናቸውም ዓይነት ችግርና መከራ በምንም ሊተካከል የማይችል ታላቅ ክብርና ደስታም ስለተዘጋጀልን ልብሽን በዚያ ተስፋ ላይ ጥለሽ በትግሥት መኖርን ተማሪ፡፡ ጌታ አንድ ጊዜና ለዘላለም በማያዳግም ሁኔታ ስራውን ጨርሶአል አሁን ፈውስም ሆነ መጽናናትና ጽናት የሚገኘው ቃሉን በመረዳት ከማበብና ካነበቡት ቃል ጋር በእምነት ከመዋሃድ ነውና ቃሉን (በተለይም የአዲስ ኪዳን መጽሐፍትን) በመረዳት ዘወትር አንቢቢ፡፡ ከምንም ሊተካከል በማይችል መውደድ ያውም በልጁ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ የወደደሽ እግዚአብሔር ጸጋና ምሕረቱን ያብዛልሽ፡፡

    • @tagesechyeenatuwaliji3489
      @tagesechyeenatuwaliji3489 4 года назад +1

      Iminetik yadinihal

    • @tagesechyeenatuwaliji3489
      @tagesechyeenatuwaliji3489 4 года назад +1

      Berta egzeabheer yefewusik

    • @yeabsira4357
      @yeabsira4357 4 года назад +2

      @@lookinguntoJesus3.16፡አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ ስለ መልካሙ ምክር መጽሓፍ ቅዱስ እነባለው የኤርሚያስ ትምህርት ብዙ እንዳስብ አርጎኛል በቤቱ እኖር ዘንድ ክብር ለመዳሕኒዓለም ይሁን

  • @efriemdebas6125
    @efriemdebas6125 4 года назад

    ኤርሚ ቡሩኽ በእውነት ወደ ኋላ መለስከኝ ማለት ባባት በናቴ ቤት ሲመለክ የነበረውን የኣውልያ መንፈስ ሳስታውሰው ይዘገንነኛል ጌታ እየሱስ በምህረቱ ባይደርስልኝ ኖሮ ይሄኔ ነሂወት ባልኖርኩኝ ነበር የታደገኝ ጌታ ስሙ ይባረክ ኣምናልሁኝ ይህ ምስክርነት ለብዙዎች መዳን ይሆናል ተባረክ ያባቴ ልጅ

  • @mahrezghimenadir7218
    @mahrezghimenadir7218 3 года назад

    Wow God bless you Brather. Jesus Christus geta new

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 3 года назад

    አሜን አሜን ኤርምዬ ነፍስም እልቀረልኝ !!! ጌታ ይባርክህ የመቼ መልእክት እንደሆነ እላወቅሁም ግን ለማያምን ስው ሼር አድርጌያለሁ በጣም የሚያነቃቃ አሜን

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 3 года назад

    Amen amennn gata yebarkashe erme berke

  • @amitiwerkiti2698
    @amitiwerkiti2698 3 года назад

    እንኳን አስደስተህ ጌታ ሁሌ ያስደስታል እሱ ሁሌ አዲስ ነው።ስሙ ይባርክ ቀን ሁሉ ወራት ሁሉ አመታት ለአንተ የደረሰ ለእኛም ከዘር ማንዘር ላይ ይጥረገው አሁን ይሁን ተባረክ።

  • @bettyk215
    @bettyk215 4 года назад +1

    እየሱስ ባንተ ህይወት ሙሉ ነው ስሙ ይባረክ።

  • @selamasgodom2318
    @selamasgodom2318 4 года назад +4

    እርሚ በእውነት እግዚአብሔር ይባረክ የሚያንፅ ምስኽርነት ነዉ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙን ይባረክ ❤

  • @SaraSara-ju1xc
    @SaraSara-ju1xc 3 года назад

    Wwwwwwoooo 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✅✅✅✅

  • @almazhafte8187
    @almazhafte8187 4 года назад +4

    Brother Ermi, thank you for this awesome testimony and teaching.
    Thank you for offering all this time just to teach us.
    May God bless you with more heavenly wisdom, knowledge and strength. Amen.
    Thank you Father God for giving us such brother.

