ከመከላከያ ሰራዊት ልዩ ሀይል አባላት ጋር የተደረገ ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 132

  • @user-pd1tm5wn3s68
    @user-pd1tm5wn3s68 4 года назад

    👍👍👍👍👍ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ እንወዳችኋለን ያለናተ ማን አለን ኑሩልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @alemtsehay3570
    @alemtsehay3570 4 года назад +8

    እመቤትየ ትጠብቃቹ ወገኖችየ እመቤትየ ኣደራ ህዝቢሽ ና ሃገርሽ ይጠብቅልን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹እት/ያ ለዛላኣለም ትኑር

  • @siifanharmeekoo665
    @siifanharmeekoo665 5 лет назад +32

    በጣም ነዉ የሚያሳዝኑኝ በጣም አከብራቸዋለዉ ጀግኖች

  • @meme-ly9ni
    @meme-ly9ni 5 лет назад +1

    መከላከያ ሰራዊታችን እወዳችኋለሁ አለኝታችን የኛ ጀግኖች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤❤እንግዲሕ አደራ ያብያችንን ነገር አደራ ለናንተ ነው አገራችን ብትንትኑአ እንዳትወጣ የመከላከያ ሠራዊት ትሉቁን ሚና መጫወት አለበት አብያችንን በመደገፍ ከጉኑ በመሆን አንድ ኢትዮጵያ ፍቅር አንድነት ብልፅግና ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርካት የመከላከያ ሠራዊታችን ፍቅር ናችው ሕይወታችሁን ላገር አሳልፋችሁ የሰጣችው የሕዝብ አለኝታ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 года назад

    Exactly you are right ours Heros, ❤️🇪🇹Heros ❤️🇪🇹 amaizing Nation with a big knowledge love you ❤️🇪🇹

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 4 года назад

    I love you Ethiopian from France Ethiopia my native country of my heart i love you

  • @sonafiker1680
    @sonafiker1680 4 года назад

    የጀግኖች አባቶቻችን ምትክ ናችሁ
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዉዶቸ

  • @aberafeyissa2388
    @aberafeyissa2388 5 лет назад +2

    ምርጥ 1ኛ የኢትዮጵያ ልጆች በርቱ

  • @ዜድነኝየኮልፌዋ
    @ዜድነኝየኮልፌዋ 5 лет назад +6

    ያሳዝኑኛል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወገኖቻችን

  • @ethiopiaaddis3189
    @ethiopiaaddis3189 5 лет назад +5

    የሀገሬ ወታደር በጣም ነዉ የሚያሳዝኑኝ ሚሰሩት እና ሚከፈላቸዉ አይመጣጠንም በዛላይ ደሞ ህዝባችን ክብር አይሰጣቸዉም ሊታሰብበት ይገባል በጣም ልዪ ድጋፉያስፈልጋቸዋል

  • @yosephhailu2414
    @yosephhailu2414 4 года назад

    Black lions of Africa the most powerful and special forces of my country ethiopia. Thank you God Jesus. Give them the power to protect ethiopia from Egypt

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 года назад

    We are lucky to have proud of you all of you our kings 🤴❤️🤴❤️🇪🇹🤴🤴❤️

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 4 года назад

    የአላህ ያረቢ የመከላክያችን ሰራዊት አንተ ጠብቅልን

  • @gorawyilikal4350
    @gorawyilikal4350 5 лет назад +3

    Brave Boys & Girls of Ethiopia!
    We are very proud of you!!
    God Bless You and Ethiopia😇😇👏👏👏👏👏

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 4 года назад +1

      ደል ለጀግናወ ሠራዊታችን በያላችሁበትፈጣሪይከትላችሁ

  • @dahab7484
    @dahab7484 5 лет назад +9

    ጀግኖች ክብር ይገባችሆል ግን መከላከያው መዘመን አለበት

  • @aliamede8218
    @aliamede8218 5 лет назад +2

    congratulation for the Ethiopian army celebration day. I am always proud of Ethiopian defence army. I am sure the safety, security and unity of the people of ethiopia because of our strongest defence army contribution for our country. thanks for our strongest and disciplined Ethiopian defence army with respectfully.

