Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ረምላ የኔ ፍልቅልቅ አላህ ሀሳብሽን ያቅልልሽ ሁቢ የባልተቤተትሽን ፈረጃ ያቅርበው
እኔ ግን ይሄ ልጅ የእስልምናን እውቀቱን አዳብሮ ቢያስተምር የብዙ ሰዎች ልብ ውስጥ እንደሚገባ እርግጠኛ ነኝ!!! ትንሽ ቀልቃላ ነው ግን ብጠነክር ጥሩ ነው
አረበኛዉ ማሻ አላህ ነዉ ወላሂ
እና የወንድ ፈዛዛ ምን ይሰራል ቀልጠፍ ሸነጥነጥ ሲል ነውጅ ሆደግሞም አፍላ እድሜ ላይ ነው እንረዳው
@@umhalid-n8t በጣም
@@umhalid-n8t ክክክክክክ
@@umhalid-n8t ክክክክክ
ምርጥ ወጣት በድንህ ጠካራ ሁን አሏህ ይጠብቃችሁ በያሏችሁበት የኢሥላም ልጆች
እረ ነሺዳውን ተወው ከይቅርታ ጋ ሀድስ እና ቁርአን አስተምረን የኛ ወንድም
ይህ ልጂ ጉበዝ ነው አበርታቱት ጠንክር ወንድሜ ችሎታ አላህ ተጠቀምበት
ውድ የረምላ ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች ከንግግሮች ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ቁርአን ነው አንድ ሀርፍ ካነበበን አስር ሀሰና እናገኛለን ኑ !ከአልቃኢዳቱ ኑራንያ ጀምረን ቁርአንን በተጅዊድ አስተካክለን እንቅራ ???? ፕሮፋይላችንን ጫን ብለው ይቀላቀሉ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ኢላሂ ሀፊዚ ከሚባሉት ዉድና ድቅ ባሮችህ አተ አርገን ኢላ ቢራህመቲከ ይነሺድህ ወደዛ
ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ በድንህ አላህ ያጠክርህ ደስ ያልከኝነገር እሻላህ ቢስሚላ ስለአላህ ቃል ደብለቅ ስታደርግ ማሻላህ
ጨለሌ ማለቴ የምትሉ ብዙ ናችሁ በአጭሩ እብደት ማለት ነው ። 🤔🤔🙅♀️🙅♀️🙅♀️🙅♀️
ጨለሌ ማለት እብድ ማለት ነው ?
@@zekiyatemam7901 አወን ጨልሌ ነቅየ ማለት
kkkkkk
ክክክ እብደት
ማሻአላህ ኡስሚ ንግግረህ ማራኪ ነው ጡሩ ትምህርት በዚህ ማራኪ ድምፅ ይዘህልን ከች በል ኡስታዙ ያሲን ኑሩን ነው በደዚህ ንግግረ ምስማው ረምሊ የኔ ውብ
ማሻአላህ አንደዚህ ተጠያዬቁ ግን እኔ ይችመጨለል የተባለችዉነገር አገላለፅህ በቅኔ ሆነጅ የዉነትነዉ የመሠለኝ ደሞ የለጠፋችኋት ልጅ ስታምር ያዉ ብታፈቅርም ችግር የለዉም መቸም ማፍቀር ሀራም አይመሥለኝም ለማንኛዉም ልጅቷ ካላገባች በባሌም በቦሌም ብለህ አግባት አንድላይስትታዩ በፎቶም ቢሆን ሥታምሩ ❤
ክክ ጉድ ያዩቱንሁሉተጋቡነዉ የኮሜቶችድርሻ
