This is , I think, the original unfiltered, genuine, natural Amharic . We don’t have to be always professional choosing words and so, instead it’s sometimes fine to present a real life conversation without filtering. I would like to see same thing with other Ethiopian languages as well
@@Tabor810 enati afer tibila ante koshsha galla. Ergum aremene shelefetam. Amara ke enante gar le ande na lemecheresha gize yikoraretal. Ke difin shewa tineqelalachu. Ye waqa guracha fiyel. Enatih afer tibila. Be akal ategebe bithon nuro anatihin afersilih neber.
ላይክ እያደረጋችሁ ውዶች 🙏
ቅር ያለኝ ምን ና ምን እንደሆኑ አለማወቄነው እንጅ ደስ ይላል ጨዋታው ደስ ይላል በርቱ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በላይክ ጀመርኩ በርቱልን ያገርልጆች እኛንም አበረታቱን
ተጫጩብን ተራበተራ ያውሩ ደሞ ስድብ ይቀንሱ ወይ ቀረፃው እስኪያቅስድብ ይደብራል
tesfish be adis sra slagegnenh des blonal bro
ፎዚ የልጅነት ጓደኛየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ባገኝሽ ደስ ይለኛል እባክሽ
በጣም የሚገርም ስራ ነው። በዚሁ ቀጥሉበት። የወሎዬዎችን ባህል ለዛና የንግግር ዘዬ የሚያንፀባርቅ ስራ ነው።
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🥰
🥰🥰🥰🥰🥰
@@rahma-pc1fp አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ራህሚ አለሽ ግን😳😂ተጠፋፋን እኮ ስዞር አገኘሁሽ😍😍😍
@@najato8808 ነጁየ ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔማር አለሽልኝ እኔ አለሁልሽ እደትነሽ ሁሉሰላም 🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Malew adene besac yemotew
እኔም ወለጋ ብሆን ኖሮ ሙቸ ነበር 😭😭 ተው ድምፅ ሁኑ ብቻውን ለቀረ ህፃን 😭😭 ልጇቿ ለተገደሉባት እናት 😭😭😭
በትክክል አማራ ምን እንደነካው አላውቅም መቃጠል ብቻ
😢😢😢😢
አላህ ይድርስችዉ ውዴ አብሽር💔😥
@@ሐይማኖት-ዸ2ዀ ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
Endet des endemilu besmeab zena aregugn
ወይኔ ሁሌም ይቅረቡ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
እኔ ሰወዳት እሴን ያረብብብ ማረናትት
ኑ
ለኔማ ልዩ ናቸው ያደኩበት ስለሆነ
@@ያረብአተእረዳኝ demerign
@@adanechwoldegabriel7558 demerign
ኧረ ይችን ልጅ ሁሌም አምጥሉን የምትሉ
አዎ ወድጃት ልሞትነዉ
ዜድዋ ሰብ አድረጌኝ 🙏
Demerign
@@rabyasayadomar6001 demerign msr
Enim
የልጅቱን ውበት አለማድነቅ አልቻልኩም ማሻ አላህ
በጣም ማሻአሏህ ውበትም አነጋገሯም ማሻአሏህ ናት ወንዱም ቢሆን ማሻአሏህ ደስ ይላሉ እንደዚህ አይነት ሲለቀቅ ሼር አድርጉልኝ
የውበት መለኪያ ቅላት ነው?
Masha allah setamer yawolo konjo
ደስ ትላላችሁ አቦ ወሎ...መገን ወሎ..
