ፈረስ ያሳድራል የጥርስህ አሰር 😂😂😂 መገን 9 Megen ቅመም | ጎሽሜ | Tesfa Arts

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 303

  • @bibibibi4369
    @bibibibi4369 Год назад +86

    የጎሽሜ እና የቅመሜ አድናቂወች የት ናችሁ እጃችሁን አሳዩኝ 🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚

    • @bettysolomon6134
      @bettysolomon6134 Год назад

      አለን 👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Год назад

      እሕትዎየደምሪኝኝኝ

  • @tesfagola2108
    @tesfagola2108 Год назад +24

    ጎሽሜና ቅመሜ ለዛችሁ ምርጥና የማይጠገብ ስለሆነ ሁሌ አይለየን !!

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Год назад +53

    የቅመም አድናቂ ዎች የታላቹ🙌🏼❤❤❤❤❤ የ ወደደሽቶየጠላሽ ከመጣ በጥፊ ማለት ነው ጆሮው እስኪ ነጣ😂😂😂 የከተማ ወንዶች ስምታቹሀል😂

  • @toyibayasin3102
    @toyibayasin3102 Год назад +6

    አሏህ ያሺርልሺ ሙሉ አፊያወን ይመልስላት ያረቢ ሙሉዉን አንብበዉ ከዚያም በመጨረሻ ላይ ያለዉን ቁጥር እይ
    ከዚያም ወስን
    የአላህ መልእክተኛ ሰለላህ አለይህ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ⇣
    በሚዛን ላይ ከባድ የሆነች አላህ ዘንድ የተወደደች ንግግር ⇣
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ከዚያም ቢያንስ ለ30 ሰዎች ላክላቸዉ ቢሉትም(ቢያነቡትም)
    አምስመቶ ሺ ሚሊዮን ሃሰናትን በአላህ ፈቃድ ታገኛለህ
    እንደዚሁ ደግሞ ከላክላቸዉም ሰዎች እያንዳንዳቸዉ ቢያንስ ለ30
    ሰዎች ከላኩ አሁንም 4.680.000.000 ሃሰናትን ታገኛለህ
    አታዉቅም መቼ እንደምትሞት ስለዚህ ሰደቀተል ጃሪያ አድርጋት
    አሰራጫት ደቂቃ እንኳን ያህል አትወስድብህም የዉመል ቅያማ ለይክ ስብስከራይብ አረጉኚ

  • @هانيجمال-ت5ض
    @هانيجمال-ت5ض Год назад +4

    አላህ ያሺራት የምችሉ እርዷት ዛሬ የሠራናት መልካም ሥራ ለአሄራችን ሥንቅ ነው

  • @omermohammed444
    @omermohammed444 Год назад +2

    እንዲያው ቅመሜና ጎሽሜን ሳዳምጥ ብውል ባድር ደስታውን አልችለውም።ለማንኛውም ስራችሁ የማይቋረጥ ቢሆን በጣም ደስ ይለኛል።ቅመምና ጎሽሜ በጣም እወዳችኋለሁ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ።

  • @-techwithabdu
    @-techwithabdu Год назад +67

    ሁላችሁም ይሄን comment የምታነቡ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @zeinebakemal2715
    @zeinebakemal2715 Год назад +7

    ከዘመኑ ድራማ የናት ወሬ ያዝናናኛል ይመቻቹህ 🇪🇹🇪🇹👌👌👌

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ Год назад +10

    የዛሬው ጫን ያለ ነው ግጥሙ አጂብ ነው
    ቅመሜ ና ጎሽሜ በርቱ መገን ወሎ💚💛❤🇪🇹💘😍

  • @Kedir7715
    @Kedir7715 Год назад +9

    እንዴው ስወዳችሁ ግን ለምን ሁሌ አትመጡም በስምንት 2/3 የምትሉ በ👍

  • @mekditube9733
    @mekditube9733 Год назад +5

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሰው ሀገር ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ?አሜን

