"ከለከልሽኝ" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ (Kelekelshign) New Ethiopian Comady 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 876

  • @bealembealem1224
    @bealembealem1224 2 года назад +8

    ሀገሬ እፋ በምን ቃል ልግለጣችሁ በርቱልን ጀግኖች ምርጥ ተውኒት ቅርጫት የተሸከምሸዋ ማርያምን ቃል የለኝም ችሎታሸ ድንቅ ነው

  • @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር

    ስልኪትን ልሸሽጋት ነዉ እዳደዉሉ😂😂😂😂😂በጣም ጎበዞች ናችሁ ባልየዉም ዉሽሚት ወንዱ ልጅ ባጠቃላይ ለዛ አላችሁ ንግግራችሁ ብቻ ሳይሆን አኳኃናችሁ ሁሉ ድራማ አይመስልም የእዉነት እንጂ ። ትልቅ ቦታ እንደምትደርሱ አልጠራጠርም በርቱ 💚💛❤🙏

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 2 года назад +43

    ሰላም ኢትዮጵያን ሰላማችሁ ይብዛ ምርጥ ትወና ነው በጣም ነው የሚያስቁኝ 😀

    • @kiyalove2361
      @kiyalove2361 2 года назад +1

      ከነአኑ 😁😁😁

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      @@kiyalove2361 ሰብ አርጊኝ😘😘

  • @dubaidxb5040
    @dubaidxb5040 2 года назад +8

    እኳን አደረሳችሁ ውዶቸ እናተ ምርጥ ሰወች ሰላማችሁ ይብዛ ያገሬን ባህል ባማረ መልኩ ገበያው ሳይቀር ለናተ ቃል የለኝም በርቱ

  • @zalenebi4528
    @zalenebi4528 2 года назад +3

    የናንተ ችሎታ ግን ከማንም አይወዳደርም አንደኛ ናችሁ

  • @yeshi2239
    @yeshi2239 2 года назад +9

    በጣም ደስ ይላል ሁልጊዜ የከተማን ሒወትና በሜካፕ የተጨማለቀ እራቁታቸዉን ከባሕላችን ዉጭ የሖነ ነገር ከማየት የገጠርን ኑሮ እያሳያችሑን ነዉ እናመሰግናለን ።

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 Год назад +6

    አቤት ጭካኔህ ከሜስትህ ሰርቀህ ለዉሽማ ጎበዞች ናችሁ ድራማ ብሎ ዝም !! ብርቁ ጎበዝ🙏😂😂

  • @meazabelachew3436
    @meazabelachew3436 2 года назад +5

    እሁ ደስ ስትሉ ጠዋትና ማታ ጭንቀት ከመስማት እድሜ አርዝሞቹን እናንተን ማየት ይሻላል በርቱ

    • @semiratube5568
      @semiratube5568 Год назад

      የምር እነትነው 👌🌹🌹🌹🌹👍👍👍

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 года назад +179

    😂😂😂 እነዚህ ሁለት ሴቶች እንዴት ደስ እንደሚሉ በተለይ ቀጭኗ ስትችልበት❤

  • @juditabraham7346
    @juditabraham7346 2 года назад +2

    You earned my appreciation.
    ከልቡ authentic የሆነ የሚደነቅ ስራ ነው።
    ሁሉም ድርሻቸውን በብቃት ተውነዋል

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 2 года назад +37

    ድራማ ብሎ ዝም ነው እዳታቋርጡት በጣም ምርጥ ነው ሁላችሁም ደስ ትላላች

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
    @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 года назад +151

