Wow what a beautiful newlyweds ! Congratulations! You guys should advocate on marriage counseling. I love your love to each other. I can’t tell you how many times I watched your wedding and forwarded to so many people . Many more years of blessings ! Enjoy your honeymoon Keep on dancing 🕺 💃
Betam des tilalachu beteley Samiriye yene Web kemelikish, ketsebayish min yiwetalishal yefikir sew nesh bil maganen ayihonibignim Abelo betam edilegnaneh tasikenalachu e/r yichemirilachu!!!
ሀኒ በጣም ነዉ የማከበርሽ የምወድሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊት ጋዜጠኛ 😍😍😍😍😍😍😍አቤል እና ሳምሪ ምርጥ ጥንዶች ዉለዱ ክበዱ ወልዳቹ ሳሙ ዘርታቹ ቃሙ 😍😍😍😍😘😘😘😘
ፈጣሪ ነፍስያን ሲያስተሳስር እደህ ጎልቶ ይታያል የአመቱ ምርጥ ሙሽሮች ናችሁ እረዥም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
ማሻኣላህ ኣይቶኮ ኣይጠግባትም ለነገሩ ልጅቷም የወርቅ ፌቃቂ ነው የምትመስለው ከዚያ ላይ እሷ ለሱ ያላት ክብር ብቻ ብዙ ነገራቸው ደስ ይላል ውለዱ ክበዱ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ከሰው ኣይን ይጠብቃችሁ ኣቦ
አዘጋጇን አለማድነቅ አይቻልም ሁሌም ድንቅ ነሽ አቤላ እና ሳምሪ ትዳራችሁን አላህ እስከ መጨረሻው ያሳምረዉ ከናንተ ብዙ እጠብቃለሁ በራሳችሁ ፔጅ ክፈቱ
በቃ ፍቅሮች ናችው ዘመናችው ትዳራችው ይባረክ ወልዳችው ለመሣም አላሕ ያብቃችው አወዳችዋለው ምርጥ ጥንዶች ❤❤🙏
የኔ ማሮች ስታወራ አይን ዓይናን በስስት ነው ሚያያት ፍቅራችሁ ይብዛሕ ፍትዋተይ
አላህ ልጅ በልጅ ሀብት በሀብት ያርጋችሁ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ የኔ ወሎየወች ወሎ መጀን እሰይ የወሎ ሙዚቃ ማወጣት አለባችሁ በዚህ ውበት🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋 ሎሚ ወሎ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐🇪🇹🇪🇹💐
መቸም ወሎ ያለበት
ወግና ጨዋታው ሲያምርበት
አቤላ ና ሳምሪ መልካም የትዳር ዘመን 🙏🙏🙏
ማነው እደኔ ከለሯ ያመረው የልጅቱ የእውነት በጣም ቆጁናት ወልዳችሁ ሳሙ
አላህ ከሚነፍሰው ንፋስ ይጠብቃችሁ😘😘😘 ፍቅሩን ያብዛላችሁ
እንጠብቃለን🥰 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አይቷት አይጠግብም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😘
ደስ ዩሚሉ ጥንዶች እራሳቸውን የሆኑ ውቦች እግዚአብሔር ምኞታችሁን ሁሉ ያሳካላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ አብራችሁ አርጁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️ ምርጥ የዘመኑ ሙሽሮች👍👍❤️
አቤት ዉበት ትትና ያመቱ ምርጥ ጥዶች ጌታ እድሜና ጤናይስጣችሁ ወልዳችሁ ለመሳምያብቃችሁ
ተጫወቱብን እኮ ፈዘን ቀረን መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ያገሬልጆች
Be sesit new eko metiyayuit wey seyamru fetare tedarachihuni yebarekilachu welidu kebdu ❤️❤️🥰
ደሴ ተወልደህ የፍቅር ሰው ባትሆን ነበር
ስታምሩ እኮ❤❤
የለለ ነው የክርስቶስ ፍቅር ይደርባችሁ አሜን
The way he looks at her ❤❤❤❤
እኔስ ወድጃቸው ልሞት ነው ♥♥😘😘
አላህ ፍቅራቸውን እከመጨረሻው ያድርግላችሁ 💚💚
ውበታችሁን የምገልፅበት ቃል የለኝም ትለያላችሁ ያማረ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ እወዳችሁአለሁ 😘😘
በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
yene miretochi Abo setamiru ❤❤❤❤🧡🧡🧡🧡💚💚 E/R Tidarachiwn yibarekelachiw
Alelaye sewodeshi fikir neshi💙💙💙💚💚
የኔ ማሮች ማርያምን በጣም ነዉ የወደድካችህ ለመግለጥ ቃላት ያጥርኛል እግዚአብሔር አምላክ በልጅ ይባራካችህ ማሮቸ
Wow what a beautiful
newlyweds ! Congratulations!
You guys should advocate on marriage counseling. I love your love to each other.
I can’t tell you how many times I watched your wedding and forwarded to so many people . Many more years of blessings !
