Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የቅመም ወዳጆች እስኪ እንያችሁ እነሱን ሳይ ቤተሰቦቸ ትዝ የሚሉኝ ለምነው ደጉ ገራገሩ ህዝቤ
❤❤❤❤ me my grandma and my all family 😢
ቅመምየ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ እና የህትነቴን ጌታ መሣይ አትበይ እህቴ በርግጥ አች በየዋህነት ባለማወቅ ነውና ይሄ ጌታመሣይ ምትሉት አችም ጎቸም ወደሌላ ትርጉም ስለሚሄድ ጥሩ አይደለም እና ስሙን ቀይሪለት እና ባይጠቁር ይሄን መልክቴን በቀጣይ ቢደወ እደምታደርስልኝ ተስፉ አለኝ በተረፈ ወዳችሀለሁ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ያረብ አድነትን ፍቅርን መተዛነን ይወፍቀን ያረብ።።
ወይ ወሎ ፍቅር እኮ ናቸው መልካቸው ደግነታቸው ከሁሉ ነገራቸው ፍቅር ይይዘሀል ወሎ የፍቅር የደግነት የየዋሆች ሀገር ናት
እንኳንሰላም መጣችሁ እደኔ የሚወዳቸው 👍👍👍👍ቅመሜ ጎሽሚ 😍😍😍😘👈
እኔ እኮ ስወዳት ከምር ዛሬ በተለይ በሳቅ ነው የጨረስኩት በርቱ ደሞ አትጥፋ ገጠርን ታስታውሱኛላቺሁየተወለድኩበት ቦታውስጤ ነው
ጠያቂው የማሩ ባላገሩ የድሮው ነው መሰል
ጌታ መሳይ እሚባለሁ ነገር ብተውት ይሻላል ጌታ አምሳያ የለውም
እደወያገሬ እርጎ እዳማረኝ አላህ ለአገራችን ሰላምአሰገባን
የመዳም ቅመሞች እኛንም ለሀገር ለወገናችን አላህ ያብቃን😍😍
አሚንያረበላለሚን❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሚን ደምሩኝ ውዶቸ
አሚን
አሚን አሚን አሏሁመ አሚን ያረብ
የ ገጠር ኑሮ በጣም ደስ ይ ላል ❤️❤️❤️👍👍👍👍
ቅመምየ ጌታ መሳይ አትበይ ሌላ ስም አውጭለት ጌታ አላህ ብቻ ነው አምሳያም የለው ወደዛ እዳይጠጋጋ ብታስተካክይው ይሻላል ውደ
ኮመት ታነባለች ብለሽነዉ ማለቴ ስልክ ላይኖራት ይችላል
@@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ እደ እደት አይኖራት እደምናያቸው አይደሉም እኮ
@@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ kkkkk በአሁኑ ሰአት እኳን እሶ ህፃናቶችም ይይዛሉ የገጠሩን ባህል ለማስተዋወቅ ብላ ነውጂ በዚህ መልኩ እያወራች እየኖረች አይደለም ውደ kkkkk
@@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ ማሌሽ አልሀምዱሊላህ የሚለውን ታግ ለማድረግ ነበር ዙዙ
