ግዕዞች ድጋሚ አስደመሙን...... መሰንቆ | ባህላዊ የተቀበል ውድድር |
HTML-код
- Опубликовано: 8 сен 2024
- መሰንቆ ባህላዊ የተቀበል ውድድር .ዘወትር እሁድ በዓባይ ቴሌቪዥን ከ 7 ጀምሮ ...እንዲሁም በንጋታው በ RUclips .አባይ መዝናኛ ላይ .በዕለተ ሰኞ ከ11 ሰአት ጀምሮ ፕሮግራሙን ያገኙታል .ምርጫቹ ስለሆንን ከልብ እናመሰግናለን !
#Abbaytv
#fetadaily
#dinklejoch
#entertainment
#ethiopia
#Talkshow
አቤት ዉበታችሁ ግዕዞች ሁሌም አስደማሚ ናችሁ እሠይ የአሬ ልጆች አቤት ቅኔ ለሚገባዉ 💚💚💛💛❤❤ለዚች አገረ ስቱ ጀግኖች የተሠዉ ጎደረ መይሳዉ ካሳ💪ጎጃም በላይ ዘለቀ 💪ሸዋ እምዬ ሚኒልክ 💪ወሎ አሳምነዉ ፅጌ የኔ ባለቅኔ ድል ለፍኖ
❤❤❤ አቤት አቤት ከናተ በመፈጠሪ በጣም እድለኛ ነኝ እንኳን አማራ ሆኩኝ አቤት ጀግንነት ኩራት
ዋውው የአባቱልጂ ወይፋክች አለ ዳኘ ቅኔው ቅኔነው ድልልልልል ለፋኖ❤❤❤😢
ትልቅ መልክት ነው አቤት ቅኔ ብሎ ዝም ነው ዋው👌👌 ለአብይ አህመድ
መቸ ይገባዋል ይህ አህያ 666 ስይጣነ የሆነ ስው
አቡይ ከህያ ነው
ማሻአላህ አላህ ደል ለፋኖኖኖኖ ደል ለአማራ ፈኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤
መገን አማራ እንደው ምናባቴ ልሁንልህ 💔🔥💚💛♥💪 ድልልልልል ለእሳቱ ጉማጅ ለአባቱ ልጅ ፋኖኖኖኖኖኖኖ💪💪💪
ሁላቹሁም ድንቅ ናቹሁ።💚💛❤️ ግእዝ ትንሽ ጠንከር ትላላቹሁ በርቱ💚💛❤️
እምየ ሚኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው ጀግና ቢሞትም ዛሬ የአማራ ፋኖን ተክቷል❤❤❤❤
ሁሌም አማራ ያሸንፍል አይዞችሁ
ግዕዝ
ሁሉም በጣም ደስ ይላሉ ግን ግእዞች በልቤ ከትሙ❤❤❤ ሁሉም ደስ ይላል❤❤
ለቤቱ አዲስ ነኝ
ግን ሁለቱም እሳት ናቸው በእውነት❤❤❤
አማራዬ ከፍበይ ወደላይ ጥላቶችሽይሙቱልሽ❤❤
ዋዉ ግዕግዞች 1ናቸሁ ❤❤❤❤❤❤❤እሚዬ ሚኒሊክ ዛሬም ነጉስነዉ
አቤት ቅኔ ድስስትሉ ድል ለጀግናዉ ፋኖ❤❤❤❤❤❤
ግእዝ በጣም በጣም ነው የምናከብራችሁ
ወይ ቅኔው ተዘረፈ ግእዝ የሰሜን ኮከቦች በርቱ የኛ እንቁዎች❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ቅኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ልዩዎች ግብዞች 💚💛❤😘😘
አረ ግዕዞች አልተቻሉም አቤት ግርማ ሞገስ አማራ መሆን መታደል ነው 🇨🇬💪🇨🇬💪🇨🇬💪🇨🇬💪🇪🇹💪🇪🇹ሰላም ፍቅር ለማማ ኢትዮጵያ 💪🇪🇹
ዋዉ ዋዉ ግዕዞ የእዉነት በድጋሚ አስደመማችሁን የሚኒሊክ ስም ሲጠራ ማነዉ የሚነዝረዉ😢😢
ዋውው ጎበዞች በርቱልን ግዕዞች ይለያሉ💚💛❤😍😍!
