ዘሩባቤል ሞላ - ምንድነው ዝምታው Zerubabbel Molla - Mindinew Zimitaw
HTML-код
- Опубликовано: 13 дек 2023
- ምንድነው ዝምታው
#mindinewzimitaw #zeru #zerubabbelmolla #enfalotalbum #concerts #live #stageshow #ethiopianmusic #ethionewmusic #newmusic #ethiopianewmusic Видеоклипы
የዚ ዘፈን ችግሩ ማለቁ❤❤❤❤
Exactly
Maleku becha ............❤❤❤❤❤❤
Degmeh simaw
በጣም
በጣም
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።🥰🥰🥰
ብሄራዊ መዝሙር ይሁንልን ይሄ ሙዚቃ😊❤🎉
አዎ ይሁንል
Awo yehunelen
የኢትዮጵያ ብኼራዊ መዝሙር (our national Anthem)የዜግነት ክብራችን የዜግነት ክብራችን ነው!!
ይኼ ሙዚቃ ደሞ ብኺራዊ መዝሙራችን ላይ የተመሰረተ ነው፥ይመስለኛል።(my personal opinion)። ዘሩ ባብል አከብርኻለው ኢትዮጵያዊ ወንድሜ with all your band.🙏
😂❤
No way 😮
“እናትዬ ጥንስሱን እይው, እታለሜ ድግሱን ለይው”... ጠለቅ ያለች ነች... ደጋግሟት 😉
ሚገርም አገላለፅ ነው እኔ የታየኝ የሰሜን ጦርነት ላይ በማያውቁት የተሰተፉት የፋኖ አባሎች ባጠቃላይ ተሳስተው ብልፅግናን ደግፈው ከመከላከያጋ ድጋፍ ሰጪ የሆኑት ድግሱን አለዩትም
ኮሜንቴ like በተደረገ ቁጥር አንድ ጊዜ አየዋለሁ። for every like on this comment I will come and watch this music.
atwash kkkkkkkk
really? I just liked it
211 gize ayekew
ደጃፍ ላይ ስታወራ እንዴት ደስ እንደምትል በጣምም ሚገርም ቆይታ ነበረህ ዳዊት ጋ በዙሪያ የነበሩ ሰዎችን ምትገልፅበት መንገድ እንዴት ደስ እንደምትል የእውነት በፍቅር ያደክ ሰው ነህ ምታምነው መዳኒአለም ከዚህ በላይ ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ ተባረክ
ዘሩባቤል ሞላ - ምንድነው ዝምታሽ
Zerubabel Mola - Mindenew Zemetash
ምንድነው ዝምታው
ምንድነው ዝምታሽ…(2x)
በክፉ በደጉ ሳንለያይ
ሊያሳስቱሽ ነው ወይ
ምንድነው ዝምታው
ምንድነው ዝምታሽ…(2x)
በክፉ በደጉ ሳንለያይ
ሊያሳስቱሽ ነው ወይ
ላንቺም ለእኔም ከቶ ማይበጁ
ጥጥ ሸምነው ጋቢ እየቋጩ
ያሞጋገሱሽ ምን እንኳን ቢመስልም
ነጠላቸው ብርድ አያስጥልም
እንኳንስ ለኛ ላገሩ ሊያውቁ
ለራሳቸው ከቶ የት አወቁ
ባንቺ ዝምታ ጎን እየታከኩ
ጎጇችንን ስሩን ነካኩ
እናትየ ጥንስሱን እይው
እታለሜ ድግሱን ለይው…(2x)
ምንድነው ዝምታው
ምንድነው ዝምታሽ…(2x)
በክፉ በደጉ ሳንለያይ
ሊያሳስቱሽ ነው ወይ
የሚያስቡልን እየመሰሉ
ገብተው ከቤት ጠብ ሲያማስሉ
ጥል እንደ እንጀራ እያጎረሱ
የስንቱን ቤት አፈራረሱ
እነሱ የመከራት የሰማቻቸው
ነዉር እርቃኗን ወጥታ የታየቺው
እመቤትነቷ የነበረው ክብሯ
ተገፈፈ ለከርሞ አሳሯ
እናትየ ጥንስሱን እይው
እታለሜ ድግሱን ለይው…(2x)
ምንድነው ዝምታው
ምንድነው ዝምታሽ…(2x)
በክፉ በደጉ ሳንለያይ
ሊያሳስቱሽ ነው ወይ
እናትየ ጥንስሱን እይው
እታለሜ ድግሱን ለይው…
እኛ ሳይገባን አንተ ከሶስት ዓመት በፊት ገብቶክ ነበር አርቲስት ማለት ቀደሞ ማወቅ ነው ❤❤❤ ሀገራችንን ሰላም ያሮግልን
Ewonte now
ኢትዮጵያ ዬ ጥንስሱን እይው❤
አሁንማ ደርሶ እየተጠጣ ነው
👍
The most underrated musician. His voice is exceptional.
