የካናዳ መንግስት ይወቅልን! አባታችን ያልጠበቅነውን አሰማን “አሁን ለበቀል እየተፈላለግን ነው!” Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2021
  • እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @rahelrahel467
    @rahelrahel467 2 года назад +834

    አባት ተብየው ምናልባት ይሄንን ኮሜንት ካነበብክ አንድ ነገር ልንገርህ እኛ ኢትዮጵያዊያኖች ድህነት ብርቃችን አይደለም ያደግንበት የኖርንበት የተዋለድንበት ነው ነገር ግን የልጆችህን የማንነት ጥያቄ ወደህ ሳይሆን በግድህ ትመልሳለህ ተመልካች መስማማታቹን በላይክ አሳውቁት

    • @user-de9hw9ob7i
      @user-de9hw9ob7i 2 года назад +22

      አትፍረጂበት ካናዳ ሲገባ ገነት የገባ መስሎት ነው

    • @ednewoldu7615
      @ednewoldu7615 2 года назад +3

      💯 like

    • @haimanotaletah9447
      @haimanotaletah9447 2 года назад +6

      I agree

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 2 года назад +7

      አዎ ትልቁ ነገር የማንነት ጥያቄ ነው።
      ገንዘብ ሀብት መጪ ሂያጅ ነው

    • @mt.g4041
      @mt.g4041 2 года назад +5

      ግን እዕዕዕዕው ግራ ይገባል Ethiopia ቢሆን አይፈልጉትም ነበረ 🤔ብዬ አስባለሁ ግን በግድ ውሰደኝ ደስ አይልም ሃብታም መስሎአቸው ነው 🤭🤭

  • @edelawitmesfin3330
    @edelawitmesfin3330 2 года назад +338

    ተለወጡና አሳዩት ያኔ ፈልጎ ያገናችኃል ተዉት ኑሯችሁን ኑሩ

    • @getachewfujaga6127
      @getachewfujaga6127 2 года назад

      እውነት ::

    • @vitaethio6428
      @vitaethio6428 2 года назад +18

      ልብ ይስጣቸው:: ከሰውየው የነሱ ድርቅና ባሰ

    • @ethio4421
      @ethio4421 2 года назад

      True that

    • @be8cab
      @be8cab 2 года назад +1

      ትክክል ማንም ሰው ራሱን ሲያሻሽል ፈላጊው ብዙ ነው።

    • @ednewoldu7615
      @ednewoldu7615 2 года назад +3

      Tekekel. Canda mhade aysflgem agerachu beslame noru enqn kerbeh mhadu endzy belhe leje athonem neber eza tejajelhe teker neber 🙏🙏

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 2 года назад +481

    ክብር ክብር ለዚህ ሚዲያ
    አገራቸው ሚስቶቻቸውን ልጆቻቸውን ትተው ያሉበት አገር አዲስ ኑሮ በመጀመር ጉዳቸውን ደብቀው የሚኖሩትን በማጋለጥ ሐቅ እንዲወጣ ለሚያደርግ ሚዲያ ትልቅ ክብር አለን

  • @martha1043
    @martha1043 2 года назад +164

    በካና ህግ መሰረት ለልጆቹ 18 አመት እስኪሆናቸው በወር በወር ለልጆቹ ተቆራጭ መክፈል ግዴታው ነው ካናዳ ያላችሁ ኢትዮጵያንኖች ይችን ልጅ እናት እርዳት አባትዬው ግዴታው ነው ግዴታውን መወጣት አለበት

    • @sdt3004
      @sdt3004 2 года назад +13

      አዋ አለበለዚያ የእህቱን ልጅ ጭምር ልጅ ሳይሆን ልጄ በማለቱ እራሱ ሁለቱንም ያስከስሳቸዋል ቢስማማ ይሻለዋል።

    • @Ilma_finfinnee
      @Ilma_finfinnee 2 года назад +1

      @@sdt3004 ካናዳ ልጅህ ሳይሆን ልጄ ብለህ ማምጣት አይቻልም። አባት መሆኑ የሚያረጋግጥ DNA ማረጋገጫ መኖር አለበት።

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 2 года назад +2

      @@sdt3004
      ትልቁ ነጥብ እሱ ነው

    • @haimanot4049
      @haimanot4049 2 года назад +5

      እደውም እበቀላለሁ እገላት አለሁ ላለው ዛቻ ለካናዳ መግስት አመልክቶ ድፖርት ማስደረግ ይቻላል :

    • @hannahailu2268
      @hannahailu2268 2 года назад +1

      Exactly no matter what the kids they don't deserve all this so sad please help this family from Canada 💔😭

  • @tigistbirara4501
    @tigistbirara4501 2 года назад +572

    በጣም ብዙ ኢትዮጵያዊያን አባቶች የምር ምርጥ አባት ናቸው አንዳንዶቹ ደግሞ አባት ሳይሆኑ እበት ናቸው

    • @mesiethio7510
      @mesiethio7510 2 года назад +10

      ቲጂ ልክ ነሽ እበት👈

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 2 года назад +4

      በትክክል

    • @belaytube4135
      @belaytube4135 2 года назад +16

      አር በያቸው አር ነው የማይጠቅመው እበትማ የት ተገኝቶ የኔ አባት ለኛ ሲል ኖሮ ሳንጦረው ሄደብን 😭ምርጥ አባት ነበር

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 2 года назад +4

      @@belaytube4135 አይዞሽ እህቴ እናትሽን እስካለች ደስተኛ እንድትሆን አድርጊ

    • @woinshetbelay4664
      @woinshetbelay4664 2 года назад +2

      Batam yiha kahadi

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 2 года назад +450

    እህቴ ልጅሽ ብልህ እና አስተዋይ ነው። አባት ተብየው የእጁን ያገኛል። አድጓል ችግርሽ በእግዚአብሔር ሀይል አልፏል። አምላክን ተስፋ አድርጋቹ ብትኖሩ ይሻላል። እዛም ቢሄድ ሊጎዳው ይችላል። ለፍተሽ ለፍተሽ ለክፉ አሳልፈሽ አትስጪ።

    • @tsigeisra3270
      @tsigeisra3270 2 года назад +2

      I wenti u are really

    • @hanafikr1430
      @hanafikr1430 2 года назад

      ትክክል

    • @munazerga3522
      @munazerga3522 2 года назад

      አዎ ልክ ነው!

    • @SOLO-su8el
      @SOLO-su8el 2 года назад +7

      ከናዳ ኢትዮጵያ አይደለም በአንድ ሥልክ ጥሪ ዋጋውን ያግኛል::

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 года назад

      ትክክል እኔም የምለው ይህንን ነው

  • @gizawabebe141
    @gizawabebe141 2 года назад +96

    እናት አለም ልጆችሽን በሰላም አሳድጊ ሰውዬው ከራሱ ክብር ውጭ የሚያስብ ሰው አይደለም። ከእንግዲህ ሰው አይሆንሽም ልጆቹም ከጭንቅላታቸው አውጥተው በትምህርታቸው ይበርቱ። ቁርጥ ማወቅም እኮ በራሱ መፍትሔ ነው።

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +277

    ከችግር በሃላ ምቾት
    ከበሽታ በሃላ ጤና
    ከሀዘን በሃላ ደስታ
    ከጨለማ በሃላ ብርሀን አለ ሁሉም ያልፍል
    አይዛችሁ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 года назад +180

    ይሄን መጥፎ አባት ከህይወታችሁ ሰርዙት። ነገ ለእናንተም ፀሀይ ይወጣል።

    • @victoramore9477
      @victoramore9477 2 года назад

      Be tikikil 👍👍

    • @SB-hp8ms
      @SB-hp8ms 2 года назад

      Maybe this mother has done a lot of bad things on her X- husband ... what we all know is that at the end of the day you will pay the price. Please ask their father for his opinion.

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 2 года назад

      sB if she is good or bad it is only both not a son!!father is not good father !!good father secrifice and agree with enemey for his son !!

    • @yosimatig6768
      @yosimatig6768 2 года назад

      @@SB-hp8ms thank you … tidar lij yalew sew neber eko befitem eyawekech yesew tidar abelasheta … so shame gin betam chewa beteseboch selhineu they all are silent

    • @malefiyatesfay9729
      @malefiyatesfay9729 Год назад

      Yes

  • @etk153
    @etk153 2 года назад +136

    አይ ድህነት 🤔
    Seriously, አንደዚ አይነት አባት
    ቢቀርስ..
    ክብር ለኢትዮጵያን እናቶች
    አባት እንቢ ሲል ሽሮ ሽጣ ዮንቨርስቲ አስመርቃ ለወግ ለማረግ ላበቃችሁ 🙏👑

  • @johndire6209
    @johndire6209 2 года назад +79

    I live in Canada. I am aware of some of Canada's immigration law when it comes to family. This man who fathered two kids and migrated to Canada without them is legally responsible for the kids he left behind. More over, he is also criminally responsible for bringing his nephew/nieces with the pretext that they were his kidds. Please send me his full name, city of residence in Canada and possibly his phone number .I will do my best to bring this matter to the attention of Canadian immigration office.

