#EBC

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 228

  • @zinabez1136
    @zinabez1136 4 года назад +2

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወገኖቸ ከጥላት ሴራ ይጠብቃችሁ በርቱልን የኛ ጀግኖች

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊት ክብር ለሀገራችን ክብር ለደንበር አስከባሪዎች አይዟችሁ በርቱ ተበራቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @almazalmaz5616
    @almazalmaz5616 6 лет назад +22

    ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በርቱ ወንድሞቼ

  • @wendesenteka9408
    @wendesenteka9408 11 месяцев назад

    proud of you !!!!!
    We the Ethiopian People will proud of you !!!! you are the proud of Africans !!!!!!
    proud of you !!!!!

  • @ZeiedTube
    @ZeiedTube 4 года назад +1

    እፈፈፈ የኛጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ያረበል አለሚን

  • @xayaatmaxamed8667
    @xayaatmaxamed8667 4 года назад +1

    አሏህ ያበርታችሁ ጠንክሩ ዉዶች አሏህ ከኛጋ ይሁን

  • @ኡሙኢማንነኝእናቴናፍቂ

    ክብርላሀገርስራውቶችአላህይጠብቃችሁየኔጀግኖች

  • @jamelahomar7591
    @jamelahomar7591 5 лет назад +5

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅልን ጀግኖቻችን እድሁም ሀገራችንን

  • @merjanrahma220
    @merjanrahma220 4 года назад +4

    በሀገሪ ኢትዬጵያ ቀልድ የለም እንካን ግብፅ ሌላም ይምጣ ድሮም አንፈራም ዛሬም ጀግና ነን

  • @yohanesgatiso8851
    @yohanesgatiso8851 2 года назад +1

    በርቱጀግናዋች
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 5 лет назад +1

    አወ ጥሩ ትጥቅ ነው የታጠቀው የአገራችን መከላከያ ሀይል ደስ የሚል ነው በተለይ ታክ የሚመታው መሳሪያ በጣም ከተተኮሰ የማይስት አዳፍነኝ ነው።

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 5 лет назад +3

    ኢትዮጵያ ጀግና አላት 💙💚💙❤💖💖💖💖💋💋💋💋👍👍👍👍

  • @حدرابنتسعيد
    @حدرابنتسعيد 4 года назад +2

    የኛ ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለናተ ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

    • @saniyaal127
      @saniyaal127 4 года назад

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪😍😍😍😍😍

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 6 лет назад +6

    ጀግኖች ናቹ ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን

  • @teslimendris9378
    @teslimendris9378 4 года назад

    የሀገሬ ሠራዊይት ጠላታችሁ ይውደም አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለኢትዮ

  • @ማኛውከሪያድ
    @ማኛውከሪያድ 6 лет назад

    ዋው ሰላምናጤናውን ሁሉያብዛላችሁ ድል ለኢትዮጵያ ሰራዊት በውነት ኮራሁ እኮራለሁም በውነት ምንእንደምል አላቅም ብቻ ጀግናናችሁ እንወዳችህሗለን

  • @דודאסרס-מ6פ
    @דודאסרס-מ6פ 6 лет назад +4

    እስይ ሀገሬ እንደዚህ ስሰማ እንዲት ደስ እንደሚለኝ ተሎ ተሎ እደጌልን ሀገራችን

    • @tekestt9185
      @tekestt9185 5 лет назад

      ገደሌግቡ

    • @sisayhailey1788
      @sisayhailey1788 5 лет назад

      @@tekestt9185 አፍር ብላ ደነዝ ትልቅ መሀይም

    • @sisayhailey1788
      @sisayhailey1788 5 лет назад

      @@tekestt9185 መጀመሪይ አስተካክለህ ፃፍ

  • @gebrialkudusi3882
    @gebrialkudusi3882 4 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አድ ንሀን ቢመጡ እደጣሊያን አባታቸው ተማርገው ወይም ካሁን በፊት መተው መስቀል ነቅሰን እደሰደድናቸው ተማርከው ይመለሳሉ በእግዚአብሔር ሀይል

