ኃይሌ ኃይላችን:: it is always great to watch you. ሁልግዜ የሺህ አለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ ግን ከየት ነው ይሄንን ድንቅ አስተሳሰብ ያመጣው ብዬ እጠይቅና አባትና እናቱ ከዘመናቸው well in advance የነበሩ መሆናቸውን ሲናገር I say No wonder እላለሁ:: I am so happy you are our Hero !!
Haileye there are no equivalent and worldly created words to appreciate you. Thank you for your sincerity. Long live our beloved and living legend Hero!!!
The greatest naturally, human kind with good social emphasis haile, realy you are respected and provided proud to many Ethiopians,,,, The man who likes like haile, can be a double Ganger (phenotypic a copy)on wich many ) ranked peoples used even as a prime minister or president,,anyway ,,Hillier, thanks for your gentle formulated analysis
ሙሉ ሰው መሆን ማለት ልክ እንደዚህ አይነት መልካምና ቀና ሰው መሆን ማለት ነው! ጀግናችን ኅይላችን ኅይሌ ገብረስላሴ በጣም የማከብርህና የኢትዮጵያ ልዪ ምልክት አድርጌ የምወስድህ ልዩ ሰው ነህ!!!!
''እንኳንስ ንብረት አይደለም ከመቶ ሚሊዮን ቁጥር በላይ ያለፈው የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ወንድሜ ነው '' respect ሃይሌ
ሐይሌ በጣም የምወድሕ በጣም አድናቂሕ ነኝ ምክንያቱም ሐገሬ ነሕ ምልክቴ ነሕ ኩራቴ ነሕ በጣም በጣም እወድሐለሑ ረጅም እድሜ ጤና የማያቋርጥ እድገት ላንተ ይሑን እኮራብሐሉ አንድ ቀን
በየመንደሩ የብዙ ይቱይበር ናቸው የበጠበጡን ዜሬ እየሆነ ያለው ይህ ነው
@@mohammednurahmed5841 ትክክል የዩቱበር ጡረተኞች አገርንም እንድ እያተረማሱ ያሉት የውሸት ወሬ ይዞ ቁምነገር እየሰራ ያለው ጥቂት ናቸው
ቀ
በጣም አጋነንክ
@@mohammednurahmed5841 q
አንተ የአገር ዓርማ፤ የኔ Role model ከአንተ ብዙ ቁም ነገር ተምሬ ህይወቴ ላይ ለውጥ አምጥቻለሁ።
አከብርሃለሁ፣ አደንቅሃለሁ፣ እዎድሃለሁ 👍💚💛❤👈👏🙏
ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ
ኃይሌ ገ/ሥላሴ እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥህ ዘርህን ይባርከው 🙏💚💛❤
ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን።
ጀግናው የኢትዮጵያ ልጅ።
ጥሩ ትዝታ ነው እኔም መሰረተ ትምህርት አስተምሬ ነበር አባቶችና እናቶች ለትምህርት የነበራቸው ጉጉት እጅግ በጣም ትልቅ ነበር።
ሀይልዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ እውነት ፍቅር አንድነት ስላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ያምጣልን
🙏🙏🙏💛💚❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗️❗️❗️
አንተ ባንዲራችን ላይ ሁሉ ምልክት ብትደረግ ደስታዬ ነው! ሀይላችን❤❤❤❤
U deserve it👏👏👏👏
በትክክል ዉዴ
ሀይሌ አላህ ጤና እና እድሜ ይሰጥህ 💞የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ💚💛❤️
የኢትዮጵያ በሞሉ ወንድም አለይታ ነህ የእውነት በጣም የማከብርህ ና የምወድህ ሳይህ እራሱ ታላቅ ወንድሜን ነው የምትመስለኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤናጋር ይስጥህ
ሀይሌ የተረጋጋህ በሀብትህ የማትመካ መልካም ሰው ነህ:: ለህዝብና ለሀገርህ ያለህ ፍቅር ያስደስታል ያስደንቃል:: እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾
ሃይሌ ሃይላችን አንተ እኮ ኢትዮጵያ ለአለም የሰጠችው ድንቅ ስጦታ ነህ እናከብርሃለን
ምነው ሌላ የለም ሰለቸን
አላህ ይጠብቅህ አንተ የቅን ልብ ባለቤት ነህ ይሄ በዚህ ዘመን ትልቅ ሀብት ነው. ማሻ አላህ
RUclips ቢዘጋ facebook ቢዘጋ ቲክቶክ ቢዘጋ ሀገሪቱ በእርግጠኝነት ሰላም የሰፈነባት ሀገር ትሆን ነበር 👌👌👌👌
Betikikl
እንደ 1984ቱ የአርባጉጉ፣ የበደኖ፣ የእንቁፍቱ፣ ......… እንደ 1998ቱ የበሻሻ ጭፍጨፋ ማለትህ ነው?
