መብረቅ የሆነ ድምፅ በዚህ ለጋ እድሜው የጥላሁንን ዘፈን እንዴት እንደሚዘፍነው ጉድ እዩማ New Ethiopian Music, 2024

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 120

  • @ZeAradawMusicProduction
    @ZeAradawMusicProduction 2 месяца назад +30

    ጀግና ድምፃዊና ጀግና አቀናባሪ ሲገናኙ ሰሚው የጥበብን ሀይል በጆሮ ብቻ ሳይሆን በልብም ማዳመጥ ይጀምራል። እንዲህ ካልተሰማን እውነትም ጥበብን አናውቃትም ማለት ነው ፈጣሪ ለድምፃዊውም ለአቀናባሪው "መቲ" እድሜና ጤናን ይስጣችሁ ክበሩልኝ።

    • @anteneh41
      @anteneh41 15 дней назад

      ልብ ጆሮ ምናምን ዘፈን ሀጢያት ነው

  • @AddisBaddis
    @AddisBaddis Месяц назад +9

    ደስ የሚል ድምፅ ነው በርታ

  • @HabeshaFasigaw
    @HabeshaFasigaw 4 дня назад

    እግዛብሔር ካሰብከዉ ያድርስህ በርታልኝ

  • @aberabezabih7906
    @aberabezabih7906 2 месяца назад +16

    Incredible voice from the youngster which I hope is one of the celebrities in the coming years.May God Bless you young boy.

  • @BinyameEshetu-vp9rx
    @BinyameEshetu-vp9rx Месяц назад +1

    በጣም እጅግ በጣም የሚገርም ድምፅ ነው ያለው ።ማር የሆነ የተፈጠሮ ድምፅ ፐ
    ሙዚቃውም ክብሩን የጠበቀ ነው።

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded Месяц назад +17

    ጥላሁን ገሠሠ አልሞተም ዋው ዋው ዋው የሚገርም ድምጽ

  • @zeyedekebede275
    @zeyedekebede275 2 месяца назад +11

    Wow! Amazing! May God bless you! May God bless Ethiopia !

  • @abekyelleshallenne571
    @abekyelleshallenne571 Месяц назад +5

    ጉደኛ ነው ድምፁ👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @אבבאיאבבאי
    @אבבאיאבבאי 2 месяца назад +9

    በጣም ጥሩ ድምጽ ነው

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Месяц назад +4

    Beautiful voice brother beautiful message brother information

  • @alexanderadare1751
    @alexanderadare1751 Месяц назад +1

    ማነው ስሙ ? በጣም እሪፍ ድምፅ አለው!

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 24 дня назад +1

    እግዚአብሔርን አመስግንበት የሰጠህ እሱ ነውና

  • @DanielTekelay
    @DanielTekelay Месяц назад +5

    ዋውውውውው ዳግም ጥሌ ነው የምር ጥሌ አለሞተም ፈጣሪ ያሣድግህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @getuagonafer9087
    @getuagonafer9087 2 месяца назад +6

    ITS GOLDEN VOICE GOLDEN BOY!!!!!

  • @EmebetLule
    @EmebetLule 2 месяца назад +6

    በሁሉ ነገር እድግ በልልኝ የኔቆንጆ ልጅ ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን ያሰብከው ደረጃ ያድርስህ።

  • @ethiofirst606
    @ethiofirst606 Месяц назад +2

    በጣም በጣም ያምራል።

  • @fesumemelkamu1508
    @fesumemelkamu1508 2 месяца назад +6

    በጣም ነዉ የምትችለው

  • @SurafelZewge
    @SurafelZewge Месяц назад +6

    አሁን ገና ደግማዊ ጥልዬ መጣ ከድሬድዋ አካውንቱን ለኩልኝ 5000 አስገባለሁ በረታ

  • @ErmiasWondyfraw
    @ErmiasWondyfraw 2 месяца назад +5

    Amazing voice and acting

  • @abdellayeshane989
    @abdellayeshane989 Месяц назад +1

    ታማኝ በየነ እንኳን ደስስስ አለህ!

