ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ደስ የሚል ጊዜ የሰው ደስታ የሚያስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024

Комментарии • 345

  • @Awel-Seada
    @Awel-Seada  Год назад +24

    t.me/AWELSEADI የቴሌ ግራም ቻናላችን ይቀላቀሉን

    • @RahmiYube
      @RahmiYube Год назад +1

      ወንድሜ መቆረጥ ያለብህ እራስህነውጅ ፂምህነውደ ጉድ አላህ ልቦና ይስጠን

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Год назад

      ፂምህን ለምን ትላጫለህ ፁጉርህን እኩል አደረገህ አሰተካክለው የወድልጂ ውበቱው ፂሙነው

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Год назад

      ​@@RahmiYube ይገረማሎው እኔማ አልወድም ወድልጁ ፂሙን ሲላጭ

    • @toybaወሎዩቱብ
      @toybaወሎዩቱብ Год назад

      አይይይ ተገላቢጦሽ ፀጉርህን በተቆረከው ፂምህን ከመላጨት

    • @RahmiYube
      @RahmiYube Год назад

      @@toybaወሎዩቱብ በትክክል ምን ታደርጊዋለሽ አላህ ልቦና ይስጠው

  • @አያፋ
    @አያፋ Год назад +91

    የመጀመርያ ኮማች ነኝ ሳዲ የናትዋ ና ያባትዋ ቤት ቀለም ታስቀባ የማል😳😔 ላይክ👍

    • @ሀዋራሠይድ
      @ሀዋራሠይድ Год назад +3

      አየ አች የሥራሠው መሠለችሽ ይትዩብ ባይኖር። የሉም

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj Год назад

      ​@@ሀዋራሠይድ ጉዲ😂😂

    • @አያፋ
      @አያፋ Год назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ Год назад +16

      ላ ቆንጆ ቤት አለ የሰራቺው ግን ካሉበት አካባቢ አይለቁም ለገጠር ቤት በቂ ነው ሌላ ቦታ አላት የገጠር ሰወች ሁሉ ነገር በጓሮ ነው የለመዱት ስለዚህ ካዘሰ ቦታ መልቀቅ አይፈልጉም ለዛ ነው ሲስቱ

    • @byky3031
      @byky3031 Год назад +5

      ብሩን ላኪላት ከከከከከ

  • @abaytube1595
    @abaytube1595 Год назад +95

    ያረብ ይሄንን ቀን አቅርብልን ከመዳም በቤት አውጣና 😌😌😌

  • @ሐቅንእጅሰዉንአትከተል

    ወድም አወል ፅም ህን ተላጭ አላልንም ፀጉርህን እኩል አድርገህ ተቆረጥ ነዉ ያልነዉ ፅም ደግሞ ማሳደግነዉ ያለብህ ወዶች ፅማቼዉንእዳሳድጉ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሳድጉ ብለዉ አዘዎል ተዎቡበትም የሳቼዉ ን ሱና ልትኮሩበት ነዉ የሚገባዉ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Год назад

      አይሰሙም አንችው ደምሪኝ ውዴ

    • @saadamohamed4307
      @saadamohamed4307 Год назад +1

      ያሊትንተቱያላልቱን

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Год назад

      @@saadamohamed4307 አልነበበኝ አለ እሳ ስአዲ

    • @omargh216
      @omargh216 Год назад

      ​@@mosebtube1027 እኔ ልገርሽ ያሉትን ትቶ ያላሉትን አደረገ ለማለት ይመስለኛል እንደተረዳኃት

    • @uryyyeuwue2928
      @uryyyeuwue2928 Год назад

      🌸🌸🌸

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Год назад +42

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube Год назад +13

    ማሻአላ ከዚህ በላይ ምን የሚያስደስት አለ ከቤተሰብጋ ተሰባስቦ መብላት ቀርቶ አብሮ ቁጭ ማለቱ በቂነው በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላህ የልባችሁን መሻት ሞልቶላችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ለቤተሰቦቻችሁ ያብቃችሁ

