እህቴ አገባሁ || በፍቅር እየኖሩ እህት እና ወንድም ናችሁ የተባሉ ጥንዶች || እሱን ከማጣ ሞቴን እመርጣለው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @khelot
    @khelot  Год назад +105

    እነሱን ለማግኘት
    ruclips.net/video/-VOgm3p-054/видео.html

    • @ሀዋራሠይድ
      @ሀዋራሠይድ Год назад +2

      የአላህጰአጭሩ ልጂሳ አ። ባለፈው ባሌነው አለላችምደ

    • @samichotv
      @samichotv Год назад

      እዚህ ገብታች ያልገባችሁን ነገር ሁሉ አለ

    • @mnA475
      @mnA475 Год назад +3

      @@samichotv እናተ ማስብ ያልባች የናተን ፍቅር ሳይሆን የሚውለደው ልጅ ምንደነው የሚያስበው ስለዛ የቤተስቡቻችን ስህተት የእናተ ስላልሆን እናተም የቤተስባቹን ስህተት መድግም የልባችም ስለዛ ውይ ተልያዬ ውይም ተመረምሩ አልቅ

    • @accacc5974
      @accacc5974 Год назад

      ​@@ሀዋራሠይድ እውነትሸን ነው ውዴ እሱሰ

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 Год назад +2

      ክህሎት ውሸታም ወናፍ ላይክ አላረግም ውሸት አልወድም

  • @almaztm1853
    @almaztm1853 Год назад +117

    የኔ እህት ወደቀልብሽ ተመለሽ እግዚአብሔር በጣም ይወድሻል በጣም አመስግኚ እድለኛ ነሽ እሱ የሚነግርሽን ስሚው ህይወት ይቀጥላልና ምርመራውን ቶሎ ብላቹህ አርጉ የልጁ አባትና እናትም ችግር ላይ ስለሆኑ መፍትሔው ምርመራ ብቻ ስለሆነ በፍጥነት አርጋቹህ እግዚአብሔር ደግሞ መልካሙን ያርግላቹህ ግን ራስን ማጥፋት የሚለውን በዚህ ዘመን ወጣት መስማቴ በጣም ያሳዝናል አንዳቹህኮ በእግዚአብሔርም መሞት አለ የፈጣሪን ስልጣን አትውሰጂ አይዞሽ ማሬ ጠንካራ ትመስያለሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ጠላትሽ ሰይጣን ደግሞ ይሙት እንደምንም ብለሽ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ መዝሙረ ዳዊትን ትንሽም ብትሆን ማታ ማታ አንቢ አይዞሽ የኔ እህት

  • @ErgoyeAbate-e3i
    @ErgoyeAbate-e3i 8 месяцев назад +4

    በጣም እድለኛነሽ ወዳ የምትፈልጊዉ ፍቅር ከማታቂዉ ወንድምሽ ማገኘት ደሞ የጠፋዉን ወድም በፍቅር ማገኘት መታዴል ነዉ እራስን ማጥፋት ግን እሱን አትወጅዉም ማለት ነዉ ..............

  • @smerasmera-gt2iz
    @smerasmera-gt2iz Год назад +74

    የሚገርም ታሪክ ነዉ በተለይ ወላጆች ልጆቻችሁን በተለያየ መንገድ ብትወልዱም ማሳወቅ አለባችሁ እባካችሁ

  • @طلبةلعلم
    @طلبةلعلم Год назад +41

    ልጂቱ በጣም ታሣዝናለቺ በፍቅር የሚሰበር ልብ ለመጠገን ከባድ ነው

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 Год назад +230

    በጣም ይመሳሰላሉ አይናቸው ቅድባቸው😔😔 ቤተሰብን ከወድማሞች ጋር የሚያጋባ በዝሙት የሚገፋፋው የጠቋር የዛር እርኩስ መንፈስ ነው የመምህር ተሰፋዬ አበራ ዩቱቭ ገጠመኝ የሚለውን መንፈሳዊ ትምህርት ገብታቹህ ተከታተሉ ብዙ ምዕመናን የተቀየሩ የተለወጠበት ትምህርት ነው👂👈

    • @azuaksmawtyetwahdolj382
      @azuaksmawtyetwahdolj382 Год назад +9

      ኣዉ እህቴ🙏😥

    • @kidistasefa8138
      @kidistasefa8138 Год назад +9

      ውነት ነው እኔም የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምርት እከታተለዋለው እና ይሄን ትምርት አብዛኛ እሙ ብትከታተለው አሁን ላለችበት ነገር ጥንካሬንም ሆነ ብርታት ይሰጣታል ብዬ አምናለው ።

    • @ethiosister2332
      @ethiosister2332 Год назад +6

      ካልተዋወቁ ምን ያድርጉ

    • @rakrkv7423
      @rakrkv7423 Год назад +3

      እውነትሽነው እህቴ

    • @እማአምላክከኔአትራቂእናቴ
      @እማአምላክከኔአትራቂእናቴ Год назад +3

      አወ በእዉነት እኔም የመመሕር ትምርት ተጠቅሚበታለሁ

  • @TemreDxb
    @TemreDxb 3 месяца назад +1

    እመሙ ምርጥ አጋጣሚ ነዉ ለወደፊቱ አላሕ ያሽርሽ ወድምነቱ ን አላበላሸሽም እና ወድምነት ይበልጣል

  • @sofiyatube2772
    @sofiyatube2772 Год назад +663

    እውነት ፕርንክ ነው የምትሉ እጅ አንሱ☝

    • @quen1230
      @quen1230 Год назад +7

      💯%ፕራንክነው❗️❗️❗️❗️

    • @aserlopwle
      @aserlopwle Год назад +2

      ☝☝☝☝☝☝100%

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Год назад +11

      ሆ ጉድ እኮ ነው 🤔ባለትዳሮች ነን ብላ እርፍ እሄማ አይን ያወጣ prank 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Год назад +1