ያሰላም ደሴዎች አልተቻላችሁም ማሻአላህ ኢስሙ ከቻልክ ሀሰን ኡመርን አቅርብልን ያው ሙነሽድ ስለሆነ ብየ ነው በዚሁ አጋጣሚ የሙዚቃ መሰሪያ እንዳትጠቀሙ በተረፈ በርቱ ረምሊ ውድድድድድድድድ ነው የማደርግሽ
የታማህባት ሴት ቆንጆ ነች አስር ጊዜ ታማባት🥺🤙🤣
ረምሊ የኔ ውድ ለነሽዳ የዘፈን ተባባሪ አትሁኝ ወንድማችንም ጎበዝ ነው ግን ነሽዳው አይጠቅመውም
ክክክክ እስማኢልዬ ኮንግራ ቱሌሽን ካለፈም ቢሆን ትዳር ጥሩ ነዉ አግባ ወንድሜ ።
አረ ባረበኛ ጨለለ ጨለሌ የለም አርበኛ ቆንቆ እየተማርኩ ነው አጂሬ ክክክ የምታታልለውን አታል ልበልህ ውይ ረምሊ ዳሪው ፋይናሊውን አብረው ይፎልሉታል ፊዚካሊ ደርስሀል በይልን ክክኪ በታማረው የሚጠቀም ለኡማውም ጠቃሚ የሚሆን ያድርገው ነሺዳዋን በተዋት እንጂ በሌላ አድናቂው ነኝ የሱ ቢጤ ወጣቶች መጥፎ ቦታ ስላሉ እሱን ማበረታት ጥሩ ነው በድንህ በርታ የኡስታዝ አቡበከርን እና የኡስታዝ ያሲን ኑርን ዳእዋ አስመስለህ የምታቀርበውን ነገር ቀጥልበት ትችላለህ አላህ ያግራልህ
ከነጃህ ጋር ነው የማውቀው ረሚሊ ዝምድና አላችሁ እንደ ሙዳችሁ ይመሳሰላል ክኪክለወጣቶች ከጫት የሚያርቅ ተስፋ እንድኖራቸው የማድረጊያ ዳእዋ ስራ በይልኝ
ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺማሻአሏህ ታምራላቹ አሏህ ይጨምርላቹ እረምሊ ሁሉም ይሄድብሻል ጋዜጠኝነቱ አንዴነ፡ኛ ነሺሺሺሺ አሏህ አገራችንንን ሰላሟን ይመልስልንንንንንን የወገናችንን ስቃይ በቃ ይበለን
ሸካችን ሸህ ሙሀመድ ሀሚድን በነሺዳ ዙሪያ ተናግረዋል ስለዚህ ከቻለ በደአዋዉ ቢመጣ ደስይላል ደሞም ጎበዝ ነው ንግግሩ ተሠጧ አለው ማሻአላህ ይችንም አቆራረጥ( ፀ )ተወት ያርጋት አሳምሮ ፈጥሮሀል በይልኝ እህት ።
ሙነሽድ አልክ ወይሥ ጆሮየ ነው ?
አይ ጋዜጠኛይቱን አድናቂሽ ነኝ 😜😜😜
ደምሪኝ የኔውድ
😀😀
ማሻ አላህ ኢስማኢል ጠንክር በድንህም ወንድማችን
Walayikum.asam.woramatulahi.wobarakatu❤🌳❤🌳❤🌳❤🌳❤
መጨለል ለማታውቁ የአዕምሮ ህመም ነው በጥሩ ቋንቋ ስናገረው ማለቴ ነው ለመሆኑ ያስጨለለህ ት/ት ነው ሴት?😊አስታግፊርላህ
Kkkk
አላህ ይጠብቅህ በድንህ ጠንካናሁን ነበርክም ደግሞ ቀጥልበት
ማሻአሏህ ረምሊ በርች ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
ደምሪኝውደ
እስማኤዒል እባክህ በጣም ጎበዝ ነህ በዲንህ መስመር ይዘህ አስተመር
አብር ጁለይሺን ክክክክክክክ ለመጀመርያ ሰስማ ነው እረጁም እድሜ ከጤና ጋ 👍👍👍👍👍👍🌺
ደምሪኝ።ውደ
እኔ እየመለሰኩ እናተ ግን !!