Enjoy your honeymoon
Keep on dancing 🕺 💃
ውበት ከነሥነምግባር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ አቤት ውበታቸው ከጋዜጠኛዋ ጭምር አለባበሥ 👌👌👌💚💚💚ውበት ካለባበሥ
በጣም ነው የምታምሩት😍😍
ዋው በጣም ታምራላችሁ በተለይ ሚስትህ የተረጋጋችና ስረአት ያላት ናት ጥሩ የቤት እመቤት መሆን የሚይገባት ናት በደብ ተከባከባት ከአተ አልፎ ተመልካችን አስደምማለች ውለዱ ክበዱ ክበሩ አይለያችሁ ቃል አጣሁላችሁ በደብ የተግባባችሁ ናችሁ
ለምትወጅው ሠው ዝቅ ብትይ ።ያለው ቃላት ልቤ ውስጥ ገባ ወላሂ ለሚወዱትሠው ዝቅ ማለት ክብረ ነው ፊቅሩን ያብዛልን
አኪድ አንቺም ዝቅ እያልሽ ነው ዜድ
@@seada9327 ምን እደምልሽ አላውቅም እህቴ
@@zahramohammad5812 ምንም አትበይኝ በቃ ተረዳሁሽ ዜድየ ለኒም ዝቅ የሚልእና የሚወድ ልብ አላህ ይስጥሽ በይኝ
@@seada9327 እሻአላህ አብሽሬ
so nice so cooI I am interested with this program
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ❤️❤️❤️❤️❤️
ሀኒ በጣም ነዉ የማከበርሽ የምወድሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊት ጋዜጠኛ 😍😍😍😍😍😍😍አቤል እና ሳምሪ ምርጥ ጥንዶች ዉለዱ ክበዱ ወልዳቹ ሳሙ ዘርታቹ ቃሙ
Betam des tilalachu beteley Samiriye yene Web kemelikish, ketsebayish min yiwetalishal yefikir sew nesh bil maganen ayihonibignim Abelo betam edilegnaneh tasikenalachu e/r yichemirilachu!!!
ስትታዩ እንኳን 9 አመት በፍቅር የቆያችሁ አትመስሉም ፊታችሁ ላይ አይናችሁ ላይ የሚታየው አድስ ፍቅረኛሞች ትመስላላችሁ የፈጣሪ ስጦታ ይገርማል እድህም አይነት ፍቅር ሞልቶታል ውለዱ ክበዱ ፍቅራችሁን እድሁ ትኩስ ትኩስ እደሚሸት ያብብላችሁ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ
ስታወራ እንኳን በስስት ነው የሚመለከታት ፍቅር እሰከ መቃብር ይሁንላችሁ
Very beautiful I love it thanks God bless all 🙏👏❤️❤️❤️😘😘👍🏿👌💯💯
አቅራቢዋን ስወዳት በርቺ እውነት እርጋታሽ የኔ ቅመም
የኔ ሴት ስታምሩ አይለያያቹሁ እንቁዎቼ
በጣም ደስ የሚሉ ትዳራችሁ ይባረክ ውለዱ ክበዱ
እንዴት እንደምታምሩ የፈጣሪስራዉ ግሩም ነዉ ለኔ አንደኛ😍😍😍😍❤
ምርጥ ጥንዶች ስወዳቹ 🥰❤️
ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርክላቹ 🙏🏽
ሀኒየ በጣም ነው የምወድሽ አነጋገርሽ እርጋታሽ በዚሁ ቀጥይ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤
በጣም ደስ የሚሉ ፍቅሮኞች ተባረኩ🥰🥰🥰
የአመቱ ምርጥ ሙሽሮች
የኔቆንጆ ትዳራቸሁ የተባረከ ይሁን በጣም ነው እምወዳቺሁ
ዋዉ አይለያችሁ ዉለዱ ክበዱ ስታምሩ 😍😍😍😍
ወሎየ ቆንጆ😘😘😘😘ታምራላችሁ
ምንጣፉ የበሬ አጎዛ ነው ደስ ይላል❤
ፋሽንነው
ባህሉን፣በጠበቀ፣መልኩነው፣መሽአላ፣ሙሽሮቹም፣መብሩክ፣ፎጎዋ፣ተመቸቺኝ፣
በነዚህ ልጆች ፍቅር ተለክፌአለሁ😘😘😘😘😘
ውዴ ደምሪኝ እመልሳለው
በጣም ነው እምታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አለላወችም በጣም ነው ደስ እሚለው ብሀላችንን ይዛችሁ መጣችሁ ደስ ብሎናል ሞሰቧንም ብታሳዮት በጣም የበለጥ ያምር ነበር
ውይ እደት ነው ደስ የሚሉት 😍😍😍
ስወዳቸው ፍቅር እስከመቃብር ያድርግላችሁ
ባልና ምስት ከአንድ ውስጥ ይቀዳል ይህ ነው❤ ቅዱስ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ውለዱ ክበዱ💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️✊🥰🥰
በጣም ነው የምታስቀኑት የምር እንደምትዋደዱ ከአይናችሁ ያስታውቃል አይለያያችሁ 💕💕🥰💕❤️😍
የአላህ ስታምሩ ምስጥ አረጉን አቦ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፍቅሮች ድብን ያሉ አራዳወች🥰🥰
Satamaru 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Egziabehar tedarachihun yebark 🙏🏽
Anchy telkyalsh endesu mert etykuawe nesh berka huige❤️
አላህ ፍቅራችሁ ይጨምረላችሁ የአመቱ ምረጥ ባለትዳሮች❤❤❤
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
ሺ አመት ኑር በፍቅር ኑሩውለዱ ክንድ ምርጥ ጥንዶቺ ❤ አላህ ይጨምርላቺሁ ፍቅራቺሁን 😍😍😍
እነዚህ ባለትዳሮች ለብዙ ወጣቶች ምሳሌ የሚሆኑና በእግዚአብሔር እርዳታ ስምንት አመታትን በብዙ ሁኔታ አሳልፈው ዛሬም በሚደንቅ ፍቅር ውስጥ ሆነው የፍቅርን ኃያልነት አሳይተዉናል!! እግዚአብሔርን አመስግኑ!!