      ​@@meseretrefera2664 በራሷቻናል እኮ አልተጋባንም ምንምነገረ አላደረገንም ዝምብለንነው አድቤት የኖርነው ብላለች

    • @belayayana2977
      @belayayana2977 Год назад +2

      Wushetamooch

  • @roqayyaoumer3273
    @roqayyaoumer3273 Год назад +77

    ፈጣሪ ይርዳቹ🙏🙏🙏የአነጋገራቹ ስነስርአት በጣም ደስ ይላል

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 Год назад +29

    አይዞሽ እህቴ የምሰማው ከባድ ቢሆንም ግን እራስን ከማጥፋት ፀሎት አርጊ እህቴ ወደ መጥፎ መንፈስ አይገፋፋሽ እሺ ለሁሉም ነገር ፀሎት አርጊ እህቴ ግን የዘላለም ባልሽ እዲሆን እመኝልሻለሁ እፀልያለሁ እህቴ ወንድምሺ ባልሆነ ብዬ እመኛለሁ እሺ እህት

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Год назад +8

    የምን ራስን ማጥፋት ነው እንዳውም ደስ ልልሽ ይገባል ሕይወት ይቀጥላል የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ለሁለታችው መንገድ አለው በእግዚአብሔር ታመኝ የግድ ወንድምሽን አግብተሽ አትኖርም በምስጋና ውስጥ ሆነሽ ጌታን ጠብቅው።

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew3852 Год назад +35

    እህቴ ይህን ክፉ ሃሳብ ከአእምሮሽ አውጥተሽ እግዚአብሔር የሚያደርገውን መጠበቅ ነው በመጀመሪያም የአንቺ መታመም እና እናንተ እንደባልና ሚስት እንዳትሆኑ ያደረገውም ምክንያት ስላለው ነው፡፡ ይህንን ያደረገው እግዚአብሔር ስለሆነ እሱንም አታስጨንቂው፡፡ ወንድምና እህት ሆናችሁ ትዳር ብትመሰርቱ የምትወልዱት ልጅ በጣም የሚያስጨንቅ የሚያሳዝናችሁ በመሆኑ እንታደርጊው እግዚአብሒር ፀሎትሽን ሰምቶ ባልና ሚስት እንትሆኑ ይርዳሽ የምትይው ነገር ግን የማይረባ አስተሳሰብ ነው ሕይወት ይቀየራል አይዞሽ እህቴ፡፡

    • @alemalem4620
      @alemalem4620 Год назад

      እህቴ እግዚያብሄር ሁል ጊዜ በስራው ትክክል ነው አይዞሽ እራስን ማጥፋት ግን አታስቢ አንቺ የስላሴ ዕንጻ ነሽ

  • @እግዚአብሔርእውነተኛዳኛነ

    እግዚአብሔር ሊያገናኛችሁ ፈልጎ ነው የእህትህን ቀሚስ አትግለጥ 😭😭😭

    • @abelhagos1091
      @abelhagos1091 Год назад +2

      አትክፈተዋ እራሶ

    • @kiyaye050
      @kiyaye050 4 месяца назад

      ​@@abelhagos1091😂

  • @alemzewd8196
    @alemzewd8196 Год назад +8

    እግዚአብሄርን ባርኪ ጌታ ሲጠብቅሽ ነው ከሀጢያት ሌላ እድል አለ ሳታገቢም መኖር ትችያለሽ ከእግዚአብሔር ጋር አትጣይ ያመመኝ ለምክንያት ነው በይ ጌታ ስለሚወዳችሁ ነው

  • @ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ

    እህቴ ሆይ እራስሽን ማጥፋት መፍትሔ አይደለም እራሱን በራሱ የሚያጠፋ ነፍሱ አይማርም እግዚአብሔር የሚያደርገውን በህይወትሽ ውስጥ በጸጋ ተቀበዪ አይዞአቹ ጸልዩ

  • @kidistasefa8138
    @kidistasefa8138 Год назад +24

    በነገራችን ላይ እሙ ለተወሰነ ግዜ ወጣ ብለሽ ለጤናሽም ቢሆን ወደ ፈጣሪ ሲጠጉ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ከህክምና ጎን ለጎን ቢሆን አይምሮሽም ፅኑ እንዲሆን ፀበልም እየተጠመቅሽ ከሀኪም በላይ የሆነውን አምላክ እየተማፀንሽ ብለምኚ ደስ ይለኛል ።

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Год назад

      እዉነት ነዉ በጣም ከባድ ነገር ነዉ ያጋጠማቸዉ ከእግዚያብሔር ይርዳቸዉ

  • @asternegash5233
    @asternegash5233 Год назад +3

    በእውነት ትመሳሰላላችሁ እሕቴ ተረጋጊ ክፉ ነገር አትመኝ ዲኤንኤ አርጋችሁ በታውቁ መልካም ነው ሁሉ ለበጎ ነው ጠንክሪ

  • @mamibabi6805
    @mamibabi6805 Год назад +64

    ሁሉም በምክንያት ነው እግዚአብሔር የምያስተምረው እና ከእግዚአብሔር ጋራ ተመርመሩ እህት እና ወንድም እንዳትሆኑ🙏 እግዚአብሔር ይርዳቹ🙏

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ Год назад +21

    ስለምታፈቅሪው ወንድምሽ ባይሆን ደስ ይለል ግን ደሞ ወንድምሽም ከሆነ እራስን ማጥፋት ምን አመጣው ይከብዳል ግን ተይ እህቴ እንደዚህ አይባልም እግዚአብሔር ይርዳሽ😥

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 8 месяцев назад

      ትክክል ፈጣሪ ይርዳት ግን ምን ማለት ነው ፕራንክ ነው ቢሉም አይታመኑም በጣም እኮ ነው የሚመሳሰሉት ወዮ እንዴት ይዘገንናል ምን አይነት ዘመን ነው እያወቁ የገቡበትን ለምን ሚዲያ ላይ ወጡ ይሄ ምኑ ነው የሚያስተምረው😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ Год назад +20

    ሰዎች ሆይ ሀጥያት ለመስራት እንፍራ እንጂ ከሰራነው በሗላ ግን መናገሩ አንፍራ የነዚህ ልጆች ወላጆች ሀጥያታቸው ባይደብቁ ኖሮ እንዚህ ልጆች ለዚህ ስቃይ አይዳረጉም ነበር እንግዲህ ሁሉን እሚያስችል ጌታ ለሚመጣባችሁ ሁሉ ያስችላችሁ አንቺ ደሞ እህቴ ባልሽ ወንድምሽ ካልሆነ እዛው ሀገር ሄደሽ ወንድምሽን ፈልጊ ራሴን አጠፋለሁ ላልሹ ግን ግድ የለሽም እግዚአብሔር የማንችለው ፈተና አይሰጠንምና ትችይዋለሽ አንቺም ከዚህ ራሴን አጠፋለሁ ከሚለው ሀሳብ ውጪ እና መልካሙን ሀሳብ ተለማመጂ