    • @hadiaha3001
      @hadiaha3001 Год назад

      አሜንንንንንንንን

  • @chunachu
    @chunachu Год назад +14

    ሁሌም የማትጠገቡ ቅመሜና ጎሽሜ ውዶቼ ሁሌ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን 😍😍❤

  • @fetlewerkgebre943
    @fetlewerkgebre943 Год назад

    እንኳን ግጥምና ዜማ ተጨምሮበት ንግግራችሁ ብቻ ማር ነው: እኔኮ ስወዳችሁ
    በሚቀጥለው ደግሞ ጎሽሜ ያጎራጉርልናል ብለን እንጠብቃለን
    ቅመሜ እልፎ አልፎ አማርኛውን በአማርኛ መተርጎም የሚያስፈልግ ይመስለኛል ለምሳሌ ቅመሜ አውፉ በሉኝ ስትል ይቅር በሉኝ ማለቷ እንደሆነ የዛ አካባቢ ነዋሪ ካልሆነ ሌላው የሚረዳት እይመስለኝም እራሱ ዩቱበሩም ጭምር

  • @yitu8355
    @yitu8355 Год назад +8

    ባልጠኮርክና ጌታ መሳይ እናተንም እኮ ማየት እንፈልጋለን❤

    • @shsss8407
      @shsss8407 Год назад

      ልክብለሻል😅😅😅😊😊😊❤❤❤

  • @ferhanaethiopia6577
    @ferhanaethiopia6577 Год назад +4

    ጎሽሜ ዛሬ ፏ ብሏል🎉 ቅመሜ ድንቡሼ ፈገግታችሁ ደስ ሲል❤

  • @beshirabrar176
    @beshirabrar176 Год назад

    ይመችሽ አቦ በጣም ደስ የምል አዝናኝ ለማያውቅ ሁሉ እንድያውቅ ያደራጋቹ የገጠር ባህል ምስጋና ይድረሳቹ

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Год назад +12

    ቅመሜን እና ጎሽሜን የምትወዱ በላይክ ግለፁልኝ ገና ስገባነው ላይክ ያደረኮቸው ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ ውዶች

  • @Tube-ib9go
    @Tube-ib9go Год назад +7

    ቅመሜን የምትወዱ በላይክ አሳዩ🌹🌹🛍🛍🛍🛍🛍

  • @seadayimam1138
    @seadayimam1138 Год назад +2

    😂😂😂😂 ጎሺሜ አምሮባሀል ቅመምዬ የኔውብ 🇪🇹❤

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Год назад +1

    ቅመምቲ የኔደንቧሻ. ሥትመችኝ ጎቢሜ አላህይጠብቃችሁ. ወይኔ ይሄ አሺሙር ሲያሥቅ ክክክክክ

  • @sojoohoj2428
    @sojoohoj2428 Год назад

    ከቅመሜ የማደንቀው ችሎታዋ እንዳለ ሆኖ ሂጃቧ አንድም ቀን ተገልጣ እንዲት ዘለላ ፀጉር ወይም አንገቷ ተገልጦ አያቅም ሰውነት የማያስገመግም ልብሷ ያምራል በጣም

  • @አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ

    የቅመሜና የጎሽሜ አድናቂ ነኝ ስወዳቹህ💕

  • @ummuabdulmajidtube
    @ummuabdulmajidtube Год назад +1

    ይዘቱ አለባበሳችሁ ግዜዉን የጠበቀ በእዉነት በጣም ደስይላል

  • @ፎዝነኝየእሙቲሲስ
    @ፎዝነኝየእሙቲሲስ Год назад +2

    ካሜራ ማኑነው የሚያስቀኝ አብሮ ሲያበጨብጭ ተክኖበታልኮ😂😁

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 Год назад

    እሚገረም ነወ እኔግን አገራቸውን ባውቅ ደስ ባለኚ በረቱ እሲኪ ቶሎቶሎ ልቆልን ደቂቃም ጨምሮበት

  • @DaniRoyal-c4fk
    @DaniRoyal-c4fk Год назад +4

    የኔ ቅመም እና ጎሽሜ እወዳችኋለው

  • @mizaretmizaret526
    @mizaretmizaret526 Год назад +1

    ስወዳችሁ ሁሌም እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ለምን ቡና አታፈሉም ለእንግዳ