  • @genetweldemaryam4343
    @genetweldemaryam4343 Месяц назад +2

    WHAT a VOICE ❤❤❤WOW 👌 👏 😍good job ❤

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 2 месяца назад +3

    ዳዊት Ethiopian idol ማዲንጎ ነፍሡን በገነት ያኑረልን የሙሉቀንን ጃኪ ጎሲ እናቴ ሰትወልድኝ በአንተ እድሜ የተጫወቱትን video ተመልክቼ የአንተ አይነት አረዳድ የላቸውም ነበር ድንቅ ነው

  • @nanieshete6762
    @nanieshete6762 2 месяца назад +5

    የሚገርም ነው። ይገርማል....

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Месяц назад +2

    Beautiful voice brother

  • @ml.thebeyene2687
    @ml.thebeyene2687 23 дня назад

    Full voice, very talented young man

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 2 месяца назад +3

    Just Wow !!!!!!! The best .

  • @Dee-mh7ny
    @Dee-mh7ny 2 месяца назад +4

    This is the kind of voice in century one time

  • @AchamManaye
    @AchamManaye 26 дней назад

    በጣም ጥሩ ድምጵ በርቲ

  • @tesfayekenea8533
    @tesfayekenea8533 17 дней назад

    ኦ ኦ ኦ! ❤

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 2 месяца назад +7

    ኡፍፍፍ የኔ ጌታ ስታምር 100

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Месяц назад +1

    Bravo bon continuation ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamenehaile8812
    @tamenehaile8812 Месяц назад +1

    What an amazing sound he has !!!

  • @Edenmulugeta-d3s
    @Edenmulugeta-d3s Месяц назад +1

    👏👏👏👏wow bezeh edmew.

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Месяц назад

    ABSOLUTELY BEAUTIFUL VIDEO, AND SUPER ❤SUPER 👌 💪🏽 TALENTED GIFTED BY GOD BLESS HIME 🙏🏻🙏🏻🙏🏻I WHICH YOU GOOD LUCK 👍 🙏🏻

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 2 месяца назад +2

    ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን ለአለም ሁሉ ይሁን ከዚህም በላይ ብዙ እንድሰራ እኔ ያለኝ አቅም ተሰጦዬ ነውና
    በበጎነት በቀናነት ቤተሰብ ይሁኑ

  • @Ademrose90
    @Ademrose90 2 месяца назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢wowwwww 👏 ♥️ nice voice 👌 ❤❤❤❤

  • @AyniyeYirafo
    @AyniyeYirafo 17 дней назад

    አምላክ ያሳድግህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebeBrehan
    @AbebeBrehan Месяц назад +1

    Wawademste gersmi ❤❤❤

  • @selamteklu7068
    @selamteklu7068 2 месяца назад +1

    እደግ ጎበዝ በርታ ሆዴ ደሞ ሁሉም አዳምጦ ጥሩ አስተያየት እንዲሰጡህ እወዳለው

  • @muluabraha6254
    @muluabraha6254 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉 በርታ ነው የምለው

  • @GirmaKebede-z6j
    @GirmaKebede-z6j Месяц назад

    በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ትችላለህ

  • @igo1071
    @igo1071 2 месяца назад +1

    WOW hope 🙏ምናልባት ተቀራራቢ ሊሆን ይችላል ይህንን ልጅ ማስልጠን ይገባል🙏🔑

  • @tutuhusen
    @tutuhusen Месяц назад +1

    Wow wow 100

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j Месяц назад

    ዋው በጣም ደሥይላ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @BesufekadeAbeyi
    @BesufekadeAbeyi Месяц назад

    በጣም እሚገርምነዉ

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 2 месяца назад +1

    ቆንጆ ድምፅ የጌታ ስጦታ መዝሙር ዘምርበት ልጄ 🙏🏽

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 Месяц назад

    what a voice. good god.

  • @Genet-j2n
    @Genet-j2n 2 месяца назад +1

    የሚገርምድምፅ

  • @AdeyAbeba-e3e
    @AdeyAbeba-e3e Месяц назад

    በጣም በጣም ትችላለህ ከዓይን ያውጣህ

  • @eremjashetasew9753
    @eremjashetasew9753 24 дня назад

    ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋደግናነክውዴእደግ

  • @Bona-k3u
    @Bona-k3u Месяц назад +2

    Unbelievable!