አማራ እኳ ሁሉነገሩን አሞልቶነው የሰጠን ፈጣሪ 💪🐅🐅🐅
ከጎናችን ሆናችሁ ለምታበረታቱን ድጋፍ ለሆናችሁን ቤተሰቦቻችን ከልብ የመነጨ ላቅ ያለ ምስጋናችን ይድረሳችሁ. ❤❤❤❤❤❤
ጠንክሩሩሩሩሩ
አማራ ውብ ህዝብ ግእዝወች ዎው❤❤
ይሄን ፕሮግራም ስወደዉ❤❤❤❤
የኔ ውዶች ግእዞችዬ እመብርሃን ትጠብቃችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው በርቱ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 😢💔🙏
በጣም:ደስ:ቀጥሉበት:በርቱ::❤❤❤
ግዕዞች💚💛❤️ የኔ ባለ ቅኔዎች🥰🥰
ድል ለአማራ. ግእዞች ሰወዶችሁ
አባቶቹ ልጅ የአማራ ቅኔወች አማራ ሁሉንም አሞልቶ ሰቶታል እግዚአብሔር አምላክ ድል ለፋኖ
❤❤❤ አቤት ውበት አማራ ልዩ ናችሁ ሁልየም ይለምልም አማራ
ግእዞች በጣም ትለያላችሁ ፈጣሪአምላክ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ🙏🙏🙏🙏💚💛❤
ግዕዝ
ግእዞች አንደኛ❤❤❤ ብልጽግና እንዳያፍናችሁ 🏃🏃🏃🏃🏃🏃💃💃💃💃
መች አስኖረ እያጃበበ 😢
አወ በጣምየምር ያስፍራል
ሣህ ውደ
የዋሽቶ ነገር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💖💖💖
አማራ መሆን መታደል ነው ግእዞች ትለያላችሁ❤❤❤❤❤
አይግዕዞች ተባውንይዘውታልየግጥሙን
እዳይበሏችሁ እነአያ ጅቦ
ዋው ግዕዝ እውነትም ግዕዝ ።ድንቅ ናችሁ
የኔ ጀግና ኩሩህዝብ የቅኔ ባላባት💚💛❤️
ኡፍፍፍፍፍ የዛሬው ይለያል በእንባ የታጀበ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤ከ ግዕዞች ዳኒየን አምጡልኝ 😊
ግእዞች❤❤
ዋው ዋው ቅኔ ሁላችሁም ትለያላችሁ ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ አባዮች እወዳችሗለው
አማራወች በለ ቅኔ ❤❤❤❤ ስ
በርግጥ ዮቶር በጣም ጎበዝ ናቸዉ በርቱ
Amazing work ! Love you All 💚💛❤️💚💛❤️
አማራዬ የኔ ባለቅኔ
እረ ያማል ቅኔውውውውው🎉🎉🎉🎉🎉
እዕዞች የኔ ማሮች የኔ ባለ ቅኔዎች ትለያላችሁ እዉድድድድድድድድድዴድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወሎ አማራ ፍኖ መቸ ይቻላሉ ውበት ሢለካ ባማራ ነው ለካ
ክምር በጣም ይገርማል ሀገር ቤት ያለሁ ነው ይመስለኝ እውነት ❤❤❤
አቤት ቅኔ እዳያፍናችሁ ብልጽግና
OMG!!!! ግዕዞች እእእፍፍፍፍ ልብ ያሞላሉ
ዋዉ ግዕዞች ቅኔ
❤❤❤❤አማራ ቀኔዎ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የኔዉዶች ግእዞችዬ ፈጣሪይጠብቃችሁ 💚💚💛💛❤️❤️
አቤት ግእዞች ይለያሉ
ደስስስስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤
ውበት ❤❤❤❤❤ድምቀት ዋውውውው
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Daniye ❤❤❤
ግዕዞች🎉
አስደማሚ ናችሁ 💚💛❤
ግዕዞች ዋው ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ይህን ፕሮግራም በጣም ነው የምወዴው
ድል 💚💛❤️
Its a good start.......go....go.........
አተ ጥቁርመጠጫ የያዝከው ልጅ ግን ስትመቸኝ በእውነት ደሞ የሌላ እዳታስመስሊት
😅😅😅😅😅😅😅😅
አቦ ይመቻቹህ
ከጎናችን ሁነቹህ ለምታበረታቱን ቤተሰቦች በጣም እናመሰግናለን
በርቱልን❤❤❤❤
ጥሎብኝዋሽት እና ማሲቆ ስሰማ እራሴን አላቅም ደጉ ያገሪ ሰው ይሄን ጦርነት እግዚአብሔር ያንሳልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሚን አሚን ያረብ
💚💛❤ egizabar yitebkachu
ገረእዞች ይለያሉ
ትለያላችሁ በ ቅኔ ጠላሁ❤❤❤❤❤❤
የሺየ አረልብ እደት እዳማረኚኚኚኚኚኚ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Mimiye yene gibsebs ❤❤❤
ግእዝ ውስጥ ውበት ጀግና ይታየኛል
ግን አብይ መገሳ አለማዘጋቱ እሄን ሚድያ ማለቴ ያማራ ወዝ አለበት ሚድያው መሪች ማለቴ ገዳያች አማራን ገነ ታሪኩ ባህሉ ለማጥፍት እየደከመ ባለበት ወቅት በባድራችን ተውባችሁ ስትሰሩ ደማቸው ይፈላል
እግዚአብሔር ይስጣችሁ እፍ አገሪ ሰላምሽ ናፈቀኝ😢😢
ሰወዳችሁ እኮ❤❤❤❤
አቤት፣ስታምሩ፣ግንእራሳችሁን፣ጠብቁ
ግንኮዮቶሮችኮም ጎበዝናቸው እኩልመሆን ነበረባቸው
የዛሬው ይለያል ውዶቼ❤❤❤❤
Etihopawo mehona yakoragal gin degimo bezawo lik yasiferagali
❤❤❤
😘✝️🥰🥰🥰🥰🥰
በሰው ላብ ያላችሁ ቡድን መቼ ይሆን ከፖለቲካ የምትወጡት ግን
እነሱ ስም አልጠሩም ለቀቅ አርጓቸው።
አይ በጣም ድክም ብሎኝ የእናንተን ፕሮግራም ሳይ ደህና ሆንኩኝ
ሁልግዜም ደህና ሁኝ አይዛሽ እማ❤❤
እሽ አመሰግናለሁኝ በጣም
አብሺሪ
ዛሬ ከሣደሮችሁ ግእዞች
ግዕዞች ትለያላችሁ
ግአዝ
yotoroch gobez nachu beteley eju lat tato yalew lj chnklatu lay bandira yaserew ena mejemeriya lay yalew gezoch bertu gobez nachu
ሽፎኑ እደት ያምራል ያምርብሻል
በጣም ውደ
👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምሽት አበዛሽው ጉረኛ