  • @madeenasayed3079
    @madeenasayed3079 Год назад +2

    ወይ ግጥም ትጠላለህ ደስ ትላላችሁ ውዶቸ👌❤️❤️

  • @pcwaliyaprintadvert3832
    @pcwaliyaprintadvert3832 Год назад

    yene enate fetari yetbkshe yene wd sewodshi ko

  • @eskidarchane
    @eskidarchane Год назад

    ቅመምየ የሳቄ ምንጭ በጣም ነው ምወድሽ 💋💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💖💖💖💖💖💖💖

  • @محمدسيد-د6ش4ظ
    @محمدسيد-د6ش4ظ Год назад

    አላህ ይጠብቃቹህ

  • @Alem2022
    @Alem2022 Год назад +3

    በጣም ከመናፈቄ የተነሳ ያለፈውን ደጋግሜ አያለሁ በናትህ ጨማምርልን አቦ😍 ከነዚህ ሰዎች ፍቅር ይዞኛል አንተው🤔☺

  • @haileadise2463
    @haileadise2463 Год назад

    ተስፋዬ እግዚአብሔር ይስጥህ ያገሬን አማርኛ በስንት አመቴ አሰማኸኝ::

  • @fafatube2889
    @fafatube2889 Год назад +1

    ውነትም ቅመም ነሽ ከዱቄት ነፆ የሆነ ውበት አለሽ ማሻአላህ የኔ ፍልቅልቅ ስወዳችሁ ❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад

    የኔ ውዶች ቅመም😍😍😁😁
    ጎሽሜ ግን በጣም ቆንጆ ወንድ ነው ማርያምን😍

  • @yeshyilma3492
    @yeshyilma3492 Год назад

    Sewadachehu.

  • @thufeekbirhanu305
    @thufeekbirhanu305 Год назад

    እንሻ አላህ እንረዳለን

  • @rekikmoges
    @rekikmoges Год назад

    betam new yemwedachew ye fikir temsaletoch, des maletachew? dessie nachew?

  • @qazwsx7497
    @qazwsx7497 Год назад

    ያአላሀ ሰውዳቹው እናተ ሰዉች ግን ደስ ትላላቹው ያአላሀ

  • @AminaMohamed-nz8rd
    @AminaMohamed-nz8rd Год назад

    እስከሚያልቅበሳቅነውምጨርሰው ደስስትሉእንዳይቋረጥ

  • @sadamohamed4437
    @sadamohamed4437 Год назад +1

    በሳምንት ሶስት ጊዜ ቢሆንልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😍😍በተረፈ አሪፍ ነዉ በርቱ

  • @yayehradtesfu
    @yayehradtesfu Год назад

    kimemie zarie zenido mesileshal libisish

  • @vickylancelot8902
    @vickylancelot8902 Год назад

    እንዴት እንደምወዳችሁ ምርጥ ኢትዮጵያኖች🥰

  • @nefisaahmed960
    @nefisaahmed960 Год назад +3

    በጣም ጫዋታችሁ ደስ ይላል አገሬን በጣም አስታወሳችሁኝ አገሬን።

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Год назад +2

    ወይኔ ግጥም ትጠላላችሁ ዋዉ የኔ ዉዶቸ

  • @እመብረሃንየመንገዴመሪ

    ተዋው አትሞክርው ይበላሻል አይይይ ቅመም😂😂😂

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo Год назад +1

    ስታምሩ የዛሬው ደሞ ልዩ ነው

  • @hayetiyesuf5985
    @hayetiyesuf5985 Год назад +7

    ማሩ ባላገሩ ጋር ሲቀርፅ ባየሁት ስል ሳላይህ ቀርህ ተው ልይህ ከጀርባ ሁነህ ዲምቅ ነው የምታረገው ዲምፅህን ስወደው

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 Год назад +5

    በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @መቀደስበዛብህ
    @መቀደስበዛብህ Год назад

    ደስ ትላላቸሁ በረቱ

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ Год назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቅመምየ ስወዳችሁ ወሬችሁ ሲጥም 😍😍😍❤️❤️❤️❤❤👈

  • @hamidjemal9545
    @hamidjemal9545 Год назад

    wwa qimeme...me.....wegatadergalahi...kkkk...purly natural....