Clearly not the audience has spoken more..
@@Black-lionesshe deserves a larger crowd ❤
True ✔️
የተሰማኝን ስሜት ለመግለፅ እስክያቅተኝ ድረስ ነው፡ገና ዘፈኑን ስሰማው ዝምታ ስሜት ዋጠኝ፡ግን በጣም ነው እማደንቅህ,love you more,and we're from djibouti(eritrean)
Bro are there more eritreans over there registered as refugees?
ፒፓው ዘፈን ማወቅ ጀምሯል ዘርሻ አንቺ ትለያለሽ 🎉🎉🎉🎉
Zeru ምርጥ አርቲስት you’re number one 🎉ጨዋ የጨዎ ልጅ😍አቦ ነፍ ዓመት ኑርልን🥰
I am from 🇷🇺Russian i love this song keep going like eyadergachuh yarada ljoch endatasebatetu
😂😂😂😂
I can't control my tears listening to this song 😭
@@jemmuha2812 Eshi, ye Alexander Pushkin ye lij lij nehi, yaw esum habesha zer Alew selimibal new🤣🤣🤣🤣🤣
@@learntospeakamharic8323😂😂😂😂😂
የት ነበርኩ ዘፈኑ ይህን ያህል ጊዜ ሳልሰማው ዋው ❤❤❤❤❤❤ ጀግና ብዬካለው🎉
የዚህ ዘፈን የሚደብረው ፓርት ማለቁ!!!❤❤❤😘😘😘
ግሩም ወቅታዊ ዜማ! አገሬ ካለሽበት የመከራ ጨለማ የምትወጭበት ወቅት ናፈቀኝ😢
Am i the only one who can't stop listening to this song ? And feel like its a sing for addis ababa people? Please take a note and let's be Ethiopians there's a whole wide world after it please sincerely!!
Don't bring that shit bruh, enjoy the music 🙄
Me too! Can't get out of my head! I discover this song and artist 5days ago!
Me too! Can't get out of my head! I discover this song and artist 5days ago!
Me too! Can't get out of my head! I discover this song and artist 5days ago!
No you are not the only one
ዝም ብዪ ነበር ዘፈን ተውኩኝ ብዬ
አይኔን አናገርከው ፈሰሰ እንባዬ
ጆሮዬን አንኳክቶ መልክተኛ ድምጽህ
ልቤ ውስጥ ተገኘህ ይገርማል ፍጥነትህ
እኔ ፡ ከTikTok መንደር ፡ ነው ፡ የመጣሁት ፡ ይህን ፡ ዘፈን ፡ ፈልገው ፡ በጣም ፡ ነው ፡ የወደድኩት ፡ በረታ ፡ ❤❤❤
My favorite song always
የት ሂጂ ነዉ እሰገዛሪ ኢሂን የመሰለ ምርጥ ዘፈን ሳልሰማ የቆየሁት በራሲ ተበሳጨሁ👌👌👌👌
I couldn't stop listening to your song. I want to hear it over and over! The lyrics are outstanding🎉🎉 👌 👏 🙌.
Addis Ababa this is for you .
Real እይታ ነው 😢
😊
😅
@@addishabesha395
ዙርባቤል የሰፈሬ ልጅ ባየውህ ቁጥር እኮራለው አሁንም ትልቅ ሁንልኝ❤
"እነሱ የመከሯት የሰማቻቸው ነው እርቃኗን ወጥታ የታየችሁ በእመቤትነት የነበረ ክብሯ ተገፈፈ ቀድሞ አሳሯ" ይሄ ዘፈን ዝም ብሎ ለአንድ በሰው ምክር ለጠፋች ሴት ብቻ የተዘፈነ አይመስልም እስቲ አሁን ላይ ሀገራችንን እዩዋት የዘፈኑ ላይ ያለችው ሴት አትመስልም መካሪዮቹን እና ሶስቱን ብሄሮች አስቧቸው አይመሳሰሉም 😢😢😢
የዘመኑ ድንቅ ዘፈን ። ወንድሜ በርታ !
