1 ወር ምግብ ሳልበላ ራሴን ላጠፋ ነው የምፈልገው ድረሱልኝ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • +251952105282 Emebet
    1000192221602 (cbe account:- emebet terbushe)
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    / @dorka_media
    ስልክ:-0988121212
    በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።

Комментарии • 122

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 17 дней назад +33

    የበርሜልን ቅዱስጊወርጊስን እምነት ጠበል ስጧት ትድናለች

  • @tigistalelign5105
    @tigistalelign5105 16 дней назад +14

    እችን ልጅ በርሜል ወሰዷት የምትችሉ ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ አያድለኝ ብወስዳት ደስ ይለኝ ነበር ግን ደሃ ነኝ ፈጣሪ በምክንያት ያቆያት ነብስ ነች ይገርማል አንድ ወር ያለ ምግብ ያለትንፋሽ እፁብ ድንቅ የእሱ ስራ

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat 17 дней назад +20

    እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ ❤ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፈውስሽ ፀበሉን ጠጭ የኔ ጀግና በርች እመ አምላክ ልጇን በአቀፈችበት በተቀደሱ እጇቾዋ ትደስሽሽ ❤❤❤❤

  • @senaitTamru
    @senaitTamru 16 дней назад +5

    በፀል ይሻልሻል በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ወሰዷት ዶርቃዎች እባካችው እግዚአብሔር አድሜ የሰጠሽ ለዚህ ነው እግዚብሔር ጨሮሶ ይማርሽ

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 17 дней назад +24

    ለዓለም ጸልዬ ንስሐ ግቡ እንግባ😢

  • @AMISIYAGAMER
    @AMISIYAGAMER 16 дней назад +6

    ፀበል ለመሄድ እራሱ ሰው ያስፈልጋል ስለ እግዚያብሄር ብላችሁ የምትችሉ ይችን ነፍስ ለበረከት ነው ያቆያት የምትችሉት ክርስቲያኖች ለነፍስ ብላችሁ እርዳት

  • @noranora7852
    @noranora7852 17 дней назад +6

    እግዚአብሄር ይማርሽ በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ሂጂ እሱ ይፈውስሻል ትድኛለሽ እባካቹህ ውሰዷት

  • @AyalAbate
    @AyalAbate 17 дней назад +9

    በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ሂጅ በማርያም ታሪክ ቀያሪነው እባሽን ታብስልሽ ምርት ደለጎ ኪዳነ ምህረት 😢😢😢😢😢😢

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 17 дней назад +9

    እህቴ በእግዚሐብሄር እመኝና በርሜል ቅድስጊወርጊስ ሂጅ ያድንሻል ህይ የሰይጣን ስራ ነው

  • @meserettenkir3342
    @meserettenkir3342 17 дней назад +9

    እባካችሁ የሠማቱ እምነት እና ፀብል ያላችሁ ስጥዋት።

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 17 дней назад +4

    ድነሽ የአምላክ ድቅስራ ለመመስካር የብቀሽ ይሜርሽ ማሀሪነዉነ እግዚአብሔር በእዉነት❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 17 дней назад +5

    ኡፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይርዳሽ እኔ እህት ቅዱስ ጊዮርጊስ ይማርሽ ይህ ሁሉ የክፉ መንፈስ ሰራ ነው, ጸሎት አድርግ ፀበል ታጭ እግዚአብሔር ይማርሽ ❤️

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 17 дней назад +6

    ወለተ ኪዳን እያላችሁ በጸሎት አስቡኝ 😢

  • @tigistzeleke8964
    @tigistzeleke8964 17 дней назад +6

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በአማላጅነቷ ትማርሽ

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 17 дней назад +8

    ያመንሽው አምላክ አይተውሽም የኔ ልዩ እይዞሽ እግዚአብሔር አለ ላንች ሰማዕቱ ከልጆቹ አጋዥ ያስኔሳልሽ እመብርሃን በዘርፋፋ ቀምሷ ትከልልሽ ጌታ ሆይ እስራኤልን በግብጽ በረሀ አርባ ዘመን አርባ መአልት የመሄራሀቸው ሳይዘር ሳያጭዱ ሳያከስሉ እህል ጎተራ ሳይከቱ የመገብካቸው ከአለት ላይ ውሃን ያፈለክላቸው ማትታማ ከሀልው ጌታችን ሁሉ ፍቃድ ይሁን ጌታ ሆይ ችግር እንግልቱን በቃቹ በለን ባክህ እርዳን በየበቱ አለን ጠያቅ አንሽ አተን ቶሎ ናልን ጌታ ሆይ❤😢❤😢❤😢

