እናት የልጇን ድንግልና በብዙ ብር ሸጠችው |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 134

  • @AbaHabtemariam
    @AbaHabtemariam 8 месяцев назад +13

    ይሕች ልጅ ሀገር መጥቀም ምትችል ቲንሽ ልጅ ናት ነገ እግዚአብሔር ከፍ ሊያደርጋት ይችላል።
    እና ይች ወጣት ጸጋው የበዛላችሁ ወንድሞቸ መልካምነት ለራስ ነውና ከዚህ መጥፎ የረከሰ ሥራ እንድታስወጧት
    በእግዚአብሔር ስም እለምናለሁ።

  • @derejeabdissa6825
    @derejeabdissa6825 8 месяцев назад +5

    እውነት ነው ወንድሜ እንደዚህ የሚከብድ ነገር ነገር ግን እግዚአብሔር ዐላማ አለውና በርታ ጌታ ይርደ

  • @tesfayebadebo3169
    @tesfayebadebo3169 4 месяца назад +4

    ውጭ ነው የምኖረው ለጉዳይ ለሁለት ሳምንት ኢትዮጵያን ነኝ ልረዳቸው እፈልጋለሁ ሁለቱንም ብታገናኙኝ

    • @munaabdu-b5o
      @munaabdu-b5o 3 месяца назад

      ኮሜትአያነብምመሰለኝብዙሰዉልርዳእያለነዉ ❤❤መሻአላህ

    • @ወንጌል.አሽናፊ
      @ወንጌል.አሽናፊ Месяц назад

      ጌታ ይባርክህ ትባረኬ

  • @michaelmichael5251
    @michaelmichael5251 8 месяцев назад +4

    ልጂትዋ በሳል ትመስላለች. ስለ ራስዋ መወሰን ትችላለች ስለዚህ ከቤት ትውጣና የራስዋን ህይወት መምራት ትጀምር
    እናንተ አግዝዋት

  • @sadedinmohammed3771
    @sadedinmohammed3771 8 месяцев назад +16

    ቁጥርዋን አስቀምጡ ትረዳ

    • @FortyfourMertule-iv4gu
      @FortyfourMertule-iv4gu 7 месяцев назад +5

      ተመካክረው ነው እንዲህ የሚሰሩት ።በፍፁም ውሸት ነው። ፖሊስ የለም እንጅ ቢኖር እነዚህን ክፉዎች ሰብስቦ ያሥር ነበር።

    • @AmeenaImam-jh1pb
      @AmeenaImam-jh1pb 7 месяцев назад +3

      ይህንነን ዩቱብ በህግ መጠየቅ አለበት ተመካክረው ህዛብ እዳይዘረፍ ተጠቀቁ

    • @SariEthopia
      @SariEthopia 5 месяцев назад

      ወሽት ምዎነው አለበት አናት ለጆቻአ አድያቁ ነው መጥረው አጅ ለጇን አድ አታርገም 😢😢😢😢

  • @tesfayebadebo3169
    @tesfayebadebo3169 4 месяца назад +2

    ልረዳት እፈልጋለው ወይ የእናንተን ወይንም የልጅቷን ቁጥር ብትገልፁልን

  • @TemesgenTemu-q8p
    @TemesgenTemu-q8p 8 месяцев назад +4

    በምን ቁጥር እናግዛት

  • @AmenYihonal
    @AmenYihonal 7 месяцев назад +3

    እባካችሁ እንርዳት የምናገኝበት መንገድ እንዴት

  • @biniarada-zq7lc
    @biniarada-zq7lc 4 месяца назад

    እፍፍ እግዛብሄር ይርዳሽ እህቴ ትንሽ የቻልኩት ባግዛት ደስ ይለኛል እኔም ሴት ልጅ አለኝ

  • @habeshalove7466
    @habeshalove7466 8 месяцев назад +2

    I think you guys creat this idea I don't know why I can't believe you 😊

  • @Jemsbond6553
    @Jemsbond6553 7 месяцев назад +2

    በጣም ከባድ ነው እቺ ልጅ ታሳዝናለች የሆነ ነገር ቢደረግላት እባካችሁ

  • @medhaniewkelati5772
    @medhaniewkelati5772 5 месяцев назад +4

    አድራሻችን ካስቀመጥክልኝ በምችለው አግዛታለሁ የምኖረው ወጪ አሜሪካ ነዉ እሷንም እናቷን አግዛታለሁ .