በትክክል ሁሉም መዘጋት። አለበት ምክንያቱም አጠቃቀሙን አላወቅንበትም
ትክክል 👌👌
10000x agree with you. Social media is not for Ethiopians.
Haile I love and respect you, you are Our hero and wise person, I wish you long life.
ጀግናው አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አተ ማለትኮ ንፁህ ኢቶጲያውይ ነህ
ሀይሌ አባቴ አንተን ማየት ትምርት ነው እደቤተክርስቲያን ትምርት ይጥመኛል ኑርልኝ ወርቅ ሰው የኢትዮጵያ ጌታ ጤናና እድሜ ይስጥልኝ 😍
የሚገርመኝ ፅናትህ እንደ ሀገር ብዙ ደስታ የፈጠርክልን ማንም ማድረግ አደለም እማያስበውን ያደረክ ጀግና
ጀግና ዶ/ር ሀይሌ ገብረስላሴ
ኃይሌ ኃይላችን:: it is always great to watch you. ሁልግዜ የሺህ አለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ ግን ከየት ነው ይሄንን ድንቅ አስተሳሰብ ያመጣው ብዬ እጠይቅና አባትና እናቱ ከዘመናቸው well in advance የነበሩ መሆናቸውን ሲናገር I say No wonder እላለሁ::
I am so happy you are our Hero !!
ኃይሌ አንተ ማለት የኢትዮጵያዊነት መገለጫችን ነህ ፤ ኩራታችን ነህ ፤ እንወድሀለን ፤ እናከብርሀለን ።
You are one of exemplinary man in the world...i know how much you love Ethiopia...long live to you haile...l like your smart thinking
ራሱን እንደሚሊየነር የማይቆጥር ምርጥ ሰው ተግባቢ እና ሰው አክባሪ ለሀገራችን ስለምትለፋ እግዚአብሄርከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ::
End bilianar bal enji
@@ለምበርበበዴ you’re right
ሀይሌ ገብረስላሴ እንወድሀለን 🇲🇱🇲🇱የኢትዮጵያን አርማ♥♥😘
Haile You are a legend.
ሐይሌ ሀይለኛዉ አንተ ሁሌም አንደኛ ነህ እንደ ሃገር እንደዜጋም ሁሌም አንኮራብሀለን አንገታችን ቀና ሰንደቃላማችንን ከፍ አድርገኽ በብዙ መድረኮች አኩርተኸናል እግዚያብሔር ጤናና እድሜ ይስጥ!
በሄድንበት ሁሉ ቀና ያደረከን ምልክታችን ላብህን ሁሉ በፍሬ አምላክ ያብስልህ...
የፅናት ምልክት 🇪🇹🇪🇹💪❤️❤️💪🇪🇹🇪🇹
የተከበርህ ኃይሌ ገ/ስላሴ የሃገሬ ጀግና ወንድሜ በጣም አከብርሃለሁ አደንቅሃለሁ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ እወድሃለሁ ፤፤
ሀይልዬ አንተን የመሳሰለ ሰዎች ሳይ በአገሬ ተሰፋ አደርጋለሁ ማፅናናችን ነህ ኑርልን ጥሩ ሰዉ !
