Well explained brother Pastor Tizitaw, please teach briefly on when and who wrote those cult books. Especially the one that are written in Ethiopia. Be blessed.
Binyam malet pe Protestant maleya le orthodox yemechawet wenbede nw sejemer rasun pastor belo meta enji maninm alishomewm yemahbere kedusan teliko asfesame nw Yemeskelu sir ye politica kumartegnoch nachew
Tztaw ewedahelehu bante mkniat yeigziabher sega aychalehu geta ybarkh gn ante sle sew ansteh menager kekbrh yemihed aydelem tewow afekrahelo betkkle getan sidegfh aychalo geta ybarkh
P.Teztaw I really admired your passion for the true Gospel, however, we have to teach with love and respect , when we do this people will open their ears.
ቃሪ ዘማንህ ይለምልም የምትኖርለት እና ስለ ስሙ የቀነህልት እግዚአብሔር አሱ ከለለ ይሁንልህ ከክፎች ሰዎች አንደበት እግዚአብሔር ይሰዉርህ👌👌
የወንጌል ሰባኪው ተባረክ ! ጀግና
God bless you and your family more and more
ትዜ አንተን የሠጠን ጌታ ስሙ የተባረከ ይሁን፤የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ የሚገለጠው በዚህም መንገድ ነው፤ሽማግሌው እየበላ ለመኖር ብሎ እንጂ ከአነጋገሩ እውነትን ለመሸፈን የሚሄድበት መንገድ ግልፅ ነው፡፡ የዮቲውብ ሼር ሆልደር ብየዋለሁ፤ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም፡፡
አሜን 🙏😊
ጌታ ይባርክህ ፓስተር ። ስለነዚህ አይነት ሰወች እኮ መፅሀፉ እንዲህ ነግሮናል ። " እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ መንግሥተ ሰማያትን በሰው ፊት ስለምትዘጉ፥ ወዮላችሁ እናንተ አትገቡም የሚገቡትንም እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ።"
(የማቴዎስ ወንጌል 23:13)
ኢየሱስ ከትንሳኤ ቡኃላ ማንንም ና ከመቃብር ውጣ አላለም ::ወደ ሰማይ ያረገ በአብ ቀኝ ያለው ክርስቶስ ብቻ ነው ::
ትዝታው ተባረክ የእግዚአብሔር ቃል የኢየሱስ ወንጌል ይለወጣል አሜን አሜን ❤
ዘመንክ ይባረክ ፓስተር ትዜ ለእውነት የቆረጥክ የክርስቶስ ወታደር ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ በክርስቶስ ፍቅር እንወድሃለን
ተባረክልኝ ወንድሜ ትዝታውየ ጌታ በደሙ ይፍንህ እንደእናንተ አይነት መሰረታዊ የሆነ ምላሽ የማይሰጥ ወንድም ባይኖረን እንደነቢኒያም አይነት አጭበርባረ አደናጋሪወችን እንዴት እንችላቸው ነበር
ፀጋ ይብዛልህ ትዜ ❤😍❤እግዚአብሔር አምላክ
ከክፉ ሁሉ በደሙ ይሸፍንህ በርታ አንተ የወንጌል ጀግና💪እግዚአብሔር ካአንተ ጋር ነው
2ኛ ቆሮንቶስ 2
17፤ የእግዚአብሔርን ቃል ቀላቅለው እንደሚሸቃቅጡት እንደ ብዙዎቹ አይደለንምና፤ በቅንነት ግን ከእግዚአብሔር እንደ ተላክን በእግዚአብሔር ፊት በክርስቶስ ሆነን እንናገራለን። bless pastor z
እንደ ቢንያም አይነት ኮሜድያን የበዛበት ዘመን ነው ያለነው። እንደ ትዝታው አይነት በክርስቶስ ወንጌል የማያመቻምቹ ሰዋች ያብዛልን።
Amen
እንደው ጭንቅላት ኖሮቹ መልስ ብትስጡ ኖሮ አደንቃቹ ነብር የፓስተር ብንያም ንግግር እንኳን እነተን ፓሮቴስታት የልሆነ ሁሉ እንዲሁን የሚያደርግ ነው እሱን ከዚህ ከዚህ ከልክስክስ እኩል ስው ብላቹ ታውዳድራላቹ ዳሩ ዳሩ ምድረ ስገጤ ከየትም ተለቃቅማቹ ስለምትመጡ ምን መምረጥ እንዳለባቹ አታቁም ትዝታው ማለት በአፍ ነው የሚፀዳዳው 🤮🤮🤮🤮🤮🤮
Paster Tizita ....is true this program is a true a real case!!!!!!!!!