  • @alemsegedasmelash1801
    @alemsegedasmelash1801 8 месяцев назад +4

    ቁጥሯን ስጠን ከዚህ ህይወት እንድትወጣ እንድንረዳት

    • @munaabdu-b5o
      @munaabdu-b5o 3 месяца назад

      እንርዳትየምትሉሰወችማሻአላህ❤❤❤

  • @HaileKahsay-vt1sv
    @HaileKahsay-vt1sv 8 месяцев назад +2

    ቁጥር

  • @UtFg-h5p
    @UtFg-h5p 22 часа назад

    እረ እቺ እናት አይደለችም ምናልባት ልጅ እያለች ሰርቃት ይሆናል😢😢😢

  • @DanielMulugeta-j9m
    @DanielMulugeta-j9m 8 месяцев назад +4

    ስልክ ቁጥሯን እንዲሁም የምትገኘበት አድራሻ መቸም አካውንት አይኖራትም ብየ ነው

  • @MihretuElias-bg5cc
    @MihretuElias-bg5cc 6 месяцев назад

    This is so painful😢I feel sorry for this young lady 😢oh God were we are going in these world 😭😭

  • @boontuuw
    @boontuuw 4 месяца назад

    Euuuffaaa😢😢😢😢😢😢❤azoshi sera betejemera

  • @TamiratGobeze
    @TamiratGobeze 6 месяцев назад

    ስልኳን ላክልን የምንችለውን በመርዳት ከዝህ ህይወት መውጣት አለባት

  • @kediribrahim7643
    @kediribrahim7643 8 месяцев назад +1

    Yaa Rabbi. Wayi jiruu duniyaa

  • @danikidane5923
    @danikidane5923 5 месяцев назад

    Men ayente family nat gin😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 gin enat nat gin

  • @kenessabukuna6937
    @kenessabukuna6937 8 месяцев назад +1

    Try to save this girl please

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 3 месяца назад

    የአላህ ያአላህ ወይይይ እናት 😢😢😢😢😢

  • @MehamedAleya
    @MehamedAleya 8 месяцев назад

    ቁጥሯን ስጠና ?????

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 8 месяцев назад +2

    እች ልጅ የሁላችንም አላፊነት ነው ።ኢትዮጵያ ሀገሬ ምን እየሆንሽነው።😂😂😂😂😂😂

  • @kedirabdella2062
    @kedirabdella2062 8 месяцев назад +1

    እባክህ ቁጥሯን አስቀምጥልን

  • @TeklemariyamDemse
    @TeklemariyamDemse 8 месяцев назад

    ወንድሜ አድራሻ ወይም ሰ ልክ በምን መልኩ ትረዳ

  • @edendak5588
    @edendak5588 8 месяцев назад +3

    Ebakihin endet lirdat.

  • @tayebarich1558
    @tayebarich1558 4 месяца назад

    በግልፅ አካዉት ካላት ወይም ሥልኳን አሥቀምጡልን እንርዳት

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 8 месяцев назад

    Zemuten lelejua yemetawers berget gen enatua nech??

  • @MintesinotNega
    @MintesinotNega 5 месяцев назад

    እውነት ነው

  • @nutiksii3373
    @nutiksii3373 8 месяцев назад +2

    ልጅቷ ከዚህ ሥራ መውጣት ከፈለገች ,i am support her....ነገር ግን ከዚህ ሥራ መውጣት አለበት

  • @wedajwudu
    @wedajwudu 7 месяцев назад

    ስልክ

  • @LuliaEritreawit-kf9of
    @LuliaEritreawit-kf9of 5 месяцев назад

    Ende police yelem ende?? This is illegal and she needs to report her if she doesn’t want to do it

  • @SggfvFjggh
    @SggfvFjggh 8 месяцев назад

    የኔቆጆ እግዚአብሔርይርዳሽ

  • @غذوةالدين
    @غذوةالدين 21 день назад

    ያ አሏህ ምን አይነት ጉድ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @YiheyisMunye
    @YiheyisMunye 7 месяцев назад

    አካውንት አስቀምጥልን

  • @tesfayetafesse9064
    @tesfayetafesse9064 5 месяцев назад

    Please leave her phone. It is painful. I will support her. Painful. Painful.

  • @DreamOmar-uf4fi
    @DreamOmar-uf4fi 6 месяцев назад

    የኔእህት ያምሮጠባሳውም ከባድነው ልጅምያድጋል በሽታእዳይለክፍሽ ውደያልፉል

  • @EshetuYimer-sk1fh
    @EshetuYimer-sk1fh 7 месяцев назад

    በጣም ታሳዝናለች

  • @alem5097
    @alem5097 8 месяцев назад

    አንግዲህ. ምን. ይባላል. እንዲህ. አይነቱ. ጉድ. ምነው. መላችን. ጠፋ. የእግዚአብሄር. ክብር. የሰው. ልጅ. ሲጎለው. እንዲህ. ይገለምታል

  • @DagimAmare-f2o
    @DagimAmare-f2o 5 месяцев назад

    እግዞ መሀርና ክርስቶስ የማይሰማ ጉድ የለም

  • @ሙሴውድ
    @ሙሴውድ 13 часов назад

  • @HabteHabte-t2v
    @HabteHabte-t2v 5 месяцев назад

    በጣም ያሳዝናል ይች እናት ሳትሆን እበት ናት የፈጣሪ ያለሽ ትተሻት ነይ እቀበልሻለሁ

  • @fatumaabedo9690
    @fatumaabedo9690 8 месяцев назад

    Yaa Allah what is this Iam so confusing where are we yaa rab

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 8 месяцев назад

    Ere men gud new ahun yechim enat tebalalech,?

