ለራሳቹ ፍቅር ስጡ፤ ብቸኝነትን አትፍሩ! | የህይወት ትምህርት | | MIKRE AIMRO

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 9

  • @Rahaf-s3s
    @Rahaf-s3s 6 часов назад +2

    እውነት ነው ራሴን በመስታወት እንዳይ ነው ያርከኝ ወንድሜ ምክሮችህ ሁሌም እከታተላለሁ

  • @dagimdagi8797
    @dagimdagi8797 3 часа назад +1

    ፈጣሪን ብዬ በዝምታ እያለፍኩዋቸው ነው

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን 6 часов назад

    በትክክል ማር ሲበዛ ይመራል እንደሚባለው
    የዋህነት ጥሩ ነው በእግዚአብሔር ግን አንዳንድ ጊዜ ከልክ ማለፉ አይገባም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @meron8800
    @meron8800 5 часов назад +1

    💙🙏

  • @temuabesha9879
    @temuabesha9879 2 часа назад

    Yes

  • @SemereTumezqi
    @SemereTumezqi 56 минут назад

    🙏🥰🕊

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg 4 часа назад

    በክፉ ፋንታ በጎ መልስ።

  • @MmeMus-m7s
    @MmeMus-m7s 6 часов назад

    እውነት ነው
    ( እኔ ምለህ ወንድሜ አንድ ጥያቄ አለኝ ደጋግሞ መውደቅ ጥፋት ነው እንዴ ) እራሴን ከወኩ ጊዜ ጀምሮ ሰራለው ሰራለው ግን አይዘልቅልኝም ለምሳሌ አንድን ስራ 6ወር እንዴ ምንም ብዬ ከሰራው 6ወር ደሞ ስራዉን ትቼ እቀመጥለው ይሄን ነገር እንድት መለወጥ እችላለሁ

    • @LamlamMangasha
      @LamlamMangasha 5 часов назад

      Awnat new wandamchn 🙏🙏🙏❤️❤️