እግዚአብሔር ያጽናችሁ - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 306

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 месяца назад +16

    ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ismAn-f2n
    @ismAn-f2n 2 месяца назад +25

    እግዚአብሔር አምላክ እርሱ መፅናናትን ይስጣቸው ።

    • @TitiWube
      @TitiWube 2 месяца назад +1

      ሰማይና ምድርን የፈጠርክ አምላክ ሁሉ በጅክ የሆነ አምላክ ለወገኖቼ መጽናናትን ብርታታን ስጣቸው የሞቱቱንም ነፍስ ማርልን😢😢😢

    • @eteganwatla8062
      @eteganwatla8062 2 месяца назад

      😢😢😢😢​@@TitiWube

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 2 месяца назад +31

    ነብሳቸዉን በገነት ያኑሪልን ፤ ላለነዉም መፅናናትን ይስጠን ፤ ልባችንን ይመልስልን ፣ ሰላምና ፍቅርንም ያብዛልን ።

    • @Samoner45y
      @Samoner45y 2 месяца назад +1

      AMEN 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

    • @LiseyasSanchase-kq8xd
      @LiseyasSanchase-kq8xd 2 месяца назад

      ነፍሣቸውን

    • @LiseyasSanchase-kq8xd
      @LiseyasSanchase-kq8xd 2 месяца назад

      ማጅራትመቺዎቹ ምን ለማድረግ ነው የተገኙት? አዎ ቆመው የጠቀሙ ዜጎች አደሉም ሬሣቸው ዕንኳ ማዳበሪያ ሖኖ ችግኙን ቢያለመልም ይመረጣል ከሖነ። ዕኛን ለመቅበር የተሠናዳ ቡድን በመሖኑ ሥራቸውን በሚገባ ዕየተወጡ ነው። የጥቁር ሕዝብ አንድነት ይለመልማል።

    • @MegersaBulcha
      @MegersaBulcha 2 месяца назад

      @@LiseyasSanchase-kq8xd አሜን ።

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 2 месяца назад +17

    እግዚአብሔር ያጽናናችሁ 😥😥😥😥😥

  • @حياةالصلحين
    @حياةالصلحين 2 месяца назад

    ምን ያፅናናችሀል ከእግዚእአብሔር በቀር እናተን😢

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    እማምላክ እናቴ አንቺ ኢትዮጵያን ተመልከቺያት አሁንስ ማን አለን ያላንቺ ምስኪን ወገኖቼ እንባዬ ይፍሰስ 😭😭😭 ነብስ ይማር ወገኖቼ 😭😭😭😭😭😭😭
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ttww9470
    @ttww9470 2 месяца назад +8

    😢😢 አላህ ፀናቱን ይሥጣችሁ ያአላህ እዘንልን

  • @DjdbDjdb-t7d
    @DjdbDjdb-t7d 2 месяца назад

    እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ😢😢😢

  • @tesfaneshdawit1209
    @tesfaneshdawit1209 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር አፅናኙን መንፈስ ቅዱስ ይላክላችሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናንተ ጋር ይሁን 😢😢😢💔💔💔

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 2 месяца назад +6

    እግዚአብሄር ያፅናችሁ!! ስብራት የሚጠግን አምላክ ይጠግናችሁ:: እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝን!!

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube 2 месяца назад +1

    እመብርሃን አንቺ ከነልጅሽ ጌብኛቸው ምን ቃላት ነው የሚያጽናናቸው

  • @misrakdeguma7053
    @misrakdeguma7053 2 месяца назад

    እግዚአብሄር መጽናናቱን ይስጣችሁ!!!😢

  • @SewunetAbreham
    @SewunetAbreham 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ መጽናናትን ይስጣችሁ ፣ሀገራችን በምህረቱ ያስባት