@@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀkkkk ቀላል አላት የቃና ተርጓሚ ነበረች እኮ ገጠሬ የሆነችው ለብር ነው በአካል ብታዩዋት
ቅመሜ በጣም ነዉ የምወድሽ አድርሡልኝ እደምወዳ ሁላችሁም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ውድ የሀገሬ ልጆች በዱአችሁ አስቡኝ በጣም ጭንቀት ላይ ነኝ አላህ ፈረጃውን ያቅርብልሽ በሉኝ
Allhe yfrjshe marrr
አሏህ'ኸይሩንይምረጥልሽ'ለበጎነው'አብሽሪ
ወሎ ገራገሩ 👌👑💯👑🙏💯👌💖💖
አላህ ይርዳሽ
አብሺሪ አላህ ጭንቀትሺን ያቅልልሺ
ቅመምየ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይደላችሁ ሀገሬ ናፈቀኝ
ማሻ አላህ ብሉ አፊያ እርጎውን ሳየው ምራቄ ቀጠነ የመዳም ቅሞች እኛንም አላህ በሠላም ለሀገር ያብቃን አገራችንንም ሠላም ያደርግልን
አሚንእህቴ
ቅመም እና ጎሽሜ ምርጦች ስወዳችሁኮ እንኳን ደህና መጣሁ በጉጉት ስጠብቅ መጣችሁልኝ 👍👍👍
በማሪያም ጌታ መስይን አስይን😮😮😮😮😮😮ውይኔ
😀😀😀 እውነቷን ነው ብዙ ሰው ብላ ብላ ሲባል አይወድም
ቅመምዬ እና ጎሹሜ እንዲሁም ባለ ካሜራ ኑሩልኝ ስወዳችሁ💚💛❤️
ደስ የሚሉ ሰዎች ቶሎ ቶሎ ብትለቁ ጥሩ ነበር ደግሞ ባልጠቆርክ ወጣ በል እንይህ
እዉነት ለመናገር ባለፍዉ ቂጣዉ ሲጋገር አይቸ እዴት የቡና ቁርሰ አልሆነም ሰል ነበር ቂጣ እወዳለሁ በተለይ ደርቅ ያለ ማሻ አላህ ቅመምየ❤❤
Yet akababi Nachew ere
Masha Allah ❤❤❤
ቅመምየ እንኳንደህና መጣችሁ
ጎሺሜ።ና፣ቅመም ሲመስለኝ ባልና ሚስት ናቸው ውይ እርጎ በ በርበሬ እደት እደናፈቀኝ ያአላህ ቅመም ትዝታቀሰቀሺ ክፋትሺ አታስወሪም ሰውተውን ጎሺሜ ይናገር እሲ ዝምበይ
wuy des sil yegetr nuro migbu wuy😊
እንኳን ደህናመጣችሁ
ቅመሜ በጣም ቆጆናት ጎሽሜ ትግስተኛነው ደስትላላቱ ውድድድ
እኔምለው የትአገር ውሎልመጣ ነው😮😮😢😢😅
ክፈት ብሎኛል የመዳም ቅመሞች እሰኪ ዱአ አድርጉልኝ 😥
አብሽሪማማየ:ሁላችንምነን
ሁላችንም ነን ሁቢ
አይዞሽ ውደ እሰውአገርሆኖ ደስታየለም
እኔም ከፍቷኛል በዱአ እሠቡኝ ሀባይብ❤😢
አላህ ጭቀታችሁን ይፈርጃችሁ እህቶቸ
የኔ የሳቅ ምንጮች ናችሁ እናመሰግናለን
መገን ወሎ 💚💛💚ተስፍ ግን ሽኳር እንኳን የዘህ ብትኸድ ምናለበት ?
እንኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቃችኃል እርጎ በበርበሬ ናፍቆኛል በጣም
ወይ በፆም አሳመራችሁኝ እርጉዝነኝ
ቅመምየ ስወድሽ ከፍ ካለ ደረጃ ትደረስ የምትሉ እሲ
ውይ ቅመምየ እንዲያው ምን ላድርገሽ ፊቅር የሆንሽ ንሽ
እኔ እሚገርመኝ የቅመሜና የጎሽሜ ክርክር😅😅😅😅😅
ቅመምየ ሁለታችሁም ኑና በጣም ብዙ መናፈሻዎች አሉ እናስጎበኛችኋለን እንወዳችኋለን
አቦ ወዳቹሀለሁ❤❤❤😍😍 አደራ እንዳጠፉ!!! ወላህ
ቅመም እና ጎሽሜ ስወዳችሁ💕❤❤❤❤❤💓💓💓🇪🇹😘
እባጮበጨው እንበላነበር አይልጂነትዝታአ
😂😂😂😂😂አላዋቂሣሚ ንፍጥይለቀልቃል ወይኔበሣቅ
የት ነው ግን የሚቀረጸው
❤አዎጌታመሣይአትበይበተረፈውድድድድድ
ጌታመሣይ አትበይ ሌላ ሥምአውጭለት እኹታ
ውይይይይ እወዳ ዳዳችዋለሁ የኔ ፓርላማዎች
መገን ሀገሬ በሰላም እንዲንመለስ አላህ ይርዳን
ወላሂ እርጎውን ሳየው ምራቄ አፌን ሞላው ገጠርኮ ይለያል
ናፍቃችሁኝ ነበር ወላሂ
አትጥገቡም ቅመምዬና ጎሽሜ ስውዳችሁ ኑሩልኝ😘😘😘😘😍😍😍💓💓💓💓💓
ዛሬስጎሹ ፈታ ብሏል ቅመም ግን አኩሩፋለች ። አረ እንቀበላችኋለን!የሆዱን ያውጋ አረ ወጋ
ውይ ቅመምዬን ምነው ቶሎቶሎ ብታመጡልን የኔፍቅር ልዩናትኮ ማርያምን ንፍቅ ነው ምትለን
ቅመምየ በርቱ👍👍👍👍
ቅመምዬ እውነትም ቅመም ነሽ
ጥሩ ነበር ግን የሷ ቀደም ቀደም ማለት ከመጠን በላይ በዛና ለዛው እየተበላሸ መቷል ይስተካከል
አይ ቅመምየ ግልጥነትሽ ደስ ሢለኝ የኔውድ ስለምትሸምቱ ነውዴ እግዳ ማትቀበሉት አለይ የኔማር ዋናው ቸርነት ነው ወላሂ ነገደ ሸመተ አረሠ ሠውየው ገብጋባ ወይም ንፍግ ተሆነ ምንም ቢኖረው ገብጋባ ነው ግን ቸር የሆነሠው ምንም ባይኖረው ያላውን ተካፍልሎ ይበላል ፍቱን ፈገግ አርጎ ከፍትፍቱ ፍቱ ነው ወርቄ የገጠር ልጂ በመሆኔ ታድያለሁ የምር በቃ ቅን ቸር ነን ።
አዉ ዉላ❤
❤❤❤
የኔ ውድ ስወድሽ💞💞💞💞💞💞
ቅመሜ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ አንድ ፋልም ሠርተሻል እንደ አንች የቤት ሠራተኛ ሆነሽ ከዘበኛው ጋር ፍቅር ይዞሽ
Thanks
❤
ይሄ ቻናል መቼም እንዳይቋረጥ!
ወግ አታቆርፈጅ😅😅😅😅
ቅምየ ❤❤የኔማርርር 😂😂ተናፍቃችሁ ቆየ❤❤ወየልካም❤❤🤣ጎሽሜ
እኳንደህና መጣችሁ
አቦደውደሥትላላችሁ❤❤❤❤
ጎሹዬ
እረጌታመሣይአትበሉ
ገጠረ ይገደለኚ ወላሂ
ቆይግን😢ለምነው እምጠፉት❤ትናፍቁናለችሁ እዳንጣላ
አረ አባካችሁ ምነው ጠፋችሁ ቅመም ጎሽሜ❤❤❤❤❤
ባልናሚስትመሆንአለባቸው ጭቅጭቃቸው kkkkkkkk
የኔ ቆንጆ ቁጭ
ማነው ጎሽሜ የሚያሳዝነው እንዴና 🥰🥰
ወይ ቅመም እስኪ ተይው ጎሽሜ ያውራ ሆ ተጣጣሽኮ ጎሸሜ ጥናቱን ይስጥህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አጓምጥ ዝብለህ ክክክክክክ
ማሻአላህ💞💞💞
አይ ትዝታ😭😭😭😭