  • @YordanosNigussie-rx9fi
    @YordanosNigussie-rx9fi Год назад

    ጎሽሜ 👌👌👌

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Год назад +2

    ዉዶችየ እኳን ደህና መጣችሁ ቅመምየ ጎሽመየ ያገሬ ልጆች እወዳችኋለሁ ኑሩልኝ አላህ በያለንበት አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @gggytyt9820
    @gggytyt9820 Год назад

    አላሕ ያሽርላት

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf Год назад

    እንዴት እደምወዳቸው

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Год назад

    ከአፋችሁ ማር ጠብ ይላል።

  • @محمدالحبشي-ر9ش
    @محمدالحبشي-ر9ش Год назад

    ይመቹኛል ምርጥ ጥንዶች

  • @zeharamohammed165
    @zeharamohammed165 Год назад +2

    የዛሬዉ ይለያል ቅመም በርች ጎበዚ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 Год назад

    እረ፣ ተሰዳደቡ፣ ስድባችሁ ፣ ናፍቆኝል
    ወይኔ ቅመሜ የታደልሽ ነሽ ጉሽሜ ጡሞ ድስ ሲል እኔ ጤም ያልው ወንድ ምን ይሁን ደስ ይለኝል

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 Год назад

    ዋው የወሎ ሰው እንኳንመጣችሁ ክክክ

  • @ummuabdulmajidtube
    @ummuabdulmajidtube Год назад

    ያገራችንን ባህል እኳን አሳያችሁን ይሀስደት ከልክሎን ነበር በረካሁኑ

  • @yeneMB
    @yeneMB Год назад

    Gazetegnawu yet ager huneshi newu gin egna mitle aye

  • @zuzuali1491
    @zuzuali1491 Год назад

    የሌለ ነው ክክክ ጎሽሜ ማኛ ቅመሜ ማኛ 😂😂😛

  • @hayaomar8089
    @hayaomar8089 Год назад

    አይመልክ መሻላሕ

  • @SultanSultanmuhamed-ph1sd
    @SultanSultanmuhamed-ph1sd Год назад

    ጎሽሜ የት አገርነው

  • @-Ele
    @-Ele Год назад +14

    ጠቃሚ ዉቀት ፈላጊ ብቻ ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹💐🌼

  • @estiqamatube2614
    @estiqamatube2614 Год назад

    ደስ ትላላችሁ በርቱልን

  • @jordanjordan3824
    @jordanjordan3824 Год назад

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️💐💐🌷🌷🥰🥰🥰ደግሜ ደግሜ እማያችሁ ነገረስ 😂😂

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 Год назад

    ሐጎሽሜ ራድዮ መግዣ ለቅመሜ ድሪያ መግዣ መላክ እፈልጋለሁ. ለምስኲኗም ትንሽ ሳንቲም እንዴት መላክ እችላለሁ..
    በጣም ነዉ የምወዳቸዉ.

  • @shdddg9895
    @shdddg9895 Год назад

    የኔ ውድድድድ

  • @asseb9842
    @asseb9842 Год назад +1

    እባካቹህ ቅመምን የምትመስል ሚስት ፈልጉልኝ🙏

  • @temrefentaweethiopia301
    @temrefentaweethiopia301 Год назад +2

    አሠላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ያገሬልጆች ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ።