    • @meazatesfamicael2346
      @meazatesfamicael2346 2 года назад +1

      Yea right sharp you all the same

    • @MeriB8
      @MeriB8 2 года назад +1

      Help him please

    • @timechange7478
      @timechange7478 2 года назад

      የሰውየው ስልክ ምንድነው ከነ ሙሉ ስሙ ?

    • @hassenabagibee371
      @hassenabagibee371 2 года назад +2

      Plz help them 🙏🙏

    • @kehugu
      @kehugu 2 года назад

      Right on. He should face justice. Please reach out to the same media and get his information and report the matter to the immigration office.

  • @jamila8885
    @jamila8885 2 года назад +83

    የእግዝአብሄር ስራ ረቂቅ ነው ታያላችሁ እጃችሁ ላይ ይወድቃል እድሜ ይስጣችሁ ታያላችሁ የኔ አባት ሀብታም ነበር እኛ ስድስት ነን እናታችን በችግር እሳደገችን እሱ እየበላ እኛ እየተራብብን ተምረን ጥሩ ደረጃ ደረስን መጨረሻ እጆች ላይ ውደቀእርዳነው

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 года назад +7

      ልጆቹ ትተውት ጠንክረው ደህና ደረጃ ቢደርስ ፈለጎ ይመጣ ነበር እውነትሽን ነው ።ቢተውት ጥሩ ነው

    • @be8cab
      @be8cab 2 года назад +4

      ትክክል እራሳቸውን ሲችሉ መምጣቱ አይቀርም።

    • @belennobel5044
      @belennobel5044 2 года назад

      Je

    • @SB-hp8ms
      @SB-hp8ms 2 года назад +1

      Maybe this mother has done a lot of bad things on her X- husband ... what we all know is that at the end of the day you will pay the price. Please ask their father for his opinion.

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x 2 года назад +164

    በምድር ቢከዳቹህ በሠማይ ፈጣሪ የእጁን ይሠጥዎል በካናዳ ህግ መጠየቅ ይቻላል የህግ ሠዎች ጉዳያቹን እንዲያዘ ይደረጋል ወዳጅ ቤተሠቦች እየተነጋገርንበት ነው

    • @jotiekalkidan5035
      @jotiekalkidan5035 2 года назад +4

      Wy tebarki

    • @ka8782
      @ka8782 2 года назад +3

      ጎሽተባረኪ አክስቱ እዚሁእኔ የምኖርበት ሀገርአለች አድቸርችምነን አዉቄአቸዋለውቢዝት
      አባትየው አይገርምም፣በጣም የተከበሩ ቢጤ ናቸው ጌታነው ያዋረዳቸ።

    • @susuyeabatwaliji8855
      @susuyeabatwaliji8855 2 года назад +4

      እባክሽ እርጃቸው ለፈጣሪ ብለሽ

    • @sdt3004
      @sdt3004 2 года назад +4

      በእውነት በርቱ እኔ የምኖረው አውስትራሊያ ነው አንዱ እንደዚህ አጭበርብሮ ወረቀቱን ተነጥኮ deport ተደርጓል እንዳትለቁት ለህሌና ፍርድም ይመቻል።

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 2 года назад +1

      ጎሽ በርቱ ጌታ ይርዳችሁ

  • @hiruitseyamrigin9405
    @hiruitseyamrigin9405 2 года назад +148

    አብዛኞቻችን በውጪ አለም ኑሮ ኑራችን እሚቀየር ይመስለናል ግን አይደለም ብዙ ፈተና አለው ካናዳን ከምትናፍቁ በራሳችሁ ችሎታ ስርታችሁ መለወጥን ለአባታችሁ አሳዩት ክህደት ለልጆችሽና በአንቺ ላይም ቢፈፀም ተለውጠሽ ጠንካራ ሴት መሆንሽን አሳይው ዛሬ ልጆቹን ባይፈልግም ነገ የህሊና እረፍት አይስጠውም እድለኛ ነሽ ጎደኛሽ እሚሆን ልጅ አለሽ ባለው ችሎታ ተጠቅሞ መለወጥ ይችላል አንቺንም እራሱንም እሚጠቅም ይሆናል አባት ለልጆቹ አስፈላጊ ቢሆንም ግን በራሳችሁ ትልቅ ደረጃ መድረስ ትችላላችሁ ካናድ ቢሆን ለፍተው ነው እሚኖሩት ምንም የተለየ ነገር የለም ሁሉም ስደተኛ ይመቸዋል ማለት ይከብዳል

    • @selamawitderes7266
      @selamawitderes7266 2 года назад +8

      ምን ማለትነው አንቺ አገርቤት እያለሽ የምታስቢውን አስታውሺ አዋ በርግን እውነቱ ሌላነው ግን ይቺሴት ጥያቄዋ አልቻልኩም አግዘኝ ነው እደገና መሰረት ከሌለሽ በምን መልኩ ሰርተሽ ትቀየሪያለሽ ለዛውም በአሁን ሰአት መጀመሪያ ይግባሽ አዘባርቂ

    • @hiruitseyamrigin9405
      @hiruitseyamrigin9405 2 года назад +20

      @@selamawitderes7266 ምን ሆነሽ ነው ህሊና ከሌለው ስው ጋር ምን አዳረቃት እሚያማምሩ ልጆች አላት ስርተው እሚለወጡ ከዚህ በላይ ጥንካሬ እንዳላት ማሳየት አለባት እንጂ ለልጆቹና ለሷ ግድ ከሌለው ስው ጋር መመላለሱ እራሷን ትጎዳለች እንጂ ምንም ጥቅም አታገኝም ለበቀል ነው እምፈልጋት ይላል ብሎ ልጇ ተናግሯል ስለዚህ ካናዳ መሄድን ሳይሆን በአገራቸውም ጠንካራነታቸውን ሊያሳዩት ይገባል ነው ያልኩት በቅንነት ተረጂ ያደረገችውን ቃለ ምልልስ ሁሉንም ስምቸዋለሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ይረዳታል ከወላጅ አባታቸው በላይ የማንነት ጥያቄ እንደ አለ ይገባኛል ግን ጠንካራ ሴት ስለሆነች ይሄንን ቀን ታልፈዋለች አባት ተብዬ ግን የህሊና እረፍት አይስጠውም

    • @rahelrahel467
      @rahelrahel467 2 года назад +1

      @@hiruitseyamrigin9405 ልክ ነሺ ግን ማማ ሀገር ያለው ሁኔታና ኑሮው በጣም ይከብዳል በተለይ ባሁን ሰአት ምንም ቢታገሉ አይፈረድባቼውም

    • @aynabelete
      @aynabelete 2 года назад +3

      ትክክል ብለሻል እህቴ ሰውን ሰው ሁኖ በማሳየት ነው ማሸነፍ እሚቻለው ቢያመጣው እንኳን እዚ ሀገር በብዙ መልኩ ልጁ ስኬታማ እንዳይሆን ሊያደርግ ይችላል ታዲያ በቀል ማለት ይሄ አይደል፡ እናም እግዚአብሔር ይሄነን ሀገር ለእነሱ ካለው ደግሞ በምንም መልኩ ማንም ለእነሱ ያለውን አይነጥቃቸውም።

    • @astergebretsadik9411
      @astergebretsadik9411 2 года назад +1

      Betam tiru hasab new.RUclips bijemeru ersu beqi tariq alachew.

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 2 года назад +98

    ምርጥ ብልህ እናትና ልጅ ናችሁ አላህ ይጨብቃችሁሽ እሱ ነው የገረበት

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +63

    አባትየው ቢፈልጋቸው ያገኛቸው ነበር እናትም ብዙ ለፍተሽ ስላሳደግሽ አሁን አባት ተብየው ካልፈለገ ተውትና ኑሮአችሁን ኑሮ እናንተ ስትለውጡ ፈልጎ ይመጣል ልጆቹ ካናዳን እንዲያልሙ አይደረግ ካናዳ መንግስተ ስማያት አይደለም
    ልጁ ካንዳ ቢሄድ ምን እንደሚገጥመው አይታወቅም ብዙ ጉድ አለ እግዚአብሔር ለናንተ ያስበው አለ ከሀገር መውጣቱን ብዙም አትመኙት በቀል የሚለውን ማሳወቁ ጥሩ ነው በተረፈ ግን ምድረ ገነት ኢትዮጵያ ላይ ኑሩ

    • @be8cab
      @be8cab 2 года назад +4

      ትክክል በዛ ላይ ስለ አባቱ እንዲህ ብሎ ምን አይነት ኑሮ ነው አብረው የሚኖሩት አባታችን እርሱት ትምህርትህን ወጥረህ ተማር ችግር ካለ የኢትዮጵያ ሕዝብ እኛ እንርዳቹ። እሱን ግን እርሱት በቃ የምን በቀል ነው ። ልጆችሽን ስለ ካናዳና ስለ አባት ከሚገባ በላይ ተስፋ አትስጫቸው። እግዚአብሔር ተስፋ አድርጉ ።

    • @wayen2023
      @wayen2023 2 года назад +1

      tekekelgna meleket nw yehine mesemate alebachew

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h 2 года назад +171

    ቤተሰቡ በሙሉ መቀየር የሚቻለው በካናዳ እንደሆነ ነው የሚያምኑት ለምን የሱን ነገር ትታችሁ የራሳችሁን ነገር አትሰሩምና መለወጣችሁን አታሳዩትም በተለይ ትልቁ ልጅ