  • @sadasaed2210
    @sadasaed2210 Год назад +12

    የኔ ቆንጆ ለፍቅራችሁ ሲል ወንድም እና እህት አያርጋችሁ ጤናሽንም ይመልስልሽ😍

  • @ሜቲ
    @ሜቲ Год назад +22

    የኔ ማር በጌታ ኢየሱስ ስም ወንድምና እህት አያድርጋችሁ

  • @atsede9027
    @atsede9027 Год назад +11

    የኔ እናት አይዞሽ ፍቅር ከባድ ነው ጌታ ነገሩን መልካም ያድርግላችሁ ጠንካራ ለበሰፊ እንድትሆኑ ፀሎቴ ነው

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 Год назад +8

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። በርቺ እግዚአብሔር ሌላ የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልሽ ሊሆን ይችላል።

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 Год назад +17

    እራሴን ነው የማጠፋው የሚል ሀሳብ ውስጦ ካመነበት በፍጥነት የምክር አገልግሎት እንድታገኝ እርዳት እንጂ ግዜ አትስጥ አትዘናጋ በተቻለ መጠን ነገሮችን ለመለወጥ እርዳት ብቻዋን አትተዋት

  • @mulugetnet8992
    @mulugetnet8992 Год назад +2

    ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ እና ውዴ ግንኙነት ቢኖር ይከብዳል ራስሽን በፍፁም እንዳታጠፊ እንዴውም ምርጥ የስጋ ወንድምሽን አገኘሽ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Год назад +10

    አይዞሽ እናቱ በርቺ ባንቺ ሰውነት የሚያዘው ፈጣሪ ነው

  • @customerc8442
    @customerc8442 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ሀሰት ያደረግላቸሁ ጠንክር ማማዬ ህይወት ትቀጥላላች የሰይጣን መንገድ አትከተይ

  • @mikiyasdereje4119
    @mikiyasdereje4119 Год назад +12

    አይዞሽ አሁን ላይ ነው እንዲህ የሚሰማሽ አትሞኚ ሂወት ይቀጥላል ክፉ አትመኚ የምድርን የሰማይንም እድልሽን አትዝጊ ፍቅር ሲኖር እውር ስለሚያደርግ ነው ገብተሽ ስታይው እንዲህ አይደለም ሁሉም ልክ አለው..... ወንዶች አማራጭ ቶሎ ያስባሉ ከመሰለው በላይሽ ላይ ይደርባል......ፍቅር ባለበት የሚቀጥል አይምሰልሽ እናትሽን አስቢ አንችን በማጣት የሚጎድትን ካላሰብሽ እራስ ወዳድ ነሽ ማለት ነው ......ደግሞ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እልፍ ሲባል እልፍ ይገኛል ደሀ ሞኝ ነው ሞቱን ይመኛል .....ሙጭጭ አትበይ ከፀሀይ በታች አዲስ ነገር የለም.....ሁሉም ነግር ግዜ አለው ይጠወልጋል........ እውነት አዲስ ነግር የዘላለም ፍቅርና ሰላም እግዚአብሔር ጋር ብቻ ነው

  • @LoveGen796
    @LoveGen796 Год назад +10

    እሙ ሳታውቂ በመጣው ስህተት ፈጣሪሽ ጣልቃ ገብቶ ግኑኝነት እንዳታደርጉ ስረዳሽ በማወቅ ራስን በማጥፋት የድፍረት ኃጢያት አደርጋለሁ ማለት የለብሽም:: ሁለታችሁንም ፈጣሪ ስለምወዳችሁ ነው ለሰይጣን ዕድል አትስጭው አይዞሽ🙏

  • @Taddesegutta
    @Taddesegutta 8 месяцев назад +4

    እህቴ ሆይ ወንድሜ ከሆነ ራሴን ገላለሁ ለምን ትያለሽ ! ይህ የሴጣን ሀሳብ ነዉ ። ይህ ሰዉ ወንድምሽ ባይሆንና ልጆች አፍርታችሁ በአጋጣሚ ታሞ ቢሞትስ ልጆችሽን በትነሽ ትሞታለሽ ማለት ነው ። አትሳሳቺ የሚመጣዉን ሁሉ በጸጋ ተቀበይ።

  • @alemabebe6824
    @alemabebe6824 8 месяцев назад +7

    የኔ ቆንጆ ወንድም እኮ ከባል ይበልጣል። ራስ ማጥፋት፡ ጌታ አይወደውም። ላንቺ እኮ ሌላ ሰው አለው ። ባል ይፈታል፡ ወንድም ለዘላለም ነው።

  • @yenutube8940
    @yenutube8940 Год назад +26

    ይገርማል የፈጣሪ ስራ ይሄን ህመም ያመጣብሽ በምክንያት ነው ፈጣሪን አመስግኑ

  • @Shewaye991
    @Shewaye991 Год назад +27

    የእኔ እህት ነፍስሽን ለማጥፋት ዕቅድ አታውጭ ከዚህ ከማንኖርበት አለም ምንም የሚገኝ ትርፍ ነገር የሚገኝ የለም ፈጣሪ ስለሚወድሽ በህመም ውስጥ እንድትቆይ ደድርጎሻል ስለዚህ ነገሩ ቢከብድሽም ያ የማያልፈው ዓለም እንዳያመልጥሽ አስቢ ምኑን ያህል ዕድሜ በዚች ምድር ላይ ልትኖሪ ነው ታዲያ እህቴ ይህንን ስሜትሽን በፀሎት ዕለት ዕለት መጽሐፍ ቅዱስን እያነበብሽ እንዲሁም ታላላቅ ሰዎችን እየፈለግሽ መፅናናት አለብሽ ነፍስ ማጥፋት ይዲያብሎስ እራት መሆን ነው ኡይዞሽ እፀልይልሻለሁ ወደ ቀልብሽ እንድትመለሽ በቃ ክሶሻል ሚዲያ ላይ ወተሽ ታይተሻል ከዚህ የበለጠ እራስን አሳልፎ ሌላው እንዲማር አድርገሻል ጀግና ወጣት ነሺ በርቺ ጉብዝናሽን አደንቃለሁእመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንሽ አሜን አሜን አሜን