  • @shemistube
    @shemistube Год назад

    ክክክክክ ወይጎሹ አሽማጠጠህ በል አተም አግባ ከሽሙጥጫ ታርፋለህ ክክክክ የኛአገርኮ የሚነግሩህ እዲታገባነው

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 Год назад

    ጎሽሜ ዛሬ ዘንጡ አምሮበታል

  • @hamidjemal9545
    @hamidjemal9545 Год назад

    አላህ ያሽራት ቅመሜን በጣም ነው ማደንቃት ምወዳት

  • @weyenmilo
    @weyenmilo Год назад +3

    እንዴት አባቴ እንደምወዳቸው 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @zeyenebaahmed4427
      @zeyenebaahmed4427 Год назад

      ሸሙናየ ሸሙናየ አይኗነው ዳኛየ አላለም

  • @hadiaha3001
    @hadiaha3001 Год назад

    ክክክክክክክ ተወዉ ይበላሻን አላችም ስወዳችሁ

  • @hayatseid951
    @hayatseid951 Год назад

    ወይኔ ቅመምዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @addismamo8347
    @addismamo8347 Год назад

    Siwedachew ♥ ❤ ♥

  • @thufeekbirhanu305
    @thufeekbirhanu305 Год назад

    አቦ ትመቹኛላቹ ቅመሜና ጎሽሜ

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 Год назад

    አየ ቅመምየ መሻአላህአለይኪ

  • @hima-vc5od
    @hima-vc5od Год назад

    ምነዉ ቢቻል ስንቴ ላይክባደረኩ የኔ አዝናኞች

  • @ኡሙጀሚላኢሻአላህ
    @ኡሙጀሚላኢሻአላህ Год назад +2

    ቀመመየ ጌታመሳየ አትበየ ከታ መሳየየለዉምፍጡር ነዉ እሱ

  • @የወሎልጂየሀይቆ
    @የወሎልጂየሀይቆ Год назад

    የኔ ደርባባ ስታምሩ ማሻአላህ

  • @ሰአዳሙሄ
    @ሰአዳሙሄ Год назад +1

    እኳንደህናመጣችሁ

  • @gggytyt9820
    @gggytyt9820 Год назад

    ቅመሜ የኔዐድቡሽቡሽ

  • @nejbiyakemal5122
    @nejbiyakemal5122 Год назад

    ወዬኔ በጣምነው ምታዝናናኑት

  • @sintayehutefera1549
    @sintayehutefera1549 Год назад

    Wow goshime adnakih negn

  • @lailaethio6578
    @lailaethio6578 Год назад

    ቁምነገርም ስታወሩ አማረኛ ማጃጃሉ ምን ይባላል ፈጣሪየ ሆይ ትግስቱን ስጠን

  • @hawaahmed466
    @hawaahmed466 Год назад +1

    ይመቻችሁ በርቱ

  • @Zinetየሱፋ
    @Zinetየሱፋ Год назад

    እስኪ፡እዳገራችን፡ዱአወንም፡የሰር ግ፡ስራ፡አቱንም፡የሀዘንም፡ስነስራ፡አቱንም፡የሽማግሌ፡ክብርና፡ወጉን፡አሳዬን

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Год назад +1

    የኔ ውዶች ስወዳችሁኮ

  • @fetiyaabdu4994
    @fetiyaabdu4994 Год назад

    እደወረደች የተፈጥሮ ውብ ኢትዮጽያዊ ወንዴ ብሆን አለቅሺም ነገር ቅመሜ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Год назад +2

    ቅመሜ ጎሽሚ እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Год назад +1

    ጎሽዬ ሚስት አይፈልግም 😁😁😁😁😁

  • @samarcute8361
    @samarcute8361 5 месяцев назад

    Shemunay kkkkk

  • @ritikamolla9555
    @ritikamolla9555 Год назад

    ተስፋ በእምታምነዉ አምላክ ይዠሀለሁ እነሱን ማገኝት እፈልጋለሁ ኢትዮጵያ ስገባ የት ላግኛቸዉ

    • @tesfa
      @tesfa  Год назад

      @tesfa_arts በዚህ ቴሌግራም አናግሪኝ ስትመጭ

  • @gigy917
    @gigy917 Год назад

    እግዚአብሄር ይማርሽ

  • @meaza1804
    @meaza1804 Год назад

    ወይ በጣም አዝናንተውኛል