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 4 года назад +1

    ሠራዊት ያገሬ ክብር።።

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 4 года назад +2

    😍😍😍😍😍 ክብር ይገባቹዋል 👏👏👏👏💚💛❤🙏

  • @ህይወቴነሽድንግል
    @ህይወቴነሽድንግል 4 года назад +3

    በእውነት እኔም መሰልጠን እፈልጋለሁ

  • @ሐያዩቱብሀያ
    @ሐያዩቱብሀያ 4 года назад +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ግን ለጠላት አታሳሆብን

  • @የገጥርልጅ
    @የገጥርልጅ 4 года назад

    ግብፅ ብታርፍ ይሻላታ እኛ ኢትዮጵያ ጅገነንታችን የዛሬ አይደለም ጅግነንታችን ይጥንት ነው ብብፅ ካላርፍች አንደ ስው የኢትዮጵያ ጅግና ይብቃታለ

  • @sisayhailey1788
    @sisayhailey1788 5 лет назад

    ጠንኩ ፍጣሪ ይጠብቃቹ

  • @baba2246
    @baba2246 4 года назад

    ክብር ለኢትዮጵያ

  • @wadinoor9787
    @wadinoor9787 4 года назад +1

    አላህ ሰላማችሁን ይጠብቅልን ውድ ወንድሞቻችን

    • @wudemekuereya6745
      @wudemekuereya6745 4 года назад

      Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤👍🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭 🇬🇭🙏🔥🔥🔥🔥🙏🙏

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 3 года назад

    one love erhytrée and Ethiopien GAME OVER TPLF

  • @CuteGirl-ne9kg
    @CuteGirl-ne9kg 4 года назад

    የሀገሬሰራዊትአላህይጠብቃችሁ

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 6 лет назад +2

    በርቱ ጀግኖቻችን ሃበሻ

  • @ሰሚራወሎየዋ-ኀ9ጠ
    @ሰሚራወሎየዋ-ኀ9ጠ 6 лет назад +25

    ጠንክሩ ጥላት ይውደም ኢትዩጽያ እንደገና ትለምልም

    • @xayaatmaxamed8667
      @xayaatmaxamed8667 4 года назад

      አሚንንያረብ ካባርነት ያዉጣን

  • @tedoapp9557
    @tedoapp9557 4 года назад

    መከላከያ ሠራዊት በርቱ እኔም ልገባ ነው

  • @seyidahimed4287
    @seyidahimed4287 4 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍

  • @እሴተማርያምየድንግልልጅ

    ህዝቡን ለመጨርስ በጣም ጥሩ ይርልፍረድባችሁችአምላክ ተደራጁታችሁ ወያኔ ህዝቡን መግደል አባቶቻችን ጣልያንን በታናሽ የጡርመሳርያደመሰሱ እናት ህዝብን ለመጨርስ አይዞን ፍርድአለከጌታ

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 5 лет назад

    በእውነት አሳዘናቹኝ እንኳን አደርሳቹ ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @ቦረናገነቴ-ዀ2ፈ
    @ቦረናገነቴ-ዀ2ፈ 4 года назад +2

    እሰይ ሀገሬ ኩፉአይድረስብሽ

    • @wudemekuereya6745
      @wudemekuereya6745 4 года назад

      Amen Amen Amen🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @ጌታዬከኔጋርነውጌታዬከኔጋ

    እኛ ስፈር ጀግና ወጣቶች አሉ በጫት የመሽባቸው መተው አባይ ቢጠብቁ ጥሩ ነበር

  • @Abejemek
    @Abejemek 4 года назад

    We have courageous hearts...but not machines.

