Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መምህር እንኳን በደህና መጡልን! የሕይወትንም ቃል ያሰማልን!እጅግ አስፈላጊ ትምህርት በአስፈላጊ ጊዜ!!!❤❤
ዲያቆን በረከት የእውነትም በረከታችንሆነሃልና የቃሉ ባለቤት ቃለ ሕይወትንያሰማልን ርስት መንግሥተ ሰማያትንያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን !!!
በጣም ደስ ይላል መምህር!❤እንኳንም እዚህ ላይ ጫኑልን። ያመለጠው ሰው መከታተል ይችላል።
ቃለ ሕይወት ይሰማል መምህር 🙏 በጣም አጥብቄ መማር የምፈልገው የመጽሐፍ ክፍል የቅዱስ ጳውሎስን መልእክታት ነበር ። ትርጓሜውም ረቂቅ ነውና። አመሰግናለሁ መምህር 🙏
በዝህ መንገድ መጫኑ መልካም ነው። ብዘወተር ❤❤❤
መምህር እንኳን በደህና መጡልን! የሕይወትንም ቃል ያሰማልን!
እጅግ አስፈላጊ ትምህርት በአስፈላጊ ጊዜ!!!❤❤
ዲያቆን በረከት የእውነትም በረከታችን
ሆነሃልና የቃሉ ባለቤት ቃለ ሕይወትን
ያሰማልን ርስት መንግሥተ ሰማያትን
ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን !!!
በጣም ደስ ይላል መምህር!❤እንኳንም እዚህ ላይ ጫኑልን። ያመለጠው ሰው መከታተል ይችላል።
ቃለ ሕይወት ይሰማል መምህር 🙏 በጣም አጥብቄ መማር የምፈልገው የመጽሐፍ ክፍል የቅዱስ ጳውሎስን መልእክታት ነበር ። ትርጓሜውም ረቂቅ ነውና። አመሰግናለሁ መምህር 🙏
በዝህ መንገድ መጫኑ መልካም ነው። ብዘወተር ❤❤❤