እረምሊ ጋዜጠኝነት የለለ ነው እረምሊ ጠካራ ነሽኮ ስወድሽ ከልቤ ነው እማ
ረምላዬ የእኔ አስተዋይ💎💎💎💎
አህለን ሪምላ እንደ እሱሚ እንካን ደና መጣችሁ
ጨልሌ እያልካ እሽ አሁን አለህን አመስግነህ በድንህ ጠንክረህ ለማመር እና ለማስተማር ሙክር ከ 5 አማት ቧሀለ ጤነህን ለመለሰልህ አለህ ተገዛ በይ ነኝ ወንድም በተረፈዉ ቀጥ በል እሽ እህ የእህትነት ምክሬ ነው ራምለዬ ከተቸለሽ በሂጀብሽ ጠንክር ሂጃብ ለሴት ዉበትዋም ክብርዋም ነው ።
ጋዜጠኛዋን አለማድነቅ አይቻልም በርታ ወድማችንአትጥፍ
ይህጋ ደግሞ በየት ተገናኛጭሁ😄😍😍
ማሻአላህ ኤረ የስረዘርፊሽ ብዛቱ አላህ ይጨሚርልሽ ውደ💚💛❤👈
ነሸዳው ይቅርብህ ። እህታዊ ምክሬ ነው !😊
ዒስማዒል ያጎቴን ልጅ ዩሱፍን ይመስለኛል ሁልጊዜነዉ የምደነግጠዉ
ማሻዓሏህ ጋዜጠኛዋ😄😄
አህለን ረምልዬ
It me ur family Mashallah ur handsome😍 Amiiin Inshallah Everything wll be fain i wish
እረ ወየው ፈገግታችሁ ብዝት ይበል እቁወች ማሽ አላህ ተባረክ አላህ
ደምሪኝ ማማየ
@@zdmaktube1151 እሽ እማ እኔንም ደምሪኚ
@@ኦክትመሀመድ እሺ ውዴ
Remlaye yene wudd 😘
ማሻአላህ ረምላየ
አህሌን እረምሊየ የኔ ውድድድድ
ጨልሌ።ምድነው ሆ ሀሀሀማሻአላህ አለይክ
እስማኢል ክክክአበርታት እህታችንንአተምበርታ
እንዛመድ የኔውድ
ጨልሌ ነበር ምንማለትነው ክክክ ይገርማል ቋንቋውን ሳይገባኝ አሳቀኝ
ጉርምስና😂😂😂😂
ጨልሌ ነበር አላለም አድናቂህ ነኝ
መጨለል ምንድነው?ጩልሌ ማለት ነዉዴ
እኔ እራሱ ምን ማለት እንዴሁ አልገባኝም
@@Lulu-rd7yu አረ መኩሸ አሳቅሽኝ እኔም እርእሱን አይቺ ለአምስት አመት ጭሌ አድርጌ ነበር ያለ ነበር የመሰለኝ
@@lulubintaragaw8413 ኪኪኪ ከነ አባታችን ስም መኩሼ ነን
@@Lulu-rd7yu ሱበሀን አላህ ግን ብዙ ነንኮ በኔ ተመሳሳይ ስም በተለይ ፊስቡክን አጥለቅልቀውታል ክክክክ ግን ደስስስ ይላል
ግንኮ በአረቦች ጨ የሚባል ፊደል የላቸውም
ውዶቸ ስለድናችን አስተምሩን
😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ መጨለልን እዴት እዴገለፀወ ክክክክክክ እረ ወየወ
ኑ እንዛመድ እስማኤል ነው ስምክ ኑርየን መስለኸኝ ነበር
ኤሱ ደስ እምትል ልጅነህ እረሚሊም
Barekellah fikum 😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህለን ረምሊ ማሻ አላህ መብሩክ
ለእናትሽ ረጅም እድሜ ይስጥልሽ
ምን አንተ ብቻ ከነ ጓዴኞችህ ነበር የጨለልከው እንኳንም ከጭለላው አለም በሰላም ተመለስክ የምር ብዙ ነገር አንብቤ ነበር ጭለላ ላይ ነህ ሲሉኝ ተረጋጋሁ
ምን ማለት ነዉ ጪለላ
ጨልሌ ማለት አምስት አመት ተመሪያለሁ ወይም በፍቅር ጨልሌ እንደዛ መስለኝ ክክክክ
ክክክ
እርግጥኛንሺ
@@ወሎሀይቅይቶብ ምነው
@@bint4181 ጨለሌ ምዲንዉ
@@ወሎሀይቅይቶብ እሱን ጠይቀው እሺ እኔን ለምን ትጠይቂኛለሺ
ዋአለይኩም ስላም ማሸአላህ አላህ ይጠብቃችሁ😍
ደምሪኝውድ
@@እሙፊርዶስ-ደ6ሰ እሺ እህቴ
ጨለለ፣ ዩጨልሉን፣ ጩሌሌ ፊዕሉ ሙዷሪዕ ይባላል ወይ ታድለህ ነህዉ (النحو) ተምረሃል