    አፈሩን ብይው አላለም😂😂😂😂 ስወዳችሁ ገጠር እኮ ልዮ ነው እስኪ እንደኔ የገጠር ልጅ የሆናችሁ👍

  • @hamudi_Hubi
    @hamudi_Hubi 2 года назад +85

    በአረብ ሀገር በረሀ ላይ የሳቄ ምንጮች ሁናችሁልኛል በርቱልኝ የምወዳችሁ
    አፈሩን ብይው😂😂😂

    • @hayat2906
      @hayat2906 2 года назад +4

      ለኔም😄😄😄

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 года назад +2

      @@hayat2906 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

    • @سعادماقي
      @سعادماقي 2 года назад +1

      የኔ ጌታ በርታ😃😃😃😃

    • @hamudi_Hubi
      @hamudi_Hubi 2 года назад +1

      @@سعادماقي
      እሽ የኔ እመቤት😍😍

    • @semiratube5568
      @semiratube5568 Год назад

      👌👍👍👍👍

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 2 года назад +18

    ቅቤቅሎ በጣም ታምራለች የናቴን ትመስላለች የኔውዶች እኮን አደርሳችሁ መልካም አድስአመት ይሁንልን ☘️🌿🍀🥀🌻🌻🌻🌾🌿🌱🌻🌻🌻🌼🌸🌺

  • @mahleta.kassie8193
    @mahleta.kassie8193 Год назад +23

    ልብሳችሁ ንፁህ እናንተም ንፁህ ለገጠር ኑሮ መልካም ገፅታ ስለምታበረክቱ ተባረኩ 👏👏👏

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +31

    አስተማሪ ነው
    ለሚስቱ ሳይገዛ ለውሽሜ😁😁😂😂😂🙉🙉🙉

  • @እራህማአስንአላህወኪል

    አረ የዛሬው ለየት ያለነው ወላሂ ገደላችሁኝ በሳቅ❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰

  • @aseyaabedu8076
    @aseyaabedu8076 2 года назад +8

    ስላም ውዶችየ በጣም ድስ ትላላችሁ በርቱልኝ ወላሂ ትልቅ ትምህርት ነው ወንድ ልጅ ልቡ አይሸፍት እንጅ ከሸፈተ የሞተ ደሮም ቢሆን ሰርቆ ይሮጣል ወንድ ልጅ ዘጋኝ አስጠላኝ ደበርኝ ክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 года назад +11

    በጣም እኮነው ደስ የምትሉት ትክክለኛ የገጠር ኑሮ በርቱ 👌👌👌👌👌👌

  • @ytbabeawedtube1752
    @ytbabeawedtube1752 2 года назад +25

    ሷሊህ መሆን የሚቻለው በምኞት ሳይሆን ሰበብ በማድረስ ነው
    ከሰበቦች ሁሉ የመጀመሪያው
    ☞ዱዓ ሲሆን ቀጣዩ ደግሞ
    ☞ጥረት ነው...
    ፕሮፋይሌን 🇪🇹🇪🇹😍😍

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 2 года назад +5

    እጅግ ገራሚ ናችሁ።ከእናንተ ለወደፊት የምጠብቀው በኢንተር ናሽናል ቋንቋ የተተረጎመ ገራሚ ታሪክን የ ያዘ ሰርጉንም ሀዘኑንም እቁብና እድሩንም ለቀሪው አለም ሊያሣይ የሚችል ቱፊት በሀልን የሚገልጽ ፊልም ሠርታችሁ ማየትን ነው።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 года назад

      አዎን የእንግሊዝኛ subtitle ቢደረግበት ባእዙ ተደራሽነት ይኖረዋል።

  • @degwaleyigzaw9845
    @degwaleyigzaw9845 2 года назад +9

    Original culture you guys are the best

  • @ema1409
    @ema1409 2 года назад +132

    ،ማነዉ እንደኔ ገጠር የሚወድ🥰👍

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 2 года назад +3

    እደዛሬ ስቄ አልቅም ሆሆሆሆሆ ይመቻችሁ በእውነት ምርጥ ትወና

  • @ክብርክርስቶስንለወለደች

    አቤት ትወና ልዩ ችሎታ ልጃቸው ሲያስቅ ውይይይይ የሳቄ ምንጮች ስወዳችሁ 😍😍😍😍😘

    • @situdu598
      @situdu598 2 года назад

      ልወቀጠው አላለም 😂😂😂🤣

    • @ghion1731
      @ghion1731 2 года назад

      Betam betam enken yelachhum emuaaaaaaa

  • @danaet9884
    @danaet9884 2 года назад +12

    ወይኔ በሳቅ የእኛ እኮ አይደለም የኛ ላባ አለው ኧረ ይሄ ንክር የንክር ዘር እረ ትለያላችሁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @uaeuae282
      @uaeuae282 2 года назад

      😂😂😂😂

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 года назад

      @@uaeuae282 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

  • @سعادماقي
    @سعادماقي 2 года назад +3

    እደዚህ አይነት ትወና የለም በፈጣሪ ኡፍፍፍፍፍ,በቃ ቃል የለኝም😳😳😳😍😍😍😍👍👍👍

  • @yebchayetube334
    @yebchayetube334 2 года назад +16

    እንካን አደርሳችሁ የታመመ የሚድንበት
    የተራበ የሚጠግበት
    ሞት የሚበቃበት
    ክፉ ነገር,የማናይበት ያርግልን

    • @ልጂደሞዝ
      @ልጂደሞዝ 2 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🌹🌹💕💕💕