  • @kadejayoutube
    @kadejayoutube Год назад +2

    ፂምህን አትላጪ ሡና ነዉ ፀጉርህን ትንሺ አሣጥረዉ
    ሙሉ ደሥታ ያለዉኮ ገጠር ነዉ ማሻአላህ እርጂሜ እዲሜ እና ጤና ይሥጣቸዉ ለሁሉም🌹

  • @Nነኝእናቴንናፋቂዋ
    @Nነኝእናቴንናፋቂዋ Год назад +7

    አላህ ይጠቃችሁ ደስ ስትሉ ማሻአላህ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን

  • @seniy4518
    @seniy4518 Год назад +4

    ካሜራ የሚፈራዉ ልጅ በሳቅ ገደለኝ በህግ አምላክ አላለም ማሻአላህ ቤተሰብ ሲሰበሰብ ደስ ይላል ዉለዱ ክበዱ

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 Год назад +6

    ኧረ ኡ ኡ ኡ ሙዚቃው ያስጠላል አወል ግን ከአማቶችህ ጋር ፈታ ያልክ ነህ ደስ ትላለህ

  • @seada8117
    @seada8117 Год назад +20

    ማሻአላህ ዴስ ስትሉ ማነው ይሄ ቀን እዴኔ የናፈቀው

    • @semirabinthussen4555
      @semirabinthussen4555 Год назад +2

      እኔም ይሄ ቀን ይናፍቀኛል ቤተሠብጋ ተሰባስቦ መብላት መጫወት😓

    • @saedayasen7771
      @saedayasen7771 Год назад +1

      እኔ

    • @seada8117
      @seada8117 Год назад

      @@semirabinthussen4555 አይዞን እህቶቸ😍

  • @ቅምሞችነንየመዳም

    መሻአላህ ሙሀባችሆ ደሰ ሲል ወላሂ አላህ ይጨምረላችሁ በል አፊያ ምግብ ያምራልኝ እውነት

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 Год назад +2

    መሻአላ ደስ ትላላቹ እኔ አገሬ ቤተሠቦቼ ሁሉም ነገር ናፈቀኝ ግን መመለስ አልቻልኩም

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Год назад +3

    እኔኮ የቤተሰቦቸ ድምቀት ነበርኩኝ ያረቢ እኔንም በቅርብ ቀላቅለኝ ኢንሻአላህ

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde5318 Год назад +5

    የአላህ እደኔ ይህቀን የናፈቀው ማነው ያረብ ስደትን በቃበለን ባገራችን እረዝቀን ደስስትሉ መሽአላህ

  • @hayathayat8142
    @hayathayat8142 Год назад +3

    ማሻአሏህ ግን ፂምህን ተላጭ ሣይሆን ፀጉርህን እኩል አዲርገህ ተቆረጥ ነዉ የተባልከዉ

  • @-nbyhtube5218
    @-nbyhtube5218 Год назад +2

    ማሻአላህ ሰፈራችሁ ደስይላል በተሰቦችሽ እዛው ቢሆኑይሻላል ከተማ ምንጥቅምአለው እጨትና ውሀችግርነው ቤቱደሞየበተሰቦችሽ ዝናቡነው
    የላጠውጂ ቆጆቤትነው የ

  • @Meremwelotube
    @Meremwelotube Год назад +2

    አሰላም አለይኩም እራህመቱላሂ ወበሪካተሁ ወድና የተከበራችሁ የሀገሪ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያሪግልን ሰላም ፍቅርን አንደነትን መከባበሪን መተሳስብን አላህ ያመጣል ❤❤❤

  • @fafitube4117
    @fafitube4117 Год назад +2

    💜 ሴት ልጅ ሀያእ ስታደርግ
    የወንድ ልጅ አፍንጫን የማይስት
    ግሩም የሆነ መአዛ ትበትናለች ።

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Год назад

    ማሻአላህተባረክአላህ ይሄቀንየናፈቀኝ መቼይሆን ግንሰአዲልክእንደ እንግዳነውየምትሆኝው አትሰሪምቤተሠብጋ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Год назад +2