ሀይሌ ኑርልን ሺአመትኑርልን።
ምርጥ ኢትዮጵያዊ እኮ ሀይሌ እና ታየ ቦጋለ ብቻ ናቸው
ሀገራችን ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ጀግና ሰዎች መካከል አንዱ ሻለቃ አቴሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ ነው ።አሁንም ቢሆን ሀገራችን ጠላቶቿ ቢፈታተኑንም ማንኛውም መስዋዕትነት ከፍለን ወደ ታላቅነት ለመወጣት የሚያግደን የለም ።የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ነው በዘር በሃይማኖት ሳይከፋፈል ከጠላት ወሬና ሴራ ራሱን መጠበቅ ያለበት።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
ያኔ ደስታ በማን ግዜ የነበረ ይመስልሃል በእግሩ ኣሳቢ
ሐይልየ አንተ ልዩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹❤😘
ኃይሌ ብሔራዊ ምልክታችን ነህ !❣️በአንተ ምክንያት ብቻ እንኳን በአሰላ ልጅነቴ እኮራለሁ። ንብረት ወንድምህ የሚሆንበት ዕድል ሰፊ ነው። ለልጁ ስሜት ስትል ብታረጋግጥ 🙏🙏
የአባትህን ክብር የሚነካ ነገር አይኖርም። ከተከበረ አባት ተወልደን ነፍስ ከአወቅን በኋላ ወንድምና እህት ያገኘን ብዙ ነን።
ሃይልዬ እድሜና ጤና ይስጥህ እናንተ ጋር ልባችን አብሮ ይሮጥ ነበር
Haileye there are no equivalent and worldly created words to appreciate you. Thank you for your sincerity. Long live our beloved and living legend Hero!!!
ኃይሌን በቲቪ ነበር የማውቀው አንድ ቀን ቦሌ ኤርፓርት ትኬት የሚሰራበት አካባቢ ድንገት ሳየው ልክ እንደሚተዋወቅ ሰው ኃይሌ ብዬ ስጠራው አቤት ብሎ ጨብጦኝ ሰላም ተባብለን ተለያየን ሰው አክባሪ እና የማይኮራ ሰው ነው ኃይሌ ኑርልን እንወድሀለን
ለሁላችን ክብር የሆንከን ነህ አሁንም ለተጎዱት ሁሉ ጩህላቸው አባክህ። ትንፈሽን አንኩዋን ያጡ ቁጥር የላቸውም። ፈጣሪ ምድሪቱን ያስንልን።
ለመክበት ወደሁላ የማትል ጀግና ነህ ኢቲዩጲያን በስምህ ያስጠራህ ያኮራህ ኢቲዩጲያና ህዝቦቹዋ ሁልጊዜም እንኮራብሀለን እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ክበርልኝ❤❤
ኢትዮጵያውያኖች እኮ ብዙ እንመሳሰላለን። እኔ የእነ ሀይሌ ታሪክ ምንም አይገርመኝም። የኔ ታናሽ እህት ዘጠና ዘጠኝ ፐርሰንት ብል ማጋነን አይሆንብኝም አርቲስት መሠረት መብራቴን ትመስላለች፣ እኔ እንኳ የሷን ያህል አልመስላትም። በሚዲያ ላይ ባየኋት ቁጥር ልቤ ድንግጥ ይላል። በውጭ አገር እንኳ በተለይ ስፖኒሾች ኢትዮጵያውያንን የሚመስሉ ብዙ አያለሁ ከቆዳ ንጣትና ፀጉር መለስለስ በስተቀር በእውነት ነው የምላችሁ የእግዚአብሔርን ሥራ ታደንቃላቸሁ። ኃይሌ እንዳለው የአዳም ልጆች መሆናችንን በትክክል ማረጋገጥ እንችላለን።
Haile is the most an Ethiopian Hero
ሀይልሻ ጥሩ ሀሳብ ነዉ የሰጠኸ እድሜና ጤና ይስጥህ
ክብረቱን ይስጥህ እግዚአብሔር ሃይልዬ አክባሪህ አድናቂህም ነኝ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ የኛ ልዩ የሰንደቃችን ድምቀት
ሃይሌ አንተ ጥሩ ሰው ነህ ደግሞ ወንድምነት ደግሞ ችግር አይደለም ሆኖም ወሬ አይቀርም መስማትም አይቀርም ህኖም አንተን ማማት ሆነ መተቸት የሚችል ሰው ሊኖር ቢችልም ግን አንተን የሚያክል ጀግና ታታሪ አላየሁም አንተ የተግባር ሰው ነህ። ሃይሌ
❤ የሀገሬ ኩራት እውነት ኢትዮጵያዊ በመሆኔ በጣም ነው ምኮራው ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው 🙏🙏
የዩቱብ ጠጡረተኞች ምን ያላሉት ነገር አለ ይሄ ህዝብ እኮ እንዲህ አያደረገ ነው ህዝብ የሚያጋድለው በጣም የወረደ ባለጌ ህብረተሰብ ማለት ይሄ ነው
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ጀግና ኑርልን ውለታህ አይረሳም።
አይዞህን እኛ መቸም አንለያይም የሽብርተኛ ውሬ አታጭብን እነዚህን ሰይጣኖች በአንድነት እናጠፋቸዋለን ኢንሸአላ
ሀይሌ አንተ ውስጥ ኢትዮጵያቁልጭ ብላ ትታያለች::እግዚአብሄር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ::
ሀይሌ ገ/ስላሴ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ምርጥ ኢትዩጽያ ዊ
ረጅም እድሜና ጤና ለኢትዮጵያዊው ሀይሌ ገ/ስላሴ!! ባንዲራችን ነህ!!!