ፓስተር ትዝታው የጥበብ፣የማስተዋል፣የእውቀትን ቃል በጨዋነት በስርአት በአንተ ውስጥ ያኖረው ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ። ፀጋው ይብዛልህ ይጨምርልህ። ተባረክ
God bless you abundantly pastor Tizitaw, you are preaching Gospel, you are saving many people from hell with the word of God
ፖስተር ትዝታው ድንቅ የወንጌል እውነት እየተማርን ነው ከስሕተት አስተምሮ መልሰኸናል ተባረክ።
ትዙየ ጌታ ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይትረፍረፍልህ ተከናወን የጠብቁህ ዘንድ ጌታ ቅዱሳን መላዕክቱን ይላክልህ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፓስተር ትዝታው ተባረክ አባቴ
ቀሲስ ትዝታው ጌታ ዘመንህን ይባርክ። አላዋቂ በዛ እኮ ምን እናድርግ። የእስራኤል ማዘጋጃ እየደወልን የመጽሀፍ ቅዱስን እውነት ትክክለኛነት ማረጋገጥ ጀመርን።
ዘመንህ ይባረክ የእግዚኣብሄር ሰው
Tizatw tebarek wendeme
ዋዉ ፓስተር በጣም እዉነት ያዘለ ህይወት የሆነ ትምህርት ነዉ ተባረክላኝ ፡
Your message is always to the point
May God bless you broth
You are blessed. And very good teacher
እኔም ግርም ነው የሚለኝ የሚናገረው ሁሉ ትርጉም አይሰጥም እግዛብሄር ይመልሰው ምህረት ያርግለት።
ከሰማይ የመጣ ወደ ሰማይ የወጣ ኢየሱስ ብቻ ነው ማርያም ከሰማይ አልወረደችም አርፋችሁ ቁጭ በሉ ::
የፓስተር ቢንያም አጉል ልወደድ ባይ ባህሪው ገደል እየከተተው እንደሆነ ቢነገረው አልሰማ ብሏል:: ከተራ የህዝበኝነት ጥማት ይልቅ የእግዚአብሔርን ቃልና እውነት መግለጥ ሁሌም የማያፀፅት ብሎም የከበረ አጀንዳ ነው:: እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠው ማለቱ ይሻላል::
ትዜ ያልከውን በፅኑ እጋራለሁ፥ ተባረክ::
በእውነት በተለይም ለኢትዮጵያ ሕዝብ እንዳንተ ያለ መረዳት ያለው ሰው ለወንጌል አገልግሎት አይተኬ ሚና አለው
ተባረክ ወንድሜ
እንደው አንተንና መሰሎችህን ባይናገሩ፣ ጌታ በብዙ እየተጠቀመባችሁ፣ብዙ የጠፉ ነብሳትም እየዳኑ ነውና ። ለወንድማችን ቢንያምም ልቦና ይስጠው
ቢንያም የጥልቁ ከቀድሞው 7 እጥፍ ገብቶበታል ድሮም እብድ ነበር አሁንም አጋንት በስም ማጥፋት ሞልቶታል ተባረክ ትዜው
ወደ ዕብራውያን 10:37 ገና በጣም ጥቂት ጊዜ ነው፥ ሊመጣ ያለውም ይመጣል አይዘገይምም፤
ወደ ዕብራውያን 10:38 ጻድቅ ግን በእምነት ይኖራል ወደ ኋላም ቢያፈገፍግ፥ ነፍሴ በእርሱ ደስ አይላትም።
ወደ ዕብራውያን 10:39 እኛ ግን ነፍሳቸውን ሊያድኑ ከሚያምኑቱ ነን እንጂ ወደ ጥፋት ከሚያፈገፍጉ አይደለንም።
ልጆች ሆይ፥ መጨረሻው ሰዓት ነው፥ የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደ ሰማችሁ አሁን እንኳ ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተነሥተዋል፤ ስለዚህም መጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን።
19 ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።
እየሱስ ያድናል ጳውሎስም እየሱስን ያሳድደው ነበርግን ሲያቀው ወደደው አሁን ግን ፈጡር ሲነግስ ሲከብር ደስ የሚላችሁ ወይስ ክርስቶስ ክርስቶስ የሚለውን እንምረጥ?
