ከተከበርኩበት ያወጣኝ እሱ ነው! የ120 ሺህ ብር ደሞዝተኛው ባሌ ጉድ ሰራኝ!የባለቤቴ ‘ሱስ’ ያመጣው መዘዝ! Ethiopia | Eyoha Media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Комментарии • 513

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 2 года назад +108

    አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው አያድርስ ሆኖም ግን እህት ዝቅ ብለሽ መኖርን ልጆቹንም አንችም ልመጅ እግዚአብሔር ቸር ነው ሊያስተምርሽ የፈለገው ነገር አለ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +2

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ሳርቾ

    • @emanjasim351
      @emanjasim351 2 года назад +7

      ትክክልያንድ ወሩ ክራይ እኮ ብታቅበት በጣም ዘና አድርጎ ያኖራታል፡ዝ ቅ ብትል

    • @narditube4690
      @narditube4690 2 года назад +1

      ende betam le tinshe gize gedeta new zekta 8000 betam bizu new

    • @getnetreda676
      @getnetreda676 2 года назад

      Eyoha,Roha,Sheger info,Ethioinfo,HAB Media,

    • @worldwide_tech3298
      @worldwide_tech3298 6 месяцев назад

      Well as 25:22

  • @htw6038
    @htw6038 2 года назад +46

    ሴቶች ከዚች ልጅ ብዙ ተማሩ: ገንዘብ መያዝ ልመዱ
    ከልጆች ጋር የምትቸገረው እናት ናት
    ወንድ እንደዚህ ቀን ጠብቆ ይከዳል

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 2 года назад +34

    እኔ የሚያሳዝኑኝ የተወለዱት ልጆች ናቸው ምንም በማያቁት መሰቃየታቸው ሰውየውን በህግ ሳታገቢው 3 ልጅ ወለድሽለት እያወቅሽ ምን አይነት ሰው እንደሆነ አብረሽ አሸሼ ገዳሜ ስትሉ ነበር ለማንኛውም ሲያዩሽ መስራት ትችያለሽ ስራ ግቢና እራስሽን እርጂ ሰውየውን በህግ ጠይቂው ልጆቹን እንዲረዳ ይሄ ጥሩ ሰው ነው ምናምን የምትይውን አቁሚ ጥሩ ሰው ቢሆንማ ልጆቹን ይረዳና ይጠይቅ ነበር

    • @konjittadesse2126
      @konjittadesse2126 2 года назад +3

      ጥሩ ሰው የምትላው ገንዘብ ስለሚለቅላት ነበር።

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 года назад +2

      ሶስት ናቸዉ እንዴ

    • @ሀዊኪያ
      @ሀዊኪያ 2 года назад +4

      ይቅርታ እህቴ በህግ ተፈራርመው ያገባችው እና ልጅ ባለመውለዱዋ ስንት መከራ የደርሰባትን ሰምተሽዋል በዚህ ሰአት ህግ እንኩዋን ላለው ነው ሚፈርደው ሲቀጥል ሰውዬውም ወዶ አይመስለኝም በሰው መፍርድ ቀላል ነው በራስ ሲሆን ነው ከባድ ስንቱ ተፈራርሞ አግብቶ አይደል እንዴ ሚስቱን ቤት አስቀምጦ ወይ ሰራተኛ ወይ ጎደኛዋን ሚደርቡት አያድርስ በይ እናቴ

    • @yordistube3715
      @yordistube3715 2 года назад +2

      Yhe yenem hasab new

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ከደረሰብን መከራ ይልቅ የደረሰልን እግዚአብሔር ታላቅ ነው ::

  • @selethyopia3059
    @selethyopia3059 2 года назад +31

    ስራ አለሽ ጤና አለሽ ቤሀሰብ አለሽ ጤነኛ ልጅ አለሽ ምን ቀረ እእቴ ያላየሽው ብዙ ነገር አለሽ የሌለሽን አትዪ ግን አይዞሽ

  • @ይስሀቅአብርሃም
    @ይስሀቅአብርሃም 2 года назад +37

    ሰማችሁ እመቤቴ ማርያም እኔ ስወጣ አንቺ ቤቴ ግቢ ብላ ትወጣለች ድንቅ እምነት ነው እመቤቴ ትጠብቅሽ አይዞሽ ያልፋል
    አስተዋይ ሴት ናት ፍርድ ቤት አልከሰውም በፈጣሪ ፊት እሰጠዋለሁ አለች ጎበዝ እግዚአብሔር ነገሮችን ይቀይራል
    ገጠመኝ አዳምጪ የመምህር ተስፋዬን

  • @galaxyj7core589
    @galaxyj7core589 2 года назад +65

    ከይቅርታ ጋር ማንም ዝቅ ብሎ መኖር የሚፈልግ የለም በምድር ላይ ግን ህይወት ትግል ናት መታገል ነው አንቺ እንደውም ቤተሰብ አለሽ እህቶችሽ ያጉዙሻል ስንት በስቃይ ውስጥ ያለ ስው አለ ተመስገን ማለት ነው ይሄ ዘመናዊ ልመና ይመስላል ህግ አለ በህግ ልትጠይቂው ይገባል ግን እኔ እንደተረዳሁት ዝቅ ማለትን አልፈለግሽን ላስቲክ ወጥሮ እንካን እየተኖረ ፈጣሪን የሚያሙስግን ህብረተሰብ ውስጥ ነው ያለነውና ለምን ጎደለብኝ ብሎ ሚዲያ ላይ መውጣት ተገቢ አይደለም ቢሆን የሱስን አስከፊነት ለማስታማር ቢሆን መልካም ነበር ትዝብቴን ነው

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 года назад +32

    እንኳን አንቺም ልጆችሽም ጤነኛ ሆናችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 2 года назад +26

    አይዞሽ እህታለም የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም ሰውየውን ግን ፀበል ውሰዱት

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 2 года назад +11

    ጀግና ሴት ነሽ
    ብዙ ወንዶች ጭንቅላታቸው ድፍን ሆዳሞች ናቸው

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ተማምነህበት የማይጥልህ እግዚአብሔር ብቻነው !!!

