Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውይይይይይይ ላንዳፍታ ወደ ልጂነት መለሳችሁን አመሰግናለሁ ደስ ሲል
ቦሩ እኮ ስወዳት ልዩ እኮ ናት የቦሩ ልጆች ላይክ አርጉ
የወሎን ህዝብ ባህልና ወጉን በጠበቀ መልኩ ስለምትሰሩት ነገር እናመሰግናለንም ክብርም አለን ያ ማሩ ባላገሩ የተባለ ነፍጫላ ግን የወሎን ህዝብ ማንነት የማይገልፁ ብዙ ነገሮችን ሲያደርግ አይተነዋል እና ምከሩት ወሎ የጀግና የአዋቂ የደጋግ የቆነጃጅት የመቻቻል ሀገር ነው ።
ምረጦች ቅመምዬ እሰኪ ቁርሀን ቀሪልኝ
😂😂😂😂 ወይኔ ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁብኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ያነ ዘመን ሰላም፣ ፍቅር፣ጤና፣መከባበር፣ትክክለኛ ሰውኛ የነበረበት ወርቃማው ዘመን ነው የዛሬልጅማ በቴሌቪዥን የሚገዳደሉ፣ዚና የሚሰሩ፣የሚሰርቁ በአጠቃላይ ወንጀልን ያያሉ ሰውን አያከብሩ ፈጣሪን አይፈሩ ድህነትና በሺታ ያበዙ ናቸው ታድያ ጊዜ አይመለስ
ወይ ትዝታ በክረምት ሰላምአችሁ ይብዛ
ወይኔ ልጅነቴ የዛሬ18አመት ትዝታ ወደኋላ😢😢😢አይ ስደት ስንቱን አስረሳን
😢😢😢😢
እኔ የዛሬ 15 አመት
የዛሬው ልዩ ነው ከስደት ስመለሽ ከልጀ ጋር እጫወታለሁ♥️ 😂
ውይ ይሄማ ይለያል ❤❤❤❤ወደልጅነታችን መለሳችሁን ግን ደቂቃውን ጨምሩበት በጣም አጪር ነው 😢 ከትምህርት ቤት መልስ ይሄን ነበር የምጫወተው ሱዚ ፣ገመድ ዝላይ ፣ሰኞ ማክሰኞ አይይይይይይይ አ😢😢😢😢😢😢
አቤት"ትዝታ"እምለውየምትሳደቡ"ሰወችግን"በሰላምነው"ምንአጠፉ"ጎሽሜን"የምትሳደቡሰወችአላችሁ"አትሳደቡስድብጡሩአደለም"አለዛአለማየትመብታችሁነውአሯ"
ስታምሩ ተንኮል ክፋት የሌለበት የፍቅር የመልካምነት የደግነት ጥቅ
ቅልሞሽና😢ጡዝ😢ጨዋታ ውስጤነበር አይይይ ትዝታ የዛሬንአያርገውና😢
የልጅቱ ውበት ❤❤❤❤❤
ቅመምዬ እዴነሽልኝ ስወድሽ እኮ!!❤❤❤❤
የአላህ መስኩ ደስ ሲል እኔ ጎዳም ነው ያለሁ ልክ እዳገራችን መስኩ መሀል ውይ በሽመል እየተራጨን ኡፉ አይ ጊዜ 😢😢😢😢😢❤❤❤
ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ ቅመምዬ & ጎሽሜ
እህህህህህህህህ ትዝታ
ወይኔ ወሎ ናፈቀኝ 😢😢😢😢በትዝታ 😢😢😢😢😢
😢❤❤❤❤❤እጃችን ፈለግ እስኪይዝ እንጫወትነበር
ሀያት ሰታምር
