Ethiopia:- ዜጎቿ ከ5 ሚሊየን ብር በላይ የሚያገኙባት...| ዶላርን የሚበልጥ ገንዘብ ያላት ሃብታሟ ሀገር! |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 64

  • @Meshualekia
    @Meshualekia  5 месяцев назад +5

    🔔ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች የምንለቃቸው ቪዲዮዎች ለበርካቶች እንዲደርስ 👍ላይክ ሼር እንዲሁም 🔔ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁ አይለየን፡፡

  • @ToshNat
    @ToshNat 5 месяцев назад +6

    ትራንስፖርትነፃ እረተው 12አመትሆኖኝል አሁንም እየኖርኩቦት ነው ግን ስራ እንደልብ የለም ስደተኛውን ያማከለ አደለም

  • @tigist21youatube36
    @tigist21youatube36 5 месяцев назад +13

    እኔምለዉ አንዳንድ ነገር ተጋኗ ነፃ ትራንስፖርት የለም አንተ ደምታወራዉ ሁሉም አንድ አይነት ገቢ የለዉም እኔ 14አመት ኑሬበታለሁ ምንም አይልም ለቤት ሰራተኞች ምንምጥቅ የለዉም 2አመት አንዴ እንኮን አምስት ዲናር የሚጨምሩት ብዙ ተጨቃጭቀዉ ነዉ

    • @nesrelahtube2636
      @nesrelahtube2636 5 месяцев назад

      ልክ ነሽ እኔም አስራ አምስት አመት ሆነኝ አንተ ያልከውን አላየሁም

    • @jihaadahmaad5426
      @jihaadahmaad5426 5 месяцев назад +1

      ቲራኒስፖት በናፃ ማላቱኮ ሊክ አኛ አጋ ከከታማ ወደ ካታማ ለማሄድ ማዉጫ ሚባል ኪፍያ አለ አና ፓርክንግ አና ቦሎ ይህ ሁሉ ነጋር የለም ማላቱ ነዉ

    • @Meshualekia
      @Meshualekia  4 месяца назад

      እናመሰግናለን። መግለፅ የነበረብንን ስላብራሩልን።

  • @eveali6794
    @eveali6794 Месяц назад

    አላህ ይጠብቃት

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን

  • @yordnosyesaf9358
    @yordnosyesaf9358 5 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

    • @Meshualekia
      @Meshualekia  5 месяцев назад

      ጥያቄዎን በማስተናገዳችን ክብር ይሰማናል፡፡

  • @MuazMohamed-wo8td
    @MuazMohamed-wo8td 5 месяцев назад +1

    Please ሲላ Oman አቀርብልን

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce 5 месяцев назад +3

    እውነት ነው ዲናራቸው ከይሮ ከዶላር ይበልጣል ግን ትራንስፖርት ነጻ የሚባል ነገር የለም እኔማ ያለሁበት ቤት ከደሞዜ አበድሪን
    የሚሉ ኩዌታውያን ናቸው ምን ላይ ነው የነሱ ሀብታምነት ስም ብቻ በተረፈ ኩዌት ሰላም ሀገርናት እወዳታለው አሁንም ሁሌም ሰላም ይብዛ እና ሼክ ነዋፍ ከሞቱ ከሶስት ወር በላይ ሆኗቸዋል አሁን ያሉት ወንድማቸው
    ሼህ ምሸአል ናቸው አሁን ያሉት ንጉስ

  • @zaharapretty7964
    @zaharapretty7964 5 месяцев назад +5

    ሀቢበትል. ኮይት. እድሜሽ. ይርዘም.
    የኔን. እድሜ. ግን. ጨረስከት.
    ወድሻለው. ኮይት. ብዙም. ባይሆን. ለውጠሽኛል
    ግን. እድሜን. በላሽብኝ. ብቻ. ተመስገን
    አብቢልኝ. ሁሌም. ኮይት. ወድሻለው

    • @nigusieado8852
      @nigusieado8852 5 месяцев назад

      እስቲ ለኛም መንገዱን ንገሪኝ

    • @zaharapretty7964
      @zaharapretty7964 5 месяцев назад

      @@nigusieado8852 ,የምኑን. መንገድ. ? ?
      አሁን. ላይ. እኮ. ዝግ. ነው. ወደ. ኮይት. ለመምጣት.