  • @sosenalemma5369
    @sosenalemma5369 2 месяца назад

    አይዟችሁ። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። እግዚአብሔር ያፅናናችሁ 💔

  • @WondimagegnMalamo-jk7bj
    @WondimagegnMalamo-jk7bj 2 месяца назад

    ኢግዚሐብሔር መጽነነት ይስጠቹ

  • @GebreSelasamarelegn
    @GebreSelasamarelegn 2 месяца назад

    ገነት መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልንንንን

  • @AlmazMengesti
    @AlmazMengesti 2 месяца назад +10

    😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ያፅናችሁ በጣም ያማል

  • @AyanawAyanaw-ep7mp
    @AyanawAyanaw-ep7mp 2 месяца назад

    እግዛብሄርያፅናችሁ

  • @GebreSelasamarelegn
    @GebreSelasamarelegn 2 месяца назад

    ከዚህ መከራ ይሰውረን ለወገኖቻችን መፅናናትን መረጋጋትን እንመኛለን

  • @muluwownicemulu5762
    @muluwownicemulu5762 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ😢😢😢

  • @tewodrosgebremariam1081
    @tewodrosgebremariam1081 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ያፅናቹ

  • @AwetEritrea-yw8kx
    @AwetEritrea-yw8kx 2 месяца назад

    እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቸው

  • @MeronSisay-h3p
    @MeronSisay-h3p 2 месяца назад

    አይ ልማድ ችግኝ አሁን ምን ይኖራል እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ወገኖች 😢😢 ለሞቱት ጥላ ችግሩን ተካይ

  • @Messiurge
    @Messiurge 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ ወገኖቼ

  • @SELAMALEGNDESTA-r1b
    @SELAMALEGNDESTA-r1b 2 месяца назад +1

    ያሳዝናል የሀገሬ ህዝቦች ፈጣሪ ያፅናቹ

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
    @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 2 месяца назад +1

    አላህ ይሶብራችሁ ባንድ ግዜ ቤተሠብን ማጣት ከባድ ሀዘን ነው አላህ የሶብር ውሀ ያጠጣችሀ😢😢😢😢

  • @ermiasalemayehu7610
    @ermiasalemayehu7610 2 месяца назад

    በጣም በጣም ያመል ልብ ይነካል ይህ ሁሉ እጅግ ከባድ ሃዘን ነዉ የሁላችንም ነው ለመግለጽ ቃላት አንሶኛል እግዚአብሔር ለሁላችንም መጽናናትን ይሰጥልን

  • @birtukan120
    @birtukan120 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ያፅንቹ❤ ለወገኖቸቺን ነብስ ይማር

  • @TigistNida-bb2kz
    @TigistNida-bb2kz 2 месяца назад

    እግዚአብሔር መጽናናቱ ይስጣቹ

  • @tinawa56
    @tinawa56 2 месяца назад

    ,ውይ ጌታዬ ምነው ይቅር በለን ከባድ ሀዘን ውይ ነብስ ይማር አለም ከንቱ ነች

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 2 месяца назад +2

    ጌታ ሆይ ታርቀን😢😢😢እግዚሐብሔር አባቴ ያፅናቹ ነብሰ ይማር

  • @Ayno-s9h
    @Ayno-s9h 2 месяца назад

    እግዚአብሕር አምለክ መፅናናትን ይስጠቹሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @DechasaLeta
    @DechasaLeta 2 месяца назад

    አልቅሼ አልወጣ አለኝ የሐገሬ ልጆች ምን ላድርግ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zeinashelias182
    @zeinashelias182 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ያጠናክራቸው 😢😢😢😢😢

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 2 месяца назад +2

    እነኚህ የዋህ ህዝቦቻችን አይናችን እያየ በዚህ መልክ ሲለዩን መቼም እግዚያብሄር ምነው? ለምን? አንለውም ተመስገን እንጂ። ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ይህ መራራ ሀዘን ነው፣ እግዚያብሄር ግን ያውቃል በዚህ ማለፍ ውስጥ በጎ ነገር ይሆናል። እነሱም ተጠራርተው ሄዱ አምላክም ኑ ልጆቼ አሁን የናንተ ሰአት ነው አለ። እግዚያብሄር ለቀሩት ወገኖች መጽናናትን ይስጥልን። ይህ በእንዲህ እንዳለ በየገላጣው ተራራ ላይ ውሀን እሚመጥና መሬትን ቆንጥጠው እሚይዙ ዛፎች ያስፈልጉታል። አብቹም ዛፍ በመትከል እሚደክመው ለዚህም ጭምር ነው።