    ወላሂ እደገጠር የሚያሥደት ነገር የለም
    ወተቱ ማሩ እሸቱ ሥጋው ሁሉ ነገር ገጠር አለ
    እግዳ ሢመጣ በግ ፍየል ይታረድለታል የገጠር ሠው በጣም መልካሞች ሠው አክባሪ ናቸው ወላሂ የኔ ውዶች ገጠርዬ
    ከተሜ ችጋራም ናቸው ሁሉ ነገር ተገዝቶ ነው

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Год назад

      ችጋራም ባትሆኚ ሸቃላ አትሆኚም ነበር

    • @ዙዙወሎ-ኈ9ፐ
      @ዙዙወሎ-ኈ9ፐ Год назад +1

      ​@@eshetubeyene9557 እርግጥ ችጋራም ብላ መሳደቧ ስተትም ቢሆን ገጠር ለሆዳችን አናስብም ግን የተሻለ ቤት መኪና መግዛት አንችልም ለዛም ነው የተሰደድነው

  • @hayathayat3601
    @hayathayat3601 Год назад +3

    ማሻአላህ አህለን ደስ ስትሉ በአላህ እኔም እንድህ የምሆንበት ቀን ናፈቀኝ

  • @sdhsddh8427
    @sdhsddh8427 Год назад

    ማነዉ አገሩየነፈቀዉ የመደም ቅመሜቺ በሰለም አገረቹን አሰበቹንተሰክቶ እምንገበየርገን

  • @Ekr348
    @Ekr348 Год назад +4

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ እኛንምለዚህቀንያብቃን

  • @AmalAhmed-rq1uq
    @AmalAhmed-rq1uq 10 месяцев назад

    ኧረወዳ ቤታቸው ግን እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን የቤሠቦቸቤት የለለነው አልሀምዱሊላሂ

  • @sofyaseid558
    @sofyaseid558 Год назад +2

    ከተማ ከመውሠድ ገጠር ያለውን አሠሪላቸው

  • @Lubaba-lv5rh
    @Lubaba-lv5rh Год назад

    ወይኔ አተም አደኔ ዘበራርቀው ነህዴ አተ አያልክ አማትህን

  • @ماماوحشْتِنييارب
    @ماماوحشْتِنييارب Год назад +1

    እረ ፂምህን አላጭ ኤ ተላላጥ ቢሉህ ትላላጣለህደ ወድልጅ ጢም ሢኖረዉ ደሥ ይላል ግን የተለበለበች ዷሮ መሠልክ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Год назад +1

    የኔውዲ፡ሢጀመር፡ገጠር፡ላይሁሉምቤትእደዚህነው፡ሥለዚህበቂነው፡ቤተሠብ፡ቢሞት፡ከተማአይገባም

  • @ኢማንኡመር
    @ኢማንኡመር Год назад +1

    ፂምህን ትላጫለህ ቱቱ ወድልጅ ፂሙን ቲያሳድግነዉ እሚያምረዉ

  • @zemzem-oj5mb
    @zemzem-oj5mb Год назад

    ማሻአላ ደስ ስትሉ እኛንም የኸን ቀን ይወፍቀን ያረብ

  • @rahmarahmaa1073
    @rahmarahmaa1073 Год назад +4

    ማሻ አላህ ውዶች በጣም ታምራላቹህ አላህ ይጠብቃቹህ

  • @zahrasara5374
    @zahrasara5374 Год назад

    የአላህ ሀገሬ ናፈቀኝ ደሥ ትላላችሁ አወልና ሣአድ መሸአላህ

  • @aishasaeed1565
    @aishasaeed1565 Год назад +2

    መሸአላህ አላህይጠብቃችሁ ለኛም በድአችሁአትርሡን

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    ግን አዳድ እህቶች ለቤተሰብ ደህና ቤትኮ አሰሩም ከተማ ሳየሆን ባሉበት መናል ደህና ቤት ብሰሩ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Год назад +2

      ሲጀመር ቤተሰብ አይሰሙም ደሞለገጠር ኑሮው ምናምን ይላሎው እኔበራሴ ሰላየሁትነው

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Год назад +1

      ​@@tube-ms3iqቤተሰብ ቤት እንዲሰራልት በጣም ይፈልጋል

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Год назад +1

      ይሄ ቤት ምነሰ ይጎለዋል ቢገረፍ በጣም ያምራል ግነሰ ገጠር ነው አሻዋ ማስገባት ካልተቻለ ምን ይሁን የሁሉም የገጠር ቤት እንዴዚህ ነው