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 5 лет назад

    ወዋ በጠም ደስ ይለል በርቱልን ሰራዊተችን እግዚአብሔር አምለክ ይጣቃችሁ ሰለም ፍቅርን ይስጣን እግዚአብሔር አምለክ

  • @godlylife8603
    @godlylife8603 5 лет назад +1

    We respect you, we LOVE you are our hero. Let God keep you and your family safe.

  • @anabudiya2993
    @anabudiya2993 5 лет назад

    በአመራሮችና በህዝቡ የሚደርስባቸውን ጫና ችለው ለሃገር ሲሉ ራሳቸውን የካዱ ጀግኖች ናቸው ክብር ይገባቸዋል እንደመሪዎቻቸው ክፋት ቢሆን እስካሁን በጠፋን፡ ነበር

  • @abi5882
    @abi5882 5 лет назад +3

    Thank you!!! for your service.

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 5 лет назад +3

    ዋው እኛ ጀግኖች ጌታ ይጠብቃቹ አይዞአቹ እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ እናንተንም ይባርክልን

  • @fhhfhfhdh5672
    @fhhfhfhdh5672 4 года назад

    እግዚአብሔር ፣ይጠብቃቹህ፣፣

  • @ahmedsul1138
    @ahmedsul1138 4 года назад

    የኔጀግኖች ፈጣሪከናተ ጋይሁንልን

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 лет назад +4

    ባልሽ ይጠብቅልሽ በሉኝ እኔ በስደት እቃጠላለሁ ባሌ እሳት ተሸክሞ በረሀ ለበረሀ ይዞራል ፈጣሪ ይጋረድላችሁ ሰላም ለኢትዬጲያ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 5 лет назад +2

    ያሳዝናሉ! እውነት እነሱ ለህዝብና ለሃገር ሉዓላዊነት ነው የቆሙት በመሃላቸው ችግር የሚዘሩትና ህዝብ ሠራዊቱን እንዲጠላ፣ እንዳያምን የሚያደርጉት ከተረኛነት ስሜት ያልወጡት ባለስልጣናት ናቸው።

  • @zerihuntesema6399
    @zerihuntesema6399 5 лет назад +9

    thank you so much our hero we are happy

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 лет назад

      wow great Ethiopia serwitachi god bless u all love u

  • @dawittemesgen8558
    @dawittemesgen8558 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ውድ የአገራችን ሰራዊቶች በርቱ

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 5 лет назад +1

    በርቱልን እንወደቸዋልን ሰራዊታችን

  • @realperson960
    @realperson960 4 года назад

    which Country are you talking about??? do you known there are 10 country

  • @MIkItube
    @MIkItube 5 лет назад +1

    እንደ ወታደር የሚያስጠላኝ የለም በፆረና ግንባር እስከ ባረንቱ በዉጊያ ተሳትፌ አለሁ። ለሀገር መታገል ጥሩ ቢሆንም በአመራሮች ይደርስብን የነበረዉ ግፍ ከ4 አመት የውትድርና አገልግሎት በሁላ ጥየላቸው ወደ ስደት እንድገባ ሆኛለሁ። በአሁኑ ሰአት ጀርመን እገኛለሁ እንኳን አደረሳቹ?

    • @SaraSara-rd8ol
      @SaraSara-rd8ol 5 лет назад

      Woww Enkan Geba Eski endet Jermen megbat endemichal mereja steg
      Ena Saaudineg

  • @user-pd1tm5wn3s68
    @user-pd1tm5wn3s68 4 года назад

    መልካም በአል👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘

  • @elhemseid5049
    @elhemseid5049 4 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @uhhggh3503
    @uhhggh3503 4 года назад

    We love you as our defenseman

  • @munibalhaj5741
    @munibalhaj5741 5 лет назад

    Wow young generation ...in liyou forces members they ar so cute

  • @asyafaji3098
    @asyafaji3098 5 лет назад +2

    Inakabrachuwalen fetari le hizbachu yemitkomu le wegenachu yemitweginu yadergachu 🙏🙏

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 5 лет назад

    ሲያሳዝኑ። አምላክ ከውጭ ጠላት ይጠብቀን። ሀገራችንን ሰላም ያርግልን። እርስበርስ ያፋቅርልን። ልጆቹ ያሳዝናሉ።።ደሞ አብይ ወታደሮቹን የተመጣጠነ ምግብ ያስፈልጋቸዋል!!