    • @ugurkayim6287
      @ugurkayim6287 Год назад

      አረ ውሸት ነው የትውልድ ጠቅ ለብር ብለው

    • @elsabetezemachu1528
      @elsabetezemachu1528 Год назад

      Are gude yeche leje eko kezhe befete ye aceru leje afkare hona zena jokere laye kerbalche

    • @አሲሁሉምለበጎነው
      @አሲሁሉምለበጎነው 10 месяцев назад

      ድኤንኤን የለምደ ችግሩ ቤተሰብ መስማቱ የዱሮ ሰው መቀላቀል ይወዳሉ

    • @አሲሁሉምለበጎነው
      @አሲሁሉምለበጎነው 10 месяцев назад

      መጨረሻው ካያችሁ እምን ደረሱ ኮሜቶች

  • @netsibutik9401
    @netsibutik9401 Год назад +19

    😢😢😢😢ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍ እንዴት ይከብዳል ጌታ እየሱስ መልካሙን ያሰማቹ አንቺም እግ/ር ፈጽሞ ይፈውስሽ እህቴ አይዞአቹ ጌታ ያለው መሆኑ አይቀረም 😍😍

  • @asegedechabate
    @asegedechabate 8 месяцев назад

    ለምን እግዚአብሔር እኮ ይረዳሻል አገናኝቶሻል እኮ እግዚአብሔር ስለሚወድሽ ነው ይህ የሆነው ተይ ለክፉ እድል ፈንታ አትስጪው እግዚአብሔር አይሳሳትም ከዚህ በኋላም የራስሽን የሆነ መልካም ሰው ሊሰጥሽ ይችላል እኮ ወንድምሽም ቢሆን እኮ ደስ ይላል እኮ። እግዚአብሔር አዋቂ ነው የሚፈርደውም በጽድቅ ብቻ ነው። በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን።

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Год назад +227

    ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Год назад +5

    እህቴ ሁሉም ለበጎነው ትዳርም ቢሆን እግዚያብሄር ካልፈቀደ አይሆንም ቢሆን ወድምሽ ባይሆን ጥሩ ነው ከሆነም ፈጣሪሽን አመስግነሽ መቀበል ነው ሴጣናዊ እዳትመኚ

  • @gddfds520
    @gddfds520 Год назад +41

    እናት ደሞ ሰው ታወዛግባላችሁ አንዴ እህትና ወንድም ነን ትላላችሁ አንዴ ተለያየን ታረቅን አብረን እየኖርን ነው ትላላችሁ የምታወሩት ሁሉ ሊገባን አልቻለም

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Год назад +1

      የህገዘብ የማያደረገው ነገረ የለም ዝምብለው አሰረያወሩብናል

    • @abunezena
      @abunezena Год назад

      ውሽት ነው

    • @kamela951
      @kamela951 Год назад

      እኔም አልገባኚ ሆሆ😊

  • @kelemworkalemu4025
    @kelemworkalemu4025 Год назад +1

    እማዬ እግዚአብሔር እጅግ ይወዳችኋል ደግሞም ይጠነቀቅላችኃል። እጅግ ነው የገረመኝ ገጠመኛችሁ።ባሌ ብለሽ ያፈቀርሽው ወንድምሽ ቢሆን እግዚአብሔርን ምታምኝው ከሆንሽ ከርሱ አይበልጥም በርሱ ዘንድ ለሚታመኑበት የሚበልጥ ነገር አለው ተስፋሽ በእግዚአብሔር ላይ ብቻ የተደገፈ ይሁን። አይዞሽ በርቺ።

  • @azmaraaazmara545
    @azmaraaazmara545 Год назад +20

    ኣሳዘነችን ኡፍ 😢😢😢 ኣይዞሽ እግዚኣብሔር ያግዝሽ ዶሞ ፍቅሮኞች እንጂ እህት ወንድሞች ኣትመስሉም

  • @SabilaAawol
    @SabilaAawol 7 месяцев назад +1

    ፖረንክ ነዉ ልበል ዘንድሮ ዉነቱም ዉሸቱም መይለይበት ዘመን እንደኔ ግራ ያገበዉ እጅ ያንሰ☝🏽

    • @TheSkyman55
      @TheSkyman55 7 месяцев назад

      inem cankognal ☝️

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Год назад +14

    እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ እህቴ አይዞሽ ስሚ እህቴ እራስን ማጥፋት የባሰ ሃጢያት ነዉ እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ትክክል ነዉ 💒🙏😭😭

  • @222A-u5c
    @222A-u5c Год назад +3

    አይዞሽ ! እህቴ እርግጥ ነው ያማል ያማል በጣም ሆኖም የማይነጋ ለሊት የለም ሁለም ነገር ያልፋል ነገ አዲስ ቀን አዲስ ታሪክ ይሆናል ጠንካራ ሁኚ ከሰማይ በታች አዲስ ነገር የለም ይህ ክስተት በሌላ ቦታ በሌላ ሰዎች ላይ የሆነ ነው ያጋጥማል

  • @yonatanwagaw5774
    @yonatanwagaw5774 Год назад +5

    እህቴ ልንገርሽ እግዚያብሔር በጣም ስለሚወዳችሁ በምክንያት አገናኛችሁ ሲቀጥል ወደ ሌላ ነገር እዳትገቡ ስለፈለገ አንቺ የግድ መታመም ነበረብሽ ማለት ነዉ:: ስለዚህ የሚሆነዉን ለመቀበል ዝግጁ መሆን አለባችሁ በተለይ ሴቷ ሲቀጥል ፈጣሪያችሁን እጅግ በጣም ልታመሰግኑትና ልታገለግሉት ይገባል:: ያደረገላችሁ ነገር ታላቅ ታምር ነዉና ክበርልን የእኛ አምላክ ስጦታህ ድንቅ ነዉና!!!