    • @abebalema4080
      @abebalema4080 2 года назад +4

      yenem hasab ya new

    • @Helu460
      @Helu460 2 года назад +1

      ትክክል

    • @user-jk4tn6eg2z
      @user-jk4tn6eg2z 2 года назад +20

      እኔምኮ ግራ አጋቡኝ የሚፈልጉት አባትነቱን ሳይሆን ካናዳ መሄድ ነው

    • @suminbaki
      @suminbaki 2 года назад +13

      ተአሪኩን በደንብ ሳሰሙ ኮመት አይከብድም ይህኛው ቪዶዬ ላይ ዋና ሀሳ ባቸው እደተረዳሁት የትንሹ ልጅ አባትንነቱን ስለካደ አባት መሆኑን DNA እዲታወቅላቸው ነው ሌላ አባት ገስታ ይሄ ነው አትለው ያአሁን ዘመን ልጆች ማንነታቸውን ማወቅ ይፈልጋሉ ሌላ ደግሞ ዛቻው ሰው ይወቅልን ነው

    • @user-lb5dr1mq1m
      @user-lb5dr1mq1m 2 года назад +1

      @@suminbaki ♥

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 года назад +129

    በምድረ በዳም ይባርካል እኮ ፈጣሪ። ካናዳ መንግስተ ሰማይ አይደለም እኮ

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 2 года назад +62

    ካናዳን ከልባችሁ አውጡና አገራችሁን ኢትዮጵያን በልባችሁ ያዙ ስደት ባርነት ነው አገር ውስጥ ሆኖ አገርን ማገልገል መታደል ነው

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr 2 года назад +67

    እግዚአብሔርን አባታችሁ አድርጋችሁ ኑሩ እርሱት የኔ እናት ለብቻዋ 6 ልጅ አሳድጋ ለወግ አብቅታለች ዛሬ አባታችን የትም ከርሞ አስታርቁኝ ብሎ በስተርጅና ያሰቃያታል እኛንም ደስታችንን ቀምቶናል ስለዚህ አይግረማችሁ ያላባት ይኖራል ካናዳ የሄደ ሁሉ ስኬታማ አይደለም ስኬት የትም አለ ጠንክሩ

    • @seyoumgeberaselas9941
      @seyoumgeberaselas9941 2 года назад +1

      Exactlly

    • @jemberberhe3834
      @jemberberhe3834 Год назад

      Anch jegina enate nesh degimo jegina lejalesh degimo meketash newe lejochsh geta yebarekilesh

    • @jemberberhe3834
      @jemberberhe3834 Год назад

      Ayezosh geta ale abate atetwe enatem ayatom getakach gare new

  • @tadeleachamyeleh6672
    @tadeleachamyeleh6672 2 года назад +76

    ለልጆቹ የስነልቦና የምክር አገልግሎት ቢያገኙ ነገ በሀገራቸው ትልቅ ደረጃላይ ደርሰው እናታቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ብሎም ሀገራቸውንም የሚጠቅሙ ምርጥ ዜጎች እንደሚሆኑ ተስፋ አደርጋለሁ።አባቱና በዙሪያው ያሉሰዎች ፈጣሪ የእጃቸውን እንደሚሰጣቸው አምናለሁ።

  • @fantayenegash9127
    @fantayenegash9127 2 года назад +96

    ሰውዬው ሕግ ያለበት አገር ስለሆነ
    የሚኖረው የወለዳቸውን ልጆች ሳይሆን ዋሽቶ የእህቱን ልጆች ሰብስቦመሄዱእንደሚያስጠይቀው
    ማወቅ አለበት ምክንያቱም ግዴታውም ቅድሚያየራሱ ልጆች ናቸው ይልቅ የሚገባው ከሆነ
    ያለፈው አልፏል በስምምነት ልጆችህን ብትረዳ እግዚአብሔር
    የሚወደውና ሰውንም ያስደስታል
    ካልሆነ ግን በቀላሉ በምርመራ
    ውጤቱ ስለሚታወቅ በፍቅር
    ሳይሆን ተገዶ ማድረግ ይችላል
    ያሁኑን ብቻ ሳይሆን ያለፈውንም
    ጭምር ስለዚህ አስብበት

    • @senaitgetahun4392
      @senaitgetahun4392 2 года назад +5

      Kisesut le Canada Embassy benate sim abatachihu leloch enidewesedebet meniger bicha new

    • @hareg6874
      @hareg6874 2 года назад +17

      ትክክል: ይሄ ሰው እንዲያውም ወንጀለኛ ነው:: ልጆቹ ያልሆኑን ልጆቼ ብሎ ይዞ በመውጣቱ:: በጣም በቀላሉ ኬዙን ለካናዳ ኢሚግሬሽን ማሳወቅ ብቻ ነው: ልጆቹን ለመርዳት ፈቃደኛ የማይሆን ከሆነ:: አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል አሉ: እንቢ ካለ ጉዱን ለካናዳ መንግስት ማሳወቅ ብቻ በቂ ነው: ከዛ ምን እንደሚከተለው መገመት ቀላል ነው:: ሰብስበው እዛው ኡጋንዳ ያራግፉሀል::

    • @lopesohadiso
      @lopesohadiso 2 года назад +2

      የካናድ ማንግሥት እራሱ በውሽት የእህቱን ልጆዎችን ልጆዎቼ ብሎ ዋሽቶ ስለወስደ በሕግ ያስቀጣል ካናድ ማንግሥት ሕግ ሕግ ነው ቀልድ የለም

    • @tsionawitmekonnen818
      @tsionawitmekonnen818 2 года назад

      Thank u bewnet ylben new yalklgn🙏

    • @tigistjemal9444
      @tigistjemal9444 2 года назад +2

      እንደዚህ አይነቱማ የምህረት ልብ የሌለውን ወጥራችሁ ያዙት! ቢሞትም መንግስተ ሰማይ አይገባም : እኔ ደረጃ መዳቢ ሆኜ ሳይሆን መፅሐፍ ቅዱስ ምህረትን የሚያደርግ ምህረት ይቀበላል ። ምህረት ይደረግለታል ይላልና !

  • @rahel14801
    @rahel14801 2 года назад +73

    ተውት ግልፅ ነው እንደማይፈልጋችሁ ይህን ያህል መጋጋጥ አያስፈልግም የናንተ እጣ ፍንታ ፈጣሪ እጅ ነው ያለው ይልቅ ጊዜያችሁን እታባክኑ!

    • @mr.supernatural396
      @mr.supernatural396 2 года назад +1

      ወልዶ አልፈልግም ማለት ይችላል ማሳደግ ግን ግዴታው ነው።

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 2 года назад +43

    አባየ ገደል ይግባ ካናዳም ትቅርብህ አታውቃትም ልብህን ለስራ ለትምህርት አዘጋጂ አባትህን መበቀል ከፈለክ ሰርተህ ሰው ሁን እናትህን ከፍ አርጋት ስለ ሰውየው ግን እርግፍ አርጋቹሁ ተውት ምንም አይበጂህም

    • @yourdanosalemsged7667
      @yourdanosalemsged7667 2 года назад +2

      ትክክል!!!!!

    • @bemnetlomii2453
      @bemnetlomii2453 Год назад

      በጣም ትክክል ነሽ በቃ የነዚህ ልጆች ልብ ውጪ መሄድ ነው አባትነቱን ካመነ አመነ ካልሆነ የራሳቸውን ህይወት ጠንክረው ተምረው እናታቸውን ለማገዝ ማሰብ ነው ያለባቸው

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 2 года назад +116

    ጭራሽ ማይፈልገውን ሰው መፈለግ ማለት ከባድ ነው ብሞት ይሻለኛል እራሳቹን ቻሉና ኑሩ በቃ ተውት ምንድነው ኢትዮጵያ ካናዳ በሆነበት ሰአት እንዲህ መሆን ምን አመጣው ካናዳ ለመሄድ በራስህ ሞክር እንጂ የሱ ጥገኛ አትሁኑ ቢወስድህም ጥሩ ስሜት አይኖራቹም

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 2 года назад +2

      ሙጭጭ አሉ
      ምነው ሸዋ

    • @yodaheyyesakor3731
      @yodaheyyesakor3731 2 года назад

      Lik new

    • @halimashammam4760
      @halimashammam4760 2 года назад

      Ede mebale neger yelm y canda hege ale bez mesert yemgebechewn yadergal

    • @be8cab
      @be8cab 2 года назад +4

      ትክክል እረ ስንት አይተናል ካናዳ መቶ በረንዳ ላይ የቀረ እረ ተውትና ኑሮሀቹን ኑሩ በቃ እመኑኝ ከእንግዲህ ብትመጣም ያሰቃይሀል አይጠቅምህም

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 2 года назад +1

      @@be8cab እኔም ያን አስቤ ነው ከጀራ እናቱጋ ሆኖ ያሰቃዩታል ቢያንስ አባቱ የሚፈልገው ሚወደው ቢሆን ጥሩ ነበር በግድ አኑረኝ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 года назад +46

    ትልቅዬው በቀልህን የምትመልስ በደንብ ተምረህ ትልቅ ቦታ ስትሆን አይደለም እነሱ ሌላም ሰው ይፈልጋችሁአል ። ስለዚህ በርትተህ ተማር እሱም ምንም ነው እንኩዋን ሊበቀልህ ። ከዚህ በሁአላ አትመልስለት አትፃፍለት ሲቆጨው ይመጣል

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 года назад +88

    Pls forget Canada and be strong in beloved country Ethiopia.