  • @vzvz7927
    @vzvz7927 5 лет назад

    የኛ ጀግኖች በርቱልን

  • @mahigualgezamahi5726
    @mahigualgezamahi5726 6 лет назад +2

    Thanks wendmchuye

  • @berekaemuaymen9135
    @berekaemuaymen9135 5 лет назад +18

    እንኳን አንድ ግብፅ አስር ግብፅ ቢዚት ኢትዮጵያን ጫፉ አይደርሱም

  • @user-rm8hy6wf9y
    @user-rm8hy6wf9y 4 года назад

    ኦህ ኑ noo ..no ጦርነት ..war ማለት ጥፋት ፣ ወላጅ አልባ ልጆች እና መበለቶች እባክዎን ለሰላም እድል ይስጡ እባክዎ ጉዳዩን እንደሚፈታ እርግጠኛ ነኝ 🙏🙏🙏

  • @tsedalebekele1467
    @tsedalebekele1467 5 лет назад

    ንፅፅር አያስፈልግም ኢትዮጵያ የምታምነው የእግዚአብሔርን ድብቅ ሀይል ብቻ ነው ሊሸነፍ የማይችለውን

  • @abdellaabdella7137
    @abdellaabdella7137 4 года назад

    መልእክት ለመላው ቤህራዊ ኦሮሞና ለመላው የኦሮሞ ተወላጆች በሙሉ ከአገረ ውስጥም ከአገረ ውጭም በመጀመረያ ኣንድ ሆናቹህ ጠላታቹሁን በመለየት ወዳጃቹሁን ሚታውቁበት እውቀትና የሰለጠነ በሳል የሆነ በእውቀት የተመሰረተ ሰላማዊ አስተሳሰብ ተከተሉ በመቀጠልም ከሁሉም የእት ዮጲያ ቤህረቤህረሰቦች መብቶቻቸውን አክብራቹህ እንደ የጋራ አገረ ጥምረት ፈጥራቹህ ግልጽ በሆነው ቅን አስተሳሰብ መረነታቹሁን ዘላቂ ተአማኒነት በማረጋገጥ በቁረጠኛነት መጣመረ ኣለባቹህ እኛ ኦሮሞዎች በዳይም አይደለንም ገዳይም አይደለንም መሀይብም አይደለንም አገረን ቀረቶ አለምን በብቃት መምራት የምንችል ዜጎች ለመሆናችን እናሳያለን በኮረጅነው ቂጂ እውቀት ሳይሆን በአላማ በቀሰምነው ግንዛቤ ግንዛቤ ኣለን ብለን ባንኮራም የበለጠ ግንዛቤ ኣለኝ በምል አጭበረባረ አንሞከረም ፓስወረዱ በአስተማማጅ ቁልፍ ውስጥ ነው ነገረ ግን ያለፈው አልፎዋል ከአሁን ቡሃላ ስረኣት አልበኛነትን ላፍታም አንታገስም ህግን እናከብራለን ግን በህግ ሽፈን ሚጨማለቁትን የምንታገስበት አንደበት ይለንም ህግ ፊት ሁሉም እኩል ነውና ሚናስበው ስልጣንን አንረከብም በሚል ስገት ሳይሆን እቺ ሚስኪን ቤህራዊ እትዮጲያ አገራችን እንዴት አድጋ ተቀያይራ እናያታለን የሚለው ነው አይቀሬ ነው እናሳድጋታለን ትለመልማለች ቡዙ በዳዮች ሂዝባንና ራሳን ቀብረዋል ፈረመው ሺጠዋል እነሱ የፈጠሩት ቺጊረ አልላቀቅ ብሎናል ወደደም ጠላም እትዮጲያ በእትዮጲያ ሂገሠንግስት እንጂ በሌላ አገሮች ሂገመንግስታዊ ሳንባ አትተነፍስም ስነስረኣት ያለው ሂገመንግስታዊ ምረጫ ይቀጥላል ለጊዜው በበሺታው ሳቢያ የወጣው አዋጅ አግባብ ያለው አዋጅ በመሆኑ ተፈጻሚነው ይጸናል እትዮጲያ አፍረካ በልጆቻ ተከብራ እንጂ በፍራትና በንቀት አንገት ደፍታ አትቀጥልም እውቅናዋ የተውሶ አይደለም መከባበረ በአገራችን ከጠፈ የጋራ መተዳደረያ የሆነ የስነስረኣት ሂግ ኣለን አያስጨንቅም የሂግን የሂዝባችንን የአገራችንን ሉኣላዊነት ለማስከበረ ዋጋ ከፍለናል ቡዙዎቹን ጋዶቻችንን ጥለን ለኛ ብሎን ተመልሰናል አሁንም በድል እንጂ በውረደት አይደለም ያለነው እንከባባረ ሂግ ይከበረ ዜጎች ይከበሩ መፈናቀል ይቁም ኮረናን በጋራ እንዋጋ ማስጠንቀቂያ ለሁሉም ።