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 4 года назад +1

    ትክክል ያዳነው ጌታ እየሱስ ነው ክብር ለጌታ ይሁን።ከሱ ሌላ አዳኝ በሰማይም በምድርም የለም።የሃ ስራ 4፥12 ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ኤርሚያስ።

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 4 года назад

    ኤርምዬ ጌታአብዝቶ አብዝቶ ይባርከህ ይሔ በጣም በጣም የብዙዎች ችግር ነዉ ጌታ ይባርክህ እንኳን ደስአለህ

  • @mirafseyoum5273
    @mirafseyoum5273 3 года назад

    ኣሜን ክብር ለእ/ሔር

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን!!!! ጌታ ኢየሱስ በበቀል ይውጣ ለህዝቡ። አርነት ስለሚያወጣ የእግዚአብሔር መንፈስ ለሁላችን ወደ ልባችን ይግባ። እውነት ነው ለሚፈልጉት ይገኛል አይቼዋለሁ በሂወቴ እኔም ምስክርነኝ። ዘመንህ ይባረክ ከነቤተሰብህ

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa3754 4 года назад +11

    ኤርሜዬ አንተ እውነትን እያወቁ ዝም እንደሚሉት አይደለህም ብዙ ነገር እንዴገለጥልኝ አድርገህኛል እኔም ከዛው ነው የወጣሁት አመሰግንሀለው

  • @hailugebre5823
    @hailugebre5823 4 года назад

    እየሱስ

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 3 года назад

    Hallelujah ellllllllllllllllllllllll kiber Hulu lesemu yehune esye wendeme birk belelegne

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 4 года назад

    Tebarek ermi
    Irgimanun hulu be eyesus sim yiseberal
    Ye ayat kidme ayat irgiman bezemene ayseram.
    Ye egziabiher sim lezelalem yibarek amen.

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent 3 года назад

    Amen, may God bless you with more grace!

  • @elizabethgmedhin5378
    @elizabethgmedhin5378 3 года назад

    Amen Amen Amen Geta semu yekeber .

  • @yehoshaeyobe8123
    @yehoshaeyobe8123 4 года назад

    የእግዚአብሔር አገልጋይ ኤርሚያሰ ተባረክ ጌታ የረዳህ ሰው ነህ አብዝቶ ፀጋ ይጨምርልህ አሰተምሮትህ እጅግ ግልፅና እውነት ነው ተባረክ እንወድሀለን

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 4 года назад

      እግዚአብሔር ትልቅ ነው !

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 4 года назад

      ድንቅ ምስክርነት ነው የህይወት ምስክርነት ለብዙዎች መመለስ ይሁን ቸሩ ጌታ ደረሰልን አዳነን ክብር ለስሙ ይሁን ለሃይማኖት መሪዎች መመለስ ይሁንላቸው አይኖቻቸው ይከፈቱ እና አዳኛቸውን ይገናኙት ትውልድን የሚያሳስቱ መፃህፍት በቅዱሱ መፃህፍት ይተኩ እግዚአብሔር ሆይ እርዳቸው እውነቱን ይወቁ በኢየሱስ ስም ለመንን መዳን በሌላ በማንም የለም ኢየሱስ ያድናል !

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 года назад +3

    እንኳን ጌታ ነፃ አወጣህ ጀግና የኢየሱስ ወታደር በርታ እርግማን በአንተ ላይ አይሰራም እርግማን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከምድር ሁሉ የፈረሰ ይሁን ::

  • @eleni311
    @eleni311 Год назад

    እልልልልልልልልልልልልል ለቤተሰብህ ሰላደረገው እግዚአብሄርን አመሰገንጉት 🙏🙏🙏

  • @addgetab2984
    @addgetab2984 4 года назад

    አሜን አሜን።

  • @sinkneshmandefro5695
    @sinkneshmandefro5695 3 года назад

    አንተን የላከህ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @muluwerkhuawei9429
    @muluwerkhuawei9429 4 года назад

    እረ ኢየሱስ ጌታ ነው ኤርሚየ እፍ ተባረክልኝ ክብሩን ይውሰድ ሀሌሉያ በኛላይ አንዳች ነገር አይሰራም ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @misrakikonjo7534
    @misrakikonjo7534 4 года назад +1

    ስለምታስተምረን፡የጌታ፡ቃል፡ተባረክ፡ዘመንህ፡ሙሉተባረክ፡ጌታ፡ይባርክህ፡አሜን

  • @asnakeww4502
    @asnakeww4502 3 года назад

    Keep this this true teaching may God bless you you are telling the truth word of our Heavenly Father God Almighty Amen

  • @kelemuaabera4871
    @kelemuaabera4871 4 года назад

    Tabarke Yabat lege zeamenhe yebarke .

  • @asterkassa1117
    @asterkassa1117 3 года назад

    Praise the Lord ! Hallelujah ! The Lord is good and faithful! Glory praise be to Him. Amen

  • @yemanedesta5340
    @yemanedesta5340 3 года назад +1

    ተባረክ እርሚያሰ

    • @yemanedesta5340
      @yemanedesta5340 3 года назад +1

      አብዝቶ ይባርክህ ኤርሚያሰ

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 3 года назад

    Let all the glory to be on to God .what a wonderful testimony. May God bless you and your family.

