የልደቱ የሞት አዋጅ መዘዝ አመጣ? | እነ ደብረጺዮን ሀገር ለማወጅ ወሰኑ? | "የፌደራሉ መቀመጫ ባህርዳር ይሁን"ፖለቲከኛው | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 окт 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    RUclips ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

Комментарии • 55

  • @andnet2094
    @andnet2094 7 минут назад

    አማኑኤል እጅግ እጅግ ለበሰለ አሰተያትህ አድናቆቴ ወደር የለዉም:: ንፁህ ሐሳብ ከንፁህ ኅሊና ማለት ይህ ነዉ:: ፈጣሪ ይባርክህ::

  • @SelamYimta
    @SelamYimta 3 часа назад +3

    ድሮስ መቼ ከኢትዮጵያ ጋር ነበሩ? ሺ ጊዜ ለምን አይገነጠሉም። ልደቱ ጭር ሲል አልወድም ነው እየላ ያለው። በሰው አገር የአሜሪካን ዜጋ ለመክሰስ መድፈሩ ልኩን አለማወቁ ያሳያል።

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 3 часа назад +2

    አፓርትመንት 😂የተዘረፈ መሬት ለውጥ
    ሲመጣ ባለቤት አለው አዲስ አበባ 😂

  • @tewodrosmamo6034
    @tewodrosmamo6034 2 часа назад

    እኔ እንደሚመስለኝ ዛሬ የወጣውን ሪፖርት አላያችሁም ማለት ነው ። ቤተክርስቲያን ራሷ ልማት ጥሩ አጋጣሚ ነው የሆነልን ብላለች ። እንዲያውም በጣም ነው የጠቀመን ብላለች ። አሁን የናንተ መንዘባዘብ ምን ይሉታል?

  • @tesfayezewdu4272
    @tesfayezewdu4272 Час назад

    Aman tileyaleh your idea between Amhara and Oromo peoples.

  • @SelamYimta
    @SelamYimta 3 часа назад +1

    አሁን ዶር ዮናስ በፕሮፌሰር ሀብታሙ ላይ አስተያየት ለመስጠት የሚያስችል ቁመና ላይ ያለ ሰው ነው ወይ??? ለመወደድ ምን ልናገር እያለ እያማጣ የሚነገር ሰው ነው።

  • @tenkeromer491
    @tenkeromer491 39 минут назад

    ሌላው ደግሞ የትግራይ ቄሶች ተገነጠሉ ብሎ ኡኡኡኡኡ ማለት በጣም አስቂኝ ነገር ነው በኔ በኩል ትግራይ ከተገነጠለች 51 አመት ሆኖታል ይልቅ የራሳቸው ገንዘብ እንዲያትሙ መንግሥት ማመቻቸት አለበት እባካችሁን የራሳችሁን ገንዘብ አሳትሙ ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር መቁረጣችሁን አቁሙ።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 часа назад

    አማራ ጠሎች ከመናገር አልፈዉ ንፁሀንን እያረዱ እያሳደዱ እየዘረፉ ወዘተ አደለም ወይ አማራ ባንዶችን ሀይ ማለት እንዴት ወንጀል ይሆናል መብት እንጂ።

  • @GinotKochito
    @GinotKochito 2 часа назад

    ትግራይ ጀግንነቱ ድሮ ቀረ አሁን ትግራይ ጋዛ ነች

  • @tadessekumbi5835
    @tadessekumbi5835 2 часа назад

    "ፕሮፍ" ሀብታሙ ገሪባ የሚለዉ ቃል በደንብ ይገልፀዋል!!!