በጣም ደስ ይላል😍 ባልጠቆርክ እባክህ በሌላ ግዜ ስትሄድ ለቅመም ጓደኛ ለሀያት ማስቲካ ውሰድላት በእኔ ስም 🙏
የገጠር ሰው እኮ ውሸት አይወድም ❤❤
ይህን ጨዋታ ስጫወት በጣም አጭበረብር ነበር😂😂😂
እኔም😂
እፍርታም ብዬሻለሁ። 😂😂😂😂
አኡዙቢላህ ጎሽሜ ወደየት እየሄድክ ነዉ እረ አላህ ይመልስህ እህ እያማተብክ እኮ ነዉ እንደካፊሮች ያረብ ሀቲማችንን አሳምርልንን ጎሽሜ አላህ ኸድያ ይስጥህ ፣ይስጠን መጨረሻችንን አሳምርልን መጨረሻዉ ሲያምር ነዉ እና ኸይሩ
ُሙስሊም ነው አይመስለኝም
@@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ ክፍት ናት ናት ማርያም ስው ዝም ብላ የስው ሀይማናት ይሳደባል እንድ ሀይማኖት ያለው ስው ተስፍየ ነው እኮ በስራው መምህር ነው
ገልቱ ነሺ መጀመሪ እሡ ምድነው ክረሥቲን ነው እሦ ሙሥሌም ፍቅራቼው አያሥቀናችሁም ምን መረጃ ሣይኖረሺ አትቀባጥሪ
ክርስቲን ነውኮ
@@كونفيكون-م1ل ነዉ እንዴ ሙስሊም መስሎኝ እኮ ነዉ ይቅርታ
Goshu menew tekorebegn, amotal wayse feker yezotal?
የኔ ሡሶች እኳን ደህና መጣችሁ😍😍😍😂😂ቅመሜና ጎሹ😂😂
ወንደሜ ሰልክህን ላክልይ 👏👏👏👏
ወይ ገጣቦሽ ቅልሞሽ ማንም አይቺለኝ ነበር እኩስየቤት ሂጄ ስመጣ የአረዳው ድመት ሊበላኝ መጣ እያልን እንጫወት ነበር አይትዝታ ቦሩ ሜዳ ስንት አሳልፈናል ከተወለድኩበት ካደኩበት ቦታ ይጓዛል ቦሩላይ ልቤ በትዝታ
ወሎአካባቢ ይመስለኛል ይመስለኛል ልጅነቴ ትዝ አለኝ ገበጣ ቅልሞሽ እየተጫወትኩ ነው ያደኩቶ
ስታምሩ
አይይይይ ትዝታ ማሪያምን ሥንጫውት ነበር እምንወለው
አይይይ ትዝታ❤❤❤❤❤😂😂😂😢😢😢😢
ልጂቱ ሰታምር ማሻ አላህ ❤❤
አይይይይይይ ትዝታ
ክክክክክ ደሥሥሥ. ዪል. ነበር. ልጂነት. ያላችሁበትም እናተም ታምራላችሁ. ቅመም. ሠዉነቷ ቧፏ ሁኖ እንጂ ልጂ ናት
ወረቢ የልጅነት ትዝተ ሀገሬ ነፈቀችኝ
አይይ ትዝታ❤❤❤
አይ. ትዝዝዝዝ ታታታታ ❤❤❤😂😂
ትዝታ🎉😢😢😢😂😂😂😂😂
😂😂አይ ጎሽሜ አፈርብይ😅😂🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤🥀🥀🥀🥀🥀🥰🥰🥰😘😘
ወንደም ሰልክህን ላክወ 💚💛❤
15 አይጥ 😂😂😂😂😂
አይ ልጅነቴ❤❤
ወይኔ ቅለሰሞስ አየ ልጅነቴን አሥታወሣችሁኝ ወላሂ ❤❤❤❤❤
የሀያት ቁንጅና ❤
ገራሚ እቆቅልሽ አየው አለው አልብሰውም እለብአለሁ አላይውም ከፈን😢😢
እረየትአገርነውመሻአላህ
Min honachu Nw baletekore yetefachut??