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 года назад +1

      @@ልጂደሞዝ ወንድም ደምረኝ🙏🙏

    • @sameraheb4449
      @sameraheb4449 Год назад

      የማንንም ፕራክ ከማየት በናተ ዘና ማለት ይሻለናል ኑ የመዳም ቅመሞች እንይ አአለሞቼ ሀገራችን ሰላም ትሁን እኛንም ከስደት ይመልሰን ።

  • @hadiaomar8997
    @hadiaomar8997 2 года назад +6

    የምርግን ድራማነው የውነት እየኖሩነው እነዚህ ሁለት ሴቶች የጉድናቸውኮ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад +7

    እንዴት ደስ እንደምትሉኝ በጣም ደስ የሚል ትወና ነው ትችሉበታላችሁ

  • @mastawal-r9x
    @mastawal-r9x 2 года назад +3

    ሰላም ሰላም ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን አባቶች፣ እናቶች፣ ወንድሞች፣እህቶች እንዲሁም ህፃናት እንኳን ለአዲሱ ዘመን አደረሰን አደረሳችሁ!!! መጭውን ዘመን የሰላም፣ የፍቅር እና የይቅርታ እንዲሁም ተጋግዘን ሰላም የምናመጣበት የበረከት ዘመን ያድርግልን!!!! እንቁጣጣሽ በእንቁጣጣሽ እንቁጣጣሽ!!

  • @udayuday4858
    @udayuday4858 2 года назад +6

    የቢቸና ገበያ የመሰለ አገሬን አስታወሰኝ 😍😍😍

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 года назад +44

    አይ እናተ የጠሩን ኑሮ ከነለዛው ነው እምታሰዮን

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 года назад +3

    ክክክክክክክክ. እረ በሳቅ ሞኩ ደስ ሲትሉ በትልይ የዋህ ሁኗ የሚስራው ልጂ

  • @shasheethiopia3292
    @shasheethiopia3292 Год назад +5

    ማርያምን ተገጠር መወለድ ደስስስስስስ አለኝ❤

  • @Lemishe
    @Lemishe Год назад +2

    ስወዳችሁ ጥበብ በናተ ያምራል ቁጭ አገረኛ በረቱ ኪኪኪኪኪኪ አረ በሳቅ ሞትኩኝ በግኑስ ይቅርብኝ ዶሮዋስ? ተመቼቶኛል ኪኪ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 года назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለዋዜማው
    የምወዳችሁ አቤት ብቃት አቤት ትወና ውድድድድድ

    • @Concordtv123
      @Concordtv123 2 года назад +1

      እናመሠግናለን

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 2 года назад +2

      @@Concordtv123 ኧረ እኛ ነን የምናመሠግናችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ማርያምን

  • @sarafishaha9629
    @sarafishaha9629 Год назад +2

    ሁለት እግሩ የለም አላለችም ግን ጎበዝ ታጋይ ናት

  • @danielabtedaniel1271
    @danielabtedaniel1271 2 года назад +3

    በጣም ጎበዝ አርቲስት ነው

  • @ማርታአብረሀም
    @ማርታአብረሀም 2 года назад +8

    አትጠገብም እኮ. የዛሬው ደሞ ይለያል. ዶሮዋ መከራዋን በላች 🤓🤓🤓

  • @ferehiwotgizachew4665
    @ferehiwotgizachew4665 2 года назад +3

    ወይ መልካምየ በሳቅ ገደልሽኝ ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 2 года назад +6

    ምርጦቼ እንኮን አደረሳችሁ አዲሱ አመት የጤና የሰላም የበረከት

  • @lakework3045
    @lakework3045 2 года назад +1

    በጣም እኮነው ደስ የምትሉት ትክክለኛ የገጠር ኑሮ ስትችሉበት

  • @mahleta.kassie8193
    @mahleta.kassie8193 Год назад +7

    This video will reach 1 million views very soon and I would like to say congratulations in advance. 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 My favorite piece in the entire channel. ❤️❤️❤️

  • @nuruhussen7654
    @nuruhussen7654 2 года назад +2

    እንዴው ልዬ የሆናችሁ ከነወዙ የአገራችንን ወግና በሃል እያሳያችሁን ስለሆነ በጣም አደንቃችኋለሁ ስልክ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን መደወል እንፈልጋለን።

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj 2 года назад +6

    እንኩአን አደረሰን ውድ ኢትዮጵያውያን
    አዲሱን ዓመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን
    ቤተሰብ እየሆናቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞🙏🙏🙏

    • @getanie6591
      @getanie6591 2 года назад

      አንሆንም አተ መቸ ቤተሰብ ትሆንና😀😋😋

  • @danmantube3721
    @danmantube3721 2 года назад +2

    በጣም ነው የምትችሉት...አዝናኝ አስተማሪ!