  • @foyatabebe5739
    @foyatabebe5739 2 года назад +82

    ምንድነው ግን እህቶቼ ግን የግል ሆስፒታል ካልወለዳችሁ የምትሞቱ የሚመስላችሁ፤ ልጆቻችሁ የግል ትምህርት ቤት ካልተማሩ ሰው የሚሆኑ የማይመስላችሁ? እንኳን ጭቃ ቤት ጎዳናም ይለመዳል የኔ እህት። የደረሰብሸ ነገር ያሳዝናል ነገር ግን ካንቺ በብዙ የባሰ ችግር ዉስጥ ያሉ አሉና ተመስገን በይና ሁኔታውን አምነሸ ተቀብለሸ በአቅምሸ ለመኖር ሞክሪ

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 2 года назад +7

      100%

    • @eutimjv
      @eutimjv 2 года назад +11

      ትክክል የኢትዮጵያ ሀብታሞች ሲያገኙ ድሀን ጠፍጥፈው የሰሩት ይመስላቸዋል ሲያጡ ደሞ ባለ ነገር ተመስገን አያቁ ከክብሬ ወረድኩ ተዋረድኩ ይላሉ ድሀም ሲያገኝ አይቻል የነበረበትን ይረሳል ወይ ይች አለም የሰው ልጅ ከፍና ዝቅ የሚል በመልካም ስራውና በመጥፎ ስራው እንጂ ነገ ከንቱ በሚሆን ቁስ አይደለም

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 2 года назад +2

      @@eutimjv Ewnet new

    • @ሰማዕቷእናቴ
      @ሰማዕቷእናቴ 2 года назад +1

      እረ እውነትሽን ነው መዘባነን ነው

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 2 года назад +2

      @@ሰማዕቷእናቴ
      Lol begid moja moja lichawet new
      Akemen awko menor tiru new
      Talak chilota new👊🏽

  • @Adomeye
    @Adomeye 2 года назад +21

    አይዞሽ🙏🏽 እንኳን ከልጆች ጋር አይደለም ለብቻም ይከብዳል:: አብረው የሚያጫርሱት ጋደኞቹ አይደሉም !! መከረው ወደቤተስብ መመለስ ነበረባቸው::

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 2 года назад +78

    😭😭 እዕቴ አልፈርድብሽም ግን ውስጤ የተሰማኝን ልንገርሽ ዕትሽ ሰው አገር ደክማ ባዶ እያረግሻት ነው የበተሰብሽም ንሮ ትዳር እያናጋሽ ነው ማሬ አይደለም ጭቃ ቤት ጎዳና እንዳይወጡ ነገ ልጆችሽ ዛሬ ዝቅ ብሎ ማሳለፍን ልመጅ አስለምጅ ሞራል ይኑርሽ ተሳቀሽ ከምትኖርበት ብሎኬት ቤት ይልቅ ደስ ብሎሽ የምትኖርበትን ጭቃ ቤት ለመኖር ለጊዜው ሞክሪው

    • @tebi4384
      @tebi4384 2 года назад +3

      Yehituan tidar be ketitam yihun tezewawari afrisalech.

    • @abrish338
      @abrish338 Год назад

      tikikl

  • @gosloww297
    @gosloww297 2 года назад +21

    ልጅ ሰቶሻል ትልቁን ፀጋ ጤናሽን ጠብቂ ችግር ያልፉል ለችግር አታልቅሽ ጤና ከሁሉ በላይ ጤና ነው

  • @alganeshtikele854
    @alganeshtikele854 2 года назад +32

    አባትዬም በህግ መጠየቅ አለበት ልጆቹን ማሳደግ አለበት በመስሪያ ቤቱ በኩል ከደመዎዙ ተቆርጦ እንዲሰጥ ይደረጋል ሌላው እሱ እንዲታከም ማድረግ

  • @azebgbiyabiyen7983
    @azebgbiyabiyen7983 2 года назад +24

    እህቴ አንድ ምክር ልምከርሽ አንቺ መቀበል ያቃተሽ ነገር ለሌሎቹ ህይወት መመሠቃቀል ምክንያት እየሆንሽ ነዉ ስሚኝ ልምከርሽ ገንዘብ አይደለም የሚያስፈልግሽ ወደራስሽ ተመለሽ አልተረጋጋሽም ወርደሽ ኑሪ 90% የኢትዮጵያ ህጻናት በጭቃ ቤት ነዉ የሚኖሩት ስለዚህ ዉረጂ እና ከ ህብረተሰቡ ጋር ተመሳሰይ ባልሽን ደግሞ ልቦና ይስጠው ህጻናት ተርበው የሚበላው ምግብ ጤንነት አይሆነውም ወደፊት ያገኛታል እባካችሁ እህቶቻችን ወደፊት የሚያሸማቅቅ ታሪክ ይዘን አንውጣ ምክንያቱም ለአሁን ለትንሹ ችግራችን ብለን ለልጆቻችሁ አንገት መድፊያ ታሪክ ይዘን አንቅረብ የኛ ቤተሰቦች ከዚህ የባሠ መከራ አሳልፈው ነው እዚህ የደረሱት ከቻላችሁ የተበላሸውን ሠውዬ ለመቀየር ሞክሩ አለበለዚያ ወደ ራስ ህይወት መመለስ ነው ይሄ የኔ ምልከታ ነው ማሠላማ❤❤❤❤

  • @petrospetros5226
    @petrospetros5226 2 года назад +12

    እህቴ አይዞሽ ወረድ ብለሽ መኖር አትፍሪ እህትሽ ስንቴ ከስደት ትላክ የልጆችሽ አባት ክሠሽዉ ሌላ መፍትሔ የለም እመቤቴ ድንግል ማርያምትዶረስልሽ

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    እግዛአብሔር መሐሪናይቅር ባይነው÷ ከቁጣ የራቀ ምህረትን ያብዛልን :: መዝሙረ ዳዊት 103:8

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 года назад +56

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! እዉነት ለመናገር ከሆነ ፍቅር ያለዉ ድሀ ጎጆ ዉስጥ ነዉ።

    • @adnatbeteklabebe1648
      @adnatbeteklabebe1648 2 года назад +2

      በትክክል

    • @ኑሃሚንመሃመድ
      @ኑሃሚንመሃመድ 2 года назад

      ሃሃሃ ሲጀመር ፍቅር የለም

    • @tenuhailu9570
      @tenuhailu9570 2 года назад +3

      እንደዛ ብሎ መደምደም ከባድ ነው ስንቶች አሉ ሁሉም የተሰጣቸው!

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 2 года назад +1

      @@tenuhailu9570 መስሎሽ ነው ስንት የሚያስመስሉ አየን እኮ!