  • @melkamubeyene2571
    @melkamubeyene2571 8 месяцев назад +1

    እች ሴት እናትሸ ለመሆኗ ያጠራጥራል ወላጅ እናት እደዚህ አታደርግም

  • @jafershawesh745
    @jafershawesh745 8 месяцев назад +2

    አኳዉቷን ወይም ስልኳን አስቀምጡልን

  • @Idriss-q1q
    @Idriss-q1q 8 месяцев назад

    Yichi enat adelechim . Auzubilah ere min gud new , Ebakish tefteshish kezih beit tifi kemotech timut yetabatwa koshasha

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4gu 7 месяцев назад +2

    የፈጠራ ወሬ ነው ፖሊስ ሊይዛቸው ይገባል

  • @Kadega121-i3o
    @Kadega121-i3o 6 месяцев назад

    💔💔💔😭

  • @LemessaAmentie
    @LemessaAmentie 5 месяцев назад

    ከባድ ነው እባካችሁ ስልኳንና አካውንቷን ግልፅ ብደረግ

  • @Awelemam-m9e
    @Awelemam-m9e 4 месяца назад

    ኧረ ስልኳን ላክልን

  • @SarahTarawneh
    @SarahTarawneh 6 месяцев назад

    Please atekeld yefetera tarik nw le youtube weshtam hulu😱😱😱

  • @SyumAsfaw
    @SyumAsfaw 7 месяцев назад

    አተ ከቻልክ ከዚህ ስራ አሰወጣት

  • @AbelDagne-u3d
    @AbelDagne-u3d 2 месяца назад

    እባካችሁ እርድዋት፣ እባካቹህ፣

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 8 месяцев назад +1

    You can work. Waitress and cleaning please help this young lady

  • @wendweseneshetu-ei2kq
    @wendweseneshetu-ei2kq 7 месяцев назад

    በጣም ያሳዝናል

  • @nutiksii3373
    @nutiksii3373 8 месяцев назад

    ልጅቷ ስልክ ቀጥር የላትም ?