  • @yaredalemu5081
    @yaredalemu5081 16 дней назад +2

    እግዚአብሄር ምህረት ያድርግልሽ ።ሰማእቱ ቅ/ጊዮርጊስ ጋር እንድትሄድ ብትረዷት ችግሯ እንደሚፈታ አምናለሁ ምክንያቱም ተመሳሳየሸ ታሪኮች አውቃለሁ በተመሳሳይ ህመም በእንጨት አልጋ አድርገው የእግር መንገድ እደጀመሩ ህመሙ የተዋቸው ሰወች አውቃለሁ። የረዷትን እኛን አባት እግዚአብሄር በእድሜና ፀጋ ያቆያቸው እላለሁ።

  • @mekedestussuma5977
    @mekedestussuma5977 17 дней назад +4

    አይዟሽ እህቴን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይምርሻል ፀበሉን ብታገኚ

  • @kytyirgu7920
    @kytyirgu7920 16 дней назад

    ቸሩ መድሐኒአለም በቸርነቱ ያስብሽ ይህን እናት።እመብርሐን ጤናሽን ትመልስልሽ

  • @derenigus664
    @derenigus664 16 дней назад +1

    እግዝአብሔር አለልሽ አይዞሽ ማርያም አለች የሰማእቱ ልጆች መዳኛዋ በእክምና ከሆነ አንረባረብላት አለንልሽ እንበላት ጌጣችንናት# 500 ብር በትንሹ እንጀምርላት እግዝአብሕር ይረዳሻል ፡እኔጀምራለው

  • @liya7235
    @liya7235 16 дней назад

    የቅዱስ ጊዮርጊስን ጸቀልና እምነት አቀብሏት እናንተ እናንተ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል የናቁት ድንጋይ የመሀዘን እራስ ይሆናል በርቺ አይዞሽ

  • @AryamZethiopia
    @AryamZethiopia 9 дней назад

    በእውነት እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው
    እግዚአብሔር ይማርሽ እናቴ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ውሰዱዋት እባካችሁ

  • @HuggTh
    @HuggTh 16 дней назад +1

    እህት አለሜ ልዑል እግዚአብሔር ይማርሽ😢🙏😢

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 16 дней назад

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስሽ እህቴ 🤲🤲

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 17 дней назад +1

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አለናት አላባት ስላሳደከኝ አመሰግናለሁ አሁንም መጨረሼዬን አሳምርልኝ አደረህን ሀጢተኝም በሁን ይቅር በለኝ

  • @MeseretAdugna-b2c
    @MeseretAdugna-b2c 16 дней назад +1

    የሰማእቱ ደጅ ውሰድዋት ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለም

  • @ChinaFekadie
    @ChinaFekadie 16 дней назад

    እባካችሁ ስልጣን ፃፎልኝ እየደውልን እናፅናናት

  • @MesluYitagsu
    @MesluYitagsu 16 дней назад

    እዚአብሄር ይማርሽ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከአንቺ ጋር ነው ትድኛለሸ እህቴ በጣም ጠንካራነሽ

  • @NigIstWoldeMekhaeal
    @NigIstWoldeMekhaeal 16 дней назад

    እውነትነው ፀበልና እምነት የቋራው ፈረሰኛው ዘልዳው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያማልድሻል ያድንሻል የቤተሰብ ጣጣ ሊሆን ይችላል በርቺ እህቴ

  • @Sara09-j1m
    @Sara09-j1m 16 дней назад

    በርሜል ጊዮርጊስ ዉሶዶት ትድናለች አግዚአብሔር ይማርሽ ehut

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 16 дней назад

    አይዞሽ ትድኛለሽ ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሂጂ ውሰዷት ትድኛለሽ ለሱ የሚሆነው ነገር የለም

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 16 дней назад

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዉሰድዋት ታሪክ ይቀይራል እግዚአብሔር

  • @MG-st9kd
    @MG-st9kd 17 дней назад +1

    እመብርሀን ትዳስሽ እህቴ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 16 дней назад

    ኡፍፍ ጤና ከባድ ነዉ እኛ ስንያዝ ነዉ ምናቀዉ አባቴ ተመስገን ጤና ስለሰጠኧኝ

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 16 дней назад

    እመቤቴ ትርዳሻለች እናታችን ፍጥኖ ደራሽ ናት ጠይቃት ትርዳሻለች እርሒርሒት ናት አይዞሽ ህቴ

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl 17 дней назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ ሰይቱ ቅዱስት ጊዮርጊስ ሂጂ መፍቴ እዛ ይሰጠሻል እሱ የሚሳነው ነገር የለም