  • @ሠአድ-ኰ2ፐ
    @ሠአድ-ኰ2ፐ 4 года назад

    😢😢😢😢❤️🇪🇹❤️እነሱ ወታደር እየጨመሩ ነዉ ስአት ሲስጣቸዉ የኦሮሞ ልዩ ሀይል አሉ ራያ ላይ ለምን ????

  • @abuabujoro7104
    @abuabujoro7104 6 лет назад +2

    ጀግና የመካለከያ ሰራዊት

  • @allapp9402
    @allapp9402 4 года назад

    ሠላም ሠላም ለሐገራችን ኢትዮ አደለችም ለአንድ ግብፅ ሌላም ጥላት ቢጨመር እጂ አንሠጥም

  • @DrABDULLAHALShehri
    @DrABDULLAHALShehri 4 года назад +1

    هل جن في عقلهِ السيسي ليشن حرب ضد اثيوبيا مصر ضعيفه امام مواجهة الجيش الاثيوبي اثيوبيا لم تعد كما كان يضنها اهل مصر قديماً اثيوبيا الان قوة عضيمه جباره تستطيع سحق مصر في اسبوع

  • @aalveleybb1331
    @aalveleybb1331 5 лет назад

    የኛጅግና

  • @teketelasfaw5555
    @teketelasfaw5555 4 года назад +2

    💪💪💪💪💪

  • @mengistubelayneh1811
    @mengistubelayneh1811 4 года назад

    Very nice

  • @robaayano6987
    @robaayano6987 5 лет назад +2

    Ya man our ጠላት is EGYPT !!!

  • @broman4361
    @broman4361 5 лет назад

    Gobez bezih zemen ewiket hasab meshet enji President Ali beshir alibejewim gobez tilachan asogido be gilits meweyayet ena mirchawin le ethiopia hizib metew new hizib tegelo ayalikim that is it people power💪🏿

  • @TUBE-xz9ti
    @TUBE-xz9ti 5 лет назад

    ማሻላህ

  • @brunaman2385
    @brunaman2385 5 лет назад +2

    1987 guys wake up still it’s too old still using Ak47 range of 800 it’s shame to show your old weapons

    • @beatdebacker1953
      @beatdebacker1953 4 года назад

      🤣🤣🤣🤣yes Ethiopië is a joke.😴😴😴😴😴😴😴😴😴😴

    • @abdishakur1942
      @abdishakur1942 4 года назад

      samira Hussen miyaanad Somaliyad aheyn xageed Ethiopian ka u dhex ordeysa

  • @abdiosman9938
    @abdiosman9938 4 года назад

    I live from kenya Ethiopia special forces is in the Africa land militery

  • @ffttxxxxxx8188
    @ffttxxxxxx8188 5 лет назад +5

    እኔእም ሤታ እህታችሁ መሠልጠን እፈልጋለሁ

  • @BumbleBee77777
    @BumbleBee77777 Год назад +1

    Gotta leave the Toyota Corolla behind this is the 21st not back in the day where people used horses. Trucks are sitting ducks and provide no protection from in coming fire during transport so why put our soldiers in a losing position. There is a long way to go also where is the bullet proof vests and helmets come oon we can’t think basic needs only but futuristic and wound prevention tactics

  • @wogentebaber6737
    @wogentebaber6737 6 лет назад +1

    Military power without people's support or base is valueless! !