ሀይሌ አከብርካለው እረጅም እድሜ እመኝልካለው🙏🙏🙏
ሀይሌ !!!!
ንብረት ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ወንድምህ ነው
ስለዚህ ተረድተነሃል ለወረኛ ብዙም ጀሮ አትስጥ
ምንጊዜም አንተ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ
አሁንም ቢሆን ስኬትህ ቀጥሏል
በርታል
ይመችህ የኢትዬጵያ ወርቅ ሰዉ!!😘
ሃይሌ ጀግኖች እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሀይሌ መልካም ኢትዬጲያዊ ነው። እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ሃይሌን ስወደው ከምር በጣም አስተዋይ ብሩህ ሰው ነው።
The greatest naturally, human kind with good social emphasis haile, realy you are respected and provided proud to many Ethiopians,,,,
The man who likes like haile, can be a double Ganger (phenotypic a copy)on wich many ) ranked peoples used even as a prime minister or president,,anyway ,,Hillier, thanks for your gentle formulated analysis
ሃይሌ ማለት እኳ ኢትዮጵያ ማለት ነው ለሃገሩ ባንዲራ ሞች እረጅም እድሜ እመኝልሃለው የኛ ታታሪ
ፊትህ የዚች ሃገር ሁኔታ እንዳስከፋህ ይናገራል
ሀይሌ ምርጥ ሰው እኮ ነው በዛህ ላይ የዋህ ሰው የማይመርጥ ሁሉንም በአንድ አይን የሚያይ እውነተኛ ሰው ኢትዮጵያዊ እኮ ሰብሰብ ሲል ሁሉም ቦታ ሰው ይፈራቸዋል ምን አለ ያ ጊዜ ቢመለስ
ሀይሌ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ላንተም ወንድምህ ሊሆን ስለሚችል ዲኤንኤ ብታደርጉ ጥሩ ነው ይህ ደግሞ ላንተም ትልቅ የህሊና እረፍት ነው ሚሆነው ያን ካላደረክ ግን ሁልጊዜ እረፍት አይሰጥህም
ነገሩን ቆጩት በእውነት የሀይሌና የንብረት ዝም ብሎ መመሳሰል አይመስለኝም
Hailesh Ethiopians Hero
We Love You
ኃይሌ ተባረክልን፤ እድሜና ጤና ላንተና ለቤተሰብህ እመኛለሁ። በርቱልን።
ሀይልዬ እንወድሀለን አንተ መልካም ሠው ነህ መልካምነትህን እኔም ደርሦኛል ልጄ የወታደር ልጅ ቅናሽ ይደረግለት ብለህ ደርሦኛል አመሠግናለሁ!!!!ደሥታህ ይብዛልኝ አመቤቴ ትጠብቅህ!!!