    • @ለበጎነዉስደተኘዋ
      @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 года назад +1

      ትክክል እዉነት ነዉ እኛ አበሻዎች መቸ ጥጋብ ቻልን

  • @hiwi1513
    @hiwi1513 2 года назад +29

    ስንት አመት እህቶችሽ አንቺን ሲረዱ ይኖራሉ ዝቅ ብለሽ ኑሪ በአንቺ ምክንያት የእህቶችሽ ሂወት እየተበላሸ ነው እዬዬም ሲደላ ነው! በልጆቹ አታሳቢ እሱን ከሰሽ ለልጆቹ መጠየቅ ትችያለሽ! በሰዉ የመረዳት ፍላጎትሽ ከፍ ያለ ነው አስቢበት!!

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 года назад +8

      ይህች ሴት የተቸገረችው ልጆች ስላሉዋትና ስለእነሱም መኖር የግድ ስለሆነባት ነው እንጂ ለአንድ ለራስዋማ እልል ብላ ትኖር ነበር:: ወልዶ የጣለና በጥጋብ የሚኖር አባታቸው እያለ ይህችን ሴት መውቀስ ይደብራል::
      በተለይ ሴት ወቃሾች ትገርሙኛላችሁ:: ድንገት የምትንገላቱበት ቀን ይመጣል::

    • @hiwi1513
      @hiwi1513 2 года назад

      @@addisababanazareth1525 ሁሉም ሰው በችግር ዉስጥ ያልፋል! በሰዉ ገንዘብ የ10 ሺህ ብር ቤት ተከራይቶ መኖር በችግር ዉስጥ መኖር ነው? ለሷ ሲሉ እህቶቿ ህይወታቸው ተበላሽ ምክንያቱም የምትረዳዉ አለአግባብ ስለሆነ! ሰዉየዉ ሄደ ለልጆቿ በሴቶች ጉዳይ ሚኒስቴር ስር ብትጠይቀዉ አርገብግበዉ ይቀበሉላታል ምክያታችሁ አጥጋቢ አይደለም!

  • @bettybetty8062
    @bettybetty8062 2 года назад +29

    ውይ ያለ ቀበጥ እሚበላ ታቶ ጭቃ ቤት መኖር አልችልም ማለት አረ ጉድ ሁሉ ለማኝ ሆነ ዘንድሮ ከዚህ ጠብቀን እግዚአብሔር ሆይ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ

    • @ይፋት
      @ይፋት 2 года назад

      አለች እንዴ ይች ኢትዮጲያዊነቷን የረሳች

    • @لينامحمد-ك4ف
      @لينامحمد-ك4ف 9 месяцев назад

      ለማኝ ብቻ አሑነስ ጨነቀኝ 😢

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 2 года назад +22

    ገጠመኝ የመምህር ተስፋዬን አድምጪ ምስቅልቅሉ የወጣዉ በገንዘቡ በሱሱ እርኩስ መንፈስ ሲራ ነዉ ጎበዝ ከሆንሽ በፆም ስግደት ባልሽን ትመልሻለሽ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ

  • @ወሎየዋአማራ
    @ወሎየዋአማራ 2 года назад +13

    እግዚያብሄርን አመስግኝ ሰውየው እማይመለስ ከሆነ ስራሽን ቀጥይ ሁልጊዜ ቅንጦት የለም እሚበሉት አጥተው መጠለያ አጥተው ጎዳና የወደቁም አሉ አንች ቤተሰብ አለሽ ቢያንስ ምነው ሰውሁሉ እርዳታ ፈላጊ ሆነ

  • @desertlumi1420
    @desertlumi1420 2 года назад +6

    ይቺ ሴትዮ ኑሮዋን ከሌላ ጋር እያወዳደረች ነው. የ ሃበሻ ፉክክር

  • @emiyoa6369
    @emiyoa6369 2 года назад +7

    እህቴ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በእምነትሽም የፀናሽ ትሁት ነሽ እመቤቴ ያሰብሽውን ሁሉ ትሙላልሽ ወንዶችእባካችሁን አስተውሉ

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ትካዜህን በእግዚአብሔር ጣል እርሱም ይደግፍሀል (መዝሙረ ዳዊት 55÷22-23)

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 2 года назад +18

    አንቺ ማለት ለልጆችሽ ስትይ ወርደሽ መስራት አለብሽ ልጆችሽ ሁሉንም በሂደት ይለምዳሉ ቆራጥና ቆፍጣና ሁኝ የሰውልጅ ስንት ነገር ይደርስበታል ባልሽ እንደሞተ ቁጠሪው አትልፈስፈሺ

  • @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ
    @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ 2 года назад +22

    ሱስ ዋጋ ያስከፍላል እንደው ከሱሰኛ ሰው ይሰውረን ፈጣሪ ደስታህን ሁሉ ነገርህን ይቀማሃል

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 2 года назад +3

      እዉነት ነዉ ሱሰኛ ጎረቤት ያለበት ቦታ እንኳን በሰላም እና በጤና መኖር አይቻልም እግዚአብሔር ሲረዳ ግን አንድ ቀን ሲያበቃ ያበቃል

  • @mazitube6165
    @mazitube6165 2 года назад +5

    አይዞሽ በርቺ።
    ለላው ዝቅ ብሎ መኖሩን ልመጂ ልጆቹም ይልመዱ ማግኘት እንዳለ ማጣትም አለ ምንም ማለት አይደለም እኔም ባለ ሱሰኛ ሆኖ ብኝ ሰላም የለሌበት ህይወት እና ለልጄ ጤና ስል ከተደላደለ ኑሮ ወደ ገጠር ቤተሰብ ጋር ትቺያት ተሰደድኩ እሷም አደገች እኔም ተለወጥኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን አባቷ ግን ብሶበታ
    አንቺ ከይሉይኝታ ውጪ እና የተመጣጠነ ኑሮ ለመኖር ሞክሪ

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 года назад +9

    አምንብሻለሁ እመቤቴ እህቴ። ፀሎት አድርጌለት በአንድ ነገረ ይዘውትነው በክፉመንፈስ አንቺ አላወቅሽለትም ። በስሙ ሱባኤያዠ ወደ ትክክልኛው ህይወቱ ይመለሳል የቅዱሳኑ አምላክ ይህወታችሁ ወደ ነበረበት ይመልስላችሁ

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 2 года назад +9

    መነው እናንተ?? እንዲህ ነው እንዲያ ነው የምትሉት??እዚህ ላይ መውጣቷም እግዝያብሔር ሲረዳት ነው እኮ እኔኮ የሉኛል ብላ ከነልጆቿ ትሙት እንዴ?? ህዝባችን 1 አንድ ብር ቢያዋጣ እንኩአን ስኬታማ ትሆናለች እንኩአንስ ስንት ልቡ የፈቀደውን የሚሰጥ እያለ ስለዚህ ነግ በኔ ነው ውዶች ቢያንስ አይዞሽ እንበላት!

