የጆ ባይደን ፕሬዚዳንታዊ ዕጩነት ዕጣ ፈንታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 июл 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
    የአሜሪካው ፕሬዚዳንት በዋሽንግተኑ የኔቶ ጉባዔ የሚያደርጉት ንግግር ተጠባቂ ሆኗል።
    ተጠባቂ የሆነው ባይደን በንግግራቸው አሁንም ግድፈቶች ያጋጥሟቸው ይሆን በሚል ነው።
    በመድረኩ በሚያደርጉት ንግግር ዩክሬንን ከመታደግ በላይ ፡ ሊሠረዝባቸው የተቃረበውን ፕሬዚዳንታዊ ዕጩነት የሚያተርፉበትን ጥንቃቄ ስለማድረግ ቢያስቡበት የተሻለ ይሆናል የሚሉም አሉ።
    በዚህ ዙሪያ ተስፋዬ አለነ ተከታዩን ትንታኔ አሰናድቷል።

Комментарии • 8

  • @AsmamawGeto-dz2if
    @AsmamawGeto-dz2if 17 дней назад

    ዜና አቀራረብህ ይመቼኛል ልዪ ጥንቅር

  • @kingwe37
    @kingwe37 17 дней назад

    ፉዞ😢

  • @khadrayoonis9420
    @khadrayoonis9420 17 дней назад

    Free my my 3. brotter from nordwest

  • @khadrayoonis9420
    @khadrayoonis9420 17 дней назад

    Xaraam Midhinow 20/30. Call bb world kkkk

  • @EyeAfrica-fx6yv
    @EyeAfrica-fx6yv 17 дней назад

    Robot now

  • @MuhammadAadam-ik5ul
    @MuhammadAadam-ik5ul 17 дней назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 17 дней назад

    እኛም አንተን መስማት አይቅር እንዴት እኮ እንደምትመቸኝ አቀራረብህ

  • @user-ww8gu1qt3s
    @user-ww8gu1qt3s 17 дней назад

    ከባይደን ይልቅ ለምን ስለ ራስህ በሰላም ወተህ በሰላም መመልስህ ኣያሳስብህም