May God bless you
Pastor Tizitaw
Glory to Jesus thank you pastor you are blessed .
ሰውየውን ጠይቄዋለሁኝ እንዲሁ አንተ እንደጠየከው። በጣም ግራ የሚያጋባ ሰው ነው። ሰዎች ዩቱብ ላይ ጆሮን የሚኮረኩር ወሬ የሚያወራና የገቢ ምንጭ ለመፍጠር ከሚያደርጉ ዘመን አፈሬ ሰዎች ውስጥ አንዱ ነው። ፓስተርነቱን እንኳን ተወው።
በትክክል ዮናታን አክልሉ ከ ዩቱብ ይሄን ያህል ያገኛል እያለ ነበር እሱም ለዩቱብ ገቢ ብሎ ነው እንድህ ወንጌልን የምያታምመው ጌታ ግን ይጠይቀዋል
Tebarek ybzalk lebzuwoch medan mknyat yaregeh egzabher ybarek
ትዝታው እንዳንተ ይገልጥላቸው ለላ የምንለው የለም ተባረክ በብዙ 😘😘😍😍😍👍👍👍👍👍
I listen your program again and again. I can’t stop listening to your good thoughts and learning. Keep it up! God bless you my brother.
ፓስተርየ እውነት የሆነውን ጌታ እየሱስ ስበክ ግለጠው እግዚአብሄ ያፍራህ ያብዛህ
Ye libe adirs eko nah pastor Tize ❣️
ትዝዬ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ ይሄን ጨለማ ግለጠው ❤❤
ጌታ እየሱስ ይባርክክ መጋቢ ትዝታወ
እኛም እንወድሀለን ፓስተር ,
ዘመንህ ይባረክ.....
....እዉነት አርነት ያወጣችኋል እደሚል ...እዉነትን ለመግለጥ አሁንም ጌታ ያበርታህ🥰🥰🥰
God bless you man of God.
አይዞህ ፖስተር ትዝታው ኦርቶዶክስ ወገኖቻችን ይዳኑ እውነቱን አስተምር
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ
ትዜ ተባረክ! እንደዚህ አይነት ቀላዋጆች መዳኒታቸውን ስጣቸው። ምህረት አብ ስለአቆለጳጰሰው ይሀው መቶ የሱ ደቀ መዝሙር ሆነ።
ትዜ ዘመንክ ይባረክ
I see a lot of decency in you pastor Tiztaw. May God almighty continue to bless you abundantly with His wisdom and knowledge. God bless you 🙏
My God bless you brother
God bless you more and more Pastor Tize 🙏🏻
"ሰንበሌጥ ወዲህም ለጥ ወዲያም ለጥ " በጣም ደስ ይላል ። አይ ትዝታው!!! በእውነት ተመቸኸኝ
Well explained brother Pastor Tizitaw, please teach briefly on when and who wrote those cult books. Especially the one that are written in Ethiopia. Be blessed.
Pastor tebarek
Metsaf kidus manbeb teto silase amangoch eyale yizebarekale:...
ትዜ ተባረክ
Metaf bitsifim Tru newu. God bless you 🙏🙏
ጌታ ዘመንህ ይባርክ እሱ የደህንነት ትምህርት ያስፈልገዋል ቀልደኛ ነው
ጌታን ገና አልተቀበለም።
ፓስተር ትዜ አንተ በጌታ ፀጋ በርታ ፀጋ በእጥፍ ይጨመርልህ ይሄ ሰውዬ ያልኮረኮመው አገልጋይ የለም የሚገርመኝ እንደእነዚህ አይነት ወጥ እረገጥ አስመሳዮችን ጋባዥ መብዛቱ አዋቂ ሳይሆኑ ታዋቂ ይሆናሉ ያወቁ ይመስላቸዋል
ትዜ እውነት ብለሀል። እኔም ይሄ ጥያዌ ሆኖብኛል። የሚያወራ የበዛበት ግዜ ነው። ቢንያም የሚያሳዝነው ሳይሰራ የሚሰራውን የሚተች ሰው ነው። ሰውየው ሰውን ከመተች ውጭ ሌላ ስራ የለውም። ውጭውን አሳምሮ እንደፈሪሳዊ ዝም ብሎ በሚድያ እየዞረ ያወራል።
ብንያም የሚባለው ሰው ለየትኛውም እምነት የሚጠቅም ሰው አይደለም ።
geta eyesus ybarkh wendme tsegawn yabzalh berta bezi kebad zemn lay edezi lewengel ewnet yekumklet geta kantegar yhun mknyatu awkenal blew bemizelabdubet zm lay trt yale wengel getan enawkalen blew lemtecht bimukrum ebi alsemachem bleh ehn dnk wengel le alem slemtnager dess ylegna tebarkebetalew 🙏 blessed
ተባረክ ወንድሜ እውኖቱን ንገረው ተቀላቅሎበታል
Zemenehe yebarek......