  • @kitawtadesse2679
    @kitawtadesse2679 Год назад +4

    እህቴ እግዚአብሔር ጠብቋችኋል። የተፈራው ከደረሰም የእግዚአብሔር ፈቃድነውና ወንድምነቱን በፀጋ ተቀበይ። ከክፉ ሃሳብሽም ተላቀቂ።

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube Год назад +41

    በመምህር ተስፋየም ገጠመኝ ውሰጥ እህትና ወንድም ተጋብቶ እየኖሩ ነበሩመጨረሻ ግን በእግዚኣብሔር ፍቃድ ተምረው ወደፈጣሪ መንገድ የገቡት ኣሉ. እናንተም ፈጣሪ የተከላከላቹ ነበረ ማለት ነው🙏🕊

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 Год назад +2

      መምህር ተስፋዬ ብቻ ነው የምታውቁት እረ የእግዚአብሔር ቃል ህያው ነው የሚበልጠውን አሳውቁ እንጂ

    • @shopiahhailu7659
      @shopiahhailu7659 Год назад

      ​@@blenmamoye1723እህቴ መምህር ተስፋዬ ምን እንደሚያስተምር ታውቂያለሽ ገብተሽ ትምህርቱን አዳምጭ ከዛ ኮሜንት አድርጊ እንዲሁ በጭፍን ሰውን መገመት መልካም አይደለም በዚህ አጋጣሚ የመምህርን ትምህርት ብታዳምጭ ተጠቃሚ ትሆኛለሽ

    • @betibeti1455
      @betibeti1455 Год назад

      @@blenmamoye1723 አይገርምሽም መምህር ተስፋዬን እንደ ዳዊት ደጋገሟቸውኮ 🤔 ወይ ጉድ

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 Год назад

      @@betibeti1455 ከእየሱስ ይበልጣል ለማለት መፈለግሽ ግልጽ ነው ባይገርምሽ እየሱስ ብቻ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው ሀይል ያለው ወደ ቃሉ ዘወር በይ

    • @betibeti1455
      @betibeti1455 Год назад

      @@blenmamoye1723 እሺ 🙏 እህቴ

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Год назад +1

    በጣም ነው ያሳዘነችኝ አቅፊያት ባፅናናት ደስ ባለኝ እግዚያብሄር ፍቅርሽን አይቀማሽ አስቨለቀሽኝ

  • @kkmmjbnjunju
    @kkmmjbnjunju Год назад +8

    It isjust like reading attractive book. Happly ever after.Tebareku!from Eritrea 🇪🇷.

  • @lidyatesema7987
    @lidyatesema7987 Год назад +8

    አይዞአችሁ እግዚአብሔር መልካም ነው ስለእኛ ግድ የሚለው አምላክም በህይወታችን ለሚሆነው ሁሉ እሱ ሳያውቀው የሚሆን ምንም ነገር የለም ፀልዩ...!

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb Год назад +3

    መታመምሺን እግዚአብሔር አመስግኝው ምክንያት ለበጎ ስለሆነ

  • @azmerabirahnu1415
    @azmerabirahnu1415 7 месяцев назад

    😢😢😢አይዛሽ የኔ ማር ሁሉ ነገር ለእግዚአብሔር ስጭው ራስሽን ማጥፋት ግን ምንም መፍተሂ አይደለም ፀበል ተጠመቂ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ያሳካልሽ

  • @selammekonen1659
    @selammekonen1659 Год назад +45

    ዋናው ግንኙነት አለማድረጋችው ነው በውነት እግዚአብሔር ይወዳችዋል

  • @edaledal3003
    @edaledal3003 Год назад +1

    እህቴ እባክሽ ከእግዚአብሔር አትቅደሚ ከሱም ካንቺም ጌታ ይበልጣል እሱን አፍቅሪ ባንቺ ህመም ከግኑኝነት ቁጠባቹ ለሆሎም ምክንያት አለው ስለዚ ከክሮስቶስ ፍቅር የናንተ አይበልጥምና ሱባዬ ግቦ

  • @hani8649
    @hani8649 Год назад +53

    መቼም ፕራክን ነው እንዳትሉ እንጂ በጣም ይቀፋል በእውነት ተለያዩ ኧረ በስመአም 😔😔😓😓😓😓

    • @senitube999
      @senitube999 Год назад +3

      ፕራንክ ነዉ አላምንም።

    • @ekramekram2805
      @ekramekram2805 Год назад +10

      ይች ልጂ ግን የሆነ አጭር ልጂጋ ዩቲዩብ ትሰራየለም ፍቅረኛሞች ነን ብለዉ አልነበር

    • @ኢትዮጵያዊነኝ-ዐ7ኸ
      @ኢትዮጵያዊነኝ-ዐ7ኸ Год назад +3

      ​@@ekramekram2805 እኮ እኔም ተጠራጠርኩኝኮ ጌታን

    • @jemijemitub645
      @jemijemitub645 Год назад +1

      @@ekramekram2805 እጭ አበዙት

    • @tsehay2watiro250
      @tsehay2watiro250 Год назад +1

      ​@@ekramekram2805 እኔ ራሱ ገርሞኛል

  • @selamyedengllge2336
    @selamyedengllge2336 Год назад +2

    የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ያውቃል የእውነት በጣም አዛዘነችኝ በጣም ከባድ ነው

  • @ahmizaki4872
    @ahmizaki4872 Год назад +14

    If you really love him you shouldn’t even think about committing suicide
    You don’t have to sleep with him ,but the love between you should be even better as a brother and sister hood.
    You have something special ,
    Especially the guy is so gentle
    Love your sister and take care of her,
    But sometimes People finish their love and get divorce .
    You will have unconditional love you have
    Take care of your sister
    My advice to your sister is don’t hurt him he doesn’t deserve this

  • @bintnejashi74
    @bintnejashi74 Год назад +1

    ታሪካችው ልብ የሚነካ ነው እናም አላህ ዳግም ለሚወደው ሰው ነው የሚፈትነው እድለኛ ናችው እንደናንተ አይነት ተመሳሳይ ታሪክ ያላቸው ተጋብተው ልጆች ከወለዱ በኋላ ወንድምና እህት መሆናቸው የተነገራቸው ብዙ ናቸው እና እባክሽን እራስሽን ለማጥፋት አታስቢ የሲኦል ንሮ ቀላል እንዳይመስልሽ የዚህ ስቃይ ብትቋቋሚ ይሻልሻል ምናልባትም ይህን ፈተና ካለፋችው ፈጣሪ የተሻለ ይተካላችዋል አይዞሽ ጠንክሪ ስሜታዊ መሆን እራስሽን ነው የምትጎጅው እውነት ለመናገር ግን እሱ ካንች የበለጠ ጠንካራ ነው ክፍል ሁለት በጉጉት እንጠብቃለን ፡፡