  • @ቅድመያለተዉሂድሀቅ
    @ቅድመያለተዉሂድሀቅ 4 года назад

    ዉዶች አላህ ይጠብቃቹ

  • @selamselam805
    @selamselam805 4 года назад

    Wow bertulin💕

  • @mamihubi9594
    @mamihubi9594 5 лет назад +5

    ወላሂ ስታሳዝኑ ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @gebreyitayihabyu3544
    @gebreyitayihabyu3544 5 лет назад

    It sign of peace and proud with hero

  • @selampeace9707
    @selampeace9707 5 лет назад +11

    እኛ በምድር ጦር እና በጀግንነት ብዙ አንታማም ግን በአሁን ሰአት ጀግንነት እና የምድር ጦርነት ብቻ በቂ አይደለም ቴክኖሎጂ ሀይለኛ ሴክርተሪ ዘመናዊ የጦር ጀቶች በጣም አስፈላጊ ነው ያየናቸው ጀቶች እነ f15 f16 f35 ገና ከቦታው ሳይነሳ ነው የሚመቱት ለዚህም ምሳሌ ሳኡዲ እና የመንን መመልከት ይቻላል ሳኡዲ ከየመንያውያን በጀግንነት ወይም በውግያ በልጠው ሳይሆን ዘመናዊ ጀቴች ስላላቸው የየመንን የድሮ ጀቶች ከቦታው ሳይነሳ በሰአት ነው ያወደሙት እና ግብፅም እንደዛ እንዳታረገን እሰቡበት በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ ህዝባችሁን አትደብድቡ አላህ ያጠንክራችሁ

    • @eyobwold6080
      @eyobwold6080 5 лет назад +2

      good message !!

    • @selampeace9707
      @selampeace9707 5 лет назад +1

      ልዑል Eyob wold Thank you

    • @selampeace9707
      @selampeace9707 5 лет назад +1

      land of black lions ለምን ይሞልጩኃል ሀገርህን ስለ ምትወድ ነው አስተያየትህን የሰጠኅው ምክር መቀበል መወያየት ግዴታ አለብን ካለበለዚያ እምንጎዳው እኛው ነን

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 4 года назад

    አቦ ኑሩልን የኛ ጀግና

  • @meyimunahassen6600
    @meyimunahassen6600 5 лет назад +3

    በርቱ ህዝብና ሀገር በደንብ ጠብቁ

  • @ሀበሻዊቷየቢላልዘር
    @ሀበሻዊቷየቢላልዘር 4 года назад

    አላህ ያግዛችሁ የኔ ወንድሞች ምን ላድርግ አሳዘናችሁኝ ወላሂ ትንንሽሾኩ እንኳ ድረሱልን እንጅ ትትልቁ እንኳ አረቡንም

  • @abejmilkissa2654
    @abejmilkissa2654 4 года назад

    Fetari yetebekachu

  • @asdfhj5055
    @asdfhj5055 4 года назад

    አላህይጠብቃችሁ

  • @abdellahnagaa5935
    @abdellahnagaa5935 5 лет назад

    Lijoche akurtachugnal ,I am very happy be .....performance

  • @asnakechtilahun4927
    @asnakechtilahun4927 5 лет назад

    እግዛብሄር.ይጠብቃቹ.

  • @peacelove467
    @peacelove467 5 лет назад

    Good boys, 1000x better as Facebook politicians and half knowledge journalists

  • @mussahussen2719
    @mussahussen2719 5 лет назад

    አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @gkw81mz98
    @gkw81mz98 5 лет назад