ትዜ ከዚ ቢኒያም ከሚባል ሰው ጋር ባትቀርብ ጥሩ ነው 'እንቁአችሁን ለእርያዎች አትጣሉ እንዲሉ ቃሉን እያወቀ የተጣመመ ነው ሳያውቅ ቢሆን ይሻል ነበር ከሱ መነጋገር ልክ ድንጋይ ላይ ውሀ እንደማፍሰስ ነው የሚመስለኝ እያወቀ ላለመቀበል የሚሽከረከር
Endew Egziabher birik yergeh pastor 💕💕😘😘❣️
#ብንያም ሽታዬ ከማያምኑ ወገኖች ጭብጨባን ለማግኘት እና ሆድን ለመሙላት ወንጌልን ከምታጣምም ክርስቶስን ብቻ ስበክ ካልቻልክ ደግሞ ከክርስቶስ መንገድ ላይ ዞር በል አለበለዛ እመነኝ ልትሞላው ያሰብከው ሆድህን ሳይሞላ በክርስቶስ ትጠረጋለህ
Binyam malet pe Protestant maleya le orthodox yemechawet wenbede nw sejemer rasun pastor belo meta enji maninm alishomewm yemahbere kedusan teliko asfesame nw
Yemeskelu sir ye politica kumartegnoch nachew
ጌታ ይብስርክህ ፓ/ር ትዜ
ቢንይስም ሽታየ ስለ Foler ግድይልውስል ስለ ወንጌልና ስለ ነብሳት ግን ግድ የለዉም ንስሓ ቢገባ ይሻለዋል
ፀጋ ይብዛልህ ትዜ
ፓስተር ትዜ ሺ ሁንልን እንቁአችን ብዛ🙏 ተከናወን 🙏 ጠላት አይይህ 🙏🙏🙏🙏 ቢኒያም ጁንታዬ (ትክክለኛ ስም ሰተህዋል ) እብድ ይሻለዋል እንጂ አይድንም የተባለው አባባል በትክክል እንደሚሰራ ያየሁት ይሄ ባለጌ የሆነ ሰውዬን ሳይ ነው በትክክል መድሃኒት መውሰድ ያለበት ሰው ነው እንደመንደር ሴት አሉባልታና ሀሜት ሲወድድድድድድድድድ ውይ ቢኒያም ጁንታዬ ❌❌❌
ፓስተር ትዜ ጌታ ዘመንህን ይባርክ!
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ፓስተር ትዜ ለምልም👐👐👐
ሰላም ለአንተ ይሁን ፖስተር ትዝ
Am 12 years in christ, I never heard about Maarten Luther birthday.
Me too Brother.
We bliv in Jesus Kristus lord haleluya
Me too....