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ

    እግዚአብሄር ይርዳሽ የኔ እህት

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 16 дней назад

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭የኔ እናት አስለቀሰቺኝ 🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ሁሌ ሃያል ነው ኡፍፍፍ 😭😭😭😭አቤት ሌካ ሁሉም ቤት ነው የቤታሳብ ቺግር የኔ እናት እግዚአብሔር ሁንካን ላዚች ቄን አያሳየሽ መደናሌም እማቤት እማ አምልኮ ሁንከን ዳራሳቺልሽ 🙏🥰ልቃ መልኩ ባላፈራሱ ባላ ጦሩ ሰማይቱ ቁዱስ ጎርግስ ሁንካን ራዳሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @senbetebante1368
    @senbetebante1368 16 дней назад +3

    ለምን ቋራ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል አትወስዷትም ትድናለች።የሰማዕቱን ስንቱን ምስክርነት እያሰማችሁን አይደል እንዴ!?ይችን ልጅ የምትወስዱአት ከሆነ የቻልሁትን ያህል ለትራንስፓርት አግዛለሁ።ሰማዕቱ ያድናታል ውሰዱአት ወይ አድነኝ ወይ ግደለኝ ብላ አምና እንደለመነችው አሁንም ሰማዕቱን ለምና ትውጣ ትድናለች።ልጅትዋ ትህቅ እምነት ስላለት በእርግጠኝነት ትድናለች።

  • @yayayaya1455
    @yayayaya1455 15 дней назад

    Lijachn emebet amlake bermelu giorgis yidabsesh yimaresh amen

  • @HannaHna-u2s
    @HannaHna-u2s 17 дней назад +1

    እማምላክ ምህረት አምላኩን ትላክልሽ

  • @Fekirtesolomon
    @Fekirtesolomon 17 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ

  • @Eyerus-v8j
    @Eyerus-v8j 16 дней назад

    ወለተ እዝጉ እያላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ✝️ በእመብርሀን 😢

    • @AdanuAdanu-mb1nj
      @AdanuAdanu-mb1nj 16 дней назад +2

      egzabehr yasebesh

    • @Eyerus-v8j
      @Eyerus-v8j 14 дней назад

      @@AdanuAdanu-mb1nj 🤍አሜን ✝️🙏

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 17 дней назад +3

    አረፀበል ሂጂ እማ ይሄ ያጋንት ስራነዉ ብርሽን አትጨርሺ ከቻልሽ ቅዱስጊዩርጊስ አዲወስዱሽ ጠይቂያቸዉ😢

  • @EmuAlmu-r4q
    @EmuAlmu-r4q 16 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ንጉስሽን ጌታሽን ከተቀበልሽ ከዚህ የበለጠ ምን አለ እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 17 дней назад +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ ፀበል ተጠመቂ ጠጪ ትድኛለሽ እማምላክ ትዳብስሽ እህታችን

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 17 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ።

  • @BirtukanAsrat-g4s
    @BirtukanAsrat-g4s 15 дней назад

    አይዞሽ እህቴ ፀልይ ፀበል ሂጂ ፈጣሪ የሚፈትነዉ የሚወደዉን ሰዉ ነዉ

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 17 дней назад

    እኔአላቅም ተጀምሮ እስክየልቅ በለቅሶነዉ አረ ምድነዉ የጨካካነን ቤተሰብ ወላጅ አባት ከላዘነ ምንይበላል እግዚአብሔር ቀንአለዉ እህቴ አይዞሽ እንወድሸለን❤

  • @teshomeendalew6146
    @teshomeendalew6146 17 дней назад +2

    አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 16 дней назад +1

    እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @ZinashTahiro
    @ZinashTahiro 17 дней назад +1

    Egziabiher yimarish ehete

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 17 дней назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርልን

  • @sabayifru3077
    @sabayifru3077 16 дней назад

    እመብርሃን ትዳስሽ እህቴ አይዞሽ!

  • @hirutabebe4489
    @hirutabebe4489 16 дней назад +1

    ይህ ፀበል የት ሀገር ነዉ የሚገኘዉ?

  • @hasabemekonen
    @hasabemekonen 16 дней назад +1

    Egzhaber ymarsh!

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 16 дней назад

    እግዚያብሔር ይማርሽ አይዞሽ እህታችን🙏

  • @EmuAlmu-r4q
    @EmuAlmu-r4q 16 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @munashikur2448
    @munashikur2448 17 дней назад +1

    እኔ አቃለሁ 2 ኩላሊት ፈል ተብሎ አሁን እዛ
    ድንጋይ የሚሸከም አብረን ነበርን እኔ ራሱ ሕይወቴ በደስታ ተሞልቶ አለሁ ማመን አልችልም ine አደለሁም እያልኩ ላምላኬ አለቅሳለው

    • @ZerfnshHylgebrl
      @ZerfnshHylgebrl 17 дней назад

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @masarthalefom7790
    @masarthalefom7790 17 дней назад +1

    እህቴ ተጸበይ በደብን ጠጭ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 16 дней назад

    እባክሽ እህቴ እንዶ እህታችን በርሜል ቅዱስ ጎርጊስ ሄዳ ድና መታነበር እንዳንቺ ነበር ህመሞ ትሞታለች ሳምንት ነዉ የቀራት ተብላ ነበር በክምና የመሰከረችዉ ተርበኆዩስ ይቱብ ላይ ነዉ እያትማእህቴየማህበር ነዉ ልክ እንደ ዶርቃ እባክሽ ሂጂ እዛ ትድኛለሽ

  • @EmuAlmu-r4q
    @EmuAlmu-r4q 16 дней назад

    እስከ አሁን ያቆየሽ ፈጣሪ እደሚምሪሽ አምናለዉ አይዞሽ

  • @GoodDay-kx1ov
    @GoodDay-kx1ov 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤እመብርአንትድረስልሽ
    ደግሞፈጣሪፍቃድቢሆን
    ፈማእቱቅድስጊዎርጊስፀበል
    ይምርሻልአይዞሽእመብርአንትድረስልሽ

  • @meazasetegne5656
    @meazasetegne5656 12 дней назад

    Egziabher yemaresh

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 16 дней назад

    ይቅርታ አድርግልኝና የቅ/ጊዮርጊስ እምነትና ፀበለ እናንተ ጋ አይጠፋምና እሱንም ብትሰጣት ብትቀባ ብትጠጣ ይረዳታል ነገሮች እስከሚሳኩላት ይህን ስጣት

  • @EmebetMabre
    @EmebetMabre 16 дней назад

    እግዚአብሔር ይማርሺ ድንግልማርያም ታክምሺ ኡፍፍፍፍ

  • @መንበረማርያምኤፍታህ

    እግዚአብሔር ይማርሽ እሜን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 16 дней назад

    እባካቹ በርሜል ቅዱስ ጎርጊስ ይዞቾት ሂዱትድናለች ሰማቱ ሚሳነዉ የለም እንኳን ይሄ ከሞትም ማስነሳት ይችላል እንደእኔ ግን እዛ ትሂድ ትድናለች

  • @Fani-xb9ju
    @Fani-xb9ju 16 дней назад

    አግዚአብሔር ይማርሽ 😢😢😢😢😢

  • @demekyigsaw2659
    @demekyigsaw2659 16 дней назад

    Yenie werk Egzabher ymrshl Eta tlesh Tsebel gbi Siwrwa Mariam gbi lijwan bakefechbet ejiwa Tdabsshalech Ayzosh.

  • @soliyana1004
    @soliyana1004 17 дней назад

    Edene Hasab Ehite Yemen Deyalses New Yemen Neqel Tekela New Qex Belesh Bermel Gorgis Hiji Menem Weda Wedi Atebey feresegnaw Feteno Yedereselesh Ehite Dengel Mariyam Tedabesesh Fetari Cereso Yemerish🙏🙏🙏

  • @selameyudlieteynsha4018
    @selameyudlieteynsha4018 16 дней назад

    የቤተሰብ ዛር እኮ ነው እግዚአብሔር ይገስጸው ደምዋን ምያፈስ

  • @bethelhemzerihun7770
    @bethelhemzerihun7770 16 дней назад

    Weladite amlak miretun tilakilish yene enat yesemay ena yemidir geta yimarish be ejochu yidabsish yichim gize alfa yersun sim tamesegignalesh adis hiwet setoch bemihiretu yigobignish

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 16 дней назад

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሸ

  • @MastewalSiyum-dz9he
    @MastewalSiyum-dz9he 16 дней назад

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ 😢

  • @RomanAbebe-k7s
    @RomanAbebe-k7s 16 дней назад

    Eminetu flat ena reminds new Berkeley qidus giorgis yematwesduat wiseduat semaetu yadnatal❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AdanuAdanu-mb1nj
    @AdanuAdanu-mb1nj 16 дней назад

    egzabehr yemrsh

  • @Coolacting
    @Coolacting 16 дней назад +1

    ወደ ፀበል ውሰዷት መተት ነው

  • @rahelkasay7937
    @rahelkasay7937 16 дней назад

    God bless you ❤🙏

  • @rshantsegaye8936
    @rshantsegaye8936 16 дней назад

    Fetariy ymarish

  • @sarahgessese
    @sarahgessese 16 дней назад

    መጀመርያ ፀበል ውሰዶት

  • @elroitube27
    @elroitube27 17 дней назад

    እግዚአብሔር ይማርሽ መጀመሪያ ምንም በሽታ የለብሽም ከተባልሽ መናፍስት አሰራር ነው ማለት ነው ሰማዕቱ ጋር ፀበል ሒጂ መፍትሔው እሱ ብቻ ነው የልዳው ኮከብ በምልጃው ይድረስልሽ