    • @የኩታበሯነኝመዲ
      @የኩታበሯነኝመዲ Год назад

      @@tube-ms3iqትክክል

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Год назад

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ እንደዚህ ከቤተሠቦቼጋ ተሰብስቡ መብላትነውያማረኘ

  • @makiyamakiya8021
    @makiyamakiya8021 Год назад +3

    መሻአላ ታምራላቸሁ😍😍😍እኔም። አስር ቀን ቀረኝ እሻአላ በሠላም አላህዋ ያስገባኝ ግን አወል ምንገዱ እደትነው ካድሳባ አስቶ መርሳ ድረስ ይህድል መኪና😥😥

    • @mozagharib3724
      @mozagharib3724 Год назад

      ይቅናሽ ውደ መርሳዋ የትሰፈር ነሽ

    • @makiyamakiya8021
      @makiyamakiya8021 Год назад

      @@mozagharib3724 አሚን ይገባል ወላሂ ጨቆኛል

    • @toybaወሎዩቱብ
      @toybaወሎዩቱብ Год назад +1

      አብሽሪ አላህ በሠላም ያስገባሽ ማማየ ቀጥታ ለኮበልቻ ትኬት ቁርጭ በመኪናኮ መሄድ ቀር እህቴ ከዱባይ ቀጥታ ትኬት ቆርጣ ነው የሄደችው ሰሞኑን አድሳባ ወረደሽ አየር ቀይርሽ ኮበልቻ ትሄጃለሽ

    • @makiyamakiya8021
      @makiyamakiya8021 Год назад

      @@toybaወሎዩቱብ እሽ እህት😍😍😍😍

  • @روزا-ح2ظ
    @روزا-ح2ظ Год назад +1

    እኛኮ ፂምክን አላልንም ፀጉርክን እኩል አድርገክ ተቆረጥ ነው ያልነው የወንድ ልጅ ውበቱ ፂሙና አኽላቁ ነው ፂማችሁን ተቆርጣቹ የተላጠ ድንች አትምሠሉ የነብዩ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለምን ሡና ያዙ

  • @ሷሊህአወል
    @ሷሊህአወል Год назад

    አወል አንተ ከሌሎቹ ትሻላለህ ግን ድንህን ጠንክረህ ያዝ ወንዲም ፀጉርህንም ተሥተካከለዉ የነብዩን ሱና መከተል አይክ በዲህ ወንዲም የነገን ማን ያዉቃል

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 Год назад +1

    ሰአድ ወጨፎ እዳይመታው ከፈፍአሰሩበት ክረምት ሳይመጣ ጎረምሳስላሎ ይለሱኑታል ባለው እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @sameeramohamed2580
    @sameeramohamed2580 Год назад

    አቤትቤተሰብጋርመብላትእደትደስይላል እኔምወድሞቸጋስበላእደትደስእደሚለኝ አየስደትየስራህን ይስጥህ

  • @mothnaalsayed-mp7xl
    @mothnaalsayed-mp7xl Год назад +9

    ዳስስትሉ ገጥረ ነፍቀኝ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @jamila1518
    @jamila1518 Год назад

    ሙጭሪሪት ምንደነው ግን ደስስትላላችሁ

  • @sikosilo6549
    @sikosilo6549 Год назад

    መገን ወሎዬን መገን ሰው አለም ሲሰለጥን ወሎዬን ይመስላል ይህን ቀን እንጠብቃለን ። ። ብይ ማሬዋ ብይ ማሬዋ ማሬዋ ሚለውን ቃል ስንት ጊዜ ሰማሁት አፍፍፍ ወርቅ የሆነ ህዝብ ምን አባቴ ልሁንላችሁ ብቻ እድለኛ ነኝ ከወሎ በመውጣቴ ደግ ህዝብ