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 2 месяца назад +1

    😢 its so sad ጌታ እግዛብሄር በመጽናናቱ ያረስርሳቹ ያጽናቹ ወገኖቼ

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 2 месяца назад

    ወይኔ እንዴት ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር አምላክ ያጽናናቹ😢😢😢😢😢

  • @gebreluasol3158
    @gebreluasol3158 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ ሌላ ምን ይባላል...የይቅርታ የፍቅር የማስተዋል ልብ ይስጠን ሁላችንም😢😢😢

  • @SeadaMuhammad-c2f
    @SeadaMuhammad-c2f 2 месяца назад +3

    የአላህ በቃ ይበለን ለሞቱት ነፍስ ይማር ላሉት ፈጣሪ ያፅናቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @genetmareta6572
    @genetmareta6572 2 месяца назад

    ጌታ ሆይ ህዚብህን አፅናናጌታ😢😢😢😢😢😢

  • @DaniSalon-b1p
    @DaniSalon-b1p 2 месяца назад

    መንፈስ ቅዱስ ያፅናችሁ😭😭

  • @adisbiru9888
    @adisbiru9888 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ

  • @azebgebrehiwot5625
    @azebgebrehiwot5625 2 месяца назад +2

    ምን ቃል ያፅናናቸው ይሁን ሀዘን ማንም ቤት አይግባ 😭

  • @dureti9328
    @dureti9328 2 месяца назад +2

    ችግኝ ለምን ተከሉ ብላችሁ ለምንትጫጩ መሀይሞች: ዛፍ የመሬት መንሸራተትን ወይም መሸርሸርን ይቀንሳል፤አፈሩን ቆንጥጦ ስለሚይዝ!
    RIP to those who lost their precious life

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 2 месяца назад

    ሃዝንን አርቅልን ጌታ ሆይ

  • @ethiopianlanguage4903
    @ethiopianlanguage4903 2 месяца назад +1

    😭😭😭😭😭

  • @rahel2834
    @rahel2834 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ🙏

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 2 месяца назад

    😢😢😢😢ወገኖቼ ነፍስ ይማር እግዚአብሔር እምላክ መፅናናትን ይስጣችሁ 😢😢

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን ይማር😭😭 ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ያድል ለዚች እድሜ አንድ ሆነን በፍቅር ባለፍን

  • @Sosi_1289
    @Sosi_1289 2 месяца назад +2

    Weregna!! Abiy, you’re late eko

  • @janujanu3199
    @janujanu3199 2 месяца назад

    ነብሳቸውን ይማረው

  • @Mule_Roots12
    @Mule_Roots12 2 месяца назад +8

    heart breakng😢😢

  • @makdsa2540
    @makdsa2540 2 месяца назад +1

    እግዘብሔር ያፅናችሁ😭😭😭😭

  • @mehireteablomencho8761
    @mehireteablomencho8761 2 месяца назад

    This means a lot ❤
    God bless Ethiopians ❤

  • @YimisrachGirma
    @YimisrachGirma 2 месяца назад

    ነብሳቸዉን ይማር😢

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 2 месяца назад

    Our pains are difficult to bear. God rest their souls in eternity. Our prayers are always with you. God bless Ethiopia.