Kalekala
S.a.w😂😂😂
አሠላምአለይኩም ውድ እህቶቸ
ሀዊደምሪኝዉድ
እሥቲ እኔንም ደምሩኝ
ይች ጨለሌ ሁሉን አጠያያቂ ሆነች
ረምላዬ
የት ነው ሊኩ የኢሳም
በርታልን ብሮየ
ዋአለይኩም ሠላም አህለን ማሻ አላህ ፈገግታ አይለያችሁ
አህለን ኡሙ ሀየት
ኧረ ሸህ ሙሀመድ እንዳይሰሙሽኡሙ ሙሀመድ በይ
ተውጅ ነፍሴ ያማርኛ ያለህ ቀስ እግሊዘኛውን
Kkkkkkkkk
😂😂😂😂😂👍
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
Masha Allah
አሚን ሀቢቢ
አረበኛ አስተምረን ወንድማችን
Yene konjo
ማአሻአላህ ካሰብከው ድረስ
ማሻአሻላህዉዶች
በል ኢንጅነር መሆኑ ይሻልሀል ከሙነሽድ
👍👍👍👍👍👍👍👍🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👍👍👍👍👍👍👍
ሀሀሀሀባረበኛ ጨለለ የሚባል የለም😂
ጨልሌ ማለት ምንድነው እናተየዋ
ደምሪኝ
አህለን
ረምሊ
እ ማሻአላህ ኡስሚ
ሀሪፍ ነዉ ማሻ አላህ
ሀሪፍነውማሻላ
እረ ይህልጅ ኡሰማን አደል ወላ መልሱልኝ???
አህለነረምላየ&ኡስሚ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ኑር እደትነክ
Mashalllah
,👍👍👍👍🤣
ጀም።ደምረኝ
አህሌን ኢስማኤል ስምህን ቀይረህ ነዉ ያጣሁህ
አሚንንንን
በርቺ ውደ
👍👍👍
Yedefahe
👍👍👍👍👍
አህለን የጠፉ ሰው
ጭለላ ዋት❓🤔
ትክክል ወንድም ማሻ አላህ
😍
ረምላ የኔ ፍልቅልቅ አላህ ሀሳብሽን ያቅልልሽ ሁቢ የባልተቤተትሽን ፈረጃ ያቅርበው
እኔ ግን ይሄ ልጅ የእስልምናን እውቀቱን አዳብሮ ቢያስተምር የብዙ ሰዎች ልብ ውስጥ እንደሚገባ እርግጠኛ ነኝ!!! ትንሽ ቀልቃላ ነው ግን ብጠነክር ጥሩ ነው
አረበኛዉ ማሻ አላህ ነዉ ወላሂ
እና የወንድ ፈዛዛ ምን ይሰራል ቀልጠፍ ሸነጥነጥ ሲል ነውጅ ሆ
ደግሞም አፍላ እድሜ ላይ ነው እንረዳው
@@umhalid-n8t በጣም
@@umhalid-n8t ክክክክክክ
@@umhalid-n8t ክክክክክ
ምርጥ ወጣት በድንህ ጠካራ ሁን አሏህ ይጠብቃችሁ በያሏችሁበት የኢሥላም ልጆች
እረ ነሺዳውን ተወው ከይቅርታ ጋ ሀድስ እና ቁርአን አስተምረን የኛ ወንድም
ይህ ልጂ ጉበዝ ነው አበርታቱት ጠንክር ወንድሜ ችሎታ አላህ ተጠቀምበት
ውድ የረምላ ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች ከንግግሮች ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ቁርአን ነው አንድ ሀርፍ ካነበበን አስር ሀሰና እናገኛለን ኑ !
ከአልቃኢዳቱ ኑራንያ ጀምረን ቁርአንን በተጅዊድ አስተካክለን እንቅራ ???? ፕሮፋይላችንን ጫን ብለው ይቀላቀሉ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ኢላሂ ሀፊዚ ከሚባሉት ዉድና ድቅ ባሮችህ አተ አርገን ኢላ ቢራህመቲከ ይነሺድህ ወደዛ
ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ በድንህ አላህ ያጠክርህ ደስ ያልከኝነገር እሻላህ ቢስሚላ ስለአላህ ቃል ደብለቅ ስታደርግ ማሻላህ
ጨለሌ ማለቴ የምትሉ ብዙ ናችሁ በአጭሩ እብደት ማለት ነው ። 🤔🤔🙅♀️🙅♀️🙅♀️🙅♀️
ጨለሌ ማለት እብድ ማለት ነው ?