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Год назад +1

    ማሻአላህ የኔ ውድ እህት እንኳን ደስአለሽ ሰአዱየ🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁

  • @Šøfě-m3p
    @Šøfě-m3p Год назад +2

    ቀናሁም ለዚህም የምደርስበት ቀን ናፈቀኝ

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 Год назад +1

    መታደል ነው እኮ ገጠሬ መሆን

  • @እስልምነየየልቤትርታ

    ወይኔ ሳአድከሳችብኝ ምነው ማር አላህይጠብቃችሁ ማሻአላህ

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ

    አማች ዘድ ሂደህ ግን ቪዶ ስቀርፅ አፈራም የኔ ባል ከስደት ተመልሶ ሀገሩ ገባ ቤተሰቦቼ ምላሽ ጠሩት ፈርቶ ቀጥ ብሎ አያየንም አሉ እድር እኳ ብለነው በግድ አደር አሉ በጣም አይነፋር ነው ባሌ ልጄ እንኳ አይፈራም ሀሉንም ያታራምሳል🤣🤣😁👍

    • @Tube-cn7rv
      @Tube-cn7rv Год назад

      ተላምዶቸዋል አወል

    • @እሙሱሱወለዮዋ
      @እሙሱሱወለዮዋ Год назад +1

      የኔ ዴሞ በጣም ተግባቢ ነዉ ተይዞ 11ወር ታስሮ ገባ ምላሽ ጠሩት በፊት አይተዋወቁም በስዴትነዉ የተጋባነዉ 3ቀን አድሮ ተመለሠ ተመልሶ ስዴት መጣዘ ወይነገ ይገባል በሠላም ይግባልኝ

    • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
      @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ Год назад

      @@እሙሱሱወለዮዋ በሰላም ይገባልሽ ኢሻ አላህ ወዴ የኔውም ተመልሼ እመጣለሁ ብሏል ምገዱ እደት ነው ስት ብር ጨርሽ ማር

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ Год назад

      ክክክክክክክ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Год назад

      አንገት ደፊ አገር አጥፊ ነዋ ባልሽ

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 Год назад

    እንካንም ደስ አላችሁ ቤተሰብ ጋር ደስስስ ይላል

  • @Defend202
    @Defend202 Год назад +1

    ፂም አይመለጥም

  • @ZaaraAhmed-w8r
    @ZaaraAhmed-w8r 17 дней назад

    አገሩየትነዉ

  • @ከድጃ-ፀ8ከ
    @ከድጃ-ፀ8ከ Год назад

    ምግብ እየሰራህ አቅርብላት ምንድን ነው የሚያምርሽ እያልክ አብላት ወላሂ ከስታለች

  • @lubabayousf7607
    @lubabayousf7607 Год назад

    እረ አይኔ ነው ወይስ ኢክራም ይመር ናት ውይይይይይ የኔ ውድ እህት በየት ተገናኝታቸሁ ነው በአላህ

    • @aaaw7428
      @aaaw7428 Год назад

      የአወል ታላቅ ነው ያገበት

  • @seadatube1510
    @seadatube1510 Год назад

    አወል ሳአድን አታስደንግጣት ጥሩ አይደለም ለስዋ በተረፈ በርቱ ቅሞችየ ደምሩኝ

  • @Lubaba-lv5rh
    @Lubaba-lv5rh Год назад

    የህትስህን ትዳር አላህ ያሳምርላት ደስ ylalu

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Год назад

    ኧርሠአዲተይ፡ልጁንኮ፡አሣቀቅሺውኮ፡ሆ

  • @ቃልኪዳንጌትነት
    @ቃልኪዳንጌትነት Год назад

    እነዚህን ጥንዶች እንዴት እደምወዳቸው ማሪያምን

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 7 месяцев назад

    እህቴ ሰአዳ አስር አመት ሙሉ ምን አለ ደህና ቤት ብትሰሪላቸው

  • @ቅምሞችነንየመዳም

    ደሞ ለዱኒያ ቤት አተጨንቁ አልሃምዱሊላህ ዋናው ሙሀባ ነው!