  • @AbdulrahmanSeid-lm9iz
    @AbdulrahmanSeid-lm9iz 5 месяцев назад +2

    ትናንት እኮ ደህይቻለሁ ማፊ ፍሉስ ብላ ፓርላማዋን ለ4ዓመት ዘጋች

  • @TigstErtban
    @TigstErtban 5 месяцев назад +1

    6አመት የኖርኩባት የምወዳት ሀገር ❤

    • @MehamedMame-jr6hj
      @MehamedMame-jr6hj 5 месяцев назад

      በክሺ፡ቪዘ፡ካላ፡አሰዊቅኚ፡ኳታሪ፡ናዉ፡ያላሁት፡ሲራ፡ሚበል፡ናጋሪ፡ዬላም፡ታችግሪላሁኚ፡

    • @TigstErtban
      @TigstErtban 5 месяцев назад

      @@MehamedMame-jr6hj የቅርታ አሁን እዛ አይደለሁም እግዚአብሔር ይርዳህ ወድሜ

    • @MehamedMame-jr6hj
      @MehamedMame-jr6hj 5 месяцев назад

      ኢሺ፡ኣማሰግናላዉ፡ኢሺ፡

  • @besu1219
    @besu1219 5 месяцев назад +3

    ከኩዌት ቀጥሎ ጠንካራ ብር ስላላት ባህሬን ስሩልን ቴንኪው

  • @KiyaHaile-j8s
    @KiyaHaile-j8s 2 месяца назад

    የስራ ጠላት ናቸዉ ታዲያ የለበሱትን ጫማ አዉልቀዉ ቦታ እንኩዋን አይመልሱም ስረአት የሚባል የላቸዉን ገንዘባቸዉን በምግብ ነዉ ሚጨርሱት ለነገ የሚባል ነገር የለም እነሱ ጋ ባጠቃላይ ኑሮዋቸዉን የሚኖርላቸዉ ገንዘብ ነዉ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 5 месяцев назад +5

    ሰለ ካታር አሚር ቤተሰቦች አቅርብልን

    • @Meshualekia
      @Meshualekia  4 месяца назад +1

      በቅርቡ ይዘን እንቀርባለን።

    • @tajuredi5146
      @tajuredi5146 4 месяца назад +1

      @@Meshualekia 🙏

  • @zizupanda.
    @zizupanda. 5 месяцев назад +1

    Next time about Barbados country if you don't mind

  • @nebildula6364
    @nebildula6364 5 месяцев назад +3

    ምንም የክል ሀብታም ብትሆንም ከሳኡዲ ከኢምሬት እና ከኳታር አትበልጥም

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 5 месяцев назад

      ከመክክልንኝ ምስራቅ የምተበለጠው ኮትርናት

    • @HabibaAhmed-jw5zw
      @HabibaAhmed-jw5zw 21 день назад

      ​@@aeshimohammed9684ኧረ ከሳኡዲ አትበልጥም

  • @GetachewBerihun-k2b
    @GetachewBerihun-k2b 23 дня назад

    ከ2752-1962 ?

  • @mesfinadaleferaw846
    @mesfinadaleferaw846 5 месяцев назад

    Prize award winner!!!

  • @nonnononno3575
    @nonnononno3575 5 месяцев назад

    አረበሐሬንምጠንካራነውብሮእደኩየትነውከገልፍትንሾአገርበሐሬንናት

  • @Hayatm839
    @Hayatm839 5 месяцев назад

    5 አመት ሸቅዬበታለሁ ሰዎቹ ምሁሮች ናቸው ከሌላው አረብ ሀገራት የተሻሉ የእውቀት ደረጃ አላቸው

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 5 месяцев назад

      ምሁራ ማለት ምንማለትነው አረብች ኢምነትቸውን አጠብቅው ሰላይዙው የምዕራባዋንን ተሊኩው ከለሰፈፀምን በአደባባ እንደምዕራባዋን ወጠት ከለሰሩው አላችሁ እሳ የሰለጠን ማለት ፈጣራው የምፈራማለትነው አለምላይ ክልው ህዝብች አረብች የተሻልው ሰነመግባራ የላቸው ፈጣራቸውን የምገዙውናቸው አብልውን አላልችሁ አጠጡን አላልችሁ