@@zekiyatemam7901 አወን ጨልሌ ነቅየ ማለት
kkkkkk
ክክክ እብደት
ማሻአላህ ኡስሚ ንግግረህ ማራኪ ነው ጡሩ ትምህርት በዚህ ማራኪ ድምፅ ይዘህልን ከች በል ኡስታዙ ያሲን ኑሩን ነው በደዚህ ንግግረ ምስማው ረምሊ የኔ ውብ
ማሻአላህ አንደዚህ ተጠያዬቁ ግን እኔ ይችመጨለል የተባለችዉነገር አገላለፅህ በቅኔ ሆነጅ የዉነትነዉ የመሠለኝ ደሞ የለጠፋችኋት ልጅ ስታምር ያዉ ብታፈቅርም ችግር የለዉም መቸም ማፍቀር ሀራም አይመሥለኝም ለማንኛዉም ልጅቷ ካላገባች በባሌም በቦሌም ብለህ አግባት አንድላይስትታዩ በፎቶም ቢሆን ሥታምሩ ❤
ክክ ጉድ ያዩቱንሁሉተጋቡነዉ የኮሜቶችድርሻ
ያሰላም ደሴዎች አልተቻላችሁም ማሻአላህ ኢስሙ ከቻልክ ሀሰን ኡመርን አቅርብልን ያው ሙነሽድ ስለሆነ ብየ ነው በዚሁ አጋጣሚ የሙዚቃ መሰሪያ እንዳትጠቀሙ በተረፈ በርቱ ረምሊ ውድድድድድድድድ ነው የማደርግሽ
የታማህባት ሴት ቆንጆ ነች አስር ጊዜ ታማባት🥺🤙🤣
ረምሊ የኔ ውድ ለነሽዳ የዘፈን ተባባሪ አትሁኝ ወንድማችንም ጎበዝ ነው ግን ነሽዳው አይጠቅመውም
ክክክክ እስማኢልዬ ኮንግራ ቱሌሽን ካለፈም ቢሆን ትዳር ጥሩ ነዉ አግባ ወንድሜ ።
አረ ባረበኛ ጨለለ ጨለሌ የለም አርበኛ ቆንቆ እየተማርኩ ነው አጂሬ ክክክ የምታታልለውን አታል ልበልህ ውይ ረምሊ ዳሪው ፋይናሊውን አብረው ይፎልሉታል ፊዚካሊ ደርስሀል በይልን ክክኪ በታማረው የሚጠቀም ለኡማውም ጠቃሚ የሚሆን ያድርገው ነሺዳዋን በተዋት እንጂ በሌላ አድናቂው ነኝ የሱ ቢጤ ወጣቶች መጥፎ ቦታ ስላሉ እሱን ማበረታት ጥሩ ነው በድንህ በርታ የኡስታዝ አቡበከርን እና የኡስታዝ ያሲን ኑርን ዳእዋ አስመስለህ የምታቀርበውን ነገር ቀጥልበት ትችላለህ አላህ ያግራልህ
ከነጃህ ጋር ነው የማውቀው ረሚሊ ዝምድና አላችሁ እንደ ሙዳችሁ ይመሳሰላል ክኪክ
ለወጣቶች ከጫት የሚያርቅ ተስፋ እንድኖራቸው የማድረጊያ ዳእዋ ስራ በይልኝ
ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
ማሻአሏህ ታምራላቹ አሏህ ይጨምርላቹ እረምሊ ሁሉም ይሄድብሻል ጋዜጠኝነቱ አንዴነ፡ኛ ነሺሺሺሺ አሏህ አገራችንንን ሰላሟን ይመልስልንንንንንን የወገናችንን ስቃይ በቃ ይበለን
ሸካችን ሸህ ሙሀመድ ሀሚድን በነሺዳ ዙሪያ ተናግረዋል ስለዚህ ከቻለ በደአዋዉ ቢመጣ ደስይላል ደሞም ጎበዝ ነው ንግግሩ ተሠጧ አለው ማሻአላህ
ይችንም አቆራረጥ( ፀ )ተወት ያርጋት አሳምሮ ፈጥሮሀል በይልኝ እህት ።
ሙነሽድ አልክ ወይሥ ጆሮየ ነው ?