    • @flower525af4
      @flower525af4 2 года назад

      Iko

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 2 года назад +2

      Legally, the father is not responsible for the oldest child because he is over 18, some one has to explain that to him. He needs to move on with his life.

    • @bestsisters7477
      @bestsisters7477 2 года назад +1

      @@almaz-rudy8793 he has responsible for youngest also don't say that he is selfish & unresponsible person.

    • @genetrady2015
      @genetrady2015 2 года назад +1

      Them father he has responsible antyle 22 years old

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +56

    እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ቤተሰብ መልስ ሁን አንተ ብቻ መልካም ስለሆንክ::🙏🏽💚💛❤️🇪🇹

  • @mastewaltebebu1094
    @mastewaltebebu1094 2 года назад +37

    እህት፣ አንች በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ!! ዘበኝነት ተቀጥረሽ፣ መኪናዎችን እያጠብሽና የተለያዩ ሴት የማይሰራቸውን ስራ እየሰራሽ፣ ልጆችሽንም እያስተማርሽ፣ አንችም በአኳያው እየተማርሽ፣ 12ኛ ክፍልን አልፈሽ ኮሌጅ ገብተሽ በዲፕሎማ ተመርቀሽ መጨረስሽ በራሱ የሚደንቅና የሚደነቅ ችሎታና ጥንካሬሽን ገላጭ ነው😍👍😍
    አሁን ልጆችሽ አድገዋል፣ ትልቁም እየሰራ ይማራል።
    ስለዚህ ለአባትዬው ቀረበት እንጅ ለአንች የሚቀርብሽ ነገር የለም። ከልጆችሽ ጋር በደስታ ኑሪ💚💛❤

  • @user-qs4pr9en5d
    @user-qs4pr9en5d 2 года назад +45

    ህፃኑ ልጅ የኔ ቆንጆ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ❤️❤️❤️🤲🤲🤲

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 2 года назад +22

    በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ስንትና ስንት አመት ሙሉ ልጆቼ የት ናቸው ብለው ያልጠየቀ አባት አሁን ልውሰደው ቢልሽ እንዴት አምነሽ ትሰጫለሽ መጀመሪያ ለምን ትቶት ሄዴ ?(አስቀረው)ስደት እኮ ከእንደዚ አባት ጋር ከባድ ነው ለፍተሽ እዚህ ካደረሽ የ Canada ን ነገር ትተሽ የበለጠ ጒብዘሽ ልጆችሽን አቅፈሽ ሽሮ በልተሽ በፍቅር መሮር ይሻላል እላለው ፈጣሪ ይርዳችሁ።

  • @sefinameka7756
    @sefinameka7756 2 года назад +37

    የእኔ አባት አንተ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስክ ለእናትህም ለእነሱም ምተርፈ ያርግክ የሰው ፊት አያሳያቹ

  • @user-ei2pr4zw7v
    @user-ei2pr4zw7v 2 года назад +31

    እኔ የምለው ይሄን ልጅ እደው ካናዳ የሚወስደው ሰው ቢኖር እላለው ወይም አግብቶ በሚቻለው ሁሉ መልኩ

  • @abebaali8933
    @abebaali8933 2 года назад +27

    እህቴ ልጅሽ በሳል ነው በፍፁም ከእጅሽ አታውጪ ልጆችሽ ትልቅ ቦታ ይደርሳሉ አይዞሽ

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 2 года назад +30

    አባት ልጆቹን ካልፈለገ ካናዳ ቢሄድ ራሱ ችግር ነው ሰለዚህ ኢትዬዲያ ላይ ሰርተው እንዲለወጡ እናትየው ጥረት አርጊ ያንቺ መኖር ለነሱ በቂ ነው

    • @shewayewonde8148
      @shewayewonde8148 Год назад

      is it I think it is note because they fill some thing which is wrong an till their father on life even after his life so the best thing is that solve the problem with god. I think in the father side the same Sacco.

  • @genetgirmaye6219
    @genetgirmaye6219 2 года назад +54

    በጣም ይገርማል ካናዳ የገነት መግቢያ አይደለም ሰርታቹ ተለወጡ አባታቸው ምናልባት ጥሩ ገቢ ላይኖረው ይችላል ስደት ላይ ሁሉም ነገር አልጋ በአልጋ አይሆንም ካናዳ ብር እደ አፈር አይፈታም በተለይ ትልቁ ልጅ አስብበት ሰርተክ ተለወጥ እናትህንም አግዝ ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ብዙ ልጆች ካለ አባትና በድህነት አድገው ተለውጠው ጥሩ ደረጃ ደርሰዋል

    • @genetberhe8035
      @genetberhe8035 2 года назад +5

      የሌላ ልጅ ሲወስድ ሳይምቸው ቀርቶ ነው?? ከሌላ ሚስቱ ጋ እሽኮለሌ ሲል ለልጆቹ ጊዜ አቶ ነው??

    • @ka8782
      @ka8782 2 года назад +2

      ገዘብ ጠየቁእዴ ዘባራቂ ነሽ

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 года назад +5

      አልቻልኩም ማለት ይችላል እናታችሁን እበቀላለሁ ብሎ ለልጆቹ ከመንገር::
      ዘመዶቹን ሲያወጣ ለልጆቹ ሲሆን አመመው?

    • @eskedarabebe8937
      @eskedarabebe8937 2 года назад

      ምን ዓይነት ምክር የአባታቸውን ማንነት ለማወቅ መፈለግ የማንነት ጥያቄ እንጂ።። የገንዘብ ወይም የርዳታ ጥያቄ ብቻ አይደለም።። የሰውን የውስጥ ህመም የታመመው ብቻ ነው የሚያውቀው።። እንዲህ እንደቀላል ማየት ትልቅ ግብዝነት ነው።።

  • @ydnkahewwebset9794
    @ydnkahewwebset9794 2 года назад +49

    ጉድ እኮ ነው ካናዳ ገነት መሰላችሁ የጭ ምን አይነት ጌዜ ነው ለምን ገደል አይገባም የራሳችሁን አትኖሩም

    • @meazaseyfu580
      @meazaseyfu580 2 года назад

      በልጅነቱ ሢነገረው ያደገ ነገር ስለሆነ ነው

    • @rahellasahel9520
      @rahellasahel9520 2 года назад

      እናትየው Desperate አድርጋ ነው ያሳደገችው!! ልጅ ካናዳ ካልሄደ ሰው እንዳይሆን አድርጋ ነው ያሳደገችው!! እይ ካናዳ !!

  • @impactshowwithshsarahareg7149
    @impactshowwithshsarahareg7149 2 года назад +44

    I feel so sorry for this family 👪. Work hard in Ethiopia and make your mom and your little brother proud, be happy.

    • @hevenlee12327
      @hevenlee12327 2 года назад +1

      Exactly. They want canada not him

  • @rozaassefa8894
    @rozaassefa8894 2 года назад +49

    በጣም ልብ ሰባሪ ታሪክ ነው
    መተው ነው ይህ ቢመጣም መልካም አባት መሆን አይችልም ቢችል ኖሮ ጥሎ አይጠፋም ነበር
    በቃ ሁሉን ለፈጣሪ ሰታችሁ ለአዲስ ምዕራፍ መዘጋጀት ነው።

  • @edenetissa6361
    @edenetissa6361 2 года назад +24

    ልጆቹም እንኳን የአባታቸውን የክፋት ጥግ አዩ የሚገርም አባት ነው አሱ ለሴት ልጁ ሰለትምህርቷ መጨነነቅ ይነግረዋል ተርቦ መ ማር ላቃታቸው ልጆቹ ግድ የለውም የሰማይ አምላክ የዘራውን ያሳጨደው የነዚ ልዶች እንባ ይፍረድ ይፍረድ

  • @elsaabale4272
    @elsaabale4272 2 года назад +35

    ያለ አባት መኖር ይቻላል እኛ ያለ አባት አድገናል ተዎት እልፍ ሲሎ እልፍ ይገኛል አምላካቹን ለምኑ በዘመናት የማይቀየር ነዉ

  • @omaalemayehu2343
    @omaalemayehu2343 2 года назад +30

    ፓስተሮቹን ተጠንቀቁ ይበቀሏቿል ውጭ ሀገር ያሉ ፕሮቴስታንቶች ክፉ ናቸው

    • @be8cab
      @be8cab 2 года назад

      ሁሉንም አትፈርጅ።

  • @adanachmelekie6559
    @adanachmelekie6559 2 года назад +27

    ለፈጣሪ ሰጥታችሁ ኑሯችሁን ኑሩ ያለዛ ትላንት እና ዛሬአችሁን ብቻ ሳይሆን ነጋችሁንም እየገደላችሁት ነው.... እንዲህ አይነት አባት ምኑ ይፈለጋል ማሚድያ ላይ ያልወጡ ስንት ጉዶች አሉ በየቤቱ