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 2 года назад +16

    ዋው በጣም ነው ደስ የምትሉት ጎበዝወች 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @enyatkebede7926
    @enyatkebede7926 2 года назад +2

    በጣም ጎብዝ ተዋናይ ናችው : ግን የአማራውን ጨዋነት የተላበሰና ጥሩ ባህሉን ብታሳዩ እንደዚህ በተልክሰከሰ ገፀ ባህሪ ባትገልፁት ይመረጣል:;

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 2 года назад +1

    ወይ ጉድ ወንዶች ግን ለምን ውሽማ ቅምጥ ትወዳላችሁ የምር መልከስከስ ሲወድ እኮ ይህ ድራማ ሀቅ የተሞላበት የብዙ የገጠር ህይወት ነው በከተማው በገጠሩ መልከስከስ አይሰለቻቸውም ወንዶችየ

  • @meazabelachew3436
    @meazabelachew3436 Год назад +1

    ኧረ በዚህ እድሜ ዶር መገንጠል አትችይም በይ ቶሎ ተማሪ ክንፍ ሳትቆርጪ ቆዳ ማላቀቀቅ በየት ሀገር

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +11

    ይመቻችሁ የሳቄ ምንጮች
    የመዳም ቅመሞች ከላይም
    ቢሆን እየሳቅን ቀኑን እናሳልፍ🇪🇹😢

  • @ngg2260
    @ngg2260 Год назад +1

    ለመፋትማ ጎበዝነህ አላለይም ክክክክክክክ

  • @terunashagegnahu5038
    @terunashagegnahu5038 2 года назад +3

    አረወይኔ የናተስ ይለያል ሆሆ እደዚ ሀዘን ጭቀቱን አስረሱን እጂ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @mdmd7627
    @mdmd7627 2 года назад +6

    ከምንም በላይ የሚሰሩበት ቦታ ደስ ይለኛል

  • @ኡምዩስራይትዩብ
    @ኡምዩስራይትዩብ 2 года назад +6

    ውይ የዶሮዋ መከራ ሚስኪን አገላቷት እኮ😂😂😂😂😂😂😂

  • @zebenayemareye8441
    @zebenayemareye8441 2 года назад +5

    እንኳን መጣችሁልኝ የኔውዶች እናንተን ሳይ ደስ ይለኛል

  • @yeshambelmulu8615
    @yeshambelmulu8615 2 года назад +2

    በጣም ጎበዞች ትችላላችሁ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад +17

    ውይ ወንዶች ውሽማ ሲወዱ😂😂😂

  • @admacom75
    @admacom75 2 года назад +5

    እግዞ የፈጣሪ ያለሽ
    የእኔ የሳቅ ምጮችየ
    እንኳን አደረሳቹህ
    የዛሬው ይለያል ክክክክክክክክክክክክ

  • @seadateshome4473
    @seadateshome4473 2 года назад +1

    በጣምቆጆነው፣በርቱ፣በሳቅ፣ሆደቆሰለ

  • @abebechwollotube
    @abebechwollotube 2 года назад +26

    ኧረ ወይኔ በሳቅ ዘና አረጋችሁኝ አበጀሽ ያለችበት ይደምቃል

    • @busyline3833
      @busyline3833 2 года назад

      ማሮች የማትጠገብየሳቅምጭዋ 😁💋💋💋💋😜😜

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 года назад

      @@busyline3833 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ Год назад +1

    አረሆደንአመመኝ አግሩየለም,,,አላለይም😂😂😂😂😂💚

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Год назад

    ወይ የውሽማ ፍቅር ቤቱን ዘግቶ ለሌላ የተጨነቀውን አእምሯችን ትንሽ ዘና አደረገናቹሁን ቀጥሉበት ደስ ስትሉ

  • @bertukanyebabe4080
    @bertukanyebabe4080 Год назад +1

    አቤት እግዞ

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 2 года назад +5

    ወይኔኔኔኔኔኔ እስከመጨረሻዉ አየሁት ሲያስቁ😂😂😂😂😂

  • @dsuytub354
    @dsuytub354 2 года назад +2

    እደዛሬ ስቄ አላቅም ሁልዬም ልቀቁልን ደስ ትላላችሁ

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ Год назад +1

    ኢቶባሀገሬሰወድሺ💚💛❤ ተሳመአኮ😂😂😂

  • @alk8567
    @alk8567 2 года назад +1

    ሰላም ናችሁ አይ እናተስ በጣም ነዉ ደስየምትሉት የሰዉ ቅብ እየሰረቃችሁ ዶሮ ም አማረሽ ዉድ አይይይ ትዝታ 😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ

    ውውውውውውው እናንተ ሰዎች በሳቅ ልትገሉን ነው😂😂😂😂😂😂ለውሽማው ዶሮ ሲገዛ ተያዘ አረ አፈሩን ብይው

  • @አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ
    @አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ 2 года назад +2

    መጨረሻውላ ልወቀጠው ካልሆነ ላስቀጥቅጠው አላለም 😂😂😂😂😂

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 Год назад +1

    ያገራችን ባህል በደንብ ነው ያሳያቹን እናመሰግናቸዋለን

  • @ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ
    @ኢማንየሀይቋ-ሰ7ቐ 2 года назад +5

    😂😂😂😂😂😂ወዬው በሣቅ ኑሩልኝ❤️❤️❤️❤️❤️
    እኮን ለአድሥ አመት አደረሣችሁ የሠላም የፍቅረ ያድነት ዘረኝነት የሚጠፋበት ኢትዮጲያ ወዴፊት የምትቀድምበት አላህ ያረግልን

  • @shalushalu58
    @shalushalu58 2 года назад +4

    ወንዶች የቤቱን አሰትቶ ከውጭ ያወጣችኋል ልቀጥቀጠው ልወቀጠው ወይ ዛሬ ልቤን አቆሠላችሁት😂😂😂😂😂 ጭራሽ የቅቤ ቃሏን እንኳን አለማፈርህ

  • @Galaxy-vf9pj
    @Galaxy-vf9pj 2 года назад +1

    የእውነት እምጮሗው አደኛ ናት

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 2 года назад +1

    እፋ በብስጭት ነው የጨረስሁት በጣም አናደደኝ የእውነት ግን እንደዚህ አይነት ወንድ አለ መስማም የእውነት እንደሆነ ሁላ በጣም ተበሳጨሁ ድራማ መሆኑንም አረሳሁት እሽ በትመታው ብየ ሁላ ተመኘሁ ከምር እሳን ቢያደርገኝ እያመለ ያለውን ቁሌት በአናቱ ላይ ነበር የመደፋው ያ ወንዶች ዘጉኝ

    • @melkamtadle2957
      @melkamtadle2957 2 года назад

      😂😂😂😂

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 2 года назад +1

      @@melkamtadle2957 ኧረ አያስቅም ጎበዝ እኔ በጣም ነው ተናደድሁ የእውነቱን ነገር ሰለሆነ ያወጡት ። ከስደት መልስ ላባ አስቤ ነበር ዘጋኝ ምክንያቱም ትግስት የለኝም እንደሷ ።

  • @Sarasara-sb8rl
    @Sarasara-sb8rl 2 года назад +2

    መፋትማ ጀግና አይደለህ ክክክክክ

  • @kidu715
    @kidu715 2 года назад +1

    የት ሀገር ነዉ ግን የሚሰራዉ

  • @fkrtech
    @fkrtech 2 года назад +6

    መንፍት ላይማ ማን ብሎህ አላለችም😂😂😂😂

  • @funnyclips4661
    @funnyclips4661 2 года назад +1

    ቂቂቂቂቂቂ ንክር የ ንክር ዘር እኔ ከስንቱ በሽተኛ ጋ ነው የምኖር:: ልጅ ሆኖ የሚሰራው እና እናትይዋ ኑሮውን የሚኖሩት እንጅ ድራም የሚሰሩ አይመስሉም:: በአጠቃላይ ምርጥ ክሩ ነው የ አካባቢውን ባህል የምታስተዋውቁት በ ጥሩ ሁኔታ ነው በርቱ::