  • @Yuhatatu
    @Yuhatatu Месяц назад

    የኔውድ

  • @BinyameEshetu-vp9rx
    @BinyameEshetu-vp9rx Месяц назад

    ይሄ ልጅ በጣም አሪፍ ድምፅ ነው ያለው ።ፈዘር ዶ/ር አርቲስት ተስፋዬ አበበ ጋር አግንቼዋለሁ ።

    • @mizlalisaac6369
      @mizlalisaac6369 Месяц назад

      God bless you are very gifted keep it up.

  • @AdnanJamila
    @AdnanJamila 28 дней назад

    Great❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebe7532
    @abebe7532 Месяц назад

    Ebakachu sew Argut pls 🙏

  • @betelhemworku2976
    @betelhemworku2976 2 месяца назад +1

    ወይኔ ጉዴ 😢❤

  • @arse9713
    @arse9713 2 месяца назад +1

    Wowwwwww please pick him Balageru we want see on balageru program a shory period of time

  • @kidistsolomon8908
    @kidistsolomon8908 Месяц назад

    wy sisazn yenegeta ay metadel grum new lyu new yebea lji❤❤❤❤❤

  • @sdesta1327
    @sdesta1327 2 месяца назад +1

    He has a bright future ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l Месяц назад

    Liju gobez new...gin yemayreba zefen new yemizefnew

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 2 месяца назад +2

    wow

  • @MB-gd1uw
    @MB-gd1uw 7 дней назад

    ልጁ ከጥላሁን ድምፅ የላቄ ድምፅ ኣለው :: ❤

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 2 месяца назад +1

    OMG !!!!!

  • @MinilikYared
    @MinilikYared Месяц назад

    አያቱ ቢያየው እንዴት ይደሰት ነበር አቦ እድግ በል

  • @KetemaTesfaye-s3t
    @KetemaTesfaye-s3t Месяц назад +3

    ጓደኛዬ ያሬድ ነኝ ❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @menisa2112
      @menisa2112 Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EfremHailuemru
    @EfremHailuemru Месяц назад

    Telahun dagem

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 2 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zebidernega5279
    @zebidernega5279 17 дней назад

    እግዚያብሔር ግን ሲሰጥ እኮ ቆንጥሮ አይደለም ተመስገን🙏።

  • @gelilamesfin4038
    @gelilamesfin4038 Месяц назад

    አንደኜ

  • @degnettube8502
    @degnettube8502 Месяц назад

    Akililu asefawu new

  • @aronhabte4754
    @aronhabte4754 Месяц назад

    ሄሮ

  • @loveemebat7866
    @loveemebat7866 Месяц назад

    wooooooopooow

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b Месяц назад

    ጥሩ ዘፋኝ ሆነህ ለመውጣ የጥላሁን ገሰሰ ዘፈኖች ጥሩ አድርገህ ተጫወት

  • @getnetdenebel7144
    @getnetdenebel7144 Месяц назад

    እድሜህን ያሪዝመሁ ለቁም ነገር ያብቃህ ወይ ይገርማል

  • @AbbichuGelan
    @AbbichuGelan Месяц назад

    Sagalee kiilolee qaba.

  • @Birukdesalegn-ux3lj
    @Birukdesalegn-ux3lj 2 месяца назад +1

    Nurelen

  • @meharikidane-mehari7181
    @meharikidane-mehari7181 27 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢

  • @solomonsemunegus8819
    @solomonsemunegus8819 Месяц назад

  • @zerukidanu543
    @zerukidanu543 Месяц назад

    enatih nat tiz yemitlih

  • @temesgenalemayehu3120
    @temesgenalemayehu3120 Месяц назад

    Girum dimts. Nurilign

  • @gebreabzgiweldehawariat5378
    @gebreabzgiweldehawariat5378 Месяц назад

    አዝገምጋሚው የጥሌ ደምፅ ቁጭ አደረገው

  • @FikertesaheleWmariyam
    @FikertesaheleWmariyam Месяц назад

    Feert

  • @yslxxctentacion
    @yslxxctentacion 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 2 месяца назад