  • @jasika499
    @jasika499 2 года назад +69

    የካናዳ ኢምባሲ በህግ ይዞ ሲያድጉ ያለገኙትን መሰረታዊ ነገሮች ሟሟላት አለበት በግዴታ ስቱፒድ ማን

    • @mekuanent8744
      @mekuanent8744 2 года назад

      መብቱ እኮ ነው አባትየው የሆነውን ሁኖ መኖር ይችላል

    • @mickyog1514
      @mickyog1514 2 года назад

      @@mekuanent8744 አለማወቅ ማለት ይሄ ነው። አባት እስከሆነ ድረስ የማሳደግ መብት አለው። ሲቀጥል ልጁ ያልሆኑትን ነው ልጄ ብሎ የወሰደው እሱ ደሞ ህገወጥ ነው። ስለዘህ ይጠየቅበታል።

  • @saraseifu1959
    @saraseifu1959 2 года назад +60

    አይዞአችሁ አንዳዱ comment ልብ ይሰብራል ግን እውነተኛ ፈራጅ እግዚአብሔር አለ ወደ እግዚአብሔር ጩሁ

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 2 года назад +19

    እዉነት የሚቆጭህ ጊዜ ይመጣል በዛ ሁሉ በደል እንወድሀለን እያሉህ ባታገኛቸው ህሊናህ ይወቅሰሀል ለልጆች ያልተጨነቀ ክብር ገደል ይግባ አይዞአችሁ

  • @bethdejene4362
    @bethdejene4362 2 года назад +24

    የኔ ናት አይዞሽ ልጆቹ ያድጋሉ ታሪክ ይለወጣል ጉዳዩን በህግ እንዲታይ የሚመለከተው አካል በውጪ ጉዳይ በኩል ቢታይ ጥሩ ነው ኢትዬጲያኖች እንተባበር ።

  • @hirutgmeskal7581
    @hirutgmeskal7581 2 года назад +10

    አቺ ጀግና እናት ነሽ አድገውልሻል አሳልፈሽ አትጪ ልጆችሽን አባትየው ሊጎዳሽ የሚችለው በልጆችሽ ነው አይዞሽ በርቺ የኢትዮጵያ ህዝብ መልካም ህዝብ ነው
    ለዚህ ሚዲያ ክብር እሰጣለን💚💛❤️

  • @embatekalamedia6832
    @embatekalamedia6832 2 года назад +40

    እናትየው ልጆቹ ልባቸው ወደ ውጪ እንዲሸፍት እያደረገቻቸው ነው። አባታቸዎ ይርሱት በቃ። ያለ አባት ያላደጉ ብዙ ኢትዮጵያውያን አሉ ጠንካራ ነው ያደረጋቸው። ኤጭ አበዛቹት አሁንስ

  • @hakmhhakmh3053
    @hakmhhakmh3053 2 года назад +28

    ኧረ የዚህ ቤተሰብ የስነ ልቦና ት/ት ቢሰጣቸው ጥሩ ነበር እድገት የፈለገ በሀገርም ውስጥ ሰርቶ ማደግና መለወጥ ይችላል ለምንድነው እሱን ምትለማመጡት ባይሆን ለኢትዮጵያ ህዝብ ለመንቀሳቀሻ / ለሂይዎታችን መቀየሬ ምክንያት ሁኑኑ ብትሉ ይሻላችጛል ትንሽ ህይወታችሁን ቅይር ቢልላችሁ ለምኖዋችሁ እንደሚመጣ እወቁ አትለማመጡት አላህ ለስራው ይሰጠዋል ካናዳ የሚኖር ሰው ሁሉ የተመቻቸ ኑሮ አይኖርም

    • @judi4073
      @judi4073 2 года назад

      Ewnete new ema ezke hiwot endametasebau adelem 24 seate sertene tebe yemele yelem

  • @martizerihun4312
    @martizerihun4312 2 года назад +19

    አንድ የግል ምክሬን ልንገራችሁ እናንተ ብቻችሁን አፈር ልሳችሁም ቢሆን ተነሱ ጠንክሩ ሁሉንም አሸንፉት ካልሆነ አላስፈላጊ ሰዎች በሂወታችሁ ይገቡና ቁስላችሁን ያመረቅዙታል ካናዳም ያልገባችሁት ለበጎ ነው እዛም እኮ ከዚህ የባሰ ሂወት አለኮ እናንተ እጅ ለእጅ ተያይዛችሁ ሂወትን አሸንፏት

  • @loloomar2592
    @loloomar2592 2 года назад +17

    ያሣፍራል በጣም እናትህን ጠብቅ እሡ ይቅርብህ እደትነው የሚያሥበው ምርጥ ቤተሠብ ናችሁ እናተው ትበቃላችሁ

  • @salemabdissa5110
    @salemabdissa5110 2 года назад +16

    I respect the sister the way she speaks, the words she speaks, the manner at all.
    Concerning the father, wait and give time for him. He will ask excuse soon.
    Wow l respect his son also. He is unique.

  • @meronsolomon8629
    @meronsolomon8629 2 года назад +16

    ወንድሜ ተወው በቃ ዋናው ያባትህን ማንነት አውቀሀል። አሁን ወደ አዲስ ህይወት እራስህን ለመቀየር ሞክር ጌታ እየሱስ በነገር ሁሉ ይርዳቹ። የአባትየው ቤተሰብ ግን እግዚአብሔር የስራችሁን ይሰጣችሗል።

  • @hablederesse6387
    @hablederesse6387 2 года назад +19

    አረ ምንድነው ይሄን ያክል ለስደት መቸኮል በቃ ካልፈለገ እዛም ሄዶ የማያቀው ሀገር በጭንቀት ያሳብደዋል ስለዚህ ባገራችሁ ተምራችሁ ስው ሁኑ ካሁን ቦሀላ አድጋችሆል በሀገራችሁ እንጅራችሁን ይከፍትላችሁ

  • @askalemariyam6718
    @askalemariyam6718 2 года назад +32

    አረ ምን ሆነሽ ነው እናት ተይው በግድ አባት ሁን አለ እዴ አድገዋል ትልቁ ልጅ ደሞ ልክ እደኃደኞቹ ያገኘውን ይስራ ስቱ አባቱ ሞቶ ይኖር የለም

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 2 года назад +5

    አይ በጣም የሚያሳዝን አባትነው ይሄንን የመሰለ ቆንጆ ልጅ ለምኖ ነበር መውሰድ ያለበት ደግሞ ልጁ ስነስርአት ያለው እንደሆነ ያስታውቃል አይዞህ ይኔ ወንድም እግዚአብሔር እናትህን እድሜና ጤና ይስጥልህ አንተ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ በርታ::

  • @user-xq8yv5fr9g
    @user-xq8yv5fr9g 2 года назад +15

    እህቴ ልጅሽ አስተዋይ ነው የከፈልሽውን ዋጋ አውቆታል ካናዳ ቢኤዱ ምንአንደሚጠብቃቸው አታውቂም በዚ ህ መልኩ ልጆችሽን በአገርሽ ማሳደግሽ ትልቅ ነገር ነው በርቱ

  • @user-tj9vx2tm8h
    @user-tj9vx2tm8h 2 года назад +33

    በርቱልን ኢዮሐዎች። ተባረኩልን።

    • @orchidbloom6966
      @orchidbloom6966 Год назад

      Canada or America are not heaven. Life is very hard, specially for blacks. If you want to study it's better back home. Most of us came to study, but very few break the chains. The rest of us lost our dreams and became laborers. Use and throw system.
      Yes we get medical and peace like cemetery places.
      Most of us we want to return back home, but we are empty mind and hand.
      A smart person can shine anywhere. All countries are the same, each have good side and bad side.
      Therefore, use free education, educate yourself and change your life and your family. If he doesn't want you, you don't need him. Don't waste your time.

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 2 года назад +8

    ስለ ልጆቹ ሀላፊነት መውስድ አለበት . ልጆች በቤተሰብ ምክንያት መጎዳት የለበትም. እባክህ እነዚህን ልጆች ሀላፊነት ወስደህ እርዳቸው የህሊና ፅፅት ይሆንብሀል .ሀበሻ ለሰው የሚኖር ህዝብ ነው . አስመሳይ ለሰው አዳሪ .ሀበሻ ክብር ክብር ይላል .የሌለውን ክብር

  • @tarikuterefe2386
    @tarikuterefe2386 2 года назад +19

    አባትዬው ደግሞ ሊያስብበት ይገባል :: ፀብ ሊኖር ይችላል :: እንዲህ ክርር ያለ ነገር ውስጥ መግባት ሌላ ጥፋት ነው :: ይህ ቤተሰብ ሀሳባቸው ውሀ የሚያነሳ ነው :: እግዚአብሔር ይርዳችሁ:: ከአባታችሁ ጋር ሆናችሁ ዳግም ብናያችሁ ደስ ይለናል :: ሌላው ካናዳም ሄዶ ሳይሆን ቁርጠኝነት ካለ በሀገር ቤትም መቀየር ይቻላል::

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 2 года назад +14

    I am on Canada, I will find out!!! I'm going to hire a lawyer!!!

    • @haimanotaletah9447
      @haimanotaletah9447 2 года назад +1

      Please do?

    • @rehimbaharu6857
      @rehimbaharu6857 2 года назад

      he can work and change here why Canada?