  • @sharewmisge2791
    @sharewmisge2791 2 года назад +3

    እጀግ በጣም ደስ ይላል በሳቅ ገደላችሁኝ፡፡

  • @lidiyawondafrash1894
    @lidiyawondafrash1894 2 года назад +10

    እንኳን አደረሳቹ የኔ ዉዶች የናንተ መስሎኝ ሳይ ነበር

  • @ሰአዲወለየዋ-ሸ7ቨ
    @ሰአዲወለየዋ-ሸ7ቨ 2 года назад

    ኪኪኪኪኪኪይህልይሱሪውጂል እነዚህሰወጀእደትዘናያርጉኛል በርቱልን

  • @ሙሀመድረሱልአላህ
    @ሙሀመድረሱልአላህ 2 года назад +2

    ወላሂ ላአዚም ልዩ ናቺሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እህትሽ ነኝ አላለቻትም ልጇን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ባጭሩ ሁሉም ምርጥ ተዋናዩች ናችሁ

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 2 года назад +2

    እንኳን በደህና መጣችሁ ደስ ይላል ያምራል ያምራል

  • @fetiyashekure5061
    @fetiyashekure5061 2 года назад +1

    እናንተስ ትለያላችው።እንኳን አደረሳችው

  • @serwohaymanot6450
    @serwohaymanot6450 2 года назад +2

    ቀጠን ያለችው ቁርጥ እናቴን ነገር ሰራዋ ሁሉ😍

  • @zahrahassan6122
    @zahrahassan6122 2 года назад +24

    አቤት ላይክ የለም የክፋት ዘመን 🤔🤔🤔👌

  • @leweyehu_yirsaw
    @leweyehu_yirsaw 2 года назад +5

    ምን ጉድ ነው ግን ሰወየው እንደዚህ የናዘረው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @add9654
      @add9654 2 года назад +1

      እሱምኮ አለ ምን አስነክታኝነው አለ እረወየው ክክክክ

  • @betzyvabiyou2489
    @betzyvabiyou2489 2 года назад

    ስዎዳችሁ እኮ እንዲሁ በቃላት የሚገለጽ አይደለም «“{ፈጣሪ}”» ይኼን የዚህን ድራማ በአጠቃላይ የንግግራችሁን የአለባበሳችሁን የጎጆውን ቤት ጎተራውን… በእውነታው ዓለም አቅርባችሁ ከመጀመሪያው እንድታሳዩን ሃሳቡን ያቀረበውን ሰው ዕድሜውን ያርዝመው
    ግን አንድ ቅር ያለኝ ነገር ድራማው ውስጥ እንዲሁ «“{መድኃኒዓለም እግዚአብሔር}”»…» እያላችሁ የ«“{አምላክ}”»»ን ስም በከንቱ ባትጠሩ መልካም ነው ከዛም ባሻገር የተለያዬ ዕምነት ተከታይ ያላቸው ሰዎች አሉ የሚከታተሏችሁ እናም ይኼን ቃሉን ባትጠቀሙ ባይ ነኝ እንደ እኔ

  • @gshhs6152
    @gshhs6152 2 года назад

    ወድ ወዋህ እኮነው ላይክ ብያለሁ 👌👌👍

  • @ማንእዳአገር
    @ማንእዳአገር 2 года назад +3

    አይይይይይ አፈሩን ብዪው አላልም የሳቄ ምንጭች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zedwalloywa7246
    @zedwalloywa7246 2 года назад

    ወየውበሳቅ ሞትኩ የንክር ዘር አለችው በባልዋ ንደት 😂😂😂😂😂የለለ ነው እሚያምሩት ገጠር ውስጤ ነው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌

  • @tensaytensay2891
    @tensaytensay2891 2 года назад +5

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርቱ

  • @ENGLISH-op8lz
    @ENGLISH-op8lz 2 года назад +5

    This channel deserves more exposure. It is authentic and hilariously written.👏👏👏👏

  • @yimenugebru1077
    @yimenugebru1077 2 года назад +2

    ይመቻችሁ ሌላ ምን ይባላል👌

  • @እሙነኝየብሌንእናት
    @እሙነኝየብሌንእናት 2 года назад +5

    ወይኔ በሳቅ 😂😍😍😍ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃችሁ

  • @amleworkyehun4593
    @amleworkyehun4593 2 года назад +4

    😅😅😅😅😅 እረ አልተቻላችሁም በጣም ነው የተመቻችሁን በርቱ በርቱ

    • @Concordtv123
      @Concordtv123 2 года назад

      እናመሠግናለን እህቴ

  • @argwaabi6189
    @argwaabi6189 Год назад +1

    🤣🤣🤣🤣😂ሳዊዬዉ፡ማሀል፡እግሩን፡እዬካፋታ፡ላሚንየያል🤣🤣😂🤣

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 2 года назад +8

    ዋው ደስ ስል የገጠር ኑሮ 🥰🥰🥰