ቅመምየስታምር
ጉሺሚን አጋቡኝ ፎቃዉ ጠልፎኛል😘🙄🙄
የቅመሜ ነው እደቢ
Enkwan dhna metachihu gen eyatefachihu nw
መሻ አላህ ደስትላላችሁ
እባጮ አይ ትዝታ
ቅመም ጎሼ👏👏👏👏👏👏
👍👍👍👍👍❤️❤️❤️
በህልሜ ቅመምና ጎሽሜ ሲለያዪ አየዋቸው
ስወደቹሁ እዲሜ ከጥና ዪስጠቹሁ
❤❤❤❤❤❤
ቅመምዬ፡ስወድሽ
😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂❤❤❤❤❤😮😮😅😅😅😅😅
Bexom qen
ዋውውው ቡናዉ ሲያምረ
ሀገራችንቸርነወ
ጎሽሜ ቀብራራዉ 😅
አህሜዋ ቀብራራው
በማርያም ቢጫ ቲሸርት ያደረገውን ቅመሜን ኘራንክ ያደረጋትን ሁሌመ አቅርቡት በናታችሁ
መገን ወሎ መንገሌ በርጎ
🌹🌹🌹🌹🌹
የኔቅመምሥወዳችሁ
likeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee
የቅመም ወዳጆች እስኪ እንያችሁ እነሱን ሳይ ቤተሰቦቸ ትዝ የሚሉኝ ለምነው ደጉ ገራገሩ ህዝቤ
❤❤❤❤ me my grandma and my all family 😢
ቅመምየ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ እና የህትነቴን ጌታ መሣይ አትበይ እህቴ በርግጥ አች በየዋህነት ባለማወቅ ነውና ይሄ ጌታመሣይ ምትሉት አችም ጎቸም ወደሌላ ትርጉም ስለሚሄድ ጥሩ አይደለም እና ስሙን ቀይሪለት እና ባይጠቁር ይሄን መልክቴን በቀጣይ ቢደወ እደምታደርስልኝ ተስፉ አለኝ በተረፈ ወዳችሀለሁ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ያረብ አድነትን ፍቅርን መተዛነን ይወፍቀን ያረብ።።
ወይ ወሎ ፍቅር እኮ ናቸው
መልካቸው ደግነታቸው ከሁሉ ነገራቸው ፍቅር ይይዘሀል ወሎ የፍቅር የደግነት የየዋሆች ሀገር ናት
እንኳንሰላም መጣችሁ እደኔ የሚወዳቸው 👍👍👍👍ቅመሜ ጎሽሚ 😍😍😍😘👈
እኔ እኮ ስወዳት ከምር ዛሬ በተለይ በሳቅ ነው የጨረስኩት በርቱ ደሞ አትጥፋ
ገጠርን ታስታውሱኛላቺሁ
የተወለድኩበት ቦታውስጤ ነው
ጠያቂው የማሩ ባላገሩ የድሮው ነው መሰል
ጌታ መሳይ እሚባለሁ ነገር ብተውት ይሻላል ጌታ አምሳያ የለውም
እደወያገሬ እርጎ እዳማረኝ አላህ ለአገራችን ሰላምአሰገባን
የመዳም ቅመሞች እኛንም ለሀገር ለወገናችን አላህ ያብቃን😍😍
አሚንያረበላለሚን❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሚን ደምሩኝ ውዶቸ
አሚን
አሚን
አሚን አሚን አሏሁመ አሚን ያረብ
የ ገጠር ኑሮ በጣም ደስ ይ ላል ❤️❤️❤️👍👍👍👍
ቅመምየ ጌታ መሳይ አትበይ ሌላ ስም አውጭለት ጌታ አላህ ብቻ ነው አምሳያም የለው ወደዛ እዳይጠጋጋ ብታስተካክይው ይሻላል ውደ
ኮመት ታነባለች ብለሽነዉ ማለቴ ስልክ ላይኖራት ይችላል
@@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ እደ እደት አይኖራት እደምናያቸው አይደሉም እኮ