.ተስፍሽ ይሄን ድምፅህን በጣም ናፍቆም ነበር ማሩ ላይ በጣም ተወዳጅ ነበርክ
ተስፋዬ ጋሻው በጣም ድንቅ ሰው ቃለ መጠይቅ በአንተ ይብቃ አድናቂህ ነኝ ከማሩ ባላገሩ ላይ ችሎታ በአንተ ድንቅ ብቃት ነበር ።በጣም ነው የምወዳችሁ የሀገሬ ልጆች
ዋው! የኢትዮጵያ ሀገራችን በተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች ያለው የባህልና ወግ አቀራረብ ቱባ ወዙ በአንድ በአማርኛ እንኳን በተለያዩ አካባቢዎች ያለው የዘዬ ልዩነት ። እንደዚሁም በአንድ በኦፋን ኦሮሞ በተለያዩ ቋንቋው በሚነገርበት አካባቢዎች በተራራቁ ቦታዎች የዜዬውና ቱባ ወጉ አቀራረቡ በጣም ልብን በሚሰልብ መልኩ የሚማርክ የሚያስደስት በመሆኑ የሁሉሉም ክልል ቋንቋዎች እባካችሁ ተዝቆ የማያልቀውን ሀብታችንን በፍቅር ማቅረቡን ቀጥሉበት።
ማነው ከቲክቶክ ሰፈር የመጣ እንደኔ😂ተመችተውኛል
እኔ😂😂😂
አኔ
እኔ😁😂
እኔ😂
ደምሪኝ ዋ
ሞትኩ ወላ በሳቅ😂😂😂😂😂ቲክቶክ ላይ አይቻቸው በጣም ነበረ የሳኩት እጅግ ባህላውይ ስራ ነው ይቀጥሉበት መገን ወሎ የደጎቹ ሀገረ
ውበትና ወሎ💙ድንቡሼ ደስ ስትል እሱስ ቢሆን🥰 😂😂😂😂
ውዴ ስብስክራይብ አድርግኝ
ትክክል
ወይኔ ልጂቷ ሰታምር ሰታወራ 100% 😁😁👍👍👍
ተስፋ በርታ በጣም ሚገርም ስራ ነው ምትሰራው ከማሩ ጋር የነበራቹ ቆይታ ጣፋጭ ነበር እንደ አሁኗ ጣፋጭ በርታ እግዚአብሔር ይርዳቹ። ጣፋጭዬ እውነትም ጣፋጭ ነሽ ሷቆ በስመአብ 🙏
መሻአላህ ደስ ስትሉ አላህ ሀገራችንን
ሰላም ያድርግልን ወገኖቻችን አለቁብን በወለጋ
የሞቱትንም አላህ ያበስርልን በጀነት
ለሀገራቸዉ ለወገናቸዉ ጥላ ሁነዉ ሂወታቸዉን ባጭር ላጡት ሁላ ያረብ ሁሉም ሲሰራ ደስ የሚለዉ እናት ሀገራችን ሰላም ስኮን ነዉ
ሀገራችን ከፍቷት እዳቀር ሁላችንም በፅሎታችን በዱአ እንገዛት የሰዉን ልጂ ስጋ የሰዉ አዉሬ እየበላዉ የሰዉን ደም የሠዉ አዉሬ እየጠጣዉ በጣም ያማል ወላሂ ምን ጥላት ቢበዛ ለዝህ መድረሷ እምየ ሀገራችን ለኛ ለስደተኞች በተለይ በጣም ህመም ሁኖብናል ስቶቹ እህቶቻችን ያልፍልናል ብለዉ እየተከራተቱ በሰዉቤት ለዛዉም በሰዉ ሀገር ስት የሚናፍቋቸዉን በተሰቦቻቸዉን በወለጋ ኦነግሼኔ ብልቶባቸዉ በሀዘን ተጥለቅለቀዋል አላህ ዋጋቸዉን ይስጣቸዉ ያረብ እሱ አይሸግረዉም ሄወታቸዉ በቁማቸዉ ትቃጠል መስሏቸዉ ነዉ እይ አድቀን መደዳቸዉ አይቀርም አላህ እደሠዉ ልጂ አይቸኩልም ግዜ አለዉ
Man achebichibachu gallaw abiyin degifachu ye hizibachu mechawecha adergachihut? Hulum zerun eykoter sederaje na sesera enante Allah zerenjan yiteyefal eyalachu hizibachu endayideraje yemitadergut enante ayidelachu? Maferiya hula. Gallam tigrem zerachewun kotirew new yemederajut yemeserut. Ke telatochachu temaru.
ጨዋታዋ ሲጣፍጥ ደግሞ ስታምርና ስትጨዋወት ስታውቅበት።
ፍትህ በወለጋ ለሚረቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭
Eeyyee, baayyee nama gaddisiisa;
Miyasazen neger new. Sew yalemenem meknyat eyetegedele new. Ahunma kefan beka.
@@Tabor810 ante galla zemedochik new wegenochachinin ende kebit yemyardut. Ayiqerim enibeqelalen!