    • @hanahana-jo9si
      @hanahana-jo9si 2 года назад

      በትክክል ሎየር ማስጠየቅ ግድ ነዉ እናቶችም ወልደዉ የጣሉ አሉ አባት ብቻም አይደለም የገንዘብ አቅም ስሌለ በየአረብ አገር የተላኩም አሉ በተለይ በስማቸዉ ገንዘብ የወሰዱም አይጠፉም በሎየር ማስጠየቅ ነዉ መንግስት ይግባበት

    • @milenmesfen1416
      @milenmesfen1416 2 года назад

      Please

  • @sarajosh7261
    @sarajosh7261 2 года назад +60

    Can someone sponsor those 2 boys , the big boy can be independent and can support his brother. I can see this young boy can do anything to change his life and his family. Please take him america or Canada to fulfill his dream, his heart is outside of ethiopia thanks to his dad who break his promise

    • @Eurael
      @Eurael 2 года назад

      God bless you!

    • @sarajosh7261
      @sarajosh7261 2 года назад +11

      Can you please tell us which province he live and his full name. We might talk to him to see things in different perspective . I really felt very sad for this family , little boy so polite and discipline, big boy is smart and wise, the mother is such nice mom even her sister sounds good family member.. I wish I could talk to dad if he is in toronto b/c I live in toronto.

    • @be8cab
      @be8cab 2 года назад +4

      @Wubit Negusse some one can sponser them to live in Ethiopia and have a better life...they don't have to leave the country if they have a better life....ሁሉም ነገር በሀገር ነው የሚያምረው እመኑን ስንነግራቹ።

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 2 года назад

      @Wubit Negusse Great , አኔም ከሦስት አመታት በዃላ ሃገሬ ገባለሁ keep in touch

    • @shewayewonde8148
      @shewayewonde8148 Год назад

      I think y are a father of those two goes which is stupide.

  • @seblewongelabebe7681
    @seblewongelabebe7681 2 года назад +11

    አባትህ ክፉ ነውአሱ እያረጀ አንተ እያደክእየበለዐጋቹ ተሄዳላችሁ በርቱና ጠንክራችሁ ተማሩ ጌታ ከናተጋ ይሁን

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 года назад +48

    አባትም.ሆነ አክስ እድሜ ልካቸውን ሰላም አይኖራቸውም .እንኳንም በሚድያ ወጡ የስራቸውን አላህ ይሰጣቸዋል.ለአድርባይ ሽማግሌ ተብዬዎች የስራቸውን ይስጣቸው

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 2 года назад

      በትክክል

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 2 года назад

      ፎቷቸወረ እራሡ መለቀቅ አለበት አረመኔጨመሆናቸው ህዝብ ይወቅ ለግቢ አይሆኑም ወልደው እሚጥሉ

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 2 года назад +18

    አባትየው ልቦና ይስጠው ፣ልጅ ጌጥ ነው ልጅ አለኝታ ነው ፣ማደጋቸው አይቀርም ፣ጥሩ ደረጃ ም ሊደርሱ ይችላሉ ፣እህቴ አትናደጂ እግዚአብሔር ያውቃል

  • @elroe.373
    @elroe.373 2 года назад +16

    ወንድሜ እኔ ምልህ በትምህርታቹ ጠክራቹ ተማሩ ከዛ በራሳቹ በእውቀታቹ በስኮላር አድርጋቹ መሔድ ትችላላቹ አይዞዋቹ ጌታ እየሱስ በነገር ሁሉ ይርዳቹ በእየሱስ ስም ህይወታቹ በታምራት ይሞላ ነገ ለሀገር የምትተርፉ ያድርጋቹ

  • @user-ui5em4iz8p
    @user-ui5em4iz8p 2 года назад +16

    አይ ካናዳ እና አሜሪካ የስንቱ ህልም ሆና ቀረች ስንቱን ደግሞ ወስዳ አስቀረች ይገርማል

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b 2 года назад +41

    ወንድም አሁን አባታችሁ ከካዳችሁ እግዚአብሔር የእጅን ይሰጠዋል ሰለዚህ እናንተ ግድ አባት ሁነን ካናደ ውሰደን የሚለውን ርግፍ አድርጋችሁ ተውት እርሱት በእናት ሀገራችሁ በኢትዮጵያ ሰርታችሁ ተለወጡ ተለውጣችሁ ደግሞ አባት ያላችሁት ይመልከታችሁ ግድ አባት ሁነን ካናዳ ውሰደን ብላችሁ ሙጭጭ የምትሉትን እርሱት በተለይ ትልቅየው ልጅ አንተ ነገሩን መተው አለብህ በቃ መመጣደቅ ለምን ያሰፈልጋል አንድ ሰው ቁርጥ ያለ መልሰ ካገኘ መተው ነው ያለብህ ሁልግዜ በሚዳያ ብታወሩት እየተባባሰ ነው የሚሄደው እንደኔ አመለካከት እግዚአብሔር ይርዳችሁ ለሁሉም

  • @demissiegenet2693
    @demissiegenet2693 2 года назад +30

    አባቴ ይዞ መገኘት ነው አይፈልጋችሁም ቢፈልግ እራሱ ይመጣ ነበር ስለዚህ ተውት በግድ አይሆንም ምን አገባው የካናዳ መንግስት ካናዳ አልተወለዳችሁ

    • @mimilove6630
      @mimilove6630 2 года назад

      That is not true!

    • @shemimamusa8065
      @shemimamusa8065 2 года назад

      Tinshu min albat tlqu enkuwn 18 amet slemolaw lwsedm bil mewsed aychlm

    • @be8cab
      @be8cab 2 года назад

      ትክክክልልልል ካናዳ ሳይሆኑ እንዴት ነው መንግስት እርስ የሚለው አንቺ ገብቶሻል

  • @user-de9hw9ob7i
    @user-de9hw9ob7i 2 года назад +23

    ይሄንን ለካናዳ መንግስት ልጆቹ ያልሆኑትን ልጆቼ ብሎ እንደወሰደ አሳውቆ ከዛ እንዲባረር ማድረግ ከዛ ልጆቹ ላይ የደረሰውን ችግር ይቀምሰዋል

  • @senaithagos8089
    @senaithagos8089 2 года назад +20

    ጉዱን ስለአውጣችሁበት ነው ስራው ነው አገት ያስደፍው እህቴ የካሳ ዘመን ይመጣል አይዞአችሁ ውጭ ሀገር ሚኖሩትን ስለምነይ ነው ሆዳሞች ነቸው

    • @user-xy2lw5mo5u
      @user-xy2lw5mo5u 2 года назад

      አይዦሺ፣እህቴ፣ጌታ፣ይጠብቅሺ፣በጣም፣መልካም፣ልጂ፣አለሺ፣አይዦሺ፣በይቅርታ፣መመላለሱ፣መልካም፣ነው፣ጌታ፣ቤተስቦችሺን፣ይጠብቀው፣አሜን፣

    • @be8cab
      @be8cab 2 года назад

      ሁሉንም አትፍረጂ ጥሩም ሰው አለ።

  • @user-jk4tn6eg2z
    @user-jk4tn6eg2z 2 года назад +13

    ጥፋቱ የናቲቱ ነው ሰውየው ልጆቼ አይደሉም ካሉ ካልፈለጋቸው በቃ አርፈሽ ተቀመጪ ልጆቹ አድገዋል ተምረው በሀገር እንዲኖሩ እንዲሰሩ እንዲለወጡ አድርጊ
    ካናዳ ካናዳ እያልሽ የልጆቹን ህይወት አታበላሺ

    • @abigailisrael6420
      @abigailisrael6420 2 года назад

      ብዙ ግዜ እኛ እናት ሁሌም ትክክል እንደሆነችና አባት ሁሌም ጥፍተኛ እንደሆነ ነው። አባቶች ለልጆቹ መጥፎ ሲሆን በቀላሉ ይታወቃል ነገር ግን አንዳንዴ እናቶችም ባሎቻቸውን ለመበቀል ሲሉ ልጆቻቸውን ይጠቀሙባቸዋል። I wish when a husband and wife fight they keep their problems to themselves and try to work to protect their kids mental health.

