የሚያምር ከርል አሰራረ// how to curl your hair//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  •  ለጸጉሬ ምጠቀማቸው ነገሮች
    shampoo - a.co/d/d2bvsFl
    conditioner - a.co/d/0gCpoqy
    curl crea - a.co/d/dfJVPBb
    ማበጠሪያ-- a.co/d/cdHC0uQ
    ///// ///// ///// ///// ///////
    🟤 Instagram - elsiworku
    በ1 ነገር ብቻ የጸጉርሽን ታሪክ ቀይሪ/ እንዳይነቃቀል እና እንዲፋፋ / የጸጉር ቅቤ/ only 1 ingredient!/Ethiopian hair butter
    • በ1 ነገር ብቻ የጸጉርሽን ታሪክ ቀ...
    ትዕግስቴን የተፈታተነው ጸጉሬ መፍትሄ አገኜ/ እሬት ለጤናማ ጸጉር // Aloe Vera treatment for healthy hair growth • ትዕግስቴን የተፈታተነው ጸጉሬ መፍት...
    Use This Mask Once a Week & Your Hair Will Never Stop Growing /በሳምንት አንዴ ለፈጣን ጸጉር እድገት ለሚሰባበር ለሚነቃቀል • Use This Mask Once a W...
    Avocado Hair Mask to Double Your Hair Growth Faster// ለተጎዳ እና ለፈጣን ፀጉር እድገት የተመሰከረለት ማስክ • Avocado Hair Mask to D...
    My always hair oil👇
    DOO GRO Mega Thick Hair Oil, 4.5 oz www.amazon.com...
    Doo Gro and Jamaican Black Castor Oil
    My shampoo 👇
    www.amazon.com...
    My conditioner 👇
    www.amazon.com...
    *
    *
    ለፀጉራች ምንሰራቸው 6 ስተቶች
    • 6 ለፀጉራችን የምናደርጋቸው ስህተቶ...
    *
    *
    #hairmask
    ፀጉሬን ከታጠብኩ በጛላ ማደርገው እና ምቀባው! After wash my natural healthy hairbrush Treatmentsments! • How I Moisturize My Na...
    *
    *
    ለተሰባበረ የግባር ፀጉር ማሳደጊያ ውህድ// onion and ginger regrowth treatment • How I Use Onion and Gi...

Комментарии • 30

  • @genibeauty16
    @genibeauty16 7 месяцев назад +1

    ኤልስዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ያምራል እኔ እሞክረዋለሁ ፍሪዝ በጣም ነዉ የምወደዉ❤❤❤❤❤❤❤ ልክ ነሽ ምግብ ስንሰራ ፀጉራችን መሸፈን አለብን እንጂ በጣም ነዉ የሚሸተዉ ልክ ነሽ ኤልሲዬ 👌👌👌👌👌👌

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 7 месяцев назад +1

    አሜን ኤልሲ ቆንጆ አንችንም ባለሽበት እግዝአብሄር ይጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edenabebe751
    @edenabebe751 7 месяцев назад +2

    ስለ ፀጉር ፖሊሸር እና ሂት ፕሮቴክተር አጠቃቀሙ እና አጠቃላይ ሀሳብሽ ብትነገሪን

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 6 месяцев назад

    Thank you sisya!!🥰💯👏 by the way you have thick and beautiful hair!! 😍 love it 🥰

  • @filfiltayachew1660
    @filfiltayachew1660 7 месяцев назад

    Wow amazing job I did my hair I like it thank you so much 🎉

  • @ትግስትአበባዉ
    @ትግስትአበባዉ 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ኤልስዬ ግን ለም ፀጉርሽን ቆረጥሽው??

