100ሺ 😂😂😂 | ቅመም ጎሽሜ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 525

  • @seifhamza2989
    @seifhamza2989 Год назад +41

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች፡ በመጥፋታችሁ ሰግቸም ፈርቸም አዝኘም የነበረ ቢሆንም በመመለሳችሁ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 Год назад +56

    አህለን አህለን እኳን ደህና መጣችሁ😂😂😂😍😍ዉዶቸ እሥኪ እነቅመሜ በመምጣታቸዉ ደሥ ያላችሁ በላይክ👍👍👍አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Год назад +12

    ወላሂ ደንግጨ ነበር😂😂😂 እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች ቅመምየ እና ጎሽሜ ❤❤❤

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 6 месяцев назад +2

    ጎሽሜ እኮ የገጠሩን ችግር ነው የተናገረው ጤና ጣቢያ አለ ትምህርት ቤት አለ ውሀ አለ አላህ ሀሳብህን ያሳካልህ❤❤

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Год назад +3

    አሚን አላሁም አሚን ያረብ ጎሽሜ ምርጤ ምርቃኑ ሲያምር 👍👍👍👍

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ Год назад +82

    የኔ ውዶች እውነት መስሎኝ ደንግጨ ነበር😂❤❤የሞት ፍርድ የተፈረደበት ምስኪኑ ህዝቤ ፈጣሪ ያግዛቹህ😢
    የት ናቹህ ወሎዬወች👌👍💚💛❤

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ

    😂😂😂😂 ወላሂ ደንግጨ ነበር ውነት መስሎኝ. ቅመሟ እኳንም ደስአላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉 ይገባችሆል. ገና. ሚልየን እናስገባችሆል😂❤❤❤❤ ደሞ ዘንጣችሆል 😮😮😮😮ዋውውውው

  • @Tube-el1ew
    @Tube-el1ew Год назад +7

    ቅመሜ በጣም ታምራለች ማሻአሌህ❤❤❤❤❤

  • @seadakassaw2515
    @seadakassaw2515 Год назад +3

    ከብር በላይ ሰው ነው!እንኳን ደስ አላችሁ መውደድውይ

  • @emann7734
    @emann7734 Год назад +4

    በጣም አምሮባችኋል 😍

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ

    ዋዉ አምሮባችሗል ❤🥰እግዚኦ ቅመም ጨዋታዋ ወጋ ታረጋለይ ስትጫወት ጎሽምን አታሸማቂ😢😢 ሲያሳዝነኝ የኔ ጌታ አሜን🤲🤲🤲

  • @shemima5580
    @shemima5580 Год назад +6

    የዋሁ ህዝቤ አላህ ይጠብቃቹ🙏

  • @fatumamohammed9256
    @fatumamohammed9256 Год назад +1

    ፍቅረ የሆኑ በጣም ደስ ይላል አለህ ይጠብቃችሁ በየጠቐረ ዕድሜህ የረዘም የሁን አትጠፈ በአላህ

  • @selambogale6833
    @selambogale6833 Год назад +1

    አይ ባልጠቆርክ 😮 ልትናፈቁ ነው ሳናይህ አዝናተህን ሽል ብዙ ጥያቄ ነበረ በከይር 🎉❤

  • @urjiijiimmaa4319
    @urjiijiimmaa4319 Год назад +8

    ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ
    የኔ ደግ ወሎዬዎች❤❤

  • @NiceDay-s7d
    @NiceDay-s7d Год назад

    አረ ወይኔ ስወዳችሁ እኮ my wolo yene wudoch zelalem neruln❤❤❤❤❤❤

  • @tigabuadijamo722
    @tigabuadijamo722 6 дней назад

    Woww gosheme❤❤❤ hasabu dasi yilal getan

  • @halymaaa2042
    @halymaaa2042 Год назад +2

    እንኳን ደህና መጡልን የኔ አሳቂ❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ

    ለመሆኑ ሰላም ናቸው ይሁን ሀገረ ስገባ በአካል ባገኛቹ ደስ ዬለኝ ነበር አደራሻቸዉ እንዳገኝ ተስፋ አለኝ
    ❤❤❤

  • @JemalNasr-gc1le
    @JemalNasr-gc1le Год назад +5

    😂😂ተወዳጅ ኘሮግራም ተከታታይ ድራማ ስሩ ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 Год назад

    እር 1000000 ያንሳችል ቅመምየ ስዎድሽ እኮ አስደንግጣቹኝ ነበር 🤣🤣🤣🤣

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Год назад +1

    ❤❤❤ ባልጠቆርክ ተባረክ አታቋርጡት በጣም ቆንጆ ነው የምትሰሩት🎉🎉

  • @zamzam7245
    @zamzam7245 Год назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ማሻአላ ደግሞ አምሮባችኋል