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 года назад +24

    በእርግጥ አግቶ ማጣት በጣም ይከብዳል ነገር ግን ዝቅ ብሎ መኖርም ይቻላል ዋናው ጤና ነው ግዴታ ፎቅ ቤት ውስጥ መኖርና የግል ትምህርት ቤት መማር የለብንም የኔ እህት አይዞሽ አሁንም መጠንከር ነው ያለብሽ ባለቤትሽም ወዶ አይደለም እንደው ከቻላችሁ ወደ ፀበል ውሰዱት ይሄ የሴጣን ሴራ ነው መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ አዳምጪ እግዚአብሔር በመሀላችሁ ይግባ

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 2 года назад

      Gadejochu aregewebete yehonale sebele tewesedewe gedeta newe yemenegesete temeherete bete ayerebume

    • @ta-sy6up
      @ta-sy6up 2 года назад +1

      Alam tekekele 🙏🤚

    • @Alam.alam6334
      @Alam.alam6334 2 года назад +1

      @@ta-sy6up ❤🙏

    • @tseheytsehey5115
      @tseheytsehey5115 2 года назад +1

      @@abeykinyozi6653 እግዜር ያግዝሽ

  • @sabangussie1628
    @sabangussie1628 2 года назад +6

    ወደ ጸበል የሚወስስደውው ሰው ካገኝሽ ዘመዶቹም ቢሆኑ ይሄ የሴጣን ስራ ነው እግዚአብሔር የማይፈታው የለም እሱ ይርዳሽሽ

  • @meseretmola1330
    @meseretmola1330 2 года назад +22

    አንቺም ተሳስተሻል የሰው ትዳር እሲኪፈርስ ድረስ ዝቅብትይ ልጆች ያሳዩያችውን ኑሮ ይኖራሉ ያለሰራ 8 ሺ ብር ክራይ ከፍለሽ የእህትሽም ትዳር ፈርሶ ከባድ ነው

  • @tigistejima1991
    @tigistejima1991 2 года назад +2

    እኔ ያዘንኩት በእዮሀ ሚዲያ ነው ሰንት የተቸገሩ እያሉ ይቺን ማቅረባችሁ። ስታወራ ራሱ ብዙ ትቀባጥራለች በ8ሺ የቤት ክራይ እየኖርሽ መረዳት ማሰብ ራሱ ከባድ ነው እናቱ ለልጆቹም ልመና አታስተምሪ ጤነኛ ነሽ ሰሪ

  • @g-tube3621
    @g-tube3621 2 года назад +1

    የኔ እህት በጣም የሚገርም ጥንካሬ ነው ያለሽ። እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው!!

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 2 года назад +1

    ባለቤትሽን ልቦናውን ይመልሰው አይሾሽ እህቴ ያልፋል ቸር ታጋሽ የሆነ አምላክ አለ ልጆችሽን ከሰው ጋር አስለምጃቸው ጠንክሪ

  • @tgz6127
    @tgz6127 2 года назад +3

    ዋናው ጤና መሆን ነው። ልጆች ከምታስቢው በላይ ጠንካራ ናቸው። ቤት ብትቀይሪ ይለምዳሉ። በዚህ ሁኔታ አንቺ ታመሽ ከወደቅሽ የባሰ ሜዳ ላይ መውደቃቸው ነው። እንደ አቅም በጤና መኖር ይሻላል

  • @meseretmola1330
    @meseretmola1330 2 года назад +31

    የትምህርትቤት ባለቤቶች ጨካኞች ምናለ መክፈል ያልቻለች እናት ስትለምን ልጆችዎን ብታስተምሩላት

    • @wubetmekuria4212
      @wubetmekuria4212 2 года назад

      You're right

    • @rahelfisseha454
      @rahelfisseha454 2 года назад

      He is so selfish i agreed

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 2 года назад

      @Daniel Solomon መጀመሪያ የተማሩበት ሊፈልጉ ይችላሉ ምንችግር አለው

    • @asternigussie8920
      @asternigussie8920 2 года назад

      Lojichu ayirdum it's not easy

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 2 года назад

      Esuma asgebach eko gn dro siletemaru biyastemrulat min alebet

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 года назад +1

    የደረሰበሽ የሂወት ፈተና በጣም ያሳዝናል አግኝቶ ማጣት አይዞሽ በጣም ጠንካራና ጀግና ጨዋ ሴት ነሽ አነጋገርሽ እራሱ ጉልበት አለው ቅን ልብ ያላቸው ኢትዮጵያዊያን እገዛ ቢያደርጉልሽ ሰርተሽ የምትለወጪ ሴት ነሽ እችላለው ይሄን እሰራለው ማለት እራሱ ጎበዝ ለባለቤትሽም ልቦና ይስጠው በርቺ ፀሎት አድርጊ ደጋግመሽ በአንደበትሽ የምትጠሪያት እመቤታችን ከዚህ መከራ ታውጣሽ ሂወትሽን ትቀይር

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  2 года назад +2

    ባለታሪኳን በስልክ ለማግኘት +251911825986
    ይጠቀሙ!

    • @loveethiopia3224
      @loveethiopia3224 2 года назад +2

      ትቀልዳለህ እንዲ ገንዘብ ማድረሻ ያጣ ካለ ይርዳት ስንት ስቃይ ላይ ያለ መረዳት ያለበት ሰው አለ አሁንስ በዛ እንደሷ ማ ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ መረዳት አለበት ምንም እፍረት የለም ?

    • @ወሎየዋአማራ
      @ወሎየዋአማራ 2 года назад

      ስንት ህፃናት ይዘው ጎዳና የወደቁ አሉ ዳቦ ያጡ እነሱን መርዳት ነው እሙያፀድቀው እስዋ መስራት እየቻለች ከጎኗ ቤተሰብ አይዞሽ እያላት ልመና የቅንጦት ኑሮ ለምዳ አሁን ገንዘብ ፈልጋ ነው እኔ ቪዲዪውን ሳይ ባሏ የሆነ ንብረት የካዳት ወይም ይዞባትየጠፋ መስሎኝ ነበር ግን እሱም፡ምክንያት ይኖረዋል አትቀልዱ ትስራ ሙያ አላት ሰው ለስንቱ ያዋጣ

    • @loveethiopia3224
      @loveethiopia3224 2 года назад

      @@ወሎየዋአማራ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ቸር ነው ግን ለሚሰጠው ያውቃል በጣም የማታፍር ሲት ነች

