የ ሰው ነፍስ አስጠፋዉ...... መሰንቆ | ባህላዊ የተቀበል ውድድር |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • መሰንቆ ባህላዊ የተቀበል ውድድር .ዘወትር እሁድ በዓባይ ቴሌቪዥን ከ 7 ጀምሮ ...እንዲሁም በንጋታው በ RUclips .አባይ መዝናኛ ላይ .በዕለተ ሰኞ ከ11 ሰአት ጀምሮ ፕሮግራሙን ያገኙታል .ምርጫቹ ስለሆንን ከልብ እናመሰግናለን !
    #Abbaytv
    #fetadaily
    #dinklejoch
    #entertainment
    #ethiopia
    #Talkshow

Комментарии • 12

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Год назад +4

    ሚሚና ፋሲል የአባይ ድምቀት አቤት ድምፅ እና የደስደሳቸው ደስ ሲሉኝ ❤❤❤❤❤

  • @DegaregeAdela
    @DegaregeAdela Год назад +3

    ዝግጅት ጥሩነው የወደቁት ማለፍነበረባቸው

  • @genetwollotube
    @genetwollotube Год назад +3

    እህህህህህህህህህህህህህእደት ያደሬጉታል የሆድን እመም ማጭድ አይገባበት በጅ አይታረምም እህህህህህህህህህህህ

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky Год назад +3

    ጎበዞች ሲገርሙ

  • @AyanElmi-cp6nx
    @AyanElmi-cp6nx Год назад +1

    እዴት ነው ለየት ይላል ዛሬ ደግም እእእእእእእእ

  • @RahelAklilu-be7ub
    @RahelAklilu-be7ub Год назад +2

    ሰላም እንኳን በደህና መጣችሁ የዛሬው ደግሞ የተለየ ነው የድካሜ ሐኪሞች

  • @gebeyawashagre
    @gebeyawashagre Год назад

    ቢነግሩት ቢነግሩት አልሰማ ላለ ሰዉ፣
    እግሩን ሰባብረኸህ የጉንብስ አስኪደዉ።
    ሰላም ብለናል

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @محمدمحمود-خ2ش2ت
    @محمدمحمود-خ2ش2ت Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @busyline1119
    @busyline1119 Год назад

    እናትትትትትትትትትትትውድ