ሀይሌ
ከንብረት ጋር DNA ምርመራ ማድረግ አለብህ። በሁለታችሁ መካከል በጣም መመሳሰል አለ። ከወንድምነት ይልቅ ልጅ የመሆን ነገር ነው የሚታየኝ። አንተ እንዳልከው ንብረት የተወለደው አንተ ከአሰላ በወጣህበት አካባቢ ነው። ጊዜው የወጣትነት ዘመንህ ነውና የማታስታውሰው ገጠመኝ ሊኖር ይችላል። የDNA ምርመራ ማድረጉ በጣም አስተማሪ ነው። ምርመራው በሁለታችሁ መሀል ምንም ዝምድና እንደሌለ ካረጋገጠ መመሳሰል ምንም እንዳልሆነ ለሁላችንም አስተማሪ ነው።
Endew mn aynet dedeb neh gn
@@binyamadmasu4333
ዶሮ ጭንቅላት! offspring የሚባል ታቃለህ? እናት አባት እነሱን የሚመስል ሰው ባዮሎጂ ያረጋገጠው ነገር ነው። ይህን የማትረዳ ደንቆሮ ነህ።
@@AbrahamH11
አመድ በዱቄት ይስቃል ማለት አንተ ነህ።
@@AbrahamH11
ከዕወቀት የፀዳ ሰውም አለ እንዳንተ አይነት?
@@mekuriagize7514 ትክክል ነህ ከአንተ ጋር መመላለሴ
ኃይሌ እጅግ ለብዙ ኢትዮጵያውያን በጣም ተምሳሌት እና ሞዴል ስለሆነ አስተማሪ የሆነ ነገር ሊሰራ ይገባል።
DNA ምርመራ ሊደረግ ይገባል።
በዚህ ጉዳይማ ምን ያልተሰራ ነገር አለ ሀይሌ መኪና ገዛለት ቤት ገዛለት ዲኤንኤው ታወቀ ሀይሌ ወንድሙ መሆኑን ካደ ንብረት ሀይሌ በሰጠው ሀብት ሚስት አገባ ምናምን አረ ስንቱን ዘባርቀውታል እንደዚህ አይነት ሰዎች ምን አይነት ህሊና እንዳላቸው አላውቅም 👌👌🤔
ሀይሌ እንወድሀለን ግን የስጋ ወንድምህ መሆኑን ካመንክ ለምን አታቀርበውም:: መቼም የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ወንድሞቼ ናቸው ብትልም በትውልድ የስጋ ወንድምና እህት ግን ልዩ ነው:::
ተባረክ ሀይሌ አገራችንን ይጠብቅልን
ኃይልዬ ድንቅ ሰው ፥ይህ የሚያስጨንቅህ ጉዳይ አይደለም
ሃይልዬ ጀግናዬ ልክ ብለሃል
ሀይሌ ሯጭ ብቻ አይደለም ታላቅ የቢዝነስ ሰው ነው። አስታራቂ ሀሳብ ያለው ብልህ ሰው ብዙ ድግሪ ማስተር ሰበብን ከሚሉት የዘመኑ ምሁራኖች በጅጉ የተሻለ ነው ። ከጠባብነት ከዘርኝነት የፀዳ የዓለም
ዓቀፋዊ አስተሳሰብ ባለቤት ነው።
የታላቁ ሩጫ ሊጋሲ ባለቤት የአትሌቴክስ ፕሮፌሰር ሺ ምርጥ ሯጮችን ያፈራ የኢትዮጲያ ኩራት
ሀይሌ ገ/ሥላሴ የጀግኖች ጀግና ነው።
ሀይሊ የሀገራችን ባኒዲራ ታኮራናለህ ሀገሪ ኢትዮጵያ እደአንተ አይነቱን ትህትና
ለሀገሩ ለወገኑ አሳቢ ሰው ሰላላት ትኮራለቸ እንኮራብሀለን ልክ ብለሀል
የሰፈር ሸማግሊ አዛውንት በኒ ዘመን እንኳለ ልጆቻቸው ለጎረቤት ልጅ ለአካባባው ብሎም ለሀገራቸው ምክርን
ብሎም እደራሳቸው ልጆች ቆንጥጠው
ያሳደጉን የአካባቤ የናቲ ጎደኛች የአባቲ
ጎደኞች አብሮ አደጎች ነብሳቸውን በገነነት
ያሰቀምጥልን ምክንያቱም በጥሩ ሰነ መግባር ከናቲ ከአባቲ እኩል አሳድገውኛል ክብር ለነሱ ይሁን ክብር
ላባትህ ለአቶ ገበረሰላሲ ይሁን እላለሁ።
What a beautiful mind💕
ሀይሌ የኛ ጀግና እንወዲሀለን💚💛❤️🥰🥰🥰🥰
እሰይ ይህ ነው ሀገሬን ያናወጣት አቤት የውሸት መአት
በጣም ያስቃል ።
