Ethiopia - ስለጦሩ የዛሬው ወሳኝ ስብሰባ | ከወሎ የተሰማው አሳዣኝ ክስተት | በኢትዮጵያ ሰማይ ላይ የታየው | የአሜሪካው አነጋጋሪ ምስል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 55

  • @Mule0411
    @Mule0411 14 дней назад +2

    ምስጋና ለፈታ ደይሊ ቡግና ድጋፍ ያስፈልገዋል

  • @Saada-r5l
    @Saada-r5l 15 дней назад +4

    አላህ ሆይ ለሀገራችን ሰላም አዉርድለን ህዝባችንንም ጠብቅልን ያረብብ

  • @KhalifaFaraj-m2s
    @KhalifaFaraj-m2s 15 дней назад +2

    በተስፋ. ነገ. እንጠብቃለን

  • @AdemDemsey
    @AdemDemsey 15 дней назад +3

    ከይቅርታ ጋር ፈታ ከከበረ ሰላምታ ጋር መልካም ዘመን ይሁንልህ

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 15 дней назад +7

    ኧረ ፍትህ ለአማራ ሕዝብ የት እንሒድ እህ ጦርአት በቃንንንንንንንንንንንን ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @wisdomtube777
    @wisdomtube777 15 дней назад +1

    ፈጣሪ ይችላል🎉🎉🎉

  • @aii1223
    @aii1223 15 дней назад

    አሏሑ አክበር ❤❤

  • @adissapp6197
    @adissapp6197 15 дней назад +1

    ሀግርቺንን ስላም አዲርግልን

  • @jamilahali910
    @jamilahali910 15 дней назад +2

    አላህዋ አንተ እዘንልን😢😢😢😢😢ያረብ

  • @hasanhasan-f1t1r
    @hasanhasan-f1t1r 15 дней назад +1

    1st

  • @HaawiiJimaa
    @HaawiiJimaa 15 дней назад +1

    Lakin ser

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 15 дней назад +1

    ❤❤❤❤🇪🇹

  • @RKH678
    @RKH678 15 дней назад +3

    #1 NEWS Channel

  • @Tybatube
    @Tybatube 15 дней назад +1

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤😢😢😢😢

  • @AdemDemsey
    @AdemDemsey 15 дней назад +2

    እውነት ብለሀል ወዳጄ አጋጣሚን ነው የሚፈልጉልን ይህንን ስል ጨዋ ትግራዋይን አያካትትም የኔ ግምት ህውሀት ማለት የኢትዮጵያ ጋግሪት ነው

    • @tesfazgihaile
      @tesfazgihaile 15 дней назад

      ብትጸልይም ህወሀትን አታገኘውም 😂 ከህወሓት ሰይጣን ይሻላል ብለህ ጸለይክ ። ይኸው ጸሎትህ ተሰማ😂

  • @TioumAmha
    @TioumAmha 15 дней назад +1

    ምንድነው የሚያስገርመው ?
    እነደ ኢትዮጵያ መሰለህ እንዴ
    ዘኛና በነሱ መካከል በብዙ ነገር የሰማይና የምድር ያህል ለሰዩነት አለ ።

  • @mehariasmerom2814
    @mehariasmerom2814 15 дней назад +2

    ስማዮ የኛ ነው ስትሉ አልነበረም እንዴ

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l 14 дней назад +1

    ምንም እሺ ባይ አለመሆናችን ፍጥረት ሁሉ እምቢታ እኔነት ያለ የነበረ ክሰተት ነው ወገን ምንም ነገር በቃል ይሁን አለ ሆነ ተወደደ ተጠላ ታዲያ ፈጣሪ አምላክ ለሐያላን ባዮች እሰቲ ታደጉት ይህን ለእኛ የተሸፍ ቃል ተሰጥቶን በገዳዮቻችን አጥፊ ፍልሰፍን እየተባላን አለን ይሁንና በዚህ በገና ሰሞን በዘር በቋንቋ በጎሳ ለምንባላ እረፍ ነው ከሰማን ፖለቲከኖቻችን ካዳመጡ ጊዜው ሳይደርስ ልከፍልህ ነው አሊያ ወደቀደመው አሰፍፈሬዬን አወቀህ ወንድምህ ላይ ከአፎቱ ያወጣኸውን ወደሰገባው ክተት ከተረዳን ሰለዚህ መለስ ያዋጣናል

  • @KhalifaFaraj-m2s
    @KhalifaFaraj-m2s 15 дней назад

    አረ. ደግ. ይመከርልን. ይብቃን. ጦርነት. ሰርተን. እንብላ. እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ. አረ አብይ. ተው. ሰው. አጨርስ. ግፍ. በዛ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Dxbdxa-f1d
    @Dxbdxa-f1d 15 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Belamo-y3g
    @Belamo-y3g 15 дней назад

    ጦሩ ጦሩ ጦሩ ጦሩ ጦሩ ጦሩ።ጦሩ ተሰበሰበ ጦሩ ተበተነ ጦሩ ጉዱ ፈላ ጦሩን ሶማሌ ወደደችው ጦሩን ሶማሌ ወደደችው ቭን ግብፅ ጠላችው ኡፍፍፍፍፍ አለማድመጥ እችላለሁ ግን ደግሞ ተስፋ አደርጋለሁ።እስኪ ስለፋኖ ዘግብልን እኛ ምን አገባን በዶላር ለሚከፈለው ጦር።

  • @AbemOumer
    @AbemOumer 15 дней назад +2

    ምን ማለትህ ነው የፖለቲካ ልዪነት እንጂ የግል ቂም እኮ የላቸውም እንኳን ጎን ለጎን ቁጭ ብለው መጨዋወት አብረው እራት መብላት ይችላሉ የግድ እንደ አፍሪካችን በጠላትነት መተያየት እንደሌለባቸው ሳታውቅ ቀርተህ ነው?