ጉሽሜና ቅመም ተጋቡ እምትሉት እሱኮ ዛሬ የተናገረውን ስሰማ በእምነት አይገናኙም አሏሁል ሙስታአን እኔማ እስካሁን አድቀን አልሀምዱሊላህ ሲል ሰምቼ አላውቅም ነበር ለካ ካፊርነው
😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ትዝታ
ወይኔትዝታ❤❤❤❤❤
Kemema sewodeshi eko ❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ከማዳም ቤት ሁኘ ስራ ስጨርስ ቅልሞሽ እጫወታለሁ ሌላ ደግሞ የቁላሉን ካርቶን ገበጦሽ ሰርቸ እጫወታለሁ ስራ ስጨርስ 😂😂😂
Kkkk
Ere anches deg enes ereftem yele kkkk
እ ክክክ እኳን ነገረሸእ እኔም ሲደብረኝ አቻወታለሁ ለካ ተለቅ ሁኖ መጫወት ይቻላል
ጎሽሜ ሙሥሊም መሥሏቸውነው ባለኮሜታተሮች የሚሣደቡት
ወይኔ ልጂ ነት😀😘
ስወዳችሂ
Tesfu minew tefah Torinetu yihon?
ወይኔ ትዝታዬ😢
ደሥሢሉ
😢ውይኔ ትዝ አልኝ በግ እገጂ ተብየ ተልኬ ደገት ከዛ እድህ ስጫውት የወድሜን በግ ቀበሮ አስበልቸ መጣሁ ከዛ ጩህቱ ውይኔ ከስአት ነበርኩና ትምህርት እምሄደው ምሳ ሳልበላ ሄድኩኝ ደግጨ😂😂😂😂
ተባቁ እኮ መጨረሻ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይቅ አገሬን ሰጠህብኝ ጎሹ😅
የልጅነት ትዝታየ
ውይይይ😂😂😍😍😍ስወዳችሁ
ክክክክክክክክክክክክክክ አይይይይ ልጂነቴን አስታወሳ ችሁኝ የሚመለስ ቢሆን ለትንሽ ጊዜእንኳን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
ያአላህ ትዝታ ትዝሲል😢
አይ ትዝታ ❤❤❤😢😢😂
ወይይ የልጅነት❤❤❤❤❤❤❤
ውይይይይይ ትዝታየ❤❤
አኡ ዙቢላ ሙስሊም ይመስሉኝ ነበር አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራቹ 😢😢😢 ያሳዝናል
ማለት ቅመ ም ሙሰሊም አደለች የትንጫሿ አለባበሰእኮ አይለይልሺም ካልሆኑም አደ ሰው ናቼው
ምን አገባችሁ እር የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ ምድር ደንቆሮ
ያ ዘመንንንንንንንንንንን ሰላማችሁ ይብዛ
ወይኔ ትዝታ አስራ አምስት አይጥ 😂😂😂😂
ወይኔ ሥታምሩ❤
ወይ ልጅነቴ ትዝታዬ❤❤❤
አይ. ትዝታ❤❤❤
የት አገር ነው ግን
ትዝታየ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ምርጦች 😂❤❤❤❤❤የተሟጠጠች 😂😂😂😂ጎሹ በሳቅ
😂😂😂😂😂😂😂
ወሉየወቺ ናቺሁ መሸአላህ
የከፈኑ ነገር ይገርማል 😢ሰምቸ አላቅም ይሄንነገር
❤❤❤❤❤
አይይይይይይይይ😢ትዝታ😢😢😢አይይይይይ ...ልጂነት😢
የህጉሽሚእሚባል ንክርከቅመም አርቅልን የኔማኛ
አይ ትዝታ😅😅😅😅😅
👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️
ምን ነው ጠፈቻሁ
አይይ ትዝታ 😢😢🎁🎁
ግንኮ ቅመሜ ከተማ ነው ምትኖረው ትወናውን ግን ችለውበታል
ወንዱም የደሴ ልጅ ነው ሁለቱም ደሴ ናቸው በጣም ችለው በታል ጎበዝ ናቸው
ቅልሞሸን ስቀልም የሰው እህል እያስበላሁ አይይይይይይ ትዝታ
ባጠቆርክ ቦታው ደሴ ቦሩሜዳ ነው እንዴ ዛሪ ድምፅህ ጠፋሳ ❤
አይይይ ያደኩበት ጨዋታ አይየገጠርልጂ በዚህነዉ የምንጫወተዉ
አይ ልጅነት በክረምት በግና ከብት ሳግድ እንጫወት ነበር ከብቱ በጉ ሀገር ጥለው ይሄዱና በኃላ ስናይ ምን የለ ፍለጋ መሮጥ ነው ካጣናቸው እንደነግጣለን እናለቅሳለን ቀበሮም ከበላብን አንድ በግ ማልቀስ ነው አይይይ
ነበር
የዛሬው ደሞ ሲያምር ሰፈሩ ራሱ ደስ ሲል
ያኔ ቆንጆ ስውድሽ!
ለጎሽሜአላህሂዲዪዪሥጠዉ
ምን አደርገ?
ክርስታን ነወደ
አረ አሁንስ ልጅነቴ ናፈቀኝ ተመልሶ ላይመጣ ❤❤❤❤❤❤❤
ወየው ትዝት😭😭
😂😂😂😂😂😂 iyyyyyy lijnete
በርቱ
ውይይይይይይ ላንዳፍታ ወደ ልጂነት መለሳችሁን አመሰግናለሁ ደስ ሲል
ቦሩ እኮ ስወዳት ልዩ እኮ ናት የቦሩ ልጆች ላይክ አርጉ
የወሎን ህዝብ ባህልና ወጉን በጠበቀ መልኩ ስለምትሰሩት ነገር እናመሰግናለንም ክብርም አለን
ያ ማሩ ባላገሩ የተባለ ነፍጫላ ግን የወሎን ህዝብ ማንነት የማይገልፁ ብዙ ነገሮችን ሲያደርግ አይተነዋል እና ምከሩት
ወሎ የጀግና የአዋቂ የደጋግ የቆነጃጅት የመቻቻል ሀገር ነው ።
ምረጦች ቅመምዬ እሰኪ ቁርሀን ቀሪልኝ
😂😂😂😂 ወይኔ ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁብኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ያነ ዘመን ሰላም፣ ፍቅር፣ጤና፣መከባበር፣ትክክለኛ ሰውኛ የነበረበት ወርቃማው ዘመን ነው የዛሬልጅማ በቴሌቪዥን የሚገዳደሉ፣ዚና የሚሰሩ፣የሚሰርቁ በአጠቃላይ ወንጀልን ያያሉ ሰውን አያከብሩ ፈጣሪን አይፈሩ ድህነትና በሺታ ያበዙ ናቸው ታድያ ጊዜ አይመለስ
ወይ ትዝታ በክረምት ሰላምአችሁ ይብዛ
ወይኔ ልጅነቴ የዛሬ18አመት ትዝታ ወደኋላ😢😢😢አይ ስደት ስንቱን አስረሳን
😢😢😢😢
እኔ የዛሬ 15 አመት
የዛሬው ልዩ ነው ከስደት ስመለሽ ከልጀ ጋር እጫወታለሁ♥️ 😂
ውይ ይሄማ ይለያል ❤❤❤❤ወደልጅነታችን መለሳችሁን ግን ደቂቃውን ጨምሩበት በጣም አጪር ነው 😢 ከትምህርት ቤት መልስ ይሄን ነበር የምጫወተው ሱዚ ፣ገመድ ዝላይ ፣ሰኞ ማክሰኞ አይይይይይይይ አ😢😢😢😢😢😢
አቤት"ትዝታ"እምለውየምትሳደቡ"ሰወችግን"በሰላምነው"ምንአጠፉ"ጎሽሜን"የምትሳደቡሰወችአላችሁ"አትሳደቡስድብጡሩአደለም"አለዛአለማየትመብታችሁነውአሯ"
ስታምሩ ተንኮል ክፋት የሌለበት የፍቅር የመልካምነት የደግነት ጥቅ
ቅልሞሽና😢ጡዝ😢ጨዋታ ውስጤነበር አይይይ ትዝታ የዛሬንአያርገውና😢
የልጅቱ ውበት ❤❤❤❤❤
ቅመምዬ እዴነሽልኝ ስወድሽ እኮ!!❤❤❤❤
የአላህ መስኩ ደስ ሲል እኔ ጎዳም ነው ያለሁ ልክ እዳገራችን መስኩ መሀል ውይ በሽመል እየተራጨን ኡፉ አይ ጊዜ 😢😢😢😢😢❤❤❤
ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ ቅመምዬ & ጎሽሜ
እህህህህህህህህ ትዝታ
ወይኔ ወሎ ናፈቀኝ 😢😢😢😢በትዝታ 😢😢😢😢😢
😢❤❤❤❤❤እጃችን ፈለግ እስኪይዝ እንጫወትነበር
ሀያት ሰታምር
በጣም ደስ ይላል😍 ባልጠቆርክ እባክህ በሌላ ግዜ ስትሄድ ለቅመም ጓደኛ ለሀያት ማስቲካ ውሰድላት በእኔ ስም 🙏
የገጠር ሰው እኮ ውሸት አይወድም ❤❤
ይህን ጨዋታ ስጫወት በጣም አጭበረብር ነበር😂😂😂
እኔም😂
እፍርታም ብዬሻለሁ። 😂😂😂😂
አኡዙቢላህ ጎሽሜ ወደየት እየሄድክ ነዉ እረ አላህ ይመልስህ እህ እያማተብክ እኮ ነዉ እንደካፊሮች ያረብ ሀቲማችንን አሳምርልንን ጎሽሜ አላህ ኸድያ ይስጥህ ፣ይስጠን መጨረሻችንን አሳምርልን መጨረሻዉ ሲያምር ነዉ እና ኸይሩ
ُሙስሊም ነው አይመስለኝም
@@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ ክፍት ናት ናት ማርያም ስው ዝም ብላ የስው ሀይማናት ይሳደባል እንድ ሀይማኖት ያለው ስው ተስፍየ ነው እኮ በስራው መምህር ነው
ገልቱ ነሺ መጀመሪ እሡ ምድነው ክረሥቲን ነው እሦ ሙሥሌም ፍቅራቼው አያሥቀናችሁም ምን መረጃ ሣይኖረሺ አትቀባጥሪ
ክርስቲን ነውኮ
@@كونفيكون-م1ل ነዉ እንዴ ሙስሊም መስሎኝ እኮ ነዉ ይቅርታ
Goshu menew tekorebegn, amotal wayse feker yezotal?
የኔ ሡሶች እኳን ደህና መጣችሁ😍😍😍😂😂ቅመሜና ጎሹ😂😂
ወንደሜ ሰልክህን ላክልይ 👏👏👏👏
ወይ ገጣቦሽ ቅልሞሽ ማንም አይቺለኝ ነበር እኩስየቤት ሂጄ ስመጣ የአረዳው ድመት ሊበላኝ መጣ እያልን እንጫወት ነበር አይትዝታ ቦሩ ሜዳ ስንት አሳልፈናል
ከተወለድኩበት ካደኩበት ቦታ ይጓዛል ቦሩላይ ልቤ በትዝታ
ወሎአካባቢ ይመስለኛል ይመስለኛል ልጅነቴ ትዝ አለኝ ገበጣ ቅልሞሽ እየተጫወትኩ ነው ያደኩቶ
ስታምሩ
አይይይይ ትዝታ ማሪያምን ሥንጫውት ነበር እምንወለው
አይይይ ትዝታ❤❤❤❤❤😂😂😂😢😢😢😢
ልጂቱ ሰታምር ማሻ አላህ ❤❤
አይይይይይይ ትዝታ
ክክክክክ ደሥሥሥ. ዪል. ነበር. ልጂነት. ያላችሁበትም እናተም ታምራላችሁ. ቅመም. ሠዉነቷ ቧፏ ሁኖ እንጂ ልጂ ናት
ወረቢ የልጅነት ትዝተ ሀገሬ ነፈቀችኝ
አይይ ትዝታ❤❤❤
አይ. ትዝዝዝዝ ታታታታ ❤❤❤😂😂
ትዝታ🎉😢😢😢😂😂😂😂😂
😂😂አይ ጎሽሜ አፈርብይ😅😂🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤🥀🥀🥀🥀🥀🥰🥰🥰😘😘
ወንደም ሰልክህን ላክወ 💚💛❤
15 አይጥ 😂😂😂😂😂
አይ ልጅነቴ❤❤
ወይኔ ቅለሰሞስ አየ ልጅነቴን አሥታወሣችሁኝ ወላሂ ❤❤❤❤❤
የሀያት ቁንጅና ❤
ገራሚ እቆቅልሽ አየው አለው አልብሰውም እለብአለሁ አላይውም ከፈን😢😢
እረየትአገርነውመሻአላህ
Min honachu Nw baletekore yetefachut??
ጉሽሜና ቅመም ተጋቡ እምትሉት እሱኮ ዛሬ የተናገረውን ስሰማ በእምነት አይገናኙም አሏሁል ሙስታአን እኔማ እስካሁን አድቀን አልሀምዱሊላህ ሲል ሰምቼ አላውቅም ነበር ለካ ካፊርነው
😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ትዝታ
ወይኔትዝታ❤❤❤❤❤
Kemema sewodeshi eko ❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ከማዳም ቤት ሁኘ ስራ ስጨርስ ቅልሞሽ እጫወታለሁ ሌላ ደግሞ የቁላሉን ካርቶን ገበጦሽ ሰርቸ እጫወታለሁ ስራ ስጨርስ 😂😂😂
Kkkk
Ere anches deg enes ereftem yele kkkk
እ ክክክ እኳን ነገረሸእ እኔም ሲደብረኝ አቻወታለሁ ለካ ተለቅ ሁኖ መጫወት ይቻላል
ጎሽሜ ሙሥሊም መሥሏቸውነው ባለኮሜታተሮች የሚሣደቡት
ወይኔ ልጂ ነት😀😘
ስወዳችሂ
Tesfu minew tefah Torinetu yihon?
ወይኔ ትዝታዬ😢
ደሥሢሉ
😢ውይኔ ትዝ አልኝ በግ እገጂ ተብየ ተልኬ ደገት ከዛ እድህ ስጫውት የወድሜን በግ ቀበሮ አስበልቸ መጣሁ ከዛ ጩህቱ ውይኔ ከስአት ነበርኩና ትምህርት እምሄደው ምሳ ሳልበላ ሄድኩኝ ደግጨ😂😂😂😂
ተባቁ እኮ መጨረሻ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይቅ አገሬን ሰጠህብኝ ጎሹ😅
የልጅነት ትዝታየ
ውይይይ😂😂😍😍😍ስወዳችሁ
ክክክክክክክክክክክክክክ አይይይይ ልጂነቴን አስታወሳ ችሁኝ የሚመለስ ቢሆን ለትንሽ ጊዜእንኳን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
ያአላህ ትዝታ ትዝሲል😢
አይ ትዝታ ❤❤❤😢😢😂
ወይይ የልጅነት❤❤❤❤❤❤❤
ውይይይይይ ትዝታየ❤❤
አኡ ዙቢላ ሙስሊም ይመስሉኝ ነበር አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራቹ 😢😢😢 ያሳዝናል
ማለት ቅመ ም ሙሰሊም አደለች የትንጫሿ አለባበሰእኮ አይለይልሺም ካልሆኑም አደ ሰው ናቼው
ምን አገባችሁ እር የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ ምድር ደንቆሮ
ያ ዘመንንንንንንንንንንን ሰላማችሁ ይብዛ
ወይኔ ትዝታ አስራ አምስት አይጥ 😂😂😂😂
ወይኔ ሥታምሩ❤
ወይ ልጅነቴ ትዝታዬ❤❤❤
አይ. ትዝታ❤❤❤
የት አገር ነው ግን
ትዝታየ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ምርጦች 😂❤❤❤❤❤የተሟጠጠች 😂😂😂😂ጎሹ በሳቅ
😂😂😂😂😂😂😂
ወሉየወቺ ናቺሁ መሸአላህ
የከፈኑ ነገር ይገርማል 😢
ሰምቸ አላቅም ይሄንነገር