@@dessiemelza6330 Yante wogen mannew yene Zemedoches enamanachu? Hulum eyemote newko mileh. Mesedadeb kimbekel aytekmenm. Ebakih begna meknyat andim sew aygoda; ebakih wondolimalem endih anisedadeb
ይች ልጅ እኮ ተከታታይ ድራማ ነው ፊል ሰርታለች በጣም ተሚያስቅ ነው ማርያም የገጠር ነው አሥታውሳለሁ😂😂😂😂😂ኧረረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂
አቦ አላህ ያቆያችሁ በሰው ሀገር የተጨናነቀውን አዕምሮየን ዘና ነው ያደረጋችሁልኝ ክፍል ሁለት እጠብቃለን!!!!!!!
የት ሀገር ናቸዉ
ቅመምን እንደኔ የወደዳት🥰🥰🥰🥰
Are they from that region or are they actors ?
ተስፍሽ መምህራችን በርታ ምርጥ ስራ ነዉ ፎዙ እና ኤፋ ቆንጆ ስራ ነዉ
ቆንጆአማር
ብዙ የማዉቃቸዉን ወሎ ገራገሮች አስታወሱኝ ❤️❤️❤️❤️። ቅመም ! አይ ቆንጆ ትርንጎ ነዉ የምትመስለዉ
ጋዜጠኛው የማሩ ጠያቂነው ድምፁ ይመስላል ድምፁ ን ስወደው
አወ ነው
ማነዉ እደኔ ከቲክታክ መደር አይቶ የመጣ😃😃😃😃
እኔ
እኔ
እኔ😀😀
እኔ
ጀግና በጣም ነዉ ያዝናናችሁኝ በርቱ በጣም ነዉ የሚያምረዉ
ቅመም በጣም ጎበዝ
ጎሽሜ ደግሞ የቅመሟ ቅመም ነው
ወይኔ በሳቅ ገደለችኝ 😂😂😂😂😂😂ደስስትል በርቱ ኦርጅናል ቋንቋ
ወላሂ በሳቅአለኩኝ በጣምያዝናናል ማሻአላህ ቀጥሉበት
ማሻ አላህ ውበት ግን ወሎየወችን የሚወዳደደር የለም
እንዲህ ነው እንጅ የተዋጣለት ስራ! ስታምር!
የት ነበራቺው ደህና ዜና አረጋቺውኝ
በርቱ
ዋው በጣም ትችላላችሁ በርቱ ገራሚ ስራ ነው
This is , I think, the original unfiltered, genuine, natural Amharic . We don’t have to be always professional choosing words and so, instead it’s sometimes fine to present a real life conversation without filtering. I would like to see same thing with other Ethiopian languages as well
ስለ ግል ሂወቷ ማወቅ የምፈልጉ የቅመምየን በላይክ👍👍👍
ፍትህ ለወለጋ ንፁሀን ፍትህ
ሀሀሀሀ ገልቱ ነው በሳቅ ሩፉቅ ክክክክክ
በጣም ነዉ ያሳቃቺሁኝ ይመቻቺሁ
She is so sweet 😊 ጨዋታቸው ወዝ አለው
ፍትሕ፣በዘር፣እየተመረጡ፣ለሚገደሉ፣የአማራ፣ልጆች፣
ወይጉድ ኢትዮጵያን ነው ያዬሁት በናንተ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አክተሮች ናቸው ወይስ native ?
አይ ተስፋየ አለሙ ሳቅህ ጥያቄህ እደት እደምትመቸኝኮ ውስጤ ነህዴ
በርቱ በጣም አዝናንታችሁኛል ይመቻችሁ❤❤❤❤
ምንና ምን ናቸው ግን?
ባሎነው ወይስ
የት ሀገር ነው ግን ገራዶ ነው እዴ ከደሴ በታች ????
ዋው የሚገርም ስራ እውነትም ቅመም አደራ እንዳታቋርጡት
ኤፍሬም እንደት ነህ ??እኔ ደግሞ ነህ አይደለህም እያልኩኝ ወላሂ ,ደሥ ይላል አብሽሩ
ድቡሸ ነገር ስታምር ያምራሉ ገልቱ የሚል ስድብ ለምዶብኝ ወለወለኝ😂😂🤣
በጣም የሚያምር ዝግጅት ነው።
ልክ እንደነዚ የዋህ ሰወች እኮ ናቸው ለምን እንደሚገደሉ ሳይውቁት የሚሞቱት ፍትህ ወለጋ ላይም ሆነ ሌላ ቦታ ላይ ለሚገደሉት🙏🏽
😭😭😭😭😭
Is this Wello accent ?