    Yene jegnahochi bartu ewunat jegna inante nachu egzabher yirdachu

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 4 года назад

    ወዱሠከላሰያወቺ እንወዳቺሀለን

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 5 лет назад +1

    ዋው በርቱ ለጥላት እዳትበረከኩ

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 лет назад

      thanks so much ethiopian serwitachi god bless u all we love u

  • @birhanutikuye7623
    @birhanutikuye7623 4 года назад

    እንወዳችሃለን ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @ሰለምሰላምለኢትዮጲያ

    እግዚሀቤር ይጠብቅ ምንእነሱ ይጠብቃሉ

  • @marymary5944
    @marymary5944 4 года назад

    ጀግኖችበርቱ

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ዐ6ዐ

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሑ ዎድሞቸ

  • @jonyleesparta1682
    @jonyleesparta1682 5 лет назад

    ያምራል በጣም

  • @gezehagnabebe2038
    @gezehagnabebe2038 5 лет назад

    endet new yemyamamru wow konjo lijoch abo nuruln

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 4 года назад

    ብራቦ ተባረኩ

  • @ኢትዩጲያዬኢትዩጲያዬ

    ዋው

  • @e.a.3928
    @e.a.3928 5 лет назад

    May Lord God Jesus Christe be with and protect you thank you that you Love Families we Love you to but don't forget that do not kill Amhara 💖👄🙏🤲

  • @zinashgadisa520
    @zinashgadisa520 5 лет назад

    እግዚሐብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እኛንም ማስተዋል ይስጠን ከውጪ የለባቹ ጠላት እኛው እረፍት ነሳናቹ እናከብራችዋለን

    • @solomonkassa9078
      @solomonkassa9078 4 года назад

      tikikilegna ababal new Egziyabiher libona yistan, egnaw nen eraft yenesanachew

  • @abdalahabdalah2643
    @abdalahabdalah2643 4 года назад

    Waaqayo dinaa kenyaa gutuu iraa ka ejeetaani Abidii qabaa waaqayo sinaa egwu jaabadha senaa Ethiopie akka in iraafanee nutisii sibukkee jiraa biyyi akka Abishe garebaa shawaa salaale waallaga kani akka tadee biruu sin dukka jiraa📖⛪✝️💯

  • @adamia3883
    @adamia3883 5 лет назад +3

    Our heroes

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 5 лет назад +13

    ባዶ ሜዳ ከመንከባለል ጌታቸው አሰፋን ይዛችሁ አትመጡም !!!

    • @tewelde1204
      @tewelde1204 5 лет назад +2

      😂😂😂 በሳቅ ገደልሽኝ(ከኝ)! ምን በደሉ? መቐለ ኮሮኮንች ድንጋይ ላይ እነዲንደባለሉ ፈረድሽባቸው,,,? መቐለ አታቂያትም(ቃትም) ማለት ነው,,,ጌታቸው በራሱ ጌዜ በቢጫዋ ሄሊኮፍተር ከች ይላል!!!
      እስከዛ አ/አ ይንከባለሉ።

    • @grumgeshu558
      @grumgeshu558 5 лет назад

      GUNA ETHIOPIA wedi za kofo Go to hell

    • @SaraSara-rd8ol
      @SaraSara-rd8ol 5 лет назад

      @@grumgeshu558 egziyabharn feta aederegshig

    • @rezene-j5n
      @rezene-j5n 4 года назад

      Mehayim dedeb!.

  • @mekelitgerema4811
    @mekelitgerema4811 5 лет назад

    Egezeabehare yetebekachu hagerachne selame yederegelene syasazenu leyou keberealgne

  • @brukdereje1665
    @brukdereje1665 5 лет назад

    Bertu Gegnoch Ethiopia lezalem Tinur

  • @memeselmone8841
    @memeselmone8841 4 года назад

    መቼ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ስርሃት የሚኖረውን

  • @bsgshggsgssge9742
    @bsgshggsgssge9742 5 лет назад

    مشاءلله💞💞💘💘💘

  • @hadasyohanneskafela8939
    @hadasyohanneskafela8939 5 лет назад +1

    Tekur Anbessa!