  • @geremewdawit5167
    @geremewdawit5167 2 часа назад

    አይ መሬት ያለ ስው
    ጥሩ ትንታኔ ነው በስቱዲዬ

  • @melakudesta6523
    @melakudesta6523 2 часа назад

    እኝህ ለደሞዝ ብቻ የሚያገለግል እውቀት ነው ያለው አንቱ ለምን ተከብረዋለህ

  • @amanuelsolomonabebe6936
    @amanuelsolomonabebe6936 2 часа назад

    ደረጀ ይመር!!!
    አይንህን በጨው አጥበህ የምታወራው ነገር ከጭፍን ጥላቻ ውጭ መግለጫ የለውም።

  • @maxman8375
    @maxman8375 53 минуты назад

    ማይትቀየሩ ፍጡራን leave us alone ከ ኣህያ መኖር ሰልችቶናል

  • @tiruworkgebremichael8568
    @tiruworkgebremichael8568 42 минуты назад

    It is a long time planned. They want separate from Ehtiopia you will see soon

  • @MogesAbuye-n3u
    @MogesAbuye-n3u 2 часа назад

    የኦሮሞ ፕ/ሮች ጥላቻን ተናግረው ተግባር ላይ ሲያውሉት ለምን ጭጭ አላቹህ

  • @samyy3559
    @samyy3559 2 часа назад

    90 percent amaras support the professor

  • @BobLove-qn3fq
    @BobLove-qn3fq 2 часа назад

    እኔ ትግራዋይ ነኝ! የትግራይ ሲኖዶስ በሚለው አልስማማም። እኔ የምስማማው "ርዕሰ አድባራት ወገዳማት መንበረ አምላክ የትግራይ ሲኖዶስ" በሚለው ነው። እናም ይህ የፖለቲካ ጉዳይ አይደለም የሃይማኖታችን ጉዳይ ስለሆነ ከአረማውያን ጋር በአንድ ሲኖዶስ ጄኖሳይድ የፈፀመ ሲኖዶስ ፈፅሞ አይመራንም።
    ሌላው ትግራይ ነጩ ወረቅ, ሳፋሪየም, ቀዩ እንቁ, ሜሪኩሪ, ኤሜራልድ, በነዳጅ የበለፀገች ሃገር ነች። በእርግጥ ኢትዮጵያን በእህል ምርት መሸፈን ባንችልም ለእኛ በቂ የሆነ እህል እናመርታለን! ሃገር ስንሆን አማራና ኦሮሞ ምን ሽጦ ሊኖር ነው😅 በገንዘባችን ከየትም ሃገር እንገዛለን። ከዚህ በፊት ከትግራይ ወርቅ ለፌዴራል የሚላከው 100ሚሊየን ዶላር ብላችሁን ነበር😅 እቺ ብቻ የአመቱ በጀታችን 20 እጥፍ ነው! ትግራይ ሃገር ከሆነች ኢትዮጵያ ብትንትኗ ነው የምትጠፋው!

  • @BiniamBiniam-xk7pv
    @BiniamBiniam-xk7pv Час назад

    ከኢሳት በመዉጣታችሁ ደስ ብሎኛል ይቅናችሁ

  • @አለማወቅ
    @አለማወቅ 2 часа назад

    ምሃይሙ ሁሉ ሲያውራ እየሰማችሁ ቅጅል ሰዉ ነው እዴ

  • @gedefaw-rc5ch
    @gedefaw-rc5ch 3 часа назад +1

    አዉርቶ አደሮች😂😂😂

  • @Kenaw-g3d
    @Kenaw-g3d 3 часа назад

    አማራ የሚሞተው ምኒሊክን ወክሎ ነው እንዴ

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 3 часа назад +2

    ናዝሬ ደብረዘይ ሳይቀር የአማራ ነው
    ባለቤት አለው 😂😂😂😂

  • @ShalomShalom-d4e
    @ShalomShalom-d4e 2 часа назад

    ደናቁርት ናችሁ

  • @IMANFREIGHTLLC-uw8ww
    @IMANFREIGHTLLC-uw8ww 2 часа назад +1

    Abiye katefachewu negerochi and ye tplf keber sayfetsem mekeretu newu tplf ye Ethiopia cancer nachewu

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 5 минут назад

    Hegmegstu yrgtale ykededal ycatelale AdisAbeba Yshwa keflehagr gzate new beblbatent qtbale yAmara new seketele ybehere behreseboch new

  • @נפתליבקיה-ו7ז
    @נפתליבקיה-ו7ז 3 часа назад

    .

  • @mekuanintkebede
    @mekuanintkebede 3 часа назад

    As dvbb xda

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 3 часа назад

    አረ ፕሮፌሰር መማር እንዲህ ከሆነ መሃይምነት በምን ጠአሙ ልደቱ ይሄን ሁሉ ዋጋ ሲከፍል እሱ የት ነበረ ይሔ የሰው አህያ አማንየ ክበርልኝ

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 3 часа назад

    fetari hoy agerachinin asbat.