Obviously. How do you not know
@@ethiominilik8824 I am Afan Oromo speaker trying to learn Amharic and found this interesting
@@ethiominilik8824 I am leaning Amharic
አቤት ንግግሯ 😂😂😁ከሀነሁ ችላበታለች 😂😂😂😁ኧረ እሱም የዋዛ አደለም
ቅማሜ አትስደቢዉ ጎሽ ስትሰድቢዉ ይከፋኛል ለምን እደሆነ አላቅም😥😥
ልጁቱ ጨዋታዋም ጎበዝ ውበቷም ያምራል መገን ወሎ❤❤❤👌
ኧረ የሤቲቱ ውበትና ወሬ ወላሒ የኔ ጣፋጭ
አረ በምን ላድንቃቹሁ ለእናንተ የማደንቅበት ቃል ለመግለፅ ቃላት አነሰኝ በርቱልኝ ከእናንተ ብዙ እጠብቃለሁ ፈጣሪ ሁሌ በደስታ እና በፍቅር ያኑራቹሁ
ቆይ ጠያቂው ማሩ ባላገሩላይ ያለውን ተስፋየን ይመስላል
በጣም ያምራል
ስድብ አታብዙ ለሌሎቹ እንዳይለሜድ ስድብ የናተን ኮፒ የሚያደርግ አይጠፋም ስድብ አናስፋፋ ጨዋታቺሁ ደስ ይላል
ማርየ ስልክ ቁጥር ላኪ
እውነትም ቅመም አውርታ የማትጠገብ ❤❤
I love them they're very beautiful keep up a great work I love to see more of this
ሳቄን ተቀምቸ እንዴት ልሳቅ ወገኖቸ በወለጋ እንደ ቅጠል እዬረገፉ ኧረ ታው ወገን ታገሉ ዙርያችሁን በዓውሬ ተከባችሗል 😭
ለማን እንጩህ መንግስት ያቃል በደንብ ግን ምን እደሆነ አናቅም እቅዳቸውን
Afeya endih hunak bemayeta dess belognal
ጎበዞች የኔ ማስታወሻ ናችሁ ያደኩበት ታስታውሱኛላችሁ ወሎ ገራገሩ
አብሽሪ ጠክሩ ጥሩስራነው ቀልዳችሁ ደስይላል
እደው ይችን ልጅ የት ነው የማውቃት ብየ ደጋግሜ ሳያት ቆይቸ የሆነ የቆየ ምርጥ ድታማ የሰራችው አላት ባለፍምጹም ማሩ ባላገሩ ላይ ነው የማውቀው መሰለኝ
የኔ ንጹህ 👌 ድምጹ ግን ጥራት ቢኖረው ጥሩ ነው
ኧረ ቅመምዬ ሁለየም ነይ የምትሰሪያቸው ነገሮች ዘና ያደርጉኛል ክክክ አቶ ጎሽሜ
ሚስቱ ነች ? ከሆነች ታዲያ እንዲህ ማናናቋ ምንድን ነው? ኣልጋብኝም ነው ያነገሩ ተመችቷታል
Ephraim good job
በርግጥም አሪፍ ስራ ነው ግን ቀልድ ሆኖ ትምህርት አዘል መልዕክት አላየሁበትም ስድብ ምንድነው ህፃን ልጆች አይተው የሚደሰቱበት መሆን አለበት በተለይ የንፍጡን ፓርት ብትቆርጡት ጥሩ ነበር ቢሆንም ወሎ የብዙ ባሕል ቅርስ ባለቤት ነች ያንን የሚያመለክት ስራ ስሩ ለምሳሌ ባላገሩ የተሰኘው ተከታታይ የገጠር ድራማ እጅግ አስተማሪ ነው እናም አስቡበት👍👌
ድጋሜ ትቅረብልን ልጂቶ እባካችሁክክክ
ንክር ብሎ የወጣ ነው ዝብሎ እርፉቅ ያለ ነው😂😂😂
ልጂቱ ሥታምር
አይይይ ደሥ ሢሉ በሂዉ ይቀጥል 😘😘
ውይይይ ደስ ስትሉ ማሻ አላህ አቤት ቆቆ አቤት ውበት አቤት ጨዋታ አቤት ሲያምሩ በተደጋጋሚ ኑ አብረን እንሳቅ
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤
😘😘😘😘😘😘😅😅😅😅👍
ያረቢ ውበቷ ዋው ነው ሁላችንም ሥለውበቷ ነው ኮመቱ ሁላ😂😂😂😂😂😂😂😂 እርፉቅ
ከየት መሰለችግ የደሴ ሽቅርቅር ናትኮ
በዚሁ ቀጥሉበት❤❤❤❤👌
በጣምምምምም ድንቅ አስቂኝ ሁለታችሁም እረ ይመቻችሁ መቸም የሴቲቱ ልዩናት
This is what I love of Wello. So lovely. Please keep it up. I couldn’t stop laughing.