  • @phonetastic8109
    @phonetastic8109 Год назад +5

    የፍቅር አምላክ ይርዳችሁ አንቺንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ🙏🙏🙏

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Год назад +2

    እግዚአብሔር እየታከላከላቹሁ ነዉ ድርቅ አትበይ መልስ በይ የሆነ ችግር ስላለ ነዉ ህመም የመጣብሽ እንዳትገናኙ በፍቅር እግዚአብሔር ስራዉ ግሩም ና ድቅ ነዉ ፀሎት አድርጊ ሱባኤ ግቢ

  • @feyisabuta411
    @feyisabuta411 Год назад +8

    God loves u, that is why u faced challenges. U are brother and sister. Accept it because it is more that husband and wife.

  • @tenkerze9335
    @tenkerze9335 Год назад +63

    ባልና ሚስት ሆነን እየኖርን ነዉ ብሎ ግንኙነት አልፈፀምንም ሲሉ ማመን ይከብዳል

  • @genihabeshawit8260
    @genihabeshawit8260 Год назад +39

    ሲጀመር ተረት ነው ምታወሩት እውነትም ቢሆን አንተ ትሻላለህ ቢያንስ ህይወት ቀጣይ እንደሆነች ተረድተሃል እሷ ግን ምን አይነትዋ ሞኝ ናት በፈጣሪ ሰንት ተስፋ የቆረጠ ሰው እኮ ያይሻል ይሰማሻል እና ገመድ እንዴት እንደ ሚሰቀል ለማስተማር ነው የመጣሽው ማርያምን በጣም ነው ያናደድሽኝ ተስፋ አትቁረጪ እሱን እንደ አገኘሽው ሌላ ነፍሱን የሚሰጥሽ ልታገኚ ትችያለሽ ህይወት ይቀጥላል ብለሽ አሰቢ ገቢቶ

    • @Rediiiiii
      @Rediiiiii Год назад

      Atfreji erasshn bedwa bota argesh asbi

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 Год назад

    የኔ እህት እግዙአብሔር ያደረገልሽን ከብዙ ነገር የጠበቀሽን አምላክ ለምን ታሳዝኛለሽ በፀሎት አንተ አበርታኝ ማለት ነው ያለብሽ እንጂ ራሴን ነው የማጠፋው የሚባለው አማርኛ መጥፎ ነው ቃሉ ራሱ ከባድ ማነው እሱንም አትረብሽው ነፍስሽ ያንቺ ሳይሆን የእግዚአብሔር ናት የጠበቀሽን እግዚአብሔር በፀሎት ለምኚ እንጂ በስጋ ከመሞት ረፍት የለም የባሰ ነፍስሽን ለዘላለም ማሰቃየት ጥሩ አየደለም ይልቅ እግዚአብሔር ያደረገለሽን ጥበቃ ይበልጣል ኑገሮችን በቀላል መንገድ ተመልከቺ እውነት እግዚአብሔር ያደረገልኝ ትልቅ ነው አንተ ጠብቀኝ ይቅርም በለኝ ላሰብኩት ብለሽ ፀልይ አይዞሽ

  • @loveethiopia159
    @loveethiopia159 Год назад +5

    ግዴታ ከሆነ አምነሽ መቀበል አለብሽ ግንኙነት እዳታደርጊ ሙጀመሪያም ፈጣሪ በበሽታ ምክኒያት እየጠበቃቺሁነው እና እራስሽን አረጋጊ ወደመጥፎነገር አትገፋፊ እራሱን ያጠፋ ሲኦልን እጅ ጀነትን አያገኝም

  • @abebaselamtube8108
    @abebaselamtube8108 Год назад +2

    እግዚአብሔር ያውቃል አይዞሽ ከምር አይ ፍቅር በጣም ከባድ ነው ግን ወንድምሽ አይሆንም አይዞሽ ተመርመሩ

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 Год назад +35

    አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነዉ 😭😍

  • @fassikaabebe5902
    @fassikaabebe5902 Год назад +1

    እግዚአብሔር በናንተ አሁናዊ ሁኔታ ህዝቡን ሊያስተምርበት የፈለገው መንገድ ያለ ይመስለኛል። እህቴ እራሴን አጠፋለሁ የምትይውን የእርኩስ መንፈስ በፀሎት አስወግጂ።
    ስላደረገልሽ ጥበቃና ታምራት አግዚአብሔርን አመስግኚ። ደግሞም የምትወጂው የሚወድሽን በስውር ያለውን ጋሻ የሚሆንሽን ወንድም ነው ያገኘሽው።
    እግዚአብሔር ለሁለታችሁም በቀሪው ዘመናችሁ እጅግ የላቀ ድንቅ ነገርን ያደርጋል። እመኚ እግዚአብሔር ያደርጋል።

  • @nitsuh8222
    @nitsuh8222 Год назад +9

    እግዚያብሄርን አመስግኑ! 'ሀመመውን ያመጣው ምክንያት ነው ጨምሮ፧ስሰዚህ ስትሰሳቱ ተመርመሩና ፧ ወናድምና እህት ከሆናችሁ በፈጠራችሁ ተለያዮ!!!