  • @saadhafaizza-kw9dh
    @saadhafaizza-kw9dh Год назад +4

    ዉነት ሊቋረጥ መስሎኝ ደብሮኝ ነበር❤

  • @waloyewe
    @waloyewe Год назад +1

    አቤት ወሎየነት ምን ይወጠኝ ነቨር ወሎ ባልፈጠር😢😢😢

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ

    ማሻአላህ እንኳን ደሥ አላችሁ❤❤❤

  • @zuriashkerala8149
    @zuriashkerala8149 Месяц назад

    እስይ በጣም አዝኛ ነበር እንኳን ፕራንክ ሆን 👍👍👍

  • @علويةمحمد-م9ذ
    @علويةمحمد-م9ذ Год назад +1

    እንደ ጎሽሙና እንደ ቅመም ያዝናናኝ የለም ባታቆርጡት እመርጣለሁ አታቆርጡ የምትሉ😢😢

  • @Emube1
    @Emube1 Месяц назад

    እረቅመሜ ጎጃሜውአላለችም አይሞሮው እያረጀ ሲሂድ ይረሳል❤😅

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Год назад +3

    አይ ጎሽሜ በመቶ ሺ ነው ይሄሁሉ እቅድ ያሣካልህ😊

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه Год назад +4

    😂❤🎉🎉🎉🎉ወይት ፡ሄዳችሁብን ነው የጠፋችሁብኝ ወርቆቼ አሁን ዴሞ ሁለተኛ አንዘልቅም ሥትሉን የምር መሥሎኝ ሆዴ ቦጭቦጭ ብሎብኝ ነበር ቦልት መሆኑ ግን ሸጋ ሆነ🎉🎉🎉🎉❤

  • @Jeishul-Dr6tv
    @Jeishul-Dr6tv 2 месяца назад +1

    አይ የሀገራችን ሰው ጥሩ አሳቢ አማኝ አዛኝ ናፋቂ ተናፋቂ ነበር ግን አሁን ላይ ሰው የሚናፈቀውን ማንነታችንን እየጣል ችግር በችግር ላይ እየደረስን ነው

  • @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ

    መሸአላህ ደስ ይላል ዛሬማ ፍ ብላችሀል ቀጥሉ❤❤❤❤ቅመሜ የኔ ዲቡሽቡሽ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ ። ሚሊየን እንድትገቡ ያብቃችሁ።።።

  • @muluyetaddese5528
    @muluyetaddese5528 Год назад +10

    ዋዉ ዋዉ ዝንጥ ብላችኃል ደሞ እንዴት ስታምሩ ይመቻችሁ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 3 месяца назад

    ማአሻ አላህ ደሰሰ ሲል እኮን ደሰሰ አላችሁ የኔምረጦች

  • @ekramabdu2197
    @ekramabdu2197 Год назад +1

    ተናፍቃችኃል 😢😢😢 የሰላም ያለህ ወይ አለመታደል

  • @ZeburaMohammed-h1v
    @ZeburaMohammed-h1v Год назад +3

    እኔ ደሞ የእውነት መስሎኝ አይኔ እንባ አቀረረ😢😢😢😢😢😢 እንኳን ዴህና መጣችሁልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 Год назад +1

    ብዙ ሰው ይችን ልጅ ትመስሊያለሺ ይሉኛል እመስላለሁ😂😂😂

    • @سينياثيوبيا
      @سينياثيوبيا Год назад

      ወላሂ እኔንም እንዴዚያው

    • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
      @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه Год назад

      ወይት አየንሽ ብቅ በይና በጎሮ ልገርሽ ሀሀሀ

    • @mekitube4479
      @mekitube4479 Год назад

      @@اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه ሀሀሀሀሀይሻላል

    • @mekitube4479
      @mekitube4479 Год назад

      @@سينياثيوبيا ይገርማል በቲክቶክ አየሁ አንችን የምመስል ሲሉኚ በሳቅ ።ጪራሺ አንችንምሀሀሀሀ

    • @سينياثيوبيا
      @سينياثيوبيا Год назад

      @@اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه ክክክክክክክክ እሽ

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 Год назад +1

    ውይ እውነትም ፕራንክ እውነት መስሎኝ አዝኜ ነበር በጣም እንወዳችኋለን ቀጥሉበት መልካም መዝናኛ ነው!