@@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ kkkkk በአሁኑ ሰአት እኳን እሶ ህፃናቶችም ይይዛሉ የገጠሩን ባህል ለማስተዋወቅ ብላ ነውጂ በዚህ መልኩ እያወራች እየኖረች አይደለም ውደ kkkkk
@@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ ማሌሽ አልሀምዱሊላህ የሚለውን ታግ ለማድረግ ነበር ዙዙ
@@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀkkkk ቀላል አላት የቃና ተርጓሚ ነበረች እኮ ገጠሬ የሆነችው ለብር ነው በአካል ብታዩዋት
ቅመሜ በጣም ነዉ የምወድሽ አድርሡልኝ እደምወዳ ሁላችሁም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ውድ የሀገሬ ልጆች በዱአችሁ አስቡኝ በጣም ጭንቀት ላይ ነኝ አላህ ፈረጃውን ያቅርብልሽ በሉኝ
Allhe yfrjshe marrr
አሏህ'ኸይሩንይምረጥልሽ'ለበጎነው'አብሽሪ
ወሎ ገራገሩ 👌👑💯👑🙏💯👌💖💖
አላህ ይርዳሽ
አብሺሪ አላህ ጭንቀትሺን ያቅልልሺ
ቅመምየ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይደላችሁ ሀገሬ ናፈቀኝ
ማሻ አላህ ብሉ አፊያ እርጎውን ሳየው ምራቄ ቀጠነ የመዳም ቅሞች እኛንም አላህ በሠላም ለሀገር ያብቃን አገራችንንም ሠላም ያደርግልን
አሚንእህቴ
ቅመም እና ጎሽሜ ምርጦች ስወዳችሁኮ እንኳን ደህና መጣሁ በጉጉት ስጠብቅ መጣችሁልኝ 👍👍👍
በማሪያም ጌታ መስይን አስይን😮😮😮😮😮😮ውይኔ
😀😀😀 እውነቷን ነው ብዙ ሰው ብላ ብላ ሲባል አይወድም
ቅመምዬ እና ጎሹሜ እንዲሁም ባለ ካሜራ ኑሩልኝ ስወዳችሁ💚💛❤️
ደስ የሚሉ ሰዎች ቶሎ ቶሎ ብትለቁ ጥሩ ነበር ደግሞ ባልጠቆርክ ወጣ በል እንይህ
እዉነት ለመናገር ባለፍዉ ቂጣዉ ሲጋገር አይቸ እዴት የቡና ቁርሰ አልሆነም ሰል ነበር ቂጣ እወዳለሁ በተለይ ደርቅ ያለ ማሻ አላህ ቅመምየ❤❤
Yet akababi Nachew ere
Masha Allah ❤❤❤
ቅመምየ እንኳንደህና መጣችሁ
ጎሺሜ።ና፣ቅመም ሲመስለኝ ባልና ሚስት ናቸው ውይ እርጎ በ በርበሬ እደት እደናፈቀኝ ያአላህ ቅመም ትዝታቀሰቀሺ ክፋትሺ አታስወሪም ሰውተውን ጎሺሜ ይናገር እሲ ዝምበይ
wuy des sil yegetr nuro migbu wuy😊
እንኳን ደህናመጣችሁ
ቅመሜ በጣም ቆጆናት ጎሽሜ ትግስተኛነው ደስትላላቱ ውድድድ
እኔምለው የትአገር ውሎልመጣ ነው😮😮😢😢😅
ክፈት ብሎኛል የመዳም ቅመሞች እሰኪ ዱአ አድርጉልኝ 😥
አብሽሪማማየ:ሁላችንምነን
ሁላችንም ነን ሁቢ
አይዞሽ ውደ እሰውአገርሆኖ ደስታየለም
እኔም ከፍቷኛል በዱአ እሠቡኝ ሀባይብ❤😢
አላህ ጭቀታችሁን ይፈርጃችሁ እህቶቸ
የኔ የሳቅ ምንጮች ናችሁ እናመሰግናለን
መገን ወሎ 💚💛💚
ተስፍ ግን ሽኳር እንኳን የዘህ ብትኸድ ምናለበት ?