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 2 года назад +10

    እሚገርመኝ አሜሪካ ኢሮፕ ያሉ ሰዎች ለራሳቸው ስም ብቻ ነው የሚጨነቁት የአባታችሁ እንዲህ መሆን ለኔ ብዙም አልገረመኝ

  • @sarag.mariam9922
    @sarag.mariam9922 2 года назад +6

    መጀመሪያ እነዚህ የመሰሉ ቆንጆ ልጆች ስላለሽ እግዚአብሔር እጅግ አርገሽ አመስግኚ ፣ከልብ ቢያስብ ለመውሰግ ቀላል ነው ፣የእኔ እህት እግዚአብሔር ብቻ ታመኝ ፣ አይዞሽ ይህ የእኔ ታሪክ ነው፣ ግን እግዚአብሔር በብዙ ከፍሎኛል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ፣አይዞሽ አይዞሽ

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 2 года назад +5

    አንተ በርታ ወንድሜ ካናዳ ሲደርሱ መግስተ ሰማይ የገብ የሚመስላቸው አሉ ጠንከረህ ከተማርክ ሁሉም ይሳካል ካናዳም ብትመጣ የጠበከውን ላታገኝ ትችላለህ ባለህበት በርታ

  • @ekram5183
    @ekram5183 2 года назад +12

    አቦ ገደል ይግባ የሠው ልጅ አንዴ ይጠይቃል አልፈልግም ካለ እረሥታችሁት የራሣችሁን ኑሮ ለምን አትኖሩም ቆይ ይሄን ያህል ህፃን ልጅ አደላችሁም ችግሮች እደሆነ አባትም ኖረ ውጪም ተሄደ መኖሩ አይቀርም የሠው ልጅ ጎዳናም ላይ በብርድ በፀሀይ ያለ አባት እናት ታኖራለች በቃ እርሡት እና ህይወታችሁን ቀጥሉ አንተም ጠክረህ እናትህን እና ወንድህን አጠንክር በኢኮኖሚም ቢሆን እየሠራህ መማር እና ማገዝ ትችላለህ ዋናው እራሥን ማሣመን ነው ሥራ ካናቅን ሥራ ሞልቶል የለአባት በእናት ጥንካሬ እዚ የደረሥን ብዙ ነን ብዙ ልጅ ተክዶል ተጥሎል አባት የለም ማለት ሠው ያሠበበት ቦታ አይደርሥም ማለት አደለም እደውም ጥንካሬ እዲኖር ነው ሚያረገው አሁን በቃ እራሡ ጉዳይ ፍቱት እና ወደፊት ቀጥሉ እደሀሣብ

    • @sofanitmasresha245
      @sofanitmasresha245 2 года назад

      አረ በጣም ትክክል ነሽ በጣም ይገርማሉ

  • @tgtg7852
    @tgtg7852 2 года назад +28

    ትልቁ ልጅ በጣም ይገርማል በዚ እድሜእ ቁጭ ብለእ የወጣት ጡረተኛ መሆን ይከብዳል አንተ አባትእን ሣይሆን የምፈልገው ካናዳን ነው የያዙትን ትቶ የማያቁትን መመኘት ብዙ ችግር አለው ሀገርእ ላይ ለመለወጥ ሞክር በእልእ የትም አደርሱም የባሠ ታርቁታላቹ

    • @fevenghirmay3851
      @fevenghirmay3851 2 года назад +8

      Easy to say that but let me tell you they put that on his mind as a kid. Thats torture for me. They completey distroyed him mentaly. Put yourself in his shoe may be then you will feel his pain.

    • @tgtg7852
      @tgtg7852 2 года назад

      @@fevenghirmay3851 የኔ ውድ እኔም እንደሡ ቁሥል ያለብኝ ነኝ ግን ቁጭ ብዬ የማይፈልገኝ ሥለኔ ቦታ የሌለውን ሠው ሥፈልግ ዘመኔን አላበላሸውም በተቃራኒው እንኳን ለራሴ ለቤተሠቤም የምተርፍ ሠው ነኝ በግድ የሚሆን ነገር የለም በተቃራኒው ነገሮችን ከማበላሸት በቀር በቃ የራሥን ኑሮ መኖር ነው

    • @teibetesfai4182
      @teibetesfai4182 2 года назад

      Endetegudachu beta am ygebagnal gn yhe sewiye slenante minim gdeta yelewm.hulu legeta yesus asalfachu

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 Год назад +6

    💔😭የደረሰበት ነው ህመሙን የማቀው😭
    እግዚአብሔር ለከዳያን ልብይስጥ
    ላዘነው እሱ ይጠግነን🙏ኖሬበት አልፌዋለው
    ያልፋል አይዟችሁ !

  • @senaithagos8089
    @senaithagos8089 2 года назад +54

    ውዶች እራስ ውዳድ ነቸው እነሱ ከተመቻቸው አዙረው አያዩም ክሰሱት እሄ ሆዳም ጂብ አንጄት ነው እየውለዱ መካድ ልምዳቸውነው የሀበሻ ውዶች እግዚአብሔር ልቦነ ይስጣቸው

    • @Fano203
      @Fano203 2 года назад

      ተሸምጥጠሽ ነው?

    • @sdt3004
      @sdt3004 2 года назад +1

      @@Fano203 በእውነት እና በህሌና ዳኝነት መናገር የግድ መሸምጠጥ ያለብን አይመስለኝም።

    • @Fano203
      @Fano203 2 года назад

      @@sdt3004 ጥያቄ ነው የጠየኳት አዋቂ ሲያወራ ጥልቅ አትበይ እስቲ

    • @senaithagos8089
      @senaithagos8089 2 года назад

      እኔ እኳን በጣም ሰላነደደኝነው ምክንያቱምልጂ ሊካድ እይችልም ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታውች ነቸው

    • @abdulkerimavdulrahman7158
      @abdulkerimavdulrahman7158 2 года назад

      😡😡

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 2 года назад +7

    እነዚህ ሰዎች ለምን ይሄን ሰው አይተዉትም ከዚህ በላምን ምን ያስፈልጋል እግዚአብሔር ጠብቆ ለዚህ አብቅቶአችሁአል ይህሰው ሰው ቢመጣም አይጠቅምም እናትም ልጆችሽን lንለምን ለዚህ አይነት ሁኔታ ታጋልቻለሽ በ ዓለም ላይ እጅግ ብዙዎች ያለ አባት አድገዋል አንዳንዱ አባት ቢቀር ይሻለል ልጆችሽን እስካሁን አሳድገሻል ልጆችሽን አትጉጅ በቀልና ወሬና አይጠቅማቸውም

  • @aahtube9642
    @aahtube9642 2 года назад +9

    እግዚአብሔር አምላክ ለመገናኝት ያብቃችሁ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው

  • @nunitsegaye3439
    @nunitsegaye3439 2 года назад +19

    I feel so sad for the kids አይምሮአቸውን እንዴት እንደሚጎዳው ስው ይሄ ሁሉ አመት በቀል መርዝ እንዴት በልቡ ይዞ ይኖራል? ምን አይነት እምነትስ ነው የሚያምነው? በቀሉንስ እንዴት ልጆቹ ላይ ያራግፋል? እግዚያብሄር ይፋረድህ

  • @tsigetadesse4934
    @tsigetadesse4934 2 года назад +14

    አይዞሽ አምበሲት ልጅሽም ልዩ ነው አይዞሽ እዚህ ውስጥ የገቡ በሙሉ በፈጣሪ ይከፈላሉ ለልጅ ለልጅ ልጅ ሁሉ እመኚኝ ማሬ ግድ የለም አንተ ግን ለራስህም ለወንድምህም በርታ ጌታዬ

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98 2 года назад +8

    እዮሃ ምረጥ ናቸው እናመሰግናለን በረቱልን

  • @hannahanna204
    @hannahanna204 2 года назад +4

    የኔ ምስኪን እግዚ አብሔር ይደግፋችሁ ።

  • @yz7517
    @yz7517 2 года назад +15

    ብዙ አባቶች አጅግ በጣም ጥሩ ናቸው ጥቂቶች ግን አባት ሳይሆኑ እበት ናቸው እበትም ትል ይወልዳልና እህቴ ጠንካራ ልጆች አሉሽ በርቺ ሁሉም ያልፋል።

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 2 года назад +13

    ልጁ ግን አረ በናትህ ከካናዳ ውጪ ህይወት አለ እኮ ምን ሆነህ ነው ገና ወጣት ነህ አገርህ ሰርተህም ሆነ ተምረህ መለወጥ ትችላለህ። ትንሹንም ልጅ አእምሮውን አታበላሹት። አባትህን ከልብህ አውጥተህ በራስህ መንገድ ለመሻሻል ሞክር ። እናትዬዋም በዚህ በኩል ብትተባበሪው ጥሩ ነበር።

    • @user-xc9gd2el6v
      @user-xc9gd2el6v 2 года назад

      በጣም ከ ካናዳ ውጪ ህይወት ያለ አይመስላቸውም።

    • @fatumaabdiweli106
      @fatumaabdiweli106 2 года назад

      Ba sw kusel lay asteyayt kamastat takotbu miker yatyakachu sw ylm

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia 2 года назад

      እውነት ብለሻል

    • @user-ys7gf5qv6u
      @user-ys7gf5qv6u 21 день назад

      ኡሁን እኮ 20 አመት ሞላው ለትልቁ ልጅ የካናዳ መንግስት በሀላፊነት ሊጠይቀው አይችልም ደሞ ለቡጎ ይሆናል አለመሄዱ ካናዳ ካናዳና አሜሪካ ሲባል ገነት ይመስለናል መጥፊያው ሊሆን ይችላል እንኳንም አል ሄደ አገሩላይ ጥምክሮ ከሰራ ከተማራ ለባኬሽን ይሄድበታል

  • @meazafenta6600
    @meazafenta6600 2 года назад +5

    አስተዋይ እናትም ልጅም እግዚአብሔር ሁሉን ያያል ይክሳል አያልቅበትምና በበረከቱ ይጎብኛችሁ። በሁላችንም ቤት ቁስል አለ ግን በሱ ቸርነት በፀጋውም አለን። አይዟችሁ

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia 2 года назад +5

    አይዞሽ እህቴ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ

  • @samirarady6622
    @samirarady6622 2 года назад +14

    በቃ ይቅርብህ አሁንም አባቴ ትለዋለህ ይሄ እበት ነው አባት ሳይሆን ከሀዲ የወለዳችውን የሚክድ

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h 2 года назад +13

    አንቺ ቆይ አሳድገሽ አሳድገሽ ለምንድነዉ ልጁ ካደገ ወዲ ልጁን ሰዉ ሃገር ላይ ለመስደድ የተመሽ?? ሰዉ ሃገር መቸም አይተሻል ስደት ምን እንደሆነ? አረ ገናዳ ከነዳ ብላቹ ሞታቹት እኮ

    • @Iyerusalem5433
      @Iyerusalem5433 2 года назад +1

      አይ መሬት ያለ ሰው! የልጆች ማንነት ጥየቃ አልታያችሁም? የአንድ ቀን ጉሮሮ ሳይበላ ማደር አልታያችሁም!

  • @user-dq6cx8ps4m
    @user-dq6cx8ps4m 2 года назад +15

    በጣም የሚገርመው ለካናዳ ይህን ያህል ቦታ መስጠት አያስፈልግም የማያቁት ሀገር አይናፍቅም ወጣት ነህ ተምረህ እናትህን አግዝ 🤔

    • @emukal5087
      @emukal5087 2 года назад

      ማስተዋሉን ያድልሽ መች አገር ጠየቀ አባቱን እንጂ

    • @user-dq6cx8ps4m
      @user-dq6cx8ps4m 2 года назад

      @@emukal5087 be positive I'm not saying he ask the country have you seen the video the first if you don't understand what I'm saying by ignorant please😍 እንደውም ካልሽ ግን 1 2 3 ሁሉም ቪድዮ እዚህ ቤተሰብ ላይ ያየሁት ነገር ቢኖር አባትና ከልጅነት ጥያቄ አልፍ ወሬዉ ሁሉ ካናዳነው ካላየሽ ወይ ካላየው ሄዳችሁ እዩት😏

  • @alemtwoldemariam960
    @alemtwoldemariam960 2 года назад +6

    ልጆቹ በጣም ነው የሚያሳዝኑት በተለይ ትልቁ ልጅ በጣም የበሰለ ትምህርት ሰጪ ነው የሚናገረው።እዛው አዲስ አበባ የካናዳ ኢንባሲ ውስጥ የዲንኤ ቴስት ማረግ ይቻላል ።

  • @mesrakyeilma3729
    @mesrakyeilma3729 2 года назад +24

    የልጆቹ ተጠያቂ በተዘዋዋሪ እናትየውም ነች ልጆችሽን ተምረው መለወጥ እንዳለ እየነገርሽ ብታሳድጊያቸው መልካም ነበር የምን ችክ ነው ሄዶም መልካም ላይሆን ይችላል

    • @eleniewnet168
      @eleniewnet168 2 года назад

      ትክክል እናትየው አባታቹ ያስወጣቹዋል ካናዳ ገነት ነው እያልሽ ባታሳድጊያቸው ደብቀሽ ጉዳዩን ብትከታተይ ጥሩ ነበር ። ልጆችሽን በእግዚአብሔር ተመክተው እንዲያድጉ እንጂ በሰው የሄደ ሄደ ነው ሁፍ ያማል

    • @rahellasahel9520
      @rahellasahel9520 2 года назад +1

      I know same story......ልጅ finally bazhim bezam belawe American lekewet በ car accident American ከገባ 2 አመት ውስጥ ሞተ እናትየው በፅፅት ላይ ናት። ሁሉንም በእግዛብሔር ነው የሚሆነው።

    • @be8cab
      @be8cab 2 года назад +3

      ትክክል ስለ ካናዳ እንደ ነገረቻቸው በአገር ውስጥ ጠንክሮ ስለ መስራት ብታስረዳቸው እንዴት ጥሩ ነበርን ጭራሽ ሊገላት የሚፈልግ ሰውዬ ጋር ትዳር ትፈልጋለች ካልፈለገ ለምን አይተውትም ?

    • @be8cab
      @be8cab 2 года назад +1

      @@rahellasahel9520 እንደዚህ አይነት ታሪኮች ብዙ አሉ። መንገዱ ሲዘጋ ተመስገን ስለተሰጠኝ ጤና ብሎ በሰላም ቆሎ እየበሉ መኖር እባክሽ ስንት ነገር አየው አሜሪካና ካናዳ

    • @rahellasahel9520
      @rahellasahel9520 2 года назад

      @@be8cab እውነት ነው። አይመስለንም እኮ እህቴ። አሁን ልጅ ካናዳ ቢሄድ በሰላም ይኖራል ካባቱ ጋር ሀገሩን ለመልመድ በትንሹ 3 እመት ይፈጅበታል። እረ ስንት ነገር አለ ሆድ የሚብስ ነገር። ሆድ ይፍጀው!!

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 года назад +38

    አረረረረረ በቃ ተዉት ፈጣሪ የእናንተን ያለዉን ይስጣችሁ መቼም ዘመኑ የከፍ ነዉ አባት በልጆቹ ከጨከነ ዘመዶቼ ዘመኑ አልቆል ፈጣሪ የንስ ሞት ይስጠን 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🙏🤨

    • @hfhjgfyfhjf7328
      @hfhjgfyfhjf7328 2 года назад

      አስበሽዋል አባትሽ ለሌላ ሰው እየጠቀመ የገዛ ልጆቹን ሲጥል ከባድ ነው አትፍረጅ ብሶታቸውን ለራሳቸው ናቸው የሚያውቁት እሽ በነእሱ ጫማ እስካልተረገጥሽ አይገባሽ ይሆናል ብቻ ፈጣሪ ያስማማቸው

    • @saralove4924
      @saralove4924 2 года назад +1

      ፈጣሪየ አባት ሳይኖረኝ ብየ በአማረረኩ ይቅር በለኝ እናቴ ሁሉነገሬ ኑሪልኝ አረ እግዚአብሔር ልብ ይስጠው አባታችሁ የእውነት 2ሰባት ያስፈልገዋል ወገኖቸ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад +1

      @@saralove4924 እዉነት ነዉ ፈጣሪ ይርዳቸዉ በጣም ከባድ ነወ ወጪ ኦወስድካለዉ ብሎ መከዳት ለዚያዉም በአባት ፈጣሪ ይጠብቀኖ

    • @saralove4924
      @saralove4924 2 года назад +1

      @@azebtufa7389 ለሰሚው ግራነው እናት የእውነት ምናይነት ፍጡር ቢሆነው ወልዶ የሚክድ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад +2

      @@saralove4924 ፉፉፉፉፉፉ እዉነት ነዉ ፈጣሪ በልጆቻችን አያሳየን እኔ ልጆች አለኝ በትዳሬም ደስተኛ ነኝ
      ይህን የኔን ኳሜንት የምታነቡ ሁሉ ያላገባችሁ ካላችሁ የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ ልጆችም ካላችሁ በልጆቻችሁ ተደሰቱ አሜን የኔ ዉዶች 🤩🤩🤩🤩💟💟💟💟💟🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zemeta9769
    @zemeta9769 2 года назад +10

    እኔም ልጄን ከድቼ ነበር ፡ከዚያም ተመርምሮ የኔ ልጅ ሆነ እና አሁን ያረዳሁበት ጊዜዎች ይቆጨኛል፡ እባክህ ስለልጆችህ አስብ፡፡ ልጆችህ በተለይ ትልቁ እኮ የአንተ መካረ እና በጣም አስተዎይ ነው፡፡ እባክህ በፈጣረ ልለምንንህ ወደልብህ ተመለስ

    • @ednewoldu7615
      @ednewoldu7615 2 года назад

      Egzyabhare yesteh 🙏🙏🙏

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu 2 года назад +1

      Egzabher yibarkih!!!

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 2 года назад

      Enquan egziabher redak mikinyatiken ante tawkalek egziabher kemekad yetebeken.

  • @jamaldaba4061
    @jamaldaba4061 2 года назад +8

    ወንድሜ አንድ ነገር ልንገርህ የናንተ ጉዳይ በያንዳንዱ ኢትዬዺያዊ ቤት ያለፈ ታሪክ ነው የእኔም ታሪክ አባቴን የዛሬ 25 አመት አግኝቼው እንደ አባት ሆኖ ስላላገኘሁት እርግፍ አድርጌው ዛሬ ወልጄ ከብጄ አባት ተብየውንም ይቅር ብየው እየተደዋወልን እየተጠያየቅን ነው ዋናው ሆኖ መገኘት ብቻ ነዉ ማለቃቀስ አያስፈልግም ካልፈለገ ተውት አታስገድዱት በግድ አባት ሁነኝ አይባልም ካልፈለገ አታስገድዱት ።

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 года назад +46

    እግዚአብሄር በሁሉም መንገድ ጣልቃ ይግባ🙏🏾🙏🏾 የትልልቆቹን ሃጢያት ልጆቹ እየከፈሉ ነው በጣም ያሳዝናል 😭😭😭 we need the other side of history 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-gm8lb9ko8u
    @user-gm8lb9ko8u 2 года назад +4

    አይዱኒያ ልጅ የለለው ልጅ ይፈልጋል ልጅ ያለው ደግሞ በዚህ መልኩ ያስለቅሳል ጠንካራ እናት ነሽ