  • @zamzamyusuf28
    @zamzamyusuf28 4 года назад

    We love u 😘

  • @hamuzy
    @hamuzy 5 лет назад

    በርቱ

  • @madinanuru9379
    @madinanuru9379 5 лет назад

    በህዝብ እና ላገር በሚለውእስማማለው ለህገመንግስቱ የሚለው ወደዛ በለው እንሽርዋለን ቁርአን መሰለህ እናስተካክላለን አያስማማንም ህገመንግስቱ ሁለም ህዝብ ተሳትፎ ተወያይቶ ነው የምናጸድገው ።

  • @rozaadadii8467
    @rozaadadii8467 5 лет назад

    ጀግኖች ናችሁ ያገርን ሉአላው ማስከበር ቀላል አይደለም እግዛብሄር ይተብቃችሁ

  • @jimmajimma1722
    @jimmajimma1722 5 лет назад

    ዋውው

  • @marymary5944
    @marymary5944 4 года назад

    እኒካንደሲአላቹጀግኖች

  • @e.a.3928
    @e.a.3928 5 лет назад

    Who is this where is Ethiopian Flag? Okay we Love you 👏👏💖💖🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @portoporto1345
    @portoporto1345 5 лет назад +1

    Weyn yen wedmm al gen lbtesb selk aydewlm lmen yhny wedMan men al bagykt😭😭😭

  • @yaareedisraelahmara6950
    @yaareedisraelahmara6950 5 лет назад

    Kitelulen Ethiopian asekeberu

  • @kirstinakirstina2797
    @kirstinakirstina2797 4 года назад

    Myers

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 5 лет назад +1

    🇪🇹✊ salute ✊🇪🇹

  • @belaylegese5780
    @belaylegese5780 4 года назад

    The military need more fire power update. It’s out dated.

  • @anleydes8723
    @anleydes8723 5 лет назад +1

    When are we going to experience our full rights depicted in ''constitution ''. Specially this week the thing that happened in Halaba is so really disgusting.In this way I can hardly imagine sovereign and secular country. What I really say right away is WE THE CRISTIANS SHOULD BOW AND LOOK FOR THE HANDS OF JESUS . justice is from heaven.I CONDEMN THE ACTIONS OF JIHADISM AGAINS THE CRISTIAN SOCIETY. JESUS IS SAVIOR, THE WAY THE TRUTH LIFE

  • @letsstudyscience3789
    @letsstudyscience3789 5 лет назад

    Respect my hero’s

  • @HayatHayat-yp5se
    @HayatHayat-yp5se 5 лет назад

    fexari yxebqachu kenantega yhun

  • @data-analysis6407
    @data-analysis6407 4 года назад

    Ende mehabereseb be wenber lay adel ende miremamedut sireat ena tigist yelem? Ere bizu birr yewetabet wenber new halafinet yiseman.

  • @abdalahabdalah2643
    @abdalahabdalah2643 4 года назад

    KOSI DINAA BAARANAA AREE GADII BAFINAA YO WAAQAYO JEDHE 🧯🧹

  • @dogi9495
    @dogi9495 5 лет назад

    Hizb sefnakli yeti nbru

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 лет назад +1

    ye OROMO serawet new ????

  • @hikmamohamedemohamed264
    @hikmamohamedemohamed264 5 лет назад

    Allhe ytebeqacehu

  • @bruck2723
    @bruck2723 5 лет назад +2

    ምናባታቸው ህዝብ ስትቀጠቅጡ ነው የኖራችሁት አገር ጠብቀህ የታባህ ታቃለህ ኤርትራ ሆነ ሱማሌ ሄዶ የሞተው ገበሬ እንጂ የመንግስት ቅልብማ ህዝብ ከማሰቃየት ያለፈ ስራ የለውም ::

  • @yimaneabreham2645
    @yimaneabreham2645 5 лет назад

    Enate sow gedayoch yemanegest enji lehizeb yalekomachu leboch ena bareyawoch

  • @asnakechtilahun4927
    @asnakechtilahun4927 5 лет назад

    ምንምነገር.አይካቹ.እግዛብሄር.በደመ.ጎበናው.ይሸፍናቹ.

  • @eliasencher532
    @eliasencher532 4 года назад

    lenate betam telk kebir yegebachal

  • @e.a.3928
    @e.a.3928 5 лет назад

    DON'T KILLING AMHARA OKAY LOVE YOU

  • @kareykheriya9513
    @kareykheriya9513 5 лет назад

    Bartu jagnochi fatar ytabkachiw

  • @adamali9184
    @adamali9184 4 года назад

    tadya lemin yetagetu temaryogen Ematasifetu

  • @abietc2884
    @abietc2884 4 года назад

    Jegna Wend leg

  • @emuemu1870
    @emuemu1870 5 лет назад

    Ager ferashoch