  • @soly4510
    @soly4510 4 года назад

    ለህዝብ ስሩ የህዝብ ልጆች ናችሁ።

  • @sahadasahada3318
    @sahadasahada3318 4 года назад

    የኔልዩ፡ናችሁ

  • @adamare4866
    @adamare4866 6 лет назад +1

    One. Love East Africa Ethiopia Kenya Somalia erataria our enemy is terrorist

  • @hjxjdnxnc9403
    @hjxjdnxnc9403 4 года назад

    💚💛❤️👍👍👍💪💪💪💪💪💪

  • @እግዚአብሔርንየምሳነውነገ

    እንዴ ወታደሮች የምያሳዝን የለኝም ምክንያቱም በበርሃ ተሰቃይተው በበርሃ የምቀር

  • @wogentebaber6737
    @wogentebaber6737 6 лет назад +1

    It is not your modern weapons that wins the war, it is the United power of the army and the people!!
    2 million divided agazi troops vs 96 million strong people !!

    • @bini9214
      @bini9214 5 лет назад

      96?? Hahaha 😂who said oromo will be on your side. Everyone hates you

  • @ዝነኛውገዳምወንቅሼቅዱስገ

    እግዚአብሔር ይፍረድባችው

  • @getachewferede1869
    @getachewferede1869 4 года назад +1

    💪💪💪🔝

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 6 лет назад +3

    ምነው ታድያ በሱዳን በኩል ሰርጎ ገቦች ሀገራችን ገብተው ልጆቻችንን ጨፈጨፏቸው መልስልኛ ከላይ ምን ይላል!!¿¿¿¿

  • @letsstudyscience3789
    @letsstudyscience3789 5 лет назад

    Yishalachihual Gibts.

  • @ytbarekmelese332
    @ytbarekmelese332 5 лет назад +1

    ጀግና ሰራዊታችን አንበሳ!!!

  • @bhesiamkmal1055
    @bhesiamkmal1055 5 лет назад

    የግብፅ ነገር አደሩ ይህ አልጠግበኝም

  • @27211
    @27211 Год назад

    አረ የኢትዮጲያ መከላከያ ሰራዊት ለህዝብ ጆሮ ስጥ በሉት እነሱ ይበቁ ነበር መከላከያ ሰራዊት ስለብልፅግና አያገባውም አረ እባካችሁ ህዝቡን አዳምጡት ሌላ ሀገር እኮ ወታደሩ ነው መሪውን አውርዶ ሌላ እስኪሾም እራሱ ሚገዛው እስኪ የማንረሳው ታሪክ ስሩ
    Odpovědět

  • @belaylegese5780
    @belaylegese5780 3 года назад

    Update the military weapon we are far out numbered by Egypt’s arm

  • @sowo7324
    @sowo7324 4 года назад

    Ethiopian we saw your power you couldn't able to take back redsea

  • @eyuelfekadu9783
    @eyuelfekadu9783 Месяц назад

    sax

  • @titititi1313
    @titititi1313 4 года назад

    ♥️♥️♥️♥️

  • @bthxj5092
    @bthxj5092 5 лет назад

    amsal

  • @samuelarega8664
    @samuelarega8664 5 лет назад

    የቆየ ዜና ታሳዝናላችሁ

  • @zraza6168
    @zraza6168 6 лет назад +3

    ህዝብ ነው ጥላታችሁ አይደል ወድ ከሆናችሁ ግብፆን አሞክሯትም እናተ ወድነታችሁን እህዝብላይ ይህ ደሞ መሳሪ አሊያዘ ህዝብላይ መተኮስ አገርን ማዋረድ ፍራት ይባላል