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 2 месяца назад +1

    Egzhabhir nefsachewen begenet yanurlin enantem Egzhabhir yasenachu betam yasazenal

  • @ሂክማነኝወሎዬዋ
    @ሂክማነኝወሎዬዋ 2 месяца назад

    አላህ ያፅናችሁ እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @Milikibreab
    @Milikibreab 2 месяца назад +6

    እግዛብሄር ናጽናናቹ

  • @SonySony-up2kv
    @SonySony-up2kv 2 месяца назад

    ያረቢ ይናአልህ ሰው ሙቶ ችግኝ ተከላ አንተን ነበር መትከል አላህ ያስተካክልህ ምንም አልል ሌላ

  • @leopard177
    @leopard177 2 месяца назад +2

    😭😭😭😭😭እግዚአብሔር አምላክ ጌታመንፈስ ቅዱስ መጽናናትን ይስጣችሁ

  • @LawofGod
    @LawofGod 2 месяца назад +1

    This reminded me: Matthew 9:36
    When he saw the crowds, he had compassion on them, because they were harassed and helpless, like sheep without a shepherd.
    Let God bless the PM and his government. 😭

  • @shitusheketa8864
    @shitusheketa8864 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቹ ወገኖቼ ::

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 2 месяца назад +1

    😊My eyes are become a source of tears seeing my people like this. GOD BLESS ALL and Rest in Peace.

  • @sadaahmed8197
    @sadaahmed8197 2 месяца назад

    የማይረሳ ሀዘን የአላህ አትቆጣብን ያረብ

  • @derejehamonagebremariamoff2612
    @derejehamonagebremariamoff2612 2 месяца назад

    May the Lord God strengthen you and your family.

  • @samidan4438
    @samidan4438 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Milsmek
    @Milsmek 2 месяца назад

    May God bring love and be with all that lost the loved once. You are all in my prayers 🙏🏿🇪🇹

  • @beliyugurmu3356
    @beliyugurmu3356 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር መፅናናት ይስጣቹ😢😢😢😢😢😢😢😢የሀገሬ ሰዎች 😢😢

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص 2 месяца назад +1

    እግዝአብሄር፡ያፅናችው፡ለሞቱት፡ነፍስ፡ይማር

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx 2 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለሞቱትወገኖቻችን ነፍስይማር
    ለናተምመፅናናትን ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @XristoforosMoskofidis
    @XristoforosMoskofidis 2 месяца назад +5

    My condolences to all. May God help you to overcome this horrendous accident.

  • @muslomazinabu
    @muslomazinabu 2 месяца назад

    የአላህ ወንጀላችን በገሀድ ዘለቀ የስራችን ዉጤት ነው አላህ ያፅናችሁ የሟች ቤተሰቦች ልብ ይሰብራል

  • @ephremalemayehu4221
    @ephremalemayehu4221 2 месяца назад +1

    እግዛብሄር ለሞቱት ምህረት ፣ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥልኝ። አሜን !!

  • @mulugetadiress4317
    @mulugetadiress4317 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 2 месяца назад +1

    ነብስ ይማር

  • @HulumAle-e3m
    @HulumAle-e3m 2 месяца назад +1

    ሀዘንየን እደት ልግለፅላችሁ ወገንየ ምንአይናት አደጋ ነው የፈጣሪ ቁጣ እሱ እራሱ ይማረን ወገየ ፈጣሪ ያበርታችሁ!!

  • @IntisaarAhmed-p2f
    @IntisaarAhmed-p2f 2 месяца назад

    😥😥😥😥አላህ ፀናቱን ይሰጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 2 месяца назад +1

    ❤ነብስ ይማር የማል ወገን ሲያዝን ሲያለቅስ ማየት ፈጣሪ አምላክ ያፅናናችሁ

  • @WorkeKelemu
    @WorkeKelemu 2 месяца назад +1

    እግዚያብሔርያፅናቹህ

  • @elsaasweet2904
    @elsaasweet2904 2 месяца назад +1

    Egzaber amlak yatsananachuu uuuufff😢😢😢😢

  • @selam-pz5ds
    @selam-pz5ds 2 месяца назад

    ልብ ይሰብራል ወገን እግዝያብር ያፅናጀችሁ ነፍስ ይማር😢😢

  • @Makeda568
    @Makeda568 2 месяца назад

    ከቃል በላይ

  • @fantahunshewandegif5399
    @fantahunshewandegif5399 2 месяца назад

    Egziabher Yatsnachhu.