አይ ጋዜጠኛይቱን አድናቂሽ ነኝ 😜😜😜
ደምሪኝ የኔውድ
😀😀
ማሻ አላህ ኢስማኢል ጠንክር በድንህም ወንድማችን
Walayikum.asam.woramatulahi.wobarakatu❤🌳❤🌳❤🌳❤🌳❤
መጨለል ለማታውቁ የአዕምሮ ህመም ነው በጥሩ ቋንቋ ስናገረው ማለቴ ነው ለመሆኑ ያስጨለለህ ት/ት ነው ሴት?😊አስታግፊርላህ
Kkkk
አላህ ይጠብቅህ በድንህ ጠንካናሁን ነበርክም ደግሞ ቀጥልበት
ማሻአሏህ ረምሊ በርች ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
ደምሪኝውደ
እስማኤዒል እባክህ በጣም ጎበዝ ነህ በዲንህ መስመር ይዘህ አስተመር
አብር ጁለይሺን ክክክክክክክ ለመጀመርያ ሰስማ ነው እረጁም እድሜ ከጤና ጋ 👍👍👍👍👍👍🌺
ደምሪኝ።ውደ
እኔ እየመለሰኩ እናተ ግን !!
እረምሊ ጋዜጠኝነት የለለ ነው እረምሊ ጠካራ ነሽኮ ስወድሽ ከልቤ ነው እማ
ረምላዬ የእኔ አስተዋይ💎💎💎💎
አህለን ሪምላ እንደ እሱሚ እንካን ደና መጣችሁ
ጨልሌ እያልካ እሽ አሁን አለህን አመስግነህ በድንህ ጠንክረህ ለማመር እና ለማስተማር ሙክር ከ 5 አማት ቧሀለ ጤነህን ለመለሰልህ አለህ ተገዛ በይ ነኝ ወንድም በተረፈዉ ቀጥ በል እሽ እህ የእህትነት ምክሬ ነው ራምለዬ ከተቸለሽ በሂጀብሽ ጠንክር ሂጃብ ለሴት ዉበትዋም ክብርዋም ነው ።
ጋዜጠኛዋን አለማድነቅ አይቻልም በርታ ወድማችንአትጥፍ
ይህጋ ደግሞ በየት ተገናኛጭሁ
😄😍😍
ማሻአላህ ኤረ የስረዘርፊሽ ብዛቱ አላህ ይጨሚርልሽ ውደ💚💛❤👈
ነሸዳው ይቅርብህ ።
እህታዊ ምክሬ ነው !😊
ዒስማዒል ያጎቴን ልጅ ዩሱፍን ይመስለኛል ሁልጊዜነዉ የምደነግጠዉ
ማሻዓሏህ
ጋዜጠኛዋ😄😄
አህለን ረምልዬ
It me ur family Mashallah ur handsome😍 Amiiin Inshallah Everything wll be fain i wish
እረ ወየው ፈገግታችሁ ብዝት ይበል እቁወች ማሽ አላህ ተባረክ አላህ
ደምሪኝ ማማየ
@@zdmaktube1151 እሽ እማ እኔንም ደምሪኚ
@@ኦክትመሀመድ እሺ ውዴ
Remlaye yene wudd 😘
ማሻአላህ ረምላየ
አህሌን እረምሊየ የኔ ውድድድድ
ጨልሌ።ምድነው ሆ ሀሀሀ
ማሻአላህ አለይክ
እስማኢል ክክክ
አበርታት እህታችንን
አተምበርታ
እንዛመድ የኔውድ
ጨልሌ ነበር ምንማለትነው ክክክ ይገርማል ቋንቋውን ሳይገባኝ አሳቀኝ
ጉርምስና😂😂😂😂
ጨልሌ ነበር አላለም አድናቂህ ነኝ
መጨለል ምንድነው?