ሀይሌያችን ኑርልን ትልቅ ሰው
ሀይሌ አባታችን
አምበሳዉ ወንድሜ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ።
ሀይልዬ የኔ ኢትዮጲያዊ ምርጥ ኩራታችን ኑርልን
ሺ አመት ኑርልን ሀይልሻ
ይኔ ጀግና መልካም ሰዉ
በጣም ይገርማል። እኔም እውነት መስሎኝ ነበር። እንዲህ አይነቶቹ ናቸው በወሬ ሀገራችንን እያጠፏት ነው።
ሃይሌ ያንተ ጥሩ መሆን እና ሰው አክባሪነት ፤ ለሁሉም ሚዲያ እና ጋዜኛ ፤ ቃለ መጠይቅ ቀና መልስ ሰጥተህ መቀበልህ ፤ እንድትናቅ ያደረገህ ይመስለኛል ። በተለይ በተለይ ያን ጉማሬ ፣ ገንዘብ ወዳጅ ስግብግብ ባለጌ ሰይፉ ፋንታሁንን ከአጠገብህ 40 ክንድ አርቀው ። እንደ ቆሎ ጓደኛው በፈለገው ሰአት እየጠራ ለፈለገው የዩቲዩብ ፍራንክ ለቀማ እንደ ጭዳ መሰዋእት ያደርግሀል ። እውነት እልሀለሁ ፤ በአንተ አለማቀፍ ማንነት አሜሪካ ወይ አውሮፓ ብትሆን በአርባ በሃምሳ ጋርድ ታጅበህ ከተማን በሚያክል ቪላ ውስጥ ተከብረህ የምትኖር ግለሰብ ነበርክ ።
እዚህም ሆነህ ከሚዲያ እና ከአሳማው ሰይፉ ፋንታሁን ርቀህ ተቀምጠህ ስራህን ስራ ።
አክባሪህ !!!
ኃይሌ ብሔራዊ ምልክታችን ነህ !
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል የሰው ደስታ የሚያስደስተው💚💛❤👍👍👍(❤መዳም❤)ሰፕራይዝ🎉🎉🎉 አረገችኝ ለአረፋ በአል እየገባችሁ እዩት የመዳም ቅመሞች❤❤
እኔም
እሽ እናያለን
የህ ሚስጥር ያረገችው የ ንብረት እናት ከ ሃይሌ ስለተወለደ ነው ።100% የ ሃይሌ ልጅ ነው ።የ ንብረት እናት ሃይሌ በወር በወር ብር ስለሚሰጣት ነው የንብረት እናተ ሚስጥር ያረገችው።
ሀይሌ የአገራችን አርማ
እውነት ነው ሚዲያ ለቤተሰብ ለሀገር ምን ያህል ውንብድና እየተደረገ ነው በውሽት እግዚአብሔር ምህረቱን ያድርግልን እውነት ነው ሀይሌ ።
ሃይልዬ ስወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ
Haile qin sew Egziabher zemenhen yibarkleh
ሃይሌ, ያንተ ማዕረግ እታች ወርዶ ለእያንዳንዱ የመንደር ወሬ መልስ ለመስጠት አይመጥንም ። እባክህ ራስህን የነ ሴይፉ መሸቀያ አታድርግ 🙏
Haile our hero!!!
ይመችሽ ሐይሌ ያራዳ ልጅ ልጆችሽን ለህዝብ ብቅ አድርገሽ ማስተዋወቅሽን ወድጄዋለሁ ታዲያ ዲክታተር ያልካትን ልጅህን አደራ የቤትሽን አመል በጉያሽ በልልን ህዝቡ ላይ እንዳትሆን
ዋው ሀይሌ የአንድ ጊዜ አካባቢ ትውልድ ስለሆንን በፍቅር አዳመጥኩህ ።
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ምርጥ ሰው
ሀይሌ ኢትዮጵያ አትለያዩምኮ❤❤❤ስወድህ❤❤❤❤❤ምልክቴ ነህ❤❤❤❤❤ሀይሊሻ
ሻለቃ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ፣ ምርጥ የኢትዮጵያ ሰው፣ ለትውልድ አሳቢ፣ የሀገር ኩራት፣ እንዳንተ አይነት ሰዎች ለሀገሬ ስላሏት
ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ደስ ይለኛል፡፡ #የትጉህ እጆች ተምሳሌት !!