ውይይይ እውነትህን ነው ልጄ ተለያይተናል 😭😭ደጉን ግዜ ይመልስልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በምህረት እጁ ይዳብስልን ምድሯን ይጎብኝልን:: 🙏
በክፉ በደጉ ሳንለያይ ፣ መኖርን መረጥን በዘር ጣር ላይ ፤ አይ የኛ ነገር እንዲህም እየነገሩን ጨርሶ አይገባን ድንቅ ሥራ ነው።
The concert is better than the album for the first time in history!!!!?
ይሄን ዘፈን በሰማሁት ቁጥር እንባዬ ይፈሳል
የሀገሬ ነገር ፊቴ ድቅን ይላል🥹🥹
ለሃገራችን የድሮ ሰላማችንን ፍቅራችንን ያምጣለን💚💛❤️
ወንድሜ እግዚአቤብሔር ይየን እንጂ
* ጥንስሱን እይው : ድግሱን ለይው*...ጥበብ እንዲህ ነው😍
ከረጅም ግዜ በኋላ የተገኘ ምርጥ ዘፈን ❤
ዘሩ በጣም ውሰጥን የሚገልፅ ሰራ ነው ከሁሉ በላይ ሰነሰረሀትክ ጨዋ ተባረክልን ምርጥ የሰራ ዘመን ይሁንልክ❤❤❤
1AA
ዝም ብሎ ከአመታት በሁላ ጮኾ የወጣ ድንቅ ዘፈን ወደነዋል ❤
I’m form 🇪🇷 the best buddy 🍾🎉 good job
የሚገርም ድምጻዊ ከቴዲ ቀጥሎ ያለኸን አንተ ነህ❤❤ አቦ ይመችህ 🎉🎉🎉
እውነት ዘፈን መስማት ካቆምኩ 10 አመት ሆኖኛል በአጋጣሚ ነው የሰማሁት እውነት ምርጥ ዘፈን ነው በርታ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ሁሌ ደስታ ይንገስብሽ የሀገሬ ልጆች እወድችኋለሁ በዘር መለያየት ይብቃን ሁላችንም የአዳም ዘሮች ነን ❤❤❤❤❤
enem
An amazing song, Appreciated Zerubabel 🎉
I’ve listened again and again …and I’m still missing the song ❤
ይሄ ዜማ የትግራ ህዝብ ላይ ጦርነት ከመደረጉ በፊት ቢሆኑ ጥሩ ነበር እናትዬ ጥንስሱን እይው እታለሜ ድግሱን ለይው
Dec 19 2019 new yewtawe
Benegerachin lay ke tornetu befit new yetezefenew
Yes you are right 👌
ገራሚ አስገምጋሚ ስራ ምድነው ዝምታሽ ዋዋዋዋዋዋው ነው በቃ ከቃላት በላይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏የጥበብ አምላክ ይስጥልን።
ትክክለኛ ሙዚቃ
እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ወደ ቀድሞ ክብሯ ይመልስልን
wowowowowo... i have listened again and again. # 1 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Uuuuuua wededkut betam betam❤❤❤ qalatoch yatrugnal leglets yimechi yarada lij❤❤❤
ምርጥ ዘፈን ነው።ጀግና ነህ!!!
WoW እንደ አዲስ እያዳመጥኩት ነው ይለያል ይሄ ሙዚቃ ❤
በስንት ጊዜአችን ዘፈን ሰማን ማንም እየተነሳ ሲያቅራራብን
ዙ ይመች አቦ ሰዉ እንድህ ነቅቶ ስያደምጥ ደስ ይላል ዘፈኑን በደንብ ነዉ ከዝህ በፍት ያደመጥኩት ይመችህ
BIG LOVE FROM SUDAN :)
It is awesome fantastic lyrics. Indeed.
I can’t stop listening from 🇪🇷
አሰኔ ዳጊ ጊታሪሱቱ ነው እሚታየኝ የልጅነቴ የ90ዎቹ❤❤❤❤👌👌👌👌
@ዘሩባቤል ሞላ
ዘርህ ይባረክ
I love love love love it.....much love from Eritrea ❤️ 💖
ሰው ዘፈን መስማትት ጀምሯል ማለት ነው ቀወጣ ቆይቷል ግን አሁን viral ስለወጣ ደስ ብሎናል ዘሩዬ❤❤❤❤
Wow 🔥 Underrated Artist Of Our Generation
እናትዬ ጥንስሱን እይው, እታለሜ ድግሱን ለይው”... ጠለቅ ያለች ነች... ደጋግሟ
We Love You Zeru Brother!!! Keep On Your Great Work's 💥💯🙏🤜🤛
ካነበብከው ትመቸኛለክ ቀዝቀዝ ያለ ያራድዬ ልጅ ❤እሚገርም ቅኔ አለው በለው 1000000 ጊዜ ሰማውት
ዘግይቼ መስማቴ ፀፀተኝ ምርጥ ስራ ከምግባር ጋር ❤
What a lovely music and lovely people. I love all, you all the best
ያበደ መዝሙር ማለቴ ዘፈን
በጣም እጅግ ግሩም ነው 👍✌️
why I'm so obsessed with this music, I listen it 10 mintiin in 12 hours.