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 15 дней назад

      🤣🤣🤣🤣

  • @mekdinaashu9184
    @mekdinaashu9184 15 дней назад +1

    የትላንት ማታው ኬኒያን ወድቋል ተብሏል ።

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 15 дней назад +1

    ድል ለፋኖ ❤

    • @mezgebetibebregassa1438
      @mezgebetibebregassa1438 15 дней назад

      እህታችን የልቦና ዓይኖችሽን እግዚአብሔር ያብራልሽ ፋኖ የሚባል ኃይል በአሁኑ ጊዜ የለም ለሽፍታና ወሮበላ ቀማኛ የገዛ ሕዝቡን የሚያሰቃይ ወንበዴ ማለትሽ መሆኑን በትረጂው መልካም ነው። ለዚህ ፅንፈኛ ሽፍታ መመኘት ያለብን እግዚአብሔር በሠላም ወደ ሕብረተሰብ እንዲመልሳቸው ቢሆን መልካም ነው።

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 15 дней назад

    ፈታ አሜሪካ ለምረጫ ቢቀጣቀጡም መጨረሻ ላይ አንድ ናቸው እንደ አፍሪካ መንግሥት አይደሉም

  • @Tigist-vw5hq
    @Tigist-vw5hq 15 дней назад

    ሮዳስን መጠየቅ ይሻላል

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 14 дней назад

    ምን በሰሜን ታሳብባለህ!! ፋኖ ፋኖ ስትል ችጋርና ሞት እንደሚጠብቀን እንዴት ይጠፋሀል?

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 15 дней назад +1

    It's a shame.

  • @AdemDemsey
    @AdemDemsey 15 дней назад

    የሚገርም ጎበዝ ሀገር እንድትፈርስ ከውስጣቸው ያለ ፓወር ጥግ የደረሰ መሆኑን በኢትዮጵያ አንድ ነገር ሲከሰት የህውሀት አባሎች ኮመንት አስተያየት ትልቅ ማስረጃ ነው እኔ ካልመራሁ ሀገር ትፍረስ የኢትዮጵያ አካል አይደሉምን ??? እስኪ ንገሩኝ

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh 15 дней назад

    የፈታ ዴይሊ ጋዜጠኞች ልታፍሩ ይገባል!!! ሀገራዊ ሚዲያ ሁናችሁ አንድም ቀን ስለ ሀገራችሁ ዜጎች ስቃይ ሳትዘግቡ መኖራችሁ ሳያንስ ይባስ ብላችሁ የእንግሊዙን BBC ምንጭ አድርጋችሁ የሀገራችሁን የዜጎች ረሀብ እና ሞት ስትዘግቡ መስማት እንዴት ያማል !!!

  • @YitnetNihong9544
    @YitnetNihong9544 15 дней назад

    Where is our satellite? Always...

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 15 дней назад +1

    🤣🤣 They didn't even see it. 😮😮

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 15 дней назад

    በጣም ነዉ የሜያሳዝነዉ የስዉ ልጅ በዉሽት ፓለቴካ የስዉ ልጅ አየሞት አይ

  • @AmenZewedu-ij3ts
    @AmenZewedu-ij3ts 15 дней назад

    😂 ዞሮ መውጫዬ

  • @خديجهحسين-ص2س
    @خديجهحسين-ص2س 15 дней назад +1

    አይ ያብይ ዘመን ስቱንአሳየን ያረብ በእዝነትህ

    • @MeskeremShitaye-x1i
      @MeskeremShitaye-x1i 15 дней назад

      አብይ ምን አረገ ከመስራት በስተቀር ፈጣሪ ሁን ያለው ይሆናል።

  • @tegona1992
    @tegona1992 15 дней назад

    You guys seem not to underetand american election campain

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta 15 дней назад

    Ethiopia 😜😜🤣🤣🤣🙌

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 15 дней назад

    የፈሳም የአራም ስብስባ ምንም ውጤት አያመጣም

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 15 дней назад

    ETHIOPIA SHERMUTA HIV LEZELALEM TWDEM

  • @simonghebru7176
    @simonghebru7176 15 дней назад +1

    እቺ የተረገመች ሰው በላ አገር ገና ትነዳለች

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 15 дней назад

      ምቀኛ

    • @AdemDemsey
      @AdemDemsey 15 дней назад

      እናንተ ካመራችሁ ትፍረስ ትላለህ የጋጥካትን ገንዘብ ብላውስኪ ማድ አታከብር ያገር ተምች እንደናንተ ያለ ጉደኛ

    • @MeskeremShitaye-x1i
      @MeskeremShitaye-x1i 15 дней назад

      እራስህ ንደድ ያዋጣኛል ካልክ ውልቅ ብለህ መውጣት ነው

    • @EhiteWondimagegn
      @EhiteWondimagegn 15 дней назад

      መኝዬ ሐገራቱ ሥትነደ አንቺ ወይም በሕዋ ላይ ሆነህ ሆነሸ ታመልጫለሽ ፣😅😅😅😅።