@@alamireweyasu1037 me too lemekebr belo new
እኔም የገረመኝ የዝህ ልደት እስካሁን አለማየቴ ነው።እውነት ነው ምንም ሳያውቅ ነው የሚያወራው።
ye Egzabhare sew Gata Abezeto yebarekhe 🙏
Tizuyeeeee tebarek zemenh tibarek
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL::
ትክክለኛ ተገቢ ምላሽ ..አስተማሪ ቪድዮ ነው! እንደ እነ ቢኒያም አይነት የበግ ለምድ ለብሰው የወንጌል አማኝ መስለዉ በየሰፈሩ የማያልቅ የአሮጊቶች ተረት ላይ ለሚጣድ ሰዉ ተገቢ ምላሽ ነው..የኢየሱስ ከሞት መነሳትና በክብር ለሐዋሪያቱ እየታየ ማረጉ ለእርሱ ምንም ነው..ስለዚህ ይሄንን መሰረታዊ የክርስትና ምሶሶውን ክንዉን ለማንም እንደፈለገ ቢሰጥ ግድ አይሰጠዉም ምን እንደህነ ስለማይረዳው..ለነገሩ ቢኒያም ሽታዬ የትም እንዲያገለግል መድረክ የማይሰጠዉ ቁጥር አንድ አጭበርባሪ በዛኛው ቤት ልወደድ እንደሆነ ይታወቃል ..ፀረ ወንጌል
እንዳት ዓይነት ሚልዮን ይወለድ ወንድሜ ተባረክ
ሴጣን ሰው ሚባል ያጣል( አሜን ጌታ እየሱስ ቶሎ ና)
ሆዳም ብንያም ተወው ይሁዳ ነው ትዝየ አንተስ ተባረክ ለሃቅ የቆምክ ወንድም አይለውጥክ ለኛም ሃቀኝነትህ ትምህርት ሆኖልናል
Our blessed brother
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ ተባረክ
Great Brief! Stay Blessed!!!
Pastor tize geta yibarkh❤️❤️❤️
yes you are right, a pastor who didn't pray will end up like him
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ። ለትውልድ ያስነሳህ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን።
አሜን
Besak menfes temoltehal wendimei. Eneam betam new misikew. Geta Yesus yibarikih brother.
ወንድሜ በርታ ለ ቢንያም ይህን የሚያክል አተንሽን መስጠትህና ወንጌል የምትሰብከውን ጊዜ በዚህ ማጥፋትህ አዋጭ አይደለም። ንጹሁን ወንጌል ስበከን።
ፓስተር ትዜ ዘመንህ ይባረክ
ተባረክ ወንድማችን
Tztaw ewedahelehu bante mkniat yeigziabher sega aychalehu geta ybarkh gn ante sle sew ansteh menager kekbrh yemihed aydelem tewow afekrahelo betkkle getan sidegfh aychalo geta ybarkh
P.Teztaw I really admired your passion for the true Gospel, however, we have to teach with love and respect , when we do this people will open their ears.
😂😂😂😂😂😂😂😂ትዜየ በሳቅ ገደልከኝ የአባቴየ በጎ ወታደር ዘመንክ ይለምልም
ከትዚ እና ከኢርሚ የሚበልጥ በደንብ እንደ መፀሀፍ ቅዱስን ፈትፈቶ የሚyaስረdut ሰለነሱ እግዚአብሔር ይመስገን
መጨረሻው ዘመን ስለሆነ የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ገና ብዙ ይነሳል :: ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው
እግዚአብሔር ይባርክህ። በአካል አንተዋወቅም ግን በመንፈስ የአንድ አባት ልጆች እንደሆንን አምኜ ጌታ የማዳን እጁን እንደሚዘረጋልህ አስደናቂ ስብከት ሰብኬያለሁ።
የመጀመሪያ ካሴትህን ገዝቼ ለሰው ስጥቻለሁ ገና ድሮ እዚያው እያለህ በጌታ ትምክህት ተመክቸብሃለሁ።
ዛሬም ጌታ በውስጥህ በአስቀመጠው የእውነት ቃልና ለመንጋው በተሰጠህ የእረኝነት ፀጋ ከቀድሞው ይልቅ በርታ። እንደ ቢኒያም ሽታዬ ከ ነወዳጄህ ከነምሕረታብና ከነፕሮፌሰር ዓይነት ክርክር ራቅ።
ጌታ ይባርክሕ
እኔ መሪ ጌታ ሽታዬ ብየው ነበር
ቢንያም ጁንታዬ ተመችቶኛል
ቀላዋጭ መሆን ደስ አይልም
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL.
ቢኒያም ግራ የገባው ነው ምን እንደሚፈልግ አይታወቅም ኦርቶዶክሳዊን ለማስደሰት ይሁን
ሲለው ወንጌላዊ ይመስላል ሲለው ፖለቲከኛ ፣
ሰው ወደበዛት ይወዛወዛል እንደ እድሜው አይደለም
ትዝዬ ተባረክ:: ግራ የገባው ፓስተር ነው አትፍርደበት::
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL::
Betam new hasabu yemimechew akerarebih beteley betam yaznanagnal. Getsyesus yibarkih!!!