    • @ወሎየዋአማራ
      @ወሎየዋአማራ 2 года назад

      @@loveethiopia3224 በጣም፡ነውያስጠላችኝ እኔ ራሱ ልመና እማይታፈርበት ጊዜ ግን ለዚች ቢሰጧት ከንቱ ነው አይፀድቁም በዚህ አይነትማ መላው የኢትዪ ህዝብ እንደዚህ አደል ኑሮው ሁሉም በትግል ነው እሚኖረው

    • @loveethiopia3224
      @loveethiopia3224 2 года назад

      @@ወሎየዋአማራ በጣም ማር አይናቸውን አፍጥጠው ገንዘብ አምጡ ሆሆ ሆ የፈለገ ይስጥ

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ግን በጣም መጸለይ ነው ያለብሽ የክርስትና ስሙን ጽፈሽ መስገድ አለብሽ ይመለሳል አይዞሽ ጠንክሪ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ና ቤተሰቤ ሁን አባት

  • @raheldaniel9234
    @raheldaniel9234 2 года назад +30

    እዮሐዎች ሶፍት ግን ለምንድነው የማታቀርቡት?

  • @adnatbeteklabebe1648
    @adnatbeteklabebe1648 2 года назад +8

    መጀመሪያ ብረታቱን ይስጥሽ ግን ህይወትሽ ላይ የደረሰብሽን መራራ እውነት አምንሽ መቀብል አለብሽ ማንም ሰው ጥሩ ኑሮ ይፈለጋል ኮሉነ ወደ መፍቴው መምጣት ነው ጥሩ መሰተንግዱ የተከበረ ሰራ ነው የስራ መጥፍ የለውም !ሰራተኛ ይለኘም ምናምን ሰተይ በጣም ገረመሸኘ ,የጨቃቤት ማኑረ አትፈልጊም እረሊስቲት ነው ምረጫሽ እናቴ ከቤቱ በላይ ላንቺ የሚሰፈልግሽ አስበዜ እና እንዳቅምሽ ጥሩ ቤት ለልጅቹ ጥሩ ትምህረትየሚገኙበትን ነገረ መጠይቅ ይሸላል

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ

  • @selameadm5985
    @selameadm5985 2 года назад +17

    አረ ሚዲያ የምታቀርባ አባካችው ሶፍት አንኩን አቅርባ አባካችው ሰው ሲያለቅሱ ሲናፈጡ አይቸገሩ በምታቀርባት ፕሮግራም ሳላደንቅ አላልፍም ይቅርታ አሰተያየት ተቀበሉ

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 2 года назад +1

      Tikekl 100%

    • @selameadm5985
      @selameadm5985 2 года назад

      @@BigJ6765 አመሰግናለው

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 года назад

      right በሹራባቸዉ በቀሚሳቸዉ እየጠረጉ ያሉበት ሁኔታ ላይ ነዉ ያለዉ ሶፍት ከኢትዬ ጠፍቷል እንዴ

    • @selameadm5985
      @selameadm5985 2 года назад

      @@Master_ofElements አመሰግናለው ትክክል

  • @mulualemabera8083
    @mulualemabera8083 2 года назад +2

    እዮሀ ሚዲያ please please please ባለቤቷን አቅርቡልን።እሱ የሚለውን መስማት እንፈልጋለን።በዚህ ምድር ላይ አግኝቶ ማጣትን የሚያክል ክፉ ነገር ያለ ስለመሆኑ እጠራጠራለሁ።በተለይ ደግሞ ለሴት ልጅ።ሊያውም በአዲስ አበባ ኑሮ 3 ልጆችን ያክል ይዛ።ልጅቷ ጀግና ናት።‼ከትንሽ ጊዜ በሗላ(ምናልባትም በሳምንታት)ባልየው ሱሱን ማቆም ባይችል እንኳን በመጠኑ ቀንሶ በእርግጠኝነት ወደ ቤተሰቡ ይመለሳል።

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi 2 года назад +1

    ባለቤትሽን አሏህ ይመልስልሽ የስነ ልቦና ሀኪም ያስፈልገዋል አንቺም ልጆችሽን ዝቅ ብሎ መኖር እንደ ሚቻል ማስለመድ አለብሽ ጠካራ መሆን አለብሽ አይዞሽ

  • @hayuborana6923
    @hayuborana6923 2 года назад +8

    እንርዳት ጠንካራ ጀግና ሴት ናት👍👍👍

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад +1

      ስትታይ ችግርተኛ ትመስላለች?

    • @lishansesero5169
      @lishansesero5169 2 года назад +2

      @@eshetubeyene9557 ሠው ለመቸገር ሁሌም የተቀዳደ ልብስና የተጎሣቀለ ፊት የለውም የነበረችበትን ኑሮና አሁን ያለችበትን ገልፃለች አዎ ቸግሮዋታል

    • @ta-sy6up
      @ta-sy6up 2 года назад

      Esh tekekele 🙏🤚

    • @emanjasim351
      @emanjasim351 2 года назад

      አይ ያጋጠማት ነገር ያሳዝናል ግን ዝቅ ብላ ብትኖር አትቸገርም ይቅርታ አድርጉልኝ ግን ከተሳሳትኩ፡

  • @kiye143tube8
    @kiye143tube8 2 года назад +5

    👉አይዞሽ እህታለም
    እባካችሁ #ለኢንተርቪው ስትጠሩ #ሶፍት አዘጋጁ በብዛት ሳይ በእጃቸው ነው እንባቸውን የሚጠርጉት👈

    • @merekonjoconjo3913
      @merekonjoconjo3913 11 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ምድዲያ. ስተቀረቡ. ፕልዝ. ሶፈት. አተለዩ. ፕልዝ. አና. አይዞሽ. አዘጋብሔር. አለ.