  • @mudaykitchen3368
    @mudaykitchen3368 7 месяцев назад

    አኤልሲየ እኔ ሀገራችን ሆኜ ነው የማይሽ😊😊❤❤🎉መቶ ስባኛ ላይክ የራሴ ነው እሞክርዋለሁ

  • @meseretkebede6203
    @meseretkebede6203 7 месяцев назад

    ሰላም ኤልሲ እንዴት ነሽ? ጥያቄ አለኝ ፀጋርሽ አጠረብኝ ተቆርጠሸዋል?
    ይህን ከርል ፀጉርሸ ለስንት ጊዜ ይቆያል❤

  • @AbbebaGetachew
    @AbbebaGetachew 7 месяцев назад

    ኤልሲዬ ሲያምር ፀጉርሽ እሞክረዋለው

  • @samraatlaw2187
    @samraatlaw2187 7 месяцев назад +1

    Were did you buy the cream please?

  • @habtambilicha5398
    @habtambilicha5398 7 месяцев назад

    ኤልሲየ የኔ እህት ጀግና ነሽ ❤❤🎉

  • @eyerusalembeyene8447
    @eyerusalembeyene8447 7 месяцев назад +1

    ያምራል ግን ፀጉርን አይጎዳም ክሬሙ ሌላው ደሞ ከሆላዬ ፀጉሬ ባዶ እየሆነ መጣ እኔ በጀርባዬ አልተኛም

  • @newph4794
    @newph4794 3 месяца назад

    ሰላም እህቴ እንደምነሽ Garnier fructis hair food ተጠቃሚ ነኝ እና ከቅባት ጋር አርጌ ነው ምቀባው ያው ፀጉሬላይ እተወዋለሁ 98%ነፃ ነው ምን ይመስልሻል መልስሽን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ ❤

  • @genetadem7795
    @genetadem7795 7 месяцев назад

    ኤልስዬ እንደምን አለሽ አረ እንደው ጸጉርሽ ወዴት ሄደ?

  • @bethelhembirhanu4488
    @bethelhembirhanu4488 3 месяца назад

    ፀጉርሽ ሲያምምምምርርር

  • @semiraadam2896
    @semiraadam2896 7 месяцев назад

    what do you do to prevent split ends

  • @Alhamdulilahe
    @Alhamdulilahe 7 месяцев назад +1

    እኔ ከርል እሚያጠፋነው እምፈልገው ፀጉሬ ፍሪዝ ነው

  • @ማርያምየፍቅርእናት
    @ማርያምየፍቅርእናት 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤ሰላም እደትነሽ ማሬዋ❤❤❤ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @fortunapuscale8676
    @fortunapuscale8676 7 месяцев назад

    Your right I did not realize that about subscribe sorry 😅

  • @abayneshkidanu6148
    @abayneshkidanu6148 7 месяцев назад +1

    ለቤትሽ አዲስ ነኝ ስሞትልሽ ያለ እድሜዬ ሽበት በዛብኝ መሃል ለመሃል መፍትሔ ካለሽ

  • @emanuelsuleiman8184
    @emanuelsuleiman8184 6 месяцев назад

    South Africa ❤

  • @united6563
    @united6563 7 месяцев назад +5

    እኛ ፀጉሩ ነው የቸገረን እንጂ መች ከርል ማድረግ አቃተን😥

    • @umeman3175
      @umeman3175 7 месяцев назад +1

      😂😂😂😂

    • @Greatful5
      @Greatful5 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 6 месяцев назад +1

      Use banana avecado oils masks for your hair

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 6 месяцев назад

      😂😂😂😂 ነይ እኔ ጋ

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤👍

  • @nebyeskays8900
    @nebyeskays8900 7 месяцев назад

    ❤️❤️❤️🎉👍

  • @שמחהסימון-ב2צ
    @שמחהסימון-ב2צ 7 месяцев назад

    🇮🇱🇮🇱👍

  • @edenabebe751
    @edenabebe751 7 месяцев назад

    ስለ ፀጉር ፖሊሸር እና ሂት ፕሮቴክተር አጠቃቀሙ እና አጠቃላይ ሀሳብሽ ብትነገሪን