  • @molla27
    @molla27 4 года назад

    ውይ ሳኦልን ጳውሎስ ያደረገ ኢየሱስ አንተን ደሞ በኔ ጊዜ በዚህ አይነት በረከት ሞልቶህ አሳየኝ በእርግጥ ዘርህ ይባረክ ለብዙዎች መዳን ይሁንልን

  • @raheltadesse2601
    @raheltadesse2601 Год назад

    አሜን ትባርኮ

  • @romatela7057
    @romatela7057 4 года назад

    I like your teaching and your pictures you are handsome and nice person god bless you and thanks to god he gave us you and others nice and honest people

  • @birhanedegefa7243
    @birhanedegefa7243 4 года назад

    Amen haleluyaaa

  • @thabaningwenya2533
    @thabaningwenya2533 3 года назад +1

    I prayed with you so I believe my kidneys my liver and heart will function again thank you God 🙏

  • @ydenekugete7954
    @ydenekugete7954 4 года назад

    አሜን እልልልልልልልል

  • @mahrezghimenadir7218
    @mahrezghimenadir7218 3 года назад

    Jesus Christus ybarek. Thank you

  • @sisaybalkaw7376
    @sisaybalkaw7376 4 года назад

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ........ዛሬም ነገም እስከዘላለም

  • @esthersara6821
    @esthersara6821 4 года назад

    Amen Amen tebarek
    Yebelete xega yabzalhe

  • @ghghh277
    @ghghh277 3 года назад

    ዘመን ህንይባረክ

  • @bisiabr9370
    @bisiabr9370 4 года назад

    እግዚአብሄር አምላካችን ይመስገን ብሩኽ ነህ ኤሪሜየ ለእዉነት የቆመክ አብዝቶ ይባርክህ ቤተሰቦቸ በየአመቱ እያከበሩ ነውና አንተን የረዳ ልኡል እግዚአብሄር እንዲደርስልኚ በጸሎትህ አስበኝ ዘመንህ ይለምልም ያባቴ ልጅ

  • @semegnehaile7670
    @semegnehaile7670 4 года назад

    አሜን አሜን !!! ተባረክ ኤርሚዬ ።የልኡል እግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጨምርልህ ።በውንጌል ብዙዎችን የምታስመልጥ ሁን ።ብላታናህ ይባረክ ።ባለቤትህ ትባረክ።ሁሌ እውነትን ስለምታስተምር በምታስተምረው ትምህርቶች እባረካለው።

  • @hallelove5001
    @hallelove5001 4 года назад

    Amen kibur legta leyesus yehun. Elelelel Amen

  • @ንግስትዮሴፍ
    @ንግስትዮሴፍ 4 года назад +3

    ሰላም ኤርሚ ጌታ ዘመንክን ይባርክ ፀጋው ይብዜልክ በሚሴጀር መልእክት አስቀምጪለው

  • @sunnyabebe6020
    @sunnyabebe6020 4 года назад

    አሜን ክፉ ወደ እኔ አይቀርብም ዋው ቃሉ ሲነካኝ የምጽፈው በብዙ ተባረክ ቃሉ ራሱ ትንቢት ነው ዋው

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 4 года назад

    እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ቀን መሸሸጊያ ነው ስሙ ይባረክ ረጋሚ መንፈስ ወጋሁ ኤርሚ ጫረ ደስ ይላል ሃሃሃ

  • @bitseattefera3558
    @bitseattefera3558 4 года назад

    Ooooo eyesus simu ybarek antn le wengel yasnesaln bante bekul hulun edinawk edinmar ermijachinn edinastekakl yeredan geta kibirun tekililo ywused .Ermi geta abizito ybarkih tsegawn yabizalh

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድማችን ኤርሚ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @yegetalijochhy9842
    @yegetalijochhy9842 4 года назад

    Geta abezeto yibarekh wendeme Ermi

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!ኤርምዬ አደንቅሀለሁ!!!

  • @sarasarina8913
    @sarasarina8913 4 года назад

    አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 4 года назад

    Yes our God is loving and all powerful. Yes because of Jesus Christ we are not afraid of the devil and his principalities. By Jesus Christ we are more than conquerors. Hallelujah !!!!!

  • @malimali1337
    @malimali1337 4 года назад

    Amen b Eyesus sim
    Tebarekilin

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 4 года назад

    Tebarek ye Abate lji eyesuse kekfu hulu ytebkk

  • @workafrhuanley3996
    @workafrhuanley3996 2 года назад

    ጌታ መልካም ነው

  • @marthagebreyohannes5763
    @marthagebreyohannes5763 4 года назад

    Amen Amen Amen....eyesues geta new...geta..yebarkhe.....

  • @mekedesweyecha9640
    @mekedesweyecha9640 4 года назад

    Amene