  • @alemneshbenti4917
    @alemneshbenti4917 2 месяца назад +1

    እግዚአበሔር መጽናናቱን ይስጣችሁ። ለምድራችን ይራራል።

  • @Mahanaan36
    @Mahanaan36 2 месяца назад

    ጠቅላይሚኒስቴረዶክተረአብይአመድጀግናክአላሕካተጋይሁን

  • @Emu-zs4bm
    @Emu-zs4bm 2 месяца назад +1

    እግዞያብሄር ያፅናችሁ ወገኖቼ 💔💔💔😢😢😢

  • @አቡመሀመድ-ጐ7ሰ
    @አቡመሀመድ-ጐ7ሰ 2 месяца назад +1

    አላህ ያጠክራችሁ

  • @DawitDavid-gu1im
    @DawitDavid-gu1im 2 месяца назад

    ፈጣሪ. አምላክ. ተናትና. ብርታቱን. ይስጣችሁ.

  • @alemayotadele7390
    @alemayotadele7390 2 месяца назад

    great for his people

  • @teshome7693
    @teshome7693 2 месяца назад +1

    😭😭😭😭😭አቤት ፈጣራ ያፅናናችሁ ከባድ ነው ቃላት አይገኝለትም ለማፅናናት

  • @ቤዛ-ሸ9ኸ
    @ቤዛ-ሸ9ኸ 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጣችሁ😢😢

  • @Abtechmarketer
    @Abtechmarketer 2 месяца назад +1

    😭😭😭😭😭😭

  • @hayatnagusu9445
    @hayatnagusu9445 2 месяца назад +1

    ነፍሥ ይማር ፈጣሪያችን መፅናናቱን ያድልልል😢😢😢😢ግን አትክልት ሢተክሉ ነውያየሁት ግን ለምን ??

    • @gebreluasol3158
      @gebreluasol3158 2 месяца назад +1

      ዛፍ የመሬት መሸርሸርን ይቀንሳል

    • @dureti9328
      @dureti9328 2 месяца назад

      Beki zaf alemenoru new yemeret mensheratet yasketelew

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 2 месяца назад

      Lemuachochu tila yihonal sil alsemahmde

  • @ኢተቂላህነፍሴ-ኀ2ጐ
    @ኢተቂላህነፍሴ-ኀ2ጐ 2 месяца назад

    😢😢😢 እጅግ ልብ ይሰብራል

  • @rahmaethiopia3317
    @rahmaethiopia3317 2 месяца назад

    Ina lillah weinailehi rajiun........

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy 2 месяца назад

    ልብ የምሰብር ትልቅ አደጋ ነው እግዚአብሔር መጽናናቱን ለኢትዮጵያ በሙሉ ይስጠን በእዉነት ያሳዚናል እሱ ያመጣዉን መቃወም አንችልም መጸለይ እንጅ

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 2 месяца назад

    ሁላችንም ወደፈጣሪችን መመለስ አለብን በጣም ብዙ ምልክት እያሳየን ነው ሁላችንም የማንቀረው ጉዞነው በጣም ብዙዎቻችን ዘላለም የምንኖር ነው የሚመስለው እድሜአችን አጭር ናት በድብቅም በገሀድም መልካም እንስራ አላህይ አንተፌት ስንቀርብ መልካም ስራችን ይብዛ ፈጣሪ ያጽናችሁ

  • @FEVIYEGetalij
    @FEVIYEGetalij 2 месяца назад

    Egiziyaber yastinanachu😢😢😢

  • @AliAhmed-f7m
    @AliAhmed-f7m 2 месяца назад

    አሊአሕመዲ።ኢኔሊቤየሚሴቢርሀዜንሲሴማአኖቸኢምሬጤቤአግ/ርማጽናናትያሲጣቹወጌኖቼ