  • @meremere872
    @meremere872 Год назад +1

    ሱብብሃን አላህ አላህ መልካሙንነገር ይምርጥላችሁ ያሳዝናል ወላሂ በጣም ከባድ ነው የኔዎዎች በጣም አዘንኩላችሁ አይይ ይሄ ፈተና ነው እህቴ ቢሆን እኳን እራሥሺን እዳታጠፊ እህቴ

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 Год назад +13

    በጣምከባድነዉ የምታፈቅሪዉልጂ በወድምነትሥሜትመቀበል ይከብዳል

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 10 месяцев назад +1

    የኔ ምርጥ ጥንዶች በጣም ተጨንቄ ነበር መጨረሻውን ሥጠብቅ የነበረው አሁንማ የልጅ እናት አባት ሊሆኑ ነው ተመሥገን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @fifigti9051
    @fifigti9051 Год назад +8

    አላህ ጠብቆችሆል ሂወት ይቀጥላል ከሁሉም የጠበቃቸሁ ለምክናዬት ነው ሁሉንም አምናችሁ ተቀብሎ

    • @alimetalemu8377
      @alimetalemu8377 Год назад

      ትክክክል ሱባሀን አላህ

    • @elsabettadesse976
      @elsabettadesse976 Год назад

      @@alimetalemu8377 አረ እባክሽን ፀልይ እራአጠለሁ አትበይ ወንድምሽን እንዴት ታገቢያለሽፋ

  • @HayatMohmmed-bm1tf
    @HayatMohmmed-bm1tf Год назад +1

    እህቴ አይዞሺ ወንድምነት ይበልጣል እግዛብሂር ጠብቋቸኋል ጸልይ እህቴ

  • @ፂዮንስለሺ
    @ፂዮንስለሺ Год назад +5

    አይናቸው ብዙ ነገራቸው ይመሳሰላል ወንድምና እህት ናቸው ብዬ አስባለው .......እውነቱን ተቀበዬ መቼም ወንድምሽን አግብተሽ አትኖሪም ጉድ እኮ ነው !!

  • @ተዉህልሜተፈታ
    @ተዉህልሜተፈታ Год назад +15

    ስታሳዝኑ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ከባድነዉ 🥺🥺

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Год назад +4

    ቀጣይ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 8 месяцев назад +1

    ሁሉም ለበጎ ነዉ ግንኙነት አለማደረጋችሁ ስለዚህ እግዚአብሔርን አመስግኝ ፀልይ እረ ነዉር ነዉ እንደዉም አመስገኝ በብዙ መልኩ እግዚአብሔር ነገረሽ አጥብቀሽ ፀልይ

  • @saramillion9585
    @saramillion9585 Год назад +15

    ሆይ የሴጣን ጆሮ ይደፈን ምን ጉድ ነው ምንም ይሁን ምንም ተመርምራችሁ እወቁ ግን ወንድሜን ካላገባሁ ብሎ እራስ ማጥፋት ሴጣናዊ ተግባር ነው ህወት ይቀጥላል ወንድምሽ ከሆነም እሰየው

  • @HayiluGetachew-r1m
    @HayiluGetachew-r1m 9 месяцев назад

    አዞሽ እህቴ አንቺ እውነተኛ አፍቃሪ ስለሆንሽ ነው ሰሜትሽ የተጎዳው ፀሎት አድርጊ ፈጣሪ ይዳችኃል ጠንከር በይ አንተም ጎበዝነህ ጠንከር በሉ እመበቴ መጥፎውን ነገርትያዝላችሁ

  • @አላህወኪል-ጘ8ጠ
    @አላህወኪል-ጘ8ጠ Год назад +21

    ግን እኮ አጭሩን ልጂ የት አደርስችው ጉድ ነው😅😅😅😅😅

    • @wegenfkadu3140
      @wegenfkadu3140 Год назад

      Enda esu nche enda

    • @Rqpaya
      @Rqpaya Год назад +3

      ክክክክክ የኔም ጥያቄነው ማንን እኔመን

    • @hanaafrodance4261
      @hanaafrodance4261 Год назад

      😂😂😂😂😂 betkkie

    • @mahletberhan7005
      @mahletberhan7005 Год назад

      washetam nat 😜😂😂😂

    • @smd7650
      @smd7650 Год назад

      መንታዋ ነች😂😂😂

  • @edendesale514
    @edendesale514 Год назад

    እግዚኣብሄር ይባርካቹ ስለ ግልፅነት ምኽር ከሰው ይገኛል ይሀ ሽግር የገጠማቹ ደግሞ የናንተ ስህተት እና ሃጥያት አይደለም ቡዙዎች ባይሆኑ አሉ ወንድማማች መሆናቸው ሳያውቁ ያገቡ እና ከወለዱ በሃላ ያወቁ አሁን እነዚህ ሰዎች ምንም ማድረግ አይችሉም ልጆች ወልደዋል አብረው ትዳራቸው እየቀጠሉ ናቸው። የእናንተ ግን ይለያል እግዚኣብሄር ጠብቃቹ በህመም ምክንያት ቢሆን ግንኝነት አላደረጋችሁም እና የኔ ምክር በዲአንአ ብታረጋግጡ ይቻላል አንቺ እህቴ ደሞ ወጣት ነሽ ቆንጆ ነሽ ተስፋ መቅረጥ የለብሽም ሌላ ሰው አግብተሽ እሱም አግብተው እንደ ወንድም እና እህት መኖር በፍቅር መኖር ትችላላችሁ እግዚኣብሄር ረድቶቹ እያለ ግንኙነት የላደረጋቹ እግዚኣብሄር ልረዳቹ ስለፈለገ ነው እና እኔ ዲአንአ አድርጋቹ ብትወስኑ ይቻላል ተባረኩ❤

  • @martasila5996
    @martasila5996 Год назад +11

    May God help you to overcome the difficult season of your life. We pray for your well-being.

  • @alemayehubejigo7497
    @alemayehubejigo7497 Год назад +1

    በድጋሚ ልምከርህ ማናችንም ብንሆን እናታችን ለማን እንዳረገዘች የሚተዉቅ ስለመሆኑ ማወቅ አንችልም አሁንም ብሆን እናትህ ባላመነችበት አንተን ወልዳ በዚህ ዕድሜ የእናትህን ትዳር መበጥበጥ አስፈላጊ አይደለም እንድሁ ልጄ እየለ አሳድጎህ አስተምሮህ እዚህ ደርሰህ በተረ ወሬ ሌላ አባት ልኖረኝ ይችላል ብለህ ማሰብህ ልጄ እያለ ስላሳደገህ አባት ኣለማሰብህ ሁሉ ይህቺን ልጅ እህቴ ብለህ መቀበል ሁሉ ትልቅ ጥፋት ይሆንብሃል