    👍👍👍👍

  • @seyoumshawel7348
    @seyoumshawel7348 Месяц назад

    ጎበዝ ታዳጊ ነው ነገር ግን ድምፁ እንደተጋነነው አይደለም ጥሩ ከለር ያለው ድምፅ ቢሆንም ጉልበት በጣም የሚያንሰው ድምፅ ነው ያለው እና በዚያን ያህል ትንሹ ጥላሁን ሊያስብለው የሚችል አስደማሚ የድምፅ ቅላፄ ግን የለውም ለማንኛውም ጥሩ የድምፅ ከለር እና የአዘፋፈን ቅርፅ ስላለው በልምድ መዳበር ምክንያት ሊያሻሽለው ይችላል ።

  • @GashawAmenu-c9o
    @GashawAmenu-c9o Месяц назад

    አዲሱ ትላሁን ገሠሠ

  • @HubelAl-UZZA
    @HubelAl-UZZA Месяц назад

    እግዚአብሔር ይገስፂህ የሞት መንፈስ ይዘህ አታላዝን ማሙሽ ይሄንን መንፈስ አውጣው
    እግዝሓብሔርን አመስግንበት😢😢😢

    • @abebe7532
      @abebe7532 Месяц назад

      Afer yallah ‼️Kenteh new‼️
      Buda ‼️
      Hulu neger bota alew eko kk

    • @meskeremtesfaye1344
      @meskeremtesfaye1344 Месяц назад

      Zefen leke new lek aydlem lela neger new gen endi yalhone negeger menager Egzahber yemtra sew mesaya new kedemo wed rase mayet melkam new kemenm neger belaye keaf yemweta neger sewen yesebrale

  • @WondimuTabore
    @WondimuTabore Месяц назад

    የጥልዬን ድምፅ ላሰማን ታዳጊ አካውንት ቢገለፅ

  • @rihanaahmedg2505
    @rihanaahmedg2505 2 месяца назад

    Weyine alekekk😂

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 16 дней назад

    እደግ (ትምህርት ላይ እንዳትዘነጋ) !!?!?!

  • @NbsGtub
    @NbsGtub 22 дня назад

    እራሱ ጥላሁን ገሠሠ በነፍሱ

  • @AshenafiAsefa-q6m
    @AshenafiAsefa-q6m 2 месяца назад

    እደግ

  • @bahunegn
    @bahunegn Месяц назад

    የልጁ ስም ማን ይባላል?
    ሌሎች ዘፈኖችን ኣስተዋውቁን በልጁ የተዘፈኑትን።
    ግሩም ድምጽ ኣለው።

  • @HaileBeza
    @HaileBeza 2 месяца назад +2

    LIKE ARGU😢

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 месяца назад +2

    መብረቅ ? ዘፈን ከአመዱ ከሰይጣን ነው በዚያም አጋንንት ይዘፍናሉ ዘፀአት 32:1_6 ኢሳያስ 13:21 ገላትያ 5:19_24

    • @Chereka203
      @Chereka203 2 месяца назад

      ባዶ የጥረጨዉ ወጥ ልዛየለሽ ተሑላ ነሽ
      ልዛየለሽ ጴንጤ ነገ ነዉ መንገብተሽ ሰሚ አለሽ ወረኛ አስመሳይ ጭቃ🛌👎

  • @yordanosuae7144
    @yordanosuae7144 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋❤❤

  • @Daniel5192-t5j
    @Daniel5192-t5j 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @ZobleHailu
    @ZobleHailu Месяц назад

    ልጁን እንይ ወይስ አንተን

    • @metaferia_bekele
      @metaferia_bekele  Месяц назад

      ገልቱ ኮመንት መስጠት እኮ ግድ አይደለም

  • @UnleashingYourInnerDrive1
    @UnleashingYourInnerDrive1 2 месяца назад

    መብረቅ የሆንክ አቀናባሪ

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 2 месяца назад +1

    Wow