  • @ሰማዕቷእናቴ
    @ሰማዕቷእናቴ 2 года назад +9

    አጥቶ ማግኘትጅ አግኝቶ ማጣት አይድረስባችሁ ሰዎች ያሳዝናል 😡

  • @ኤሚየባባሙሀመድ
    @ኤሚየባባሙሀመድ 2 года назад +41

    ቀበጥ ነሽ የኔ እናት እንደኛ ዝቅ በይ ለልጅ ምንም ይኮናል ቤት ክራይ ቅናሽ ገጠር የገባ ስንት አለ ጭራሽ በጭቃ ቤት አልኖርም ትላለች እንዴ ይቅርታ ለኮመንቴ ግን አናዳኝ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 2 года назад +1

      Right

    • @loveethiopia3224
      @loveethiopia3224 2 года назад +2

      ግን አሁን ያልገባኝ ቢኖር እርዱኝ ነው? ይቅርተቀ ስላልገባኝ ነው

    • @ኑሃሚንመሃመድ
      @ኑሃሚንመሃመድ 2 года назад +3

      የምን ይቅርታ ነው እናቴ ትክክለኛ አባባል ነው ያልሻት አላለችም የጭቃ ቤት ሆ

    • @nefisa70
      @nefisa70 2 года назад +2

      @@loveethiopia3224 አዎ ሩዱኝ ነው አመጣጥዋ

    • @loveethiopia3224
      @loveethiopia3224 2 года назад +1

      @@nefisa70 እንዲ ትቀልዳለች ስንት መረዳት ያለበት ሰው እያለ አሁን በዛ ሚዲያላይ መታየትን የፈለገች ይመስላል ያቀረቦት ሚዲያም ለራሳቸው ጥቅም ስለሆነ ጥፋት የለባቸዉም

  • @rahelworku910
    @rahelworku910 2 года назад

    በጣም ጠንካራ ሴት ነዉ እግዚአብሔር ካንቻ ጋር ይሁን

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 2 года назад +4

    አይዞሽ በጣም ያሳዝናል ግን በርቺ ልጆቹን ከልዬ ነዉ ያሳደኩት አልሽ ከሰዉ ጋር ሳታቀላቅይ ዛሬ ደሞ ስትቸገሪ ምን። እንደምታረጊ ግራ ገባሽ ሲጀመር የባልሽ ብር ያንቺ አይደለም ይሄን ያህል መተማመን አያስፈልግም ሲቀጥል ዝቅ ብላችሁ መኖር ልመዱ እንደማንኛዉም ህብረተሰብ ልጆችሽ እንደሌሎች ልጆች ልጆች። ናቸዉ ምንም አይሆኑም ያድጋሉ ባለቤትሽንም ክሰሽዉ ለልጆቹ ተቆራጭ ማድረግ ግዴታዉ ነዉ 120 ሺ ብር ደሞዝተኛ ባል እያለሽ አልከሰዉም ጥሩ ዉን ጊዜ እያሰብኩ ትያለሽ እንዴ እሱ ጥሩ ጊዜ አስቦ መቼ ረዳሽ ጥሎሽ ነዉ ከነልጆችሽ የሄደዉ ክስሽን ከሰሽ ለልጆቹ ተቆራጩን አስቆርጭ አንቺም ጭንቀት ተይ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ ልብ ይስጠዉ ሌላ ምን ይባላል

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ

    እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ይሄ መንፈስ ነው ባልሽን ሱስ ውስጥ የከተተው አንችንም እንደዛ የምይስጨንቅሽ ጸበል ብቻ መጠመቅ በቂ አይደለም መጸለይ መስገድ ንሳሃ መግባት ለባልሽም መጸለክ አለብሽ የመምህር ተስፋየ RUclips ይፍታህ ተስፋስላሴ ብለሽ ተከታተይ እመብርሀን ታግዝሽ

  • @dingelenate3135
    @dingelenate3135 2 года назад +5

    የደላሽ ነሽ እናቱ ዝቅ ማለትን ልመጂ መጀመሪያ ጎዳና ላይ የሚያድጉ ስንት ልጆች አሉ ጭቃ ቤት ትያለሽ እንዴ ሙያ አለሽ ተቀጥሮ መስራት ትችያለሽ ባልሽ እቤትሽ ቁማር ሲጫወት ዝም ማለትሽ ነው ዋጋ ያስከፈለሽ

  • @Sarasara-tf7rs
    @Sarasara-tf7rs 2 года назад +4

    እግዚአብሔር የተሻለ ቀን አለው አይዞሽ ትዕግስት ይኑርሽ ወንዶች ምን ሆነው ነው ግን ፈጣሪን ፍሩ የሰው ለቅሶ ጥሩ አይደለም ዞር ብላቹ የበፊቱን አስቡ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ሳርቾ

  • @melathailu4407
    @melathailu4407 2 года назад

    አይዞሽ ይሄ የመንፈስ ስራ ነው ባለቤትሽን በፀሎት አስቢው ፀልይለት ወዶ ቤተሰብ አይበትንም ፀልይ ቅረቢውና ፀበል ውሰጅው የልጆችሽ አባት ነው ለሱም መስዎት መክፈል አለብሽ የሱን ክፉ ከማውራት ምን ሆኖ ነው ብለሽ በፀሎት በሱባዬ ጠይቂ

  • @alemtsehay8507
    @alemtsehay8507 2 года назад

    የኔ እናት አይዞሽ ለበጎ ነው ፈተና እኔም ያች ታሪክ ደርሶኝ ነበር የኔው ከሱስ ነፃ ነው ግን ከወለድኩኝ በኋላ እደሰው አይቆጥረኝም እኔ ተማሪ ነኝ እሱ መምህር ነው ገዘብ አይሰጠኝም አካቶ ጥሎኝ ሄደ ግን አልፏል እጅ በጣም ተፈትኛለው አሁንም ልጆቸን ትቸ ስደት ነኝ ቤተሰብም ሲኖረን ነው እሚያከብሩን ሳይኖረኝና ሲኖረኝ ያለው ልዩነት ዋ ነውብቻ ፈጣሪ ይመስገን እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩሽ ማሬ ቁስል ስላለኝ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад +2

    የትዳር ውድቀት ለልጆች ጉዳት ነው አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ሁሉንም ያስታካክልልሽ

  • @marthabezabihzenebe299
    @marthabezabihzenebe299 2 года назад +1

    አይዞሽ እህቴ ለሁሉም ጊዜ አለው እጅሽ ላይ ይጥለዋል ፈጣሪ፣ አሁንም ሱሱን መደበቂያ አርጎት ነው።

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 года назад

    አግኝቶ.. ማጣት በጣም ከባድ ነገር ነው
    ግን አንቺም@ ልጆችሽም ክብር
    ለ መድሀንያለም አባቴ ጤነኛ መሆናችሁ
    በ እንቅርት ላይ ጆሮ ገድፍ ብትሆኑስ
    ከተደረገብን በደል ይልቅ
    የተደረገልን ታላቅ ነገር... መድሀንያለምን
    ማመስገን.... ካጣነው ነገር ይልቅ
    ባለን ነገር እግዚአብሔርን ማመስገን
    አይ ይቺ አለም
    ለ አንዱ ኩስ ናት
    ለ አንዱ ዳይመንድ ናት
    ይሁና 🙏🙏🙏 ✝️… 💚💛❤️👈

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 года назад

    አይዞሽ አንቺ እጅግ በጣም ጠንካራ ሴትነሽ አሁንም በርቺ ጌታ ይረዳሻል መከራሺንም እዳለፈ ውሀ ያስረሳሻል አይዞሽ እህቴ ለባለቤትሽም እግዚያብሔር ልቦናን ይስጠው እሱንም እንዲህ እንዲሆን ያደረጉት መጥፎ ጓደኞቹን የስራቸውን ይስጣቸው

  • @misganaaster137
    @misganaaster137 2 года назад +3

    ዝቅ ብሎ መኖር ውርደት አይደለም አቅምሽ የሚፈቅደውን ቤት ተከራይተሽ ልጆችሽን አስለምጂያቸው የባሰ ቀን ሊመጣ እንደምችል አስቢ ልጆችሽን ከአሁን ያለሽበት ሁኔታ ካላሳየሽ ወደፊት አይረዱሽም ::

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад +5

    ይሄንን ሁሉ ብር አለ ከማለት? እንደምንም ብለሽ 1 ኮንደምንየም መግዛት ነበረብሽ አንቺ በወቅቱ የሚበትነው ብር ነበር የታየሽ ? ሁኔታውን ተረጋግተሽ መመልከት ነበረብሽ:: ልጆቹ ግን ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይርዳቸው::

  • @burtetesfaye4015
    @burtetesfaye4015 2 года назад +1

    አይዞሾ ያልፋል የማያልፉ የለም ! ፈጣሪ የሚወደውን ሠው ነው ሚፈትነው ! ዋናው መቻል ነው የማይቻለውን አይሠጥም ፈጣሪ! ዋናው ራስን በዝቅታም መኖር ይቻላል ብሎ ማሳመን ነው! ዋናው ጤናና ጥሩ አየር መተንፈስ ነው ! ሀብት ኖሮ ጤና ባይኖርስ?

  • @shalihenok9472
    @shalihenok9472 2 года назад +3

    I am sorry for what happened to you
    I have been through similar situations
    My advice for you my sister is to be flexible let your children face the world 🌎 let them taste adverse while you are with them
    they will learn to be strong 💪🏿

  • @ekrammohammed3009
    @ekrammohammed3009 2 года назад +5

    አላህ ልብይስጠዉ እናወደቤቱ ይመለስ

  • @emebethagos6066
    @emebethagos6066 2 года назад +1

    ከነልጆችሽ ጤኔኛ መሆንሽ ተመስገን ነዉ ግን የብዙዎቻችን ችግር ነገን አለማወቃችን ነዉ ዛሬ ካለን ነገር ለነገ ማሰብ አለብን በተለይ ልጆች ካሉን ፡ ሁሌም የማይስማማኝ ነገር ለኪራይ የምናወጣዉ የተጋነነ ወጪ ዝቅ ብሎ ለነገ ማሰብ የተሻለ ነዉ በተረፈ በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ።

  • @tassewlaki9262
    @tassewlaki9262 2 года назад +2

    ሁለት ነገር ወዶ መኖር አይቻልም በፀጉሩ ልክ ደመወዝ የምከፈለው ባልዋን በፍርድ ቤት መክሰስ አለባት በግድ የልጆችን ማሳደግያ ይከፍላል ከህግ በላይ መሆን አይችልም ሁነታው ይህ ነው የግል ልጆችን ትምህርት ቤት ማስተማር

  • @berhaneberhe3545
    @berhaneberhe3545 2 года назад +10

    It Is Sad Story, Dear Eyoha Media, Why Are You Not Providing Your Guests Cellphone Number And Most Of All Please, Please, Provide Them With Simple Soft Drinks Or Water And Soft Paper / Napkins To Wipe Their Tear, Noses. Please Learn From Your Past Experiences 🙏 Thanks Sir.

  • @mesfinbelay7117
    @mesfinbelay7117 2 года назад +2

    She is a Brave woman!! Egzabhere Yiredash!!
    Really betam gobez Enat nesh!!

  • @sarapaulo6993
    @sarapaulo6993 2 года назад +1

    100%yenen hiwot new yemtaweriw betam yegermal ayzosh ehte hulum yalfal

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 2 года назад +1

    የልብሽን በር ልትከፍቺለት የሚገባ የፈረሰውን ቤትሽን መልሶ ሊገነባ የሚችል ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ፡፡

  • @semhalgebremedhin4881
    @semhalgebremedhin4881 2 года назад

    እግዚአብሔር ይርዳሽ።
    ግን ለሁሉም መፍትሔ አለው። ማንም የህግ የበላይ አይሆንም። ስለዚህ ልጆቹ የሚገባቸውን በቤተሰብ ህግ መሠረት አባት ማድረግ የሚገባውን እንዲያደርግ አድርጊ።
    ብቻሽን አትሰቃዬ።

  • @konjittadesse2126
    @konjittadesse2126 2 года назад +8

    ዝቅ ላለማለት የእህትሽን ኑሮ ማፍረስ አግባብ አይደለም። ልጆችሽ ከማህበረሰቡ ጋር ተደባልቀው ቢኖሩ ምንም ችግር የለምው። ካንቺ የባሰ ደሃ ተመልከቺ። የእኔ እህት ባሏ ብዙ ብር ይልክላታል። በቤት ኪራን ነው የምትኖረው። ልጆቿን በሰፊው በማኖር የዛሬ ደስታዋን ታያለች። እጁ ቢቀንስ ማጣፊያው ከባድ ነው አስቢበት ገንዘብ በአስርም በአምስት ሺም ያዢ ስላት ምን ፣ አምስት አስር ሺ ምን አላት ትላለች። ሴቶች የለት ጥጋብን ብቻ አትዩ

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 2 года назад

      Awo ayin aweta
      Begid moja moja lichawet 🤣🤣🤣

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 2 года назад

      እዉነት ነዉ አሁን ደሞ የባሰ የልጆችዋን አባት በሚዲያ ወጥታ ሱሰኛ እና ቁማርተኛ ነዉ ብላ ስትናገር በእነጀራዉ እንደመጣችና ለእሷም ለልጆችዋም ጥሩ ሊሆን እንደማይችል የተገነዘበችዉ አልመሰለኝም

  • @Ethi912
    @Ethi912 2 года назад

    ጠንካራ ሴት ነች ቡዙ ትልቅ ቦታ ይምተደረስሽ ነሽ

  • @nardosbekele3026
    @nardosbekele3026 2 года назад +22

    I don't understand why so difficult to leave for gust tissue all the gust wipe their tears by cloth. Hands...shame just collecting subscribe money??? How much cost the tissue price I will send for you selfish

