Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
👋 በየዕለቱ የምንለቃቸው የተመረጡ ተረኮች እንዲደርሷችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
እስኪ ስለ ትራፕ በምን ምን ስደተኛ ምን እንዳስበ ስሩ በጣም ብዙ ስዎች ተጨንቀናል
❤❤❤❤❤❤❤
ሆነም ቀረ በአገርቱ ገንዘብ ነዉ የሚበሻበሹት ሲትሾም ያልበላክ ሲትሻር ይቆጫል
ዱባይ እንደ ሚወራላት አይደለችም ሀገሪቷዋ በገጠራማው በስራ የተሰማሩ ስደተኞች ላይ ትልቅ ግፍ የሚሰራባት ሀገር ነች ስሞ ብቻ ነው ትልቅ የሆነው እንጂ ዱባይም እንደ ማንኛውም አረብ ሀገር ያልሰለጠነች እኩልነት የሌለባት ስደተኞች ስርተው ገንዘባቸው የማይሰጥበት ሀገር ነች
ወላይ 10 አመት ሳዉዲ ሰርቻለዉ ሀረብ ሲባል ጎራጌ ነዉ ገንዘቤንም የወሰደብኝ አለ እነዚንማ አለም ነዉ የሚላቸዉ ገንዘብ ያለዉን ነዉ የሚያከብሮት እያለ ሆነም ቀረ በጣም ብዙ ስደተኛ ተቀብላ ታኖራለች
አይዞህ እስቲ ደፈር ብለህ ቢያስነጥስህም ስለእስረሰኤል ጀግንነት ተናገር።
አሜሪካን ናት በብዮሌን መሳሪያ ገዝታ የሚሰጣት
ተው የማይመስል ነገር አታውራ ለየትኛው ደሀ ህዝብ ነው የሰጡት ?
@endalkgate1100 ምን ማለት ነው የማይመስል ነገር ማለት? ኢትዮጲያ በእርዳታ ምትኖር ሀገር አይደለች እንዴ ? ከአረብ ሃገርም ይህን IMF ከUnited nation እርዳታ አይደል እንዴ የጤናው ሴክተር ምናምን ሚንቀሳቀሰው ጠቅላዩ አብይ ከአረብ ኢምሬት ብዙ እርዳታ ኢትዮጵያ እንደምታገኝ በግልፅ ተናግሯል። ሰሞኑን እንኳን ለ 5 million የኢትዮጵያ ወጣቶች ነፃ የonline ትምህርት እድል እስፖንሰር ያረገችው አረብ ኢምሬት ናት ይህ በጣም በትንሹ ነው ። ሲቀጥል ሙስሊም እስከሆኑ ድረስ በአመት ዘካ(አስራት) ያወጣሉ ይህ ደግሞ ግዴታ ነው ።እንደ እነሱ ለድሀ የሚሰጥ መሪ አለም ላይ የለም period .
ዘካዉ ለማን ነዉ የሚሰጡት
ቢን ሰኢድ ሳይሆን ቢን ዛይድ በሚል አስተካክል
ውድ ቤተሰባችን ጥቆማዎን ተቀብለናል፡፡
አመሰግናለሁ