Zeru, your music hits deep, and it never fails to blow my mind every time I tune in. You are like the 21st century's best musical wizard, making magic happen with your profound tunes and lyrical spells. You are a gift to our times and an absolute party starter!❤❤❤
absolutly true!!
Wow wow you are the best thanks bro
በጣም የሚገርም መልህክት አለው ዘመን የማይሽረው አርገህ ነው የተጫወትከው ደግሞ ሲያምርብህ አቦ ይመችህ
Zerubabbel is the most underrated young artist
never knew this young man … wonderful song … ❤ be this song be in the memory of “Piassa”… my hometown the place i grown up ❤the place i always remember ❤😢😢😢
I can't stop listening this song from🇪🇷
እናትዬ ጥንስሱን እይው እታለሜ ድግሱን ለይው 💚💛❤️
አልቀስኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሀገሬ
ዘሩባቤል ልቤ ተቃጠለ በሀገሬ ጉዳይ😢😢😢😢😢😢
Wowww ዘርሽ በእውነት የሚገርም performance ነው ❤️
Tleyashi
Wooooowww zeruyee so so amazing song and voice respect 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧
I am from Mars, We love your music here. Keep it up Humans.
We're from Venus, all good here and enjoying good music. ❤
ስንቴ ሰማሁት ለየት ያለ ዘፈን በጣም ምርጥ ዘፈን ምርጥ ድምፅ ምን ሆኜ ነው ብሶት ላይ ስለሆንኩ መሰለኝ 😢😢😢 ለእኔ ነው ይሄ ዘፈን እናትዬ ጥንስሱን እይው ድግሱን ለይው
ዘርሽ እኛን ብዙ አትመነን በሆነ መንገድ ደሞ እንጠላክ ይሆናል የምትወደድ ነህ ግን
የኛን ፍቅር ብዙም ቦታ አትስጠው
አባትዬ አንተም ፈጣሪ ጥንስስህን ያሳምረው ❤❤❤❤❤
wow andgna amazing song brother love the voice and the setup !!😋
i love Amhara from Eritrea🙏🏽
እኔ ገናዛሬ ተጋብዠ ሳዳምጠው ለኔእንደ ተሰራ ነውየተሰማኝ ምድነው ዝምታሽ😢❤
በጣም ምርጥ ግጥም እና ዜማ ገና ብዙ እንጠብቃለን ❤
No words I love it this song ❤
What a meaningful lyrics❤
I really admire your performance. Your stage performance is much better than the recorded one.
The first time i here this song
To me it is one of the top 10 in amharic music .
Geta yemesgen letikit sewech yehen setota selesete.......
ሁሉነገሬን ያስረሳኝ ሙዚቃቢና ይለያል😂😂❤❤❤
መሃል ፍቅር ላይ እፍ ብላችሁ.. ድንገት እስዋ ዝም ስትል ያሥጨንቃል.. ይህንን ስሜት ከዚህ ዘፈን እኩል የሚገልጸው የለም
The deep richness of Habesha culture emerge trough young talent like you...! thanks a lot❤❤ from Israel ❤🇮🇱 ❤
not from israel from palestine
@@ImranNejib72 yemecheh, bewoshet menor kefeleg...!
የምንግዜውም ምርጥ አልበም ZERUBABBEL MOLLA
I can’t stop watching it ❤
Thank you, now i can have it on repete!!!!!!!!!!!
ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለቸኝ ምርጥ ዘፈን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
First time to seeing this singer his voice is so amazing and nice song! All the best
ድንቅ ስራ ነው 👏🏻👏🏻👏🏻
Nice in the start of music also this great performance awesome i like it 👏 bruh from 🇩🇯
I'm in love 🥰 with you and your music
አልበምህን አጣጥሜዋል አሁንም እንደገና እየገረብኩት ነው❤❤❤
እኔን ብቻ ነው ግን ይሄን ዘፈን ሳዳምጥ አይኔን አስጨፍኖ ሌላ ቦታ የሚወስደኝ❤❤
ይለያል ዘፈኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Endat endat endamewadaw ehan music uuufffff thanks zeru
Ohh this song hit's different ❤️✌️