የአመቱ ምርጥ ባለትዳሮች ተመፅጬ ነው ያዳመጥኳችሁ አላህ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ 😍😍😍😍😍
መልካም ሤት ናት አቤላየ ሚሥትህ አንተ የለለ የገባህ ያራዳ ልጅ ነህ።ትዳራቹሁን እመብረሀን በልጆች ትባርክላቹ።
ውይ እንዴት ደሰ የምትሉ ጥንዶች ናችው እመቤቴ ትዳራችውን ትባርክላችው
ፍልቅልቅ ያላችሁ ጥንዶች
Uffff Endet endemtamru U have no idea ke kefu ayn YETEBKACHU neberu kemebal yesewrachu!!!😍😍😍😍
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ አገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያድርግልን 🥰🥰🥰🥰
በጣም ደስትላላችሁ ሊላ ትህትናሽ በጣምደሥይላል ቀጥይበት 🥰🥰
በጣም ደሰ የምትሉ ሙሽሮችናችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
መጨረሻችሁን ያሣምረው አይለያችሁ😍😍
በጣም አሪፍ ረጋ ያልሽ አዘጋጅ ነሽ ተባረኪ
ይሄን ሙዚቃ ስሰማ እናተናቹ ትዝየምትሉኝ
በጣም ደስ ትላላችሁ በረቱ
የኔ ውቦች ስወዳችሁ
በቅንነት እነደማመር
ስታምሩ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘
ፈጣሪ ቀሪ ዘመናቺሁን ይባርክላቺሁ ምርጥ ጥንዶች😍🙏
ፈጣሪ የምትመኝትን ሁሉ ያሣካላችሁ እሥከመጨራሻዉ ይሁን ፍቅራችሁ
እውነት ደስስትሉ በሽ አመት በፍቅር ኑሩ ወልዳችሑ ሳሙ ምስጥ ብየ ነው የሰመዋቸው እዚሕም ማያ ሚዲያ ላይም❤😘
Beautiful couple እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው❤
የባህል ልብሳቸው መንፈስን ያድሳል በታ ምወደው አረንጉዋዴ ብቻ ቀይ ሁሉም ቦታ ትልቅ ከማለቱ ቅዋቅ ብልኛል
tትባረku መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ !
ውይ ስታምሩ the perfect much
እግዚአብሔር እስከመጨረሻ ያፅናችሁ አሜን
አይ ወሎ የሰፈራችን ልጀ በጣም ደስ ይላል
ወይኔ በናተ ጥንዶችበ ፍቅር ሞትኩ ከዚህም ክፍልአንድንም አይቼ አሁንም ከልብ ከልብ ወግም ሰርጋቹህንም ምንም አልጠግባቹህ ትዳራቹህን ይማርከዉ ዉለዱክበዱ አለላ ሚዲያ በጣም ደስ ትላላቹህ ምንጣፉ የበሬ አጉዛ እስቱዲወአቹህ ያምራል ከነስሙ በአላዊ ነገሮች አሉት
Des sitlu ke enanite bizu enimaralen ..big respect
ትዳራቹ ይባረክ🙏
የኔውዲ በጣምነው የምወዳችሁ እግዚአብሄረ ከ ክፉነገረ ይጠብቃችሁ
🥰🥰🥰
ቀሚሳችን ውበታችን
በቅንነት እነደማመር
ማር የሆኑ ሙሽሮች ሲያምሩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የኔወሎዬወች ስታምሩ❤❤❤😍😍😍
O my God blass u egzaber yebarkacho
ምርጦች👌👌😍😍
የኛ ዘመን ምርጥ ጥዶች ስወዳችሁ ፈቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክላችሁ ስታምሩ
በጣም ነው እምወዳችሁ
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
Abel yeagere lij yawem yesefere tedarehe yetebareke yehunelehe
ስለሰጣችሁን ፍቅርና አክብሮት ከልብ እናመሰግናለን !
ዎው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅራቸው በግልፅ የሚነበብ ጥንዶች ናቸው:: 🙏🙏🙏🙏
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙሽሮች እስክትጃጁ ያኑራቹ🥰🥰