  • @ሰማዕቷእናቴ
    @ሰማዕቷእናቴ 2 года назад +6

    እህትሽ አትጉጃት አረብ ሀገር ለፍታ ለምን እደ ጊዜው ትንሽ ቤት አትከራይም

  • @mahlethailu6155
    @mahlethailu6155 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔእህት በጣም ከባድ ነው

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ

  • @semaineshtewolde4360
    @semaineshtewolde4360 2 года назад

    የኔ እህት ጀግና አዎንታዊ አስተሳሰቢሽ ደስ ይላል ባለቤትሽ ምክር በባለሙያዎች ያስፈልገዋል ሞክሪ

  • @raheltehareratube3069
    @raheltehareratube3069 2 года назад

    አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው ቢሆንም ዋናው ጤና አይዞሽ ግን አሁንም እዳቅምሽ ኑሪ የሰው ልጅ ይወጣል ይወርዳል ልጆችሽንም መውርድ አስተምሪያቸው

  • @ceoen5186
    @ceoen5186 4 месяца назад

    እኔ ግን አንቺ ላይ ትልቅ ድክመት ይታየኛል ባቅም መኖር ይቻላል እኮ እህትሽ ላንቺ ብላ እንደዚህ ስትሆን አታዛዝንሽም እዴ ዝቅ ብለሽ ችግር እስኪያልፍ ብሰሪ ምንድነው ችግሩ ልጆችሽ የምትኖሩትን ኑሮ መልመድ አያቅታቸውም አንቺ ከበረታሽ እራስሽን አሳሚኒው እህትሽም ኑሮዋን ትኑር ዝቅ ብሎ መስራቱን አትፍሪ ያገኘሽውን ስራ ስሪ ለልጆችሽም ስትይ መበርታት አለብሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
    @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ 2 года назад +3

    ሴት ልጅ አትቸገር ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 2 года назад +4

    አሜሪካና አውሮፓ ቢሆን የሰራው ሁሉ በቻይልድ ሰፖርት ልቡን ያጠፉት ነበር

  • @kidisttamerat2509
    @kidisttamerat2509 2 года назад

    አግኝቶ ማጣት አስከፊ ቢሆንም ግን አንቺ ቢያንስ ከጎንሽ አይዞሽ የሚሉሽ እህቶች አሉሽ በልጆችሽ ጤና እና ባለሽ ነገር እግዛብሔርን አመስግኚ! ምክንያቱም ከአንቺ በእጅጉ የከፋ ሂወትን የሚኖሩ ሰዎች አሉ/ አለን!

  • @ekg2186
    @ekg2186 2 года назад +2

    እግዝአብሄር ይርዳሽ። አይዞሽ ያልፋል።

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 9 месяцев назад

    You are lucky you have good family

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 9 месяцев назад

    ምን ቢሰራነዉ ይሔ ሑሉ ደሞዝ ለነገሩ ብር ሰላም አይሰጥም ሰላም ያለዉ ኢየሱስነዉ ብር ሰላም አይሰጥም ቀረከት ሰላም ፍቅር ሕይወት በኢየሱስነዉ❤❤

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 2 года назад +1

    ቤተሰብሽን ከማስቸገር የልጆችሽ አባትን በህግ መጠየቅ አለብሽ እሱም የማሳደግ ግዴታ አለበት በተለይ ውጪ ያለችውን እህትሽ እንዳወራሽው ብዙ የምትረዳሽ ናት ግን ይሁሉ አላፊነት ያለበት ባለቤትሽ ስለሆነ ልጆቹን የማሳደግ ህግ ይፈቅድልሻል

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 2 года назад +2

    አንቺ ጠንካራ ነሽ አይዞሽ እህቴ

    • @امالربيع-ي8ك
      @امالربيع-ي8ك 2 года назад

      Tenkara bthonema noro endgizew wrd bla ychika bet wst tnor neber😅😅😅😅😅😅😅

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 2 года назад +1

    አግዚአብሔር ቀን አለው አይዞሽ እህቴ

  • @kidisty
    @kidisty 2 года назад +2

    እናት ለልጇ ያላት ስስት እናት የሆነ ብቻ ነው የሚያቀው፣ እሷ ኖራ የማታቀውን ኑሮ ልጆቿን ማኖር የሞት ያክል ክባድ ነው። እባካችሁ ክቻላችሁ እርዷት። ላለመውደቅ እየሞክረች ነው። ጤናዋን እንጠብቅላት እናት ናት. May God be with you

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 года назад

    ወዶ አይመስለኚም ትልቅ መንፈስ ነው ጸበልውስጂው አይዞሺ እግዚእብሄር ከንች ጋር ይሁን ሁሉም የልፋል እህቴ

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 2 года назад +1

    ታሪክ ይቀየራል አይዞሽ እህት

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 года назад

    እኔጃ ምን እደምል ቃላት ያጥረኛል እመሙ በጣም ከባድነው ፈጣሪ አምላክ እሱ ይድረስልሽ እህቴ እኔጃ ለእደነዚህ አይነት ወንዶች ልቦና ይስጣቸው በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ስንት ለቅሶ አለ የኢትዮጵያ ወንዶች ደግሞ በጣም በጣም ባሰ

  • @tsionabate6609
    @tsionabate6609 2 года назад +1

    መምህር ተሥፋየን ትምርት ተከታተይ ሁሉም ይቀየራል

  • @tihtinayejualgaw1788
    @tihtinayejualgaw1788 2 года назад

    የኔ ቆንጆ ጊዜ እስኪያልፍና ጥሩ ጊዜ እስኪመጣ ወረድ ብለሽ ብትኖሪስ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 года назад +2

    በጣም የሚገርምነዉ ግን ወዶ አይደለም እርኩሰ መንፈሰ ነዉ ቁማርና ሱሰ ከቻልሸ እሱን እራሱ ፀበል ነወ መዉሰድ እርሱ ይርዳሸ

  • @kudusgebreil9272
    @kudusgebreil9272 2 года назад +2

    ማማየ አይዞሽ ሁሉን ያልፋል እኔ ልክ እንደአንች ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ ግን የንች የሰራው አጥፍቶ ቤተሰብ በተነ የኔ ደሞ የሰራሁት እያጠፋ ንሮየ አማሳቅሎ ባዶየ አሰቀረኝ ሲጨንቀኝ ሁለት ልጆች አንዱ የሶሰት አመት አንዱ የሰድሰት አመት በልብያ አርጌ ማህልባህር አቋርጨ አውሮፓ ገባሁ እግዛብሄር ይመሰገን