ጩልሌ ማለት ነዉዴ
እኔ እራሱ ምን ማለት እንዴሁ አልገባኝም
@@Lulu-rd7yu አረ መኩሸ አሳቅሽኝ እኔም እርእሱን አይቺ ለአምስት አመት ጭሌ አድርጌ ነበር ያለ ነበር የመሰለኝ
@@lulubintaragaw8413 ኪኪኪ ከነ አባታችን ስም መኩሼ ነን
@@Lulu-rd7yu ሱበሀን አላህ ግን ብዙ ነንኮ በኔ ተመሳሳይ ስም በተለይ ፊስቡክን አጥለቅልቀውታል ክክክክ ግን ደስስስ ይላል
ግንኮ በአረቦች ጨ የሚባል ፊደል የላቸውም
ውዶቸ ስለድናችን አስተምሩን
😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ መጨለልን እዴት እዴገለፀወ ክክክክክክ እረ ወየወ
ኑ እንዛመድ እስማኤል ነው ስምክ ኑርየን መስለኸኝ ነበር
ኤሱ ደስ እምትል ልጅነህ እረሚሊም
Barekellah fikum 😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህለን ረምሊ ማሻ አላህ መብሩክ
ለእናትሽ ረጅም እድሜ ይስጥልሽ
ምን አንተ ብቻ ከነ ጓዴኞችህ ነበር የጨለልከው እንኳንም ከጭለላው አለም በሰላም ተመለስክ የምር ብዙ ነገር አንብቤ ነበር ጭለላ ላይ ነህ ሲሉኝ ተረጋጋሁ
ምን ማለት ነዉ ጪለላ
ጨልሌ ማለት አምስት አመት ተመሪያለሁ ወይም በፍቅር ጨልሌ እንደዛ መስለኝ ክክክክ
ክክክ
እርግጥኛንሺ
@@ወሎሀይቅይቶብ ምነው
@@bint4181 ጨለሌ ምዲንዉ
@@ወሎሀይቅይቶብ እሱን ጠይቀው እሺ እኔን ለምን ትጠይቂኛለሺ
ዋአለይኩም ስላም ማሸአላህ አላህ ይጠብቃችሁ😍
ደምሪኝውድ
@@እሙፊርዶስ-ደ6ሰ እሺ እህቴ
ጨለለ፣ ዩጨልሉን፣ ጩሌሌ ፊዕሉ ሙዷሪዕ ይባላል ወይ ታድለህ ነህዉ (النحو) ተምረሃል
Kalekala
S.a.w😂😂😂
አሠላምአለይኩም ውድ እህቶቸ
ሀዊደምሪኝዉድ
እሥቲ እኔንም ደምሩኝ
ይች ጨለሌ ሁሉን አጠያያቂ ሆነች
ረምላዬ
የት ነው ሊኩ የኢሳም
በርታልን ብሮየ
ዋአለይኩም ሠላም አህለን ማሻ አላህ ፈገግታ አይለያችሁ
አህለን ኡሙ ሀየት
ኧረ ሸህ ሙሀመድ እንዳይሰሙሽ
ኡሙ ሙሀመድ በይ
ተውጅ ነፍሴ ያማርኛ ያለህ ቀስ እግሊዘኛውን
Kkkkkkkkk
😂😂😂😂😂👍
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
Masha Allah
አሚን ሀቢቢ
አረበኛ አስተምረን ወንድማችን
Yene konjo
ማአሻአላህ ካሰብከው ድረስ
ማሻአሻላህዉዶች
በል ኢንጅነር መሆኑ ይሻልሀል ከሙነሽድ
👍👍👍👍👍👍👍👍🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👍👍👍👍👍👍👍
ሀሀሀሀባረበኛ ጨለለ የሚባል የለም😂
ጨልሌ ማለት ምንድነው እናተየዋ
ደምሪኝ
አህለን
ረምሊ
ደምሪኝውደ
እ ማሻአላህ ኡስሚ
ሀሪፍ ነዉ ማሻ አላህ
ሀሪፍነውማሻላ
እረ ይህልጅ ኡሰማን አደል ወላ መልሱልኝ???
አህለነረምላየ&ኡስ
ሚ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ኑር እደትነክ
Mashalllah
,👍👍👍👍🤣
ጀም።ደምረኝ
አህሌን ኢስማኤል ስምህን ቀይረህ ነዉ ያጣሁህ
ደምሪኝውደ
አሚንንንን
በርቺ ውደ
👍👍👍
Yedefahe
👍👍👍👍👍
አህለን የጠፉ ሰው
ጭለላ
ዋት❓🤔
ትክክል ወንድም ማሻ አላህ
😍