  • @aminaali1690
    @aminaali1690 4 года назад

    👍👍👍👍👍💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @frehiwetfrehiwet1556
    @frehiwetfrehiwet1556 4 года назад

    💪💪💪💪👍👍❤

  • @abebetsega7348
    @abebetsega7348 5 лет назад

    Get rid of weyene flag get rid of weyene army from Ethiopia

    • @beatdebacker1953
      @beatdebacker1953 4 года назад

      Abiy need to buy new tanks and waepens, this is old korkoro.🤣🤣🤣🤣

  • @tadudutamo8305
    @tadudutamo8305 5 лет назад

    Egezabeher yeridachu

  • @cnajiibnuur8378
    @cnajiibnuur8378 4 года назад

    Soomaliya aya waxa burburin doonta 1977

  • @mogesyimer6455
    @mogesyimer6455 5 лет назад

    በደርግ ያ ሁሉ ወጣት በወያኒ ያሁሉ ውጣት የምተውን ሳስብ ልቢ ይሰበራል ኣለቅሳልሁም ሁን ደግሞ ወንድምን ለመግደል መዘጋጀት ኣይ ሃገሪ መከራሽ መች ነው የሚኣበቃው ?እር መች ነው ላለፉት ለሞቱት ኣዝኘ ኣልወምማልኝም ኣሁን ደግሞ ሰንቶቹ ጋደኞች ዘመዶቸ ቀሩ በበርሃ

  • @alfajr1595
    @alfajr1595 5 лет назад +4

    የኢትዮ ሰራዊት በደምብ ፈርጣማ ሁኑ ግብፅ እየደነፋች ነውና ወንድ ሁና ከመጣች ሱሪ እንድታስፈቷት

  • @Halgan18876
    @Halgan18876 6 лет назад +6

    qof soomali ah oo garanaya luqadan majiraa bal noo turjuma

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 4 года назад

    ግብፅ. ጉዲሽን አታቂ አብረሽ ተደለቂ ከከከከከ. ምናምንቴ.

  • @ahmedsaed3867
    @ahmedsaed3867 4 года назад

    🇪🇹♥💪

  • @ZeiedTube
    @ZeiedTube 4 года назад

    አፈ አሁንስ ወታደር በሆንኩ

  • @hassenmhassenm9961
    @hassenmhassenm9961 4 года назад

    ትርኢት በስፋት ማሳየት ተገቢ ነው በተለይ የአየር ሀይል

  • @zahramohammed8348
    @zahramohammed8348 4 года назад

    Hagere kef bilesh liyish

  • @eyasualefe5769
    @eyasualefe5769 5 лет назад

    አማራን ከመግደል ውጭ የማያወቅ የቅጥረኞችና ነብሰ ገዳዮች ጥርቅም ብየዋለሁ

  • @andnettesfa5059
    @andnettesfa5059 6 лет назад

    We have no enemy ecxept woyane.

  • @zaharaseiezahara217
    @zaharaseiezahara217 4 года назад

    Absheru

  • @lindilemaya784
    @lindilemaya784 4 года назад

    Bartu.enem.ye24kefla.tsore
    Abal.nabarku.ahun.gin.basedet.hager.lay.hogne.dame
    Eyefale.nawe
    Tagay
    YILMA.liranso
    From.south.africa

  • @tjyehosanaliji7133
    @tjyehosanaliji7133 4 года назад

    Bartuuu gobazoche

  • @sayidkashilabo2414
    @sayidkashilabo2414 6 лет назад +1

    Ethiopia down down down down down down down

  • @weliamabrahamayele8012
    @weliamabrahamayele8012 6 лет назад +1

    የጦላት ታንኮች አድኖ መግደል የሚችል። ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

  • @sekosalic3952
    @sekosalic3952 5 лет назад

    Ere-towut:bmida mesryan atzezeriut

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 5 лет назад

    Be gala yemimera haile ayrebam