ደስ ትላላችሁ ማሻ አላህ
Hametegna Kimme‼️😂
Abesku Geberku‼️endet kifunat
Sewyewn achdechw
ወይኔ ድቡሽዬ ደስ ስትል 🤣🤣🤣🤣 ገትቼ አምጥቼ ሰው ባረኩህ 🤣🤣🤣
በሳቅ ገደለችኝኝ🤣🤣🤣
U make my day❤
ኤፍሬም ወንድሜዋ እደግልኝ ፈጣሪ ብዲግ ያርግህ በራህመቱ በእዝነቱ
😂😂😂ብድግ ማለት
Wow አንደኛ ግን ከቅመም ይልቅ ትርንጎ ብትሏት አሪፍ ይመስለኛል
ረፍትህ በወለጋ ለሚገደሉት አማራ ወሎየወች ያረብ በቃ በለን😭💔
Ere benati Wolega wust manignawm sew yalmenm miknyat eyetegedlenwu Amara bicha atbel. Zegochachen weym hizbachen bel enji. Manem sew memot lek aydelem. Oromo hogne ye Amhara weym ye lela sew memot ena yemyasdestegm yimeslewal? Befitsum!! Manem tetekami yelem; hulachenm tegidtenal, hagerachen mulubemulu tewedma, medrachen akeldama honwal. Betechale meten ebakachu sile lela sew weym hezb melkam bicha enawra . Yelela sew endaykefa be tinikake enawera. Andem kal keafachen weto lela n endaygoda ebakachu! Amesegnalew! Ke Gimbi, Wallaggaa
@@Tabor810 enati afer tibila ante koshsha galla. Ergum aremene shelefetam. Amara ke enante gar le ande na lemecheresha gize yikoraretal. Ke difin shewa tineqelalachu. Ye waqa guracha fiyel. Enatih afer tibila. Be akal ategebe bithon nuro anatihin afersilih neber.
@@Tabor810 min aba be ye tube eyedek gim afihin tikefitaleh. Wusha ergum galla. Atiterateru 777 etif enibeqelalen.
@@dessiemelza6330 men malet new ? Men selargku?
ቆይ ግን ድራማ ነው ወይስ ግራ ገባኝ እስቲ ንገሩኝ
አሁን የተለየነዉ😂😂😂😂😂ፍትህለወለጋ😭😭😭😥ሆደንአመመኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😍😍
እረ ምነው ጠፋችሁ።።አትጥፉ ቶሎ ቶሎ እንያችሁ።
አረ ደስስትሉ አላህ ይጠብቃት ወሎ ዙሮመግባየ ኩራቴ ወሎ
ማሻአላህ አለባበሷ ደስ ሲትል
በጣም ትችላላቹ ያንቺ መፍጠን የሱ ዝግታ አሪፍ አካሄድ ነው ማሩ ቢጨመርበት ደግሞ የሌለ ነው 👌 አለባበስሽን ትንሽ እንደሱ ምሰይ ።
አዲሥ አበባን አይታ መታ ነው እሡ ሥላልሂደ ነው ኪኪኪ እንደት እደተመቹኝ ሥንቴ አየሆቸው
ደስ ሲሉ 👌❤️🥰🥰🥰
Mashallh, ,abetwibt
አያቴ እንደ አንተ ነው ያማያወራው እውነት ትችላላችሁ ወሎ የፍቅር አገር
የሚጠይቃቻው ማሩጋ ሲሰራ የነበረው ነውደ ።ያስታውቃል አጠያየቁ በጣምነውየሚችለው ስወደው።አድአለ ማሩጋአሁንየሚሰራ የማያስወራ ወይአይችልወይዝምአይል ።በስሎመሞት ክክክክክክክክ