  • @BekiAndai
    @BekiAndai 15 дней назад

    Amlak kudus gergish yerdashi

  • @BiruktawitMekuria
    @BiruktawitMekuria 12 дней назад

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @yerosanzemikayel
    @yerosanzemikayel 16 дней назад

    Dorkaye be gebrel echi leji enjera enatawa menfes likabet yehonal getan ene ergetenga neng wede sematu geyorgis stepel wesedu tedinalechi ene ergetenga neng gebrelin tedinalechi😢😢😢menfes new

  • @Coolacting
    @Coolacting 16 дней назад +1

    አሁንም ሰማእቱ ጋር ውስዷት

  • @mussie1620
    @mussie1620 17 дней назад +1

    የቅዱስ ጆዮርጂስ አምበሳድሮች እንደመሆናቹ መጠን ወደ ጸበል መሄድ ነው ያለባት ሰይጣን ነው እንዲህ እያደረገ ያለው ገንዘብ አያስፈልግም ማለት ግን አይደለም

  • @Coolacting
    @Coolacting 16 дней назад

    መጀሙሪያ ሰማእቱ ጋር ውሰዷት እባካቸው

  • @HannaWubshet
    @HannaWubshet 16 дней назад

    በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ውሰዷት ትድናለች

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu 17 дней назад

    Uuuufffffff 💔💔💔💔😭😭😭😭😭 sew matat kebad new beza liy beshitA
    Yamenshiw Amlak yadnishal ❤

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 17 дней назад +1

    እመብርሀን ወለላይቱ ካለብሽ ጭንቀት ታውጣሽ

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 17 дней назад +3

    በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሂጅ ትድኛለሽ

  • @KalkidanGegziabher-h4b
    @KalkidanGegziabher-h4b 17 дней назад

    ኣምላከ ቅዲስ ግዮርግስ ይማርሽ

  • @mesiTube-m9q
    @mesiTube-m9q 8 дней назад

    አረ ወንድማችን የምን ኩላሊት ተከላ ነው አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሙቱ ያስነሳል ፈጣሪ ምን ይሳነዋል በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ውሰድዋት ብር ከለላት እኔ እከፍላለው ወንድሜ አካልዋ ምንም አይነት የቢላ ሳያርፋት ይፈውሳታል

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 16 дней назад

    እህቴ ይሄ የሴጣን ስራ ነዉ መተት ተልኮብሽ ነዉ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ አባግርማ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ቆሞስ አባሳሙኤል የይቱብ ቻናል እዪ አይዞሽ እህቴ ጠካራ ሁኚ

  • @BekiMenge
    @BekiMenge 16 дней назад

    Egizyabher ymarish Ybermel giworgis tsbel ena eminet situwat tidinalech azosh tidgnalesh gin berichi tsliye egizyabher ymiwdn new mekera ymimetaw

  • @tirufikiryigezu2298
    @tirufikiryigezu2298 16 дней назад

    Egzabiher bechernetu yimarlhsh🙏😭😭

  • @الدوسري-ي4ه
    @الدوسري-ي4ه 17 дней назад

    Semaetu.kdus.giwergis.abtie
    Besdet.kebzu.beshta.fewsognil
    Kulalitien.betam.amogni
    Mesratm.menkesakesm.aktogni
    Melka.giwergisn.yesteykubetn
    We have.kdus.giwergis.hoy
    Yebermilh.stebel.adrglgni.bye
    Tetanus.tgniche.snesa.mnm.hmem.yelem.kezan.seate.jemro.eskahun.dres.betam.dehna.negni.egziabhier.ymesgen.kbr.yhun.lesemaetu.amen❤❤❤

  • @MihrettesfayeAlemu
    @MihrettesfayeAlemu 11 дней назад

    በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ብትኔድ ትድናለች

  • @SamuelZebene-l3y
    @SamuelZebene-l3y 16 дней назад

    ሰዉረ መረያም ህጂ ትዲኛሌሽ

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 16 дней назад

    በእምነት ሰማዕቱ ጋር ሒጂ ሙሉ ለሙሉ ትድኛለሽ።