Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዶርቃ ሚዲያዎች በፀሎት አስቡኝ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላችሁ ። ስሜን እግዚአብሔር ያውቀዋል ። አቤቱ ስለ እመቤታችን ብለህ , አቤቱ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብለህ ለቤትክ አብቃኝ ።
እንኳን ደና መጣቹህ
ወይኔ አሁን በጉጉት በስደት ልቀር ነዉ መሰለኝ ሰመአቱ አደራህ በርሜልን ታታሳየኝ እዳገለኝ ሰመአቱ በሰላም ለደጅህ አብቃኝ😢
Enem
እር የኒውድ አትቀሪም ነገሠማእቱነው ሁላችንን ለደጁያብቃን የኒውድ አታሥብኢ ውደ
ሠማእቱ ከክፎመከራ ይጠብቅሺይጠብቀኝ የኒውድ አትቀሪም የኢትዩፕያገበዝ ሠማእቱቅዱሥጊወርጊሥ ይታደገሺ ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ያብቃን
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዉቃለሁ እንደማይገባኝ ደጅህን ለመርገጥ አንተ ግን ትችላለህ ማስማር አስምረን ከነመላ ቤተሰቦቼ ደጅህን አስረግጠን።
Uuff amen lanem mignotenw❤❤😢
አስተዋይ ልቦና ይስጠን ለሁላችን
እህቴ የምትያቸው ነገሮች ልክ ናቸው፡፡ ነገር ግን ቤተ ክርስቲያን ሁሌም አይደለም ረጅም ሰዓት የምታስተምረው፡፡ ጊዜ አለ፡፡ ትምህርትም አለ፡፡ ወቅትም እንዲሁ፡፡ ዋናው ችግር ግን እንቁላል ጥደን የሄድን ይመስል ከመሄዳችን ለመመለስ በመፈለጋችን ምክንያት የረዘመ ይመስለናል፡፡ ሌላው ደግሞ እኛ ቤተ ክርስቲያን ስለማንሄድ የሰነበተውን ምክራቸውን እንዴት ይጨርሱት? አስራት በኩራት እኮ ከሰዓትም ይወጣል፡፡ የምታዋጭው ደግሞ ሰዓቱን በእጅጉ እየፈለግሽው እያሳሳሽ ነገር ግን ይህ ለእግዚአብሔር ይሁን ብለሽ ወደሽ ነው የምታወጭው፡፡ ሌላው የጽድቅ መንገድ እንዲህ አይደለም፡፡ በጠበበው ደጅ ግቡ ነው የተባለው፡፡ ሠዓትን መስዋዕት ማድረግ በጠበበው ደጅ እንደመግባት ነውና እንዲህ ባትይ መልካም ነውመምህር ሐብታሙ
ሰላም ወንድማችን አላዬ ፡ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና ተመለሳችሁ ፡ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃን 🤲
እባካቹ በፈጠራቹ መኤድ እፈልጋለው ግን አልቻልኩም😢 እርዱኝ
Yete Newe Yalhewe?
ቃለሕይወት ያሰማልን እናታችን በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው ያነሳሽዉ በተለይ ከቅዳሴ በኋላ ታምረማርያም ከተነበበ በኋላ ወንጌል በሚሰበክበት ጊዜ ከቤተመቅደስ እስከ ዉጪ በቅፅርጊቢ ዉስጥ ምዕመናን በግል ወሬ እና በሐሳብ በግል ፀሎት ተጠምደው ምኑንም ሣይዙት በሰላም ግቡ ይባላል ከዚኽ ዉስጥ የእኔ ድክመት የምቀበል ከሆነ በተለይ ሌሊት 9 ወይም 10ነው የምንገባው ወደ ቤተመቅደስ እና አጅሬ እንቅልፍ ከአሜን በኋላ ይመጣል እና በዚኽ ሁኔታ እንመላለሳለን ብቻ እግዚአብሔር ይማረን በቸርነቱ
እባክሽ ጠያቂዋ እህታችን ኩል ተይይይይ በኩል የአይን ህመም ፈፅሞ አይድንም!!!!የባሰ አይንሽን እንዳታጠፌዉ ቅባቅዱስ ብቻ ተቀቢ እባክሽ።
እባካችሁ በርሜል የምትሔዱ ዘመዶቼ የክርስትና ስሜን ያዙልኝና ከፀበሉ አስገቡልኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይምረናል ከነ ባለቤቴ ሀይለ እየሱስና ወለተ ህይወት እባካችሁ ህይወታችን ፈተና ላይ ነው ተባበሩኝ እኛንም ለደጁ ያብቃን ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን
Des yemil miskrnet 🙏
Amen amen amen 😢
እግዛብሄር ይመስገን 🤲🤲🤲
አንደኛ ነኝ
ሰማእት ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ ልመናየ ስማኝ ጥያቄን መልሰለኝ ከስደት መልሰህ ደጅህ ኣበቃኝ እባክህ ሰማእቱየ ኤልሻዳይ ተከታታይ ለበርሜል ቅዱስ ጊዮርግስ የምትሄዱ ሄረተስላሴ ብላቹ በፆሎት ኣሱቡኝ ስሜን ፅፋቹ ግቢ ላይ ጣሉልኝ ፆሎቴ ይሰማኝ ኣምናሎ ሰማእትየ❤❤
እውነት ነው የኔ እናት በገዛ እጃችን ነው ችግር እምንጠራው እንዲህ አይነት ቦታ ገበያ ሊኖር አይገባም ለመፆም ለመፀለይ ለመፈወስ ይሄሁሉ ኮተት አያስፈልግም ታድያ ምኑን ፈውስ ሆነ
❤❤❤❤❤❤
legnam Dereselen Feresegnaw Gorgis Be Sidet Sinceneq 😢😢😢😢Adenen
Ere tey ere tey kuleshen
🙏🙏🙏🙏🙏
Huletegna negn
አው ግን በጣም ሰው እሰኪሰለች ነው መምህር ታቦት አቁሞ ልመና እሰከመቼነው ሁሌ ልመና ለምሳሌ ሲኤምሲ ከተጀመረ 15 አመት ሆነው እሰካሁን አላለቀም ዛሬም ይለመናል ምንድነው የአዲሰአበባ ህዝብ ይሰጣል እና በረከት ለማግኘት ሄደን በቃ ሰልችቶን በረከት አጥተን እንመለሳለን
Semaetu ledejh abjagn kesdet melseh lebeth abkagn benebete
ዶርቃ ሚዲያዎች በፀሎት አስቡኝ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላችሁ ። ስሜን እግዚአብሔር ያውቀዋል ። አቤቱ ስለ እመቤታችን ብለህ , አቤቱ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብለህ ለቤትክ አብቃኝ ።
እንኳን ደና መጣቹህ
ወይኔ አሁን በጉጉት በስደት ልቀር ነዉ መሰለኝ ሰመአቱ አደራህ በርሜልን ታታሳየኝ እዳገለኝ ሰመአቱ በሰላም ለደጅህ አብቃኝ😢
Enem
እር የኒውድ አትቀሪም ነገሠማእቱነው ሁላችንን ለደጁያብቃን የኒውድ አታሥብኢ ውደ
ሠማእቱ ከክፎመከራ ይጠብቅሺይጠብቀኝ የኒውድ አትቀሪም የኢትዩፕያገበዝ ሠማእቱቅዱሥጊወርጊሥ ይታደገሺ ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ያብቃን
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዉቃለሁ እንደማይገባኝ ደጅህን ለመርገጥ አንተ ግን ትችላለህ ማስማር አስምረን ከነመላ ቤተሰቦቼ ደጅህን አስረግጠን።
Uuff amen lanem mignotenw❤❤😢
አስተዋይ ልቦና ይስጠን ለሁላችን
እህቴ የምትያቸው ነገሮች ልክ ናቸው፡፡ ነገር ግን ቤተ ክርስቲያን ሁሌም አይደለም ረጅም ሰዓት የምታስተምረው፡፡ ጊዜ አለ፡፡ ትምህርትም አለ፡፡ ወቅትም እንዲሁ፡፡ ዋናው ችግር ግን እንቁላል ጥደን የሄድን ይመስል ከመሄዳችን ለመመለስ በመፈለጋችን ምክንያት የረዘመ ይመስለናል፡፡ ሌላው ደግሞ እኛ ቤተ ክርስቲያን ስለማንሄድ የሰነበተውን ምክራቸውን እንዴት ይጨርሱት? አስራት በኩራት እኮ ከሰዓትም ይወጣል፡፡ የምታዋጭው ደግሞ ሰዓቱን በእጅጉ እየፈለግሽው እያሳሳሽ ነገር ግን ይህ ለእግዚአብሔር ይሁን ብለሽ ወደሽ ነው የምታወጭው፡፡ ሌላው የጽድቅ መንገድ እንዲህ አይደለም፡፡ በጠበበው ደጅ ግቡ ነው የተባለው፡፡ ሠዓትን መስዋዕት ማድረግ በጠበበው ደጅ እንደመግባት ነውና እንዲህ ባትይ መልካም ነው
መምህር ሐብታሙ