  • @rifyt7329
    @rifyt7329 Год назад

    ወይ ቅመሜ በሳቅ የኔዋ ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤❤❤እንወዳችኋለን

  • @Ekru-bw1sx
    @Ekru-bw1sx Год назад +8

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የሳቄ ምንጮች 1m ይገባችኳል❤️😘💪

  • @sameeramohammed7199
    @sameeramohammed7199 Год назад

    ተማሪ ቤቱ ተመችቶኛል😂ብዙ እውቀት እሚያጥረው ህዝብ ነው የሞላን😅

  • @adissmereja1
    @adissmereja1 Год назад +2

    pls በዩቲዩብም ሆነ በሌላ በሚገኘው ገቢ ላይፋቸውን ቀይሩላቸው❤❤❤

  • @meditube7928
    @meditube7928 Год назад +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ያገሬ ልጆች ወሎ ገራገሩ😍

  • @zeakriasftabor
    @zeakriasftabor Год назад +4

    We missed you from America. We hope to see you one day in person.

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Год назад +2

    ማሻአላ ማሻአላ እንኮን. ደስ አላችሁ

  • @ሀውለትሀበሻዊት
    @ሀውለትሀበሻዊት Год назад +4

    የመጨረሻው ፕራት ባልና ሚስት የሚመስሉት ነገር አስፓልት ልብልብ ከከከ😂😂❤❤❤

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 7 месяцев назад

    የኔውድ እህት ቅመምየ እህቴን መሳይ ስወድሽ❤❤❤❤

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 Год назад

    ወላሂ ደግጨ ነበር እንኳ ደህና መጣቺሁ ❤❤❤❤❤

  • @seadi5
    @seadi5 Год назад +3

    እንኳን ደህናመጣችሁ
    የእውነት መስሎኝ ልቤደጭአለ
    አይምርቃንየወሎምርቃንደስሲል

  • @tsigesitotaw810
    @tsigesitotaw810 Год назад

    😂😂ere prank serachuln❤❤

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Год назад +2

    ዳታ ተለቀቀደ እኳን ደና መጣችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉 ሰላም ያድርግልን ሀገራችንን😢😢😢

    • @bintahmed
      @bintahmed Год назад +1

      እውነትሽነው ዳታ ተለቋል

    • @helanhelan50
      @helanhelan50 Год назад

      @@bintahmed እኔም እየጠየኩነው አላወኩም

    • @abuhamdantube3149
      @abuhamdantube3149 Год назад +1

      ካለበት እየጠለፉ ነው

  • @kfnmobile325
    @kfnmobile325 Год назад

    ምርጦችየ እኳን ዴሕናመጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @sofiadubai3330
    @sofiadubai3330 Год назад +1

    ስታምሮ እኮ ❤❤❤❤❤ተናፍቃቿል ጋራ ገሮች

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Год назад +3

    የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ ቅመምዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍

  • @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ

    አይ የዉነት መስሎኝ😥 እደመለያየት የሚከብድ ነገር የለም እኳን ደህና መጣችሁ

  • @wondumammo3287
    @wondumammo3287 7 месяцев назад +1

    ቅሜ አምሮባችኃል

  • @RakRak-c6e
    @RakRak-c6e Год назад

    መጣን😌🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️😂😂😂😂ቅመምየየኔማር❤❤❤❤

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Год назад

    የኔ ድንቡሽቡሽ የወንድሜን ልጅ ትመስላለች❤ ስወድሽ

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 Месяц назад

    ጎሽሜ የምር ምርቃትክ መጀን አሜን

  • @abuhamdantube3149
    @abuhamdantube3149 Год назад +9

    አሚን ግሽሜ የሀገርስ ነገር ያሳስባል ያረብ ሰላም አውርድልን

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 Год назад

    መገን የቅመም ውበት አረብ ሀገር ሄኜ እደሷ አላማርኩም አቦ ውብ ናችሁ❤❤❤

  • @hanakebede1351
    @hanakebede1351 Год назад +2

    ትክክለኛ ባህል ነዉ እናመሰግናለን !!!

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ

    የዛሬው ልዩነው ዋው ማሻ አላህ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Год назад +11

    ተናፍቃችሆል የኔ ወሎወች❤❤❤

  • @rew6664
    @rew6664 Год назад +1

    እንኳን ደስ አላቹ አይዛቹ በሩቱልን ስታምሩ❤❤❤

  • @ዮርዳኖስዩቱብ-ዐ8ወ
    @ዮርዳኖስዩቱብ-ዐ8ወ Год назад +3

    ሰላም ለዚቤት ይሁን እካን ሰላም መጣሽልን አሪፈ ደስ የሚል ቆይታነው ያደርግሽልን በርችልን ጠክር በሌላ ባድስ ቢድዮ እጠብቅሻለን ሰላም ለምዬ ሀገራችን ለህዚባችን ፈቅር አድነት ያድልልን 💚❤💛 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈

  • @Mrs-kx9kz
    @Mrs-kx9kz Год назад

    ባልጠቆርክ የጨዋታህ ለዛ ❤❤❤❤❤❤❤ ሀቢቢ

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ Год назад +4

    ጎሽሜ ቅመሟ ዋው❤❤❤💋

  • @fafihabeshawit9322
    @fafihabeshawit9322 Год назад +2

    እክዋን ሰላም መጣች የኔ ውዶች ስወዳችሁእኮ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 месяца назад

    🎉🎉🎉 ባልጠቆርክ የቅመሜ አፍቃሪ የነበረው።። ጎሽሜን ቁም ብሎ ያስፈራው ለምን በ 100 ሺ ደስታ ቀን ለያችሁት ?

  • @AzaluDejene
    @AzaluDejene 2 месяца назад

    Ameen ameen ameen abet miriqat 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @sofiaali5884
    @sofiaali5884 Год назад +2

    ፍቅራቹሁ ይብዛ አስታዋዮቺ እማኞወቺ ስላምባቸው ይብዛ❤❤❤❤

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Год назад +7

    እንኳን ደስ አላችሁ በርቱ❤🎉

  • @madinamadina4406
    @madinamadina4406 Год назад

    ቅወም❤🎉🎉🎉😅😅😅👍👍

  • @momloveyou-c8w
    @momloveyou-c8w 11 месяцев назад

    የኔ ድንቡሽቡሽዋ ቅመም❤❤❤❤❤

  • @MissMia-d7d
    @MissMia-d7d Год назад +1

    ውድድድድ❤❤❤❤🎉🎉🎉😅

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 Месяц назад

    የእኔ ቅመምዋዋዋዋ ❤❤❤❤❤ውድድድድድድድ

  • @ellenieellenie5941
    @ellenieellenie5941 6 месяцев назад

    Best show ❤❤❤❤❤❤

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Год назад +1

    የጎሸሜ ሀሳብ ዋውውውው

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Год назад

    Enkwan dhna metachihu btam nafekachihu nber ❤❤❤❤

  • @جميلهجميله-م4ن
    @جميلهجميله-م4ن Год назад

    ደግጨ ነበር ❤❤❤❤❤ማርቸ

  • @jamalkochatube4576
    @jamalkochatube4576 Год назад +1

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Muhammed-ou4qt
    @Muhammed-ou4qt Год назад +2

    አሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kfnmobile325
    @kfnmobile325 Год назад +1

    አሚን አሚን አሚን❤❤❤

  • @genetgebeye6247
    @genetgebeye6247 Год назад +1

    We love you and we miss you go ahead we waiting for your talent. Thank you and God bless you.❤❤

  • @mimim8831
    @mimim8831 Год назад +1

    እፉ ሢታሣሣዝኑ❤❤❤❤

  • @rabiahussan9599
    @rabiahussan9599 Год назад

    እውነት መስሎኝ ደንግጨ ነበር 😂😂😂

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Год назад

    ኦርጅናል አማርኛ በ ባለቤቱ ሲወራ ሲጣፍጥ❤

  • @gdihdjbj4728
    @gdihdjbj4728 Год назад

    ቀልዳቸው ደስስስስ ሲል😘😘😘😘

  • @አልሚነኝጎንደሬዋ
    @አልሚነኝጎንደሬዋ Год назад +1

    አሜን ❤

  • @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል

    🤲🤲🤲🤲🤲አሚን

  • @hololpc4033
    @hololpc4033 Год назад +4

    ውነት መስሉኝ እዳት እዳከፋኝ የኔ ልዩወች እኮን መጣችህልንውድድድድ❤❤❤❤

  • @kubraadem5062
    @kubraadem5062 Год назад

    Ene yegoshu adnani negni kmem tinshi mlas kenshi kouachi hun amin byalehu👍👍💚💛❤🇦🇪

  • @zeharamergiaw
    @zeharamergiaw Год назад +8

    አህለን ዉዶች ተናፍቃችሁ ነበር አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @halimaandris-sq3ii
    @halimaandris-sq3ii Год назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ አወ አታቋርጡት

  • @oumermuhammed1075
    @oumermuhammed1075 Год назад

    በፈጠረህ ከመጣሁኝ ውሰደኝ እነዚህ ያገሬ እንቁዎች ጋር

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад +1

    ዋውውው😳😍😍😍😍

  • @HadyaHadya-z3d
    @HadyaHadya-z3d Год назад +1

    እውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