  • @MuseAlemseged-m9q
    @MuseAlemseged-m9q 4 месяца назад

    fetari yitebekat

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 7 месяцев назад

    እባካችሁ በምክርም በፋይናንስም እናግዛትና ከዚህ ትውጣ የምትሉ ወደፊት ብቅ በሉ።

  • @TekalignTilahun-e8g
    @TekalignTilahun-e8g 5 месяцев назад

    አዘጋጁ ግን አቀራረብህን አስተካክል
    sorry ግን

  • @Ebrahim-o7r
    @Ebrahim-o7r 2 месяца назад

    እኔ ዝግጁ ነኝ ባለኝ ለመርዳት ስልኳን

  • @TibebuDesta2889
    @TibebuDesta2889 6 месяцев назад

    ምን አይነት ጉድ ነው😢😢😢

  • @wedajwudu
    @wedajwudu 7 месяцев назад

    ስልካን ላኩልኝ

  • @kiflemariam-un9lb
    @kiflemariam-un9lb 8 месяцев назад

    Nomber

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 8 месяцев назад

    ወይኔ ጌታ አስራ አመት ወይኔ ልጅነቷን ቀጨችው ወይ ችግር ማጣት 💔💔💔💔💔💔

  • @filmonhadush-l2o
    @filmonhadush-l2o 7 месяцев назад

    ያሳዝናል በጣም ግን እባካቻው እንሪዳት

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 8 месяцев назад +1

    ወይኔ ልጄ ስታሳዝን።

  • @burutikanteshome4211
    @burutikanteshome4211 7 месяцев назад

    ማርያምን እኔ ብሆን እገላታለሁ እናቴ ሰለሆነች አልምራትም

  • @LomiGiza-x8d
    @LomiGiza-x8d 3 месяца назад

    እቼን እናት ቡለሽ ከምትይት ትተሽት ውጪ ቡችውን ትሙት

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 8 месяцев назад

    ከዚሁሉ ጎደና መኖር የሸል ሚን አስናክታት ናው ምንጉዲ ናው

  • @bedasakabeta355
    @bedasakabeta355 8 месяцев назад

    adirashawan asqemixilin

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 3 месяца назад

    እናትዋ ኤችአቢ አላት ልጅዋን ትመሪመሪ

  • @AhlamOmer-q5e
    @AhlamOmer-q5e 4 месяца назад

    ውሻ ሚዲያ ላይ የሚያቀርባችሁም እናተም ፈጣሪ ያጥፋችሁ።

    • @mamush-r8l
      @mamush-r8l 4 месяца назад

      እናንተማ አራት ሚስት ይፈቀድ የለ ያው ነው የልጅቱ

  • @SameeraG-qs6kf
    @SameeraG-qs6kf 8 месяцев назад +2

    እባክህ ወንድሜ አድራሻዋን ብታሳውቀኝ እሷንም እኗቷንም ላግዛቸው እፈልጋለሁ
    እባክህ
    እባክህ
    እባክህ

  • @MaamaaMalaakuuBaayyuuMaamaaMal
    @MaamaaMalaakuuBaayyuuMaamaaMal 3 месяца назад

    ወሬ አታብዙ ስራ ፍጠሩላት ወሬ ብቻውን ዋጋ የለውም ሰው በመርዳቱ ነው የሚለካው

  • @najoofatansoo5854
    @najoofatansoo5854 8 месяцев назад

    Lijituwaan iyasafara now

  • @fantahunbelete651
    @fantahunbelete651 4 месяца назад

    ዩቱዩብ ላይ የምትሰሩ ጭንቅላታችሁ የበሰበሰ ሁሉ በቃ ሰው ግዴታ መስማት ያለበት እንደዚህ አይነት ድራማ ነው ሌላ ኮንቴንት ፍጠሩ እስኪ ግም ሁላ በዚህ ድራማ ፎሎዎር ና እይታ ለማብዛት የማህበረሰቡን እሴት ባትጥሱት መልካም ነው።

  • @semahagnbezie4058
    @semahagnbezie4058 8 месяцев назад +1

    dirama

  • @TeshomeTeka487
    @TeshomeTeka487 7 месяцев назад

    Phone

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 3 месяца назад

    ይህን ጠያቂ አሩን አብልቶ መደደብ ነው ከአበሻ ስነ ልቦና ውጭ ነው

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian4657 4 месяца назад

    እረ አስመርምራት (HIV ) አቤት መሀረኒ🙏🏾

  • @zehabuhussen3313
    @zehabuhussen3313 7 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭🙊🙊🙊🙊🕺🕺🕺🕺🕺

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 6 месяцев назад

    የፈጠራ ወሬ ካልሆነ ለዩቲዩብ ሽቀላ የተዋሸ ውሸት ካልሆነ ልጅቶን ማገዝ እና ከዚህ ህይወት እናውጣት

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 8 месяцев назад

    ወላጅእናትአትመስለኛም😢😢

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf 4 месяца назад

    እውነተኛ እናቷ ላትሆን ትችላለች።

  • @EliyasKedr-q8x
    @EliyasKedr-q8x 7 месяцев назад

    አቤት ጭካኔ 😢😢😢

  • @hirutgebre3715
    @hirutgebre3715 7 месяцев назад

    የፈጠራ ወሬ አይሰለቻችው

  • @zhararixabajamalali7648
    @zhararixabajamalali7648 8 месяцев назад

    Enatuwa wede hig meqreb alebat. This crime against minor

  • @AbereMebrat
    @AbereMebrat 7 месяцев назад

    ይሄ ነገር Script ነው በሉኝ።

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 8 месяцев назад

    ግንእውነትነውወይስድራማአረበስመአምእናቷንፈጣሪልብይስጣትየፈለገቢሆንየሷስእሺጭራሽልጇን

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 8 месяцев назад

    I am so sorry this so hard please stop

  • @noahadane1765
    @noahadane1765 4 месяца назад

    የፈጠራ ወሬ እያወራችሁ ቀፍሉት ይሄን ጀዝባ pp

  • @amaretafesse3501
    @amaretafesse3501 8 месяцев назад

    ጥለሻት ፡ ጥፊ ፡ አሁን ፡ አድገሻል ፡ ብትፈልግ ፡ ትሙት ፡ እናትሽ ፡

  • @targettube4968
    @targettube4968 8 месяцев назад +1

    fake

  • @YokeLegsse
    @YokeLegsse 8 месяцев назад

    ለምንእናቷድብንአትልም ከዚህስራትዉጣ

  • @munaabdu-b5o
    @munaabdu-b5o 3 месяца назад

    እኔግንዉሸትይመስለኛል ዩቲበሮች

  • @LomiGiza-x8d
    @LomiGiza-x8d 3 месяца назад

    ይተረገመች እናት ናት ትተሽት ውጪ

  • @TibebuDesta2889
    @TibebuDesta2889 6 месяцев назад

    ትቴሻት ውጪ እናትሽን