  • @hayatmohammad1716
    @hayatmohammad1716 Год назад +9

    አላህ ከይሩን ያስቀድምላች እራስን ማጥፉት ሀራምነዉ

  • @sosenasosena3508
    @sosenasosena3508 Год назад +1

    ይከብዳል ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን ወድምና እህት ባትሆኑ ምኝቴ ነዉ

  • @almazzeme1888
    @almazzeme1888 Год назад +5

    እህቴ አንቺ ስትተዋወቂው ወንድምሽ መሆኑን አውቀሽ ስላይደለ ቢሆን እንኳን ልፀፅትሽ አይገባም ወደ ፈጣሪ ፀልዪ እሱ ምን መወሰን እንዳለብሽ ይረዳሻል።

  • @Ffhhtr-le2vz
    @Ffhhtr-le2vz 8 месяцев назад

    በስመአብ የዚህ ሁሉ ተጠያቂ ቤተሰብ ነው ነገር ግን እናተ እውነቱን ከተረጋገጠ ከምንም በላይ ወንድምነቱ ይበልጥብሻል አብሮ መቀጠሉ እንኳ የከፋ ሐጢያት ነው ባይሆን እግዚአብሔርን በፀሎት መጠየቅ ነው እግዚአብሔር ለሁለታችሁም መፍትሔ ነው

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Год назад +27

    እና ወንድምሽን አግብተሽ መርገምት ልትወልጂ ነው ሆሆሆ በነገራችን ላይ ልጅቷ መንፈስ ያለባት ነው የምትመስለው በል ወደ ፀበል ውሰዳት

  • @berhanumekuria7803
    @berhanumekuria7803 Год назад +1

    እህቴ እግዚአብሄር ይመስገን ከሁሉ የሚበልጥ እግዚአብሄር አለሽ በሱ ህግ ብትኑሪ ታተርፊያለሽ

  • @SudanSudan-k8m
    @SudanSudan-k8m Год назад +8

    ወይ ጌታ የእየሱስ ዘድሮ ከባድ ነው ለበጎ ነው አቺ የታመምሽው ስለዚ ወድምሽ ከሆነ እሶም እህት ከሆነች ተለያዩ ምንም ያህል ፍቅር ቢኖር ከወድም ጋር መጋባት አፅያት ነው

  • @MartaMartatadese
    @MartaMartatadese 10 месяцев назад

    ወንድም እና እህት እንዳትሆኑ ጸሎቴ ነው የጌታ ፊቃድ ሆኖ ከሆናችሁም ጌታ ስለሚወዳችሁ በምክንያት ከብዙ ነገር ጠብቋችኋል ስለዚህ ከብዙ ነገር የጠበቀሽን
    ፈጣሪሽን አመስግኚ ስተት ቢፈጠር ነበር ይህን የሚያሳስብሽ ስለዚህ አይዞሽ የመጣውን ሁሉ ለመቀበል ተዘጋጂ የኔ ቆንጆ ጌታ ይርዳሽ

  • @desstadessta
    @desstadessta Год назад +24

    ዉሎ ላይ ብዙ ሰዉ ተጣብሷል የበረከተለት የለም😂😂 እኔም ለአንድ አመት ከንፌ ነበር። አይዞሽ ይለቅሻል ጫልቱ😜

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 8 месяцев назад

    የኔ እህት አይዞሽ ተስፋ መቁረጥ የለብሽም እንደዚህ የሚያደርግ የቤተሰብ ዛር መንፈስ ጠቋር ነው የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ገብታችሁ አዳምጡ 👂👈እግዚአብሔር በምክንያት ነው ያሳመመሽ ፈተና አይደለም !በርቺ እመ ብርሃን እናቴ ብርታት ትሁንሽ

  • @emam1087
    @emam1087 Год назад +5

    የኔቆንጆ አይዞሽ ኡፍፍፍ ከባድነው አይዟቸሁ አትሆኑም ህመምሸነም አላህያሽርሽ

  • @kidisthasen43
    @kidisthasen43 8 месяцев назад

    ይቅር ይበልሽ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥሽ ወንድም እኮ ከባል ይበልጣል :: ባል እኮ እግዚአብሔር በፍቀደ ነው ሊሆንም ላይሆም ይችላላ :: ወንድም ግን ኩራት ነው:: የምን እራስን ማጥፋት ነው:: እንዳውም እግዚአብሔር የሚረዳሽን አስተዋይ ውንድም ስለሰጠሽ ደስ ሊልሽ ይገባል::እሽ የእኔ ቆንጆ:: እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ:: የሴጣ ጆሮ ይደፈን እራስሽ በሁለቱም መንገድ አዘጋጂ እሽ

  • @belaineshworede5756
    @belaineshworede5756 Год назад +7

    Praying for you Yung lady

  • @tilaneshalebachew1027
    @tilaneshalebachew1027 Год назад

    አይዞሺ ሳታውቁት የመጣ ሰይጣናዊ አጋጣሚ ነው በምርመራ ወንድምሺ ሆኖ ከተገኘ እንደኔ ማቋረጥ ይገባሻል። ፍቅር ስላለ ቢከብድም ወንድም ባል አይሆንም ብለሺ ውስጥሺን በማሳመን የወደፊት ሂወትሺን መስመር ማስያዝ ነው። ያንቺ ጥፋት አይደለም እያወቅሺ ወንድምሺን አላፈቀርሺም ተረጋጊ ለማን ብለሺ ምትሞች ነውር የሚሆነው ከተረጋገጠ በሁዋላ መቀጠሉ ነው። እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እህቴ

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 Год назад +17

    እረ እህቱ ትሆናለች ሥጋ እኮነው ይነግራችዋል ተመርምራችው በቃ እህቱም ከሆንሽ በጸጋ መቀበል እግዚአብሔር ይርዳችው

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና 3 месяца назад

    እህቴ እግዚአብሔር አመስግኘይ ትችያለሽ ፀልይ እራስን ማጥፋት😢ስንፈት ነው እና ስታምሩ እግዚአብሔር ይማርሽ ግን አሁንም ጠንክረሽ አችን ብቻ ማሰብ ሳይሆን ወድምሽን አግብተሽ የምወልዱት ምንሽ ነው ምንህ ነው እና እግዚአብሔር ይሁናችሁ እሱን መፍራት ማክበር ይርዳን😢❤