  • @youtoub4589
    @youtoub4589 Год назад +1

    ስአድ እርጉዝ ነኝግንእንደት እንዳማረኝ እንደሱ ያለምግብ ወይኔ

    • @ኡሙዚክራቲዪብ
      @ኡሙዚክራቲዪብ Год назад

      ወይ የኔማር ከምግቤትም ቢሆን ጥለቢ ውዴ አምሮሺ መብላት አለብሺ አላህ በሰላም ይፈርጅሺ

  • @yamenyamen3161
    @yamenyamen3161 Год назад

    የወንድ ልጅ ውበቱ ፂሙ ነው ፀጉርህን አሳጥር ፂምህን አሳድግ ወጣህ ነህ ድንህን ተማር የተውሒድ አርበኛ ሁን አላህ ያግራልህ ባረከላሁፊክ

  • @zdethiopian499
    @zdethiopian499 Год назад +3

    መሻአላ የገጠር ድባቡ ደስ ሲል 🥰 አወል ጺም የሌለዉ ወንድ የሆነ ነገረ ይመስላል ይባላል 🤣

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Год назад

    መሻአላህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆያችሁ

  • @jemilseidmohammed4701
    @jemilseidmohammed4701 Год назад

    Dis silu yeni yewahoche ygetr sew ejraw bjeraw lay wotu bewtu lay belulgi tetulgi. Erjm edmi ysetachehu

  • @LUbaba-o7f
    @LUbaba-o7f Год назад +2

    ፅም ለምን ትላጫለህ በይሆን ፀጉርህን ታታበላልጥ ተቆረጥ

  • @ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ

    ያረቢ ሠአድ ጥቁርር አልሽ

  • @رملارملا-ف8غ
    @رملارملا-ف8غ Год назад

    ማሻ አላህ ጺም ሱና ነው ለምደነው የምትላጨው

  • @Halima-tube577
    @Halima-tube577 Год назад

    አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንካን ደህና መጣች የኔ መልካሞች ምንግዜም ደሥ ይበላችሁ 👍🇪🇹

  • @samier1360
    @samier1360 Год назад +6

    ዉብ እኮ ነቹ❤

  • @tube-ev4gi
    @tube-ev4gi Год назад

    አሠላሙአለይኩምወራሕመቱላሐሐወበረካትሑአወል እናሠአዲ እንዴትናችሑ ማሻአላሕበያለሑ

  • @ፋፊቢትሙሀመድ
    @ፋፊቢትሙሀመድ Год назад +7

    ፂምህን መች ተባልክ የሚሆነውን ትተህ ያማይሆነውን

  • @siwnegn1978
    @siwnegn1978 Год назад +12

    አቤት መጃጃል እንደ ደህና ነገር ደሞ አፍህን ሞልተህ ፂሜን ተመለጥኩ ትላለህ ይሄኮ የአላህን ቁጣ ያመጣል የረሱልን ሱና እንዴት የሰውን ትእዛዝ ለማክበር ብለህ ትመለጣለህ የአኪ ሙስሊም በውስጣዊ ብቻ ሳይሆን በውጫዊው በፊዚካሉም እስልምናን የተላበሰ መሆን አለበት ፀጉርህን አንጨብረህ ፂምህን ላጭተህ አሮጊት መስለህ መምጣትህ ሊያሳፍርህ ይገባል