    • @amam5874
      @amam5874 5 месяцев назад

      ​@ahammed9684 እረ ዝም በል አረቦች መሀይሞች ናቸው የተማረ አረብ አይገኝም ነዳጅ ባይኖራቸው ለማኞች ነበር የሚሆኑት

    • @HirutDasse
      @HirutDasse Месяц назад

      Lamxa

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 5 месяцев назад +1

    Betam tbitegna ena sewu yeminku yemiteyefu nachewu atakabdu

  • @نايفهالفضلي
    @نايفهالفضلي 5 месяцев назад

    Wedema zagohu a1 meleyane 3 meto he new sedetega new yemebzaw

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 5 месяцев назад

    ኮትር ናት አደንኝ በመክክልንኝው ምራቅ ገንዘባች የምወለው ለተቸገሩው ሰውችነው

  • @tadelekebede9084
    @tadelekebede9084 5 месяцев назад +1

  • @Seid-bx1gz
    @Seid-bx1gz 5 месяцев назад

    Bertu.desyilal

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 5 месяцев назад

    Ye kuwait mekunoch yetm alem yelum malet yichalal.

  • @hayatseid-b8y
    @hayatseid-b8y Месяц назад

    ሳባ ሳይሆን ሰባህ ነው

  • @hasanmahmud5880
    @hasanmahmud5880 5 месяцев назад

    አብታምም ብትሆንም ገንዘብ አያያዝ አይችሉም ብራቸውን የሚጨርሱት በመጣህም ወይም በሆቴል ነው የሚጨርሱት እራሳቸው ኩክ ማድረግ አይችሉም

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 5 месяцев назад

    ተሳስተኸል
    ዱባይም መብት ሠጥታለች

  • @mohammedsirage4009
    @mohammedsirage4009 5 месяцев назад

    አኡዙ ቢላህ አንተ አረ ቀደዳ 10% አይሆኑም ዘጎቹ የነዳጅ ፋብሪካው ውስጥ የሚሰሩት 90% መጤው ነው የሚሰራው አባየ እነሱ አድካሚስራ መስራት አይፈልጉም ገባህ

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j 5 месяцев назад +2

    አረብ ሀገር መቼም የማይሰለጥኑ ለሌላው ዜጋ የማያሥቡ ሁሌ እነሱ በልተው ጠጥተው ጠግበው ለመተኛት ነው የሚፈልጉት ስለዚህ ከዱባይ እስከ ሣውዲ ኳታር የመሣሠሉት ሀገሮች ገና ስልጣኔ ይቀራቸዋል ካደጉት ሀገራት እኩል አይሆኑም

    • @MehamedMame-jr6hj
      @MehamedMame-jr6hj 5 месяцев назад

      በትክክል፡ነዉ

    • @ኩብራወሎየዋቲውብ
      @ኩብራወሎየዋቲውብ 5 месяцев назад

      እውነትነው

    • @ANutube-ce1kv
      @ANutube-ce1kv 5 месяцев назад +2

      ውይ ተናደሀል እንዴ? ስልጣኔ ላንተ ምንድነው

    • @TigstErtban
      @TigstErtban 5 месяцев назад +1

      እደቀረበው አይደሉም ለምሳሌ በጣም ደሀ ኮይቴውች አሉ ሁሉም ሀፍታም አይደሉም ትምሕርት አይወዱም ስራ አይወዱም እነሱ ሀገር የሚሰራው ሕድ ነው

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 5 месяцев назад +2

      ማደግ እንደምዕራባዋን ከሆነ ጥንቅራብልው ይቅራ ኢምነት ያላቸውን ኢምነት ከለላቸውጋ አተነጣጡሩው ሙሲሊሙቸ አላህ መገዛትነው ትልቁው ሲልጣን

  • @LeykunKassa
    @LeykunKassa 5 месяцев назад

    What is this simple three or (3) to u ?
    🌈🌈🌈🌈🌈 9:13