    • @RahmiYube
      @RahmiYube Год назад +1

      ትክክል ውደ

    • @ሀዲ-ጠ7ጰ
      @ሀዲ-ጠ7ጰ Год назад

      አች ምን አገባሽ ቢላጨዉ እሱ እደፈለገ ቢያደርገዉ በራሱ ፂም🤔🙄😏

    • @omargh216
      @omargh216 Год назад

      ​@@ሀዲ-ጠ7ጰ ሀቅን ሲነገር ምናገባሽ ምናምን አጀብ

    • @ሀዲ-ጠ7ጰ
      @ሀዲ-ጠ7ጰ Год назад

      @@omargh216 እና ምን ልበል

    • @እሙረያን-ጰ8ዘ
      @እሙረያን-ጰ8ዘ Год назад

      ሳህ👍👍

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Год назад +1

    እፍፍፍፍፍ እደት እደናፈቀኚ አገር ቤት😥

  • @sjjssnsn775
    @sjjssnsn775 Год назад

    የገጠር ቤት ኡንከን ሰትሰሩ ከተመ ትለለቹ ምለስ ቢቸ ወገ ዬለውም

  • @rabiyaendris6618
    @rabiyaendris6618 Год назад

    ማሻ አላህ ስወዳችሁ እኮ አላህ ይጠብቃችሁ🤲❤❤❤❤❤🥰🥰

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 Год назад +2

    ያአላህ የገጠርድባብ ደስሲልል

  • @adaaada6327
    @adaaada6327 Год назад +1

    ምርጥ ቤተሰብ መሸአለህ ግን ከረሰቹ ህዮት በለይ የቤተሰበቹን ቤት አሰምሩ ምክነቱም አይተወቅም አለህ ምየመጠው ለነት አበት የሎነው ከፍጨ የጀሞ በመጀመረ ቤተሰብ አስቀድሙ💐

    • @uehh4934
      @uehh4934 Год назад

      አው በትክክል

  • @muktartube1326
    @muktartube1326 Год назад +1

    ወይኔ ይቺ ልጅ ምን ሁናነው እህቶቸ ይህን ክሬማ ክሬም መለቅለቅ ተው ሳአዲ እንደት ቅይር አለች ያኢላሂ

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 Год назад +2

      ክሬም ብቻ መቀባት አይደለም ውጭ ያለው ሰውነት ሀገር ስንገባ ይቀየራል እዚህ እንደነበረው አንሆንም

    • @fafidessieweloyewa922
      @fafidessieweloyewa922 Год назад +1

      @@ethiopia7697 ትክክል እህትአዬሩ አይመችም እዚህ ሌላ እዛ ሌላ ከለር ለዛ ነው

  • @hayatseidyoutube4730
    @hayatseidyoutube4730 Год назад

    ባአላህዳታሥከፊዉአወል.ያሣዝነኛል👏

  • @MakiaMohammad-l9t
    @MakiaMohammad-l9t Год назад

    አሚንንንንንን

  • @ms-gq7yu
    @ms-gq7yu Год назад +1

    ያረብ የህንቀንአቅርብልኝአልሰላም ለኔም

  • @رملارملا-ف8غ
    @رملارملا-ف8غ Год назад +1

    ባይሆን ፀጉርክን እኩል አድርገክ ተቆረጥ

  • @sadaamn7341
    @sadaamn7341 Год назад

    አሚን ያርብ 🤝

  • @romasmohammedromasmohammed3617

    ኧረ ቤቱን ቀለም አስቀቡት ውዴ😊

  • @Lubaba-lv5rh
    @Lubaba-lv5rh Год назад

    ሉባባ ነኚ ያመናት ጋደኛ ጎረቤ ት ሽ

  • @ccfg6774
    @ccfg6774 Год назад +1

    ዉብናችሁ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @akrmsed490
    @akrmsed490 Год назад

    ኤክራም ቆጆ እደት ነሽ

  • @መቅዲ.የማርያምልጅ
    @መቅዲ.የማርያምልጅ Год назад +7

    የምወዳችሁ. ሠአድዬ እደኔ የጠቆረችበት👍

    • @asiat4178
      @asiat4178 Год назад

      ወላሂ እኔ ሌላ ሰዉ መስላኝ ነበር ጥቁረቷ ስስቅ ነዉ የወኳት

  • @ቆንጂትጉራጊዋ
    @ቆንጂትጉራጊዋ Год назад +3

    ቤቱ በጣምነው ሚያስጣላው

    • @thurayyatele5070
      @thurayyatele5070 Год назад +3

      የገጠር ቤት ነዉ በዛላይ ከተማ ላይ ንሩ ቢባሉ እሽ አይሉም ምነዉ የድሮዉን እረሳችሁ

    • @እሙረያን-ጰ8ዘ
      @እሙረያን-ጰ8ዘ Год назад

      በጤና ይኑሩበት ይበቃቸዋል

    • @mrx7631
      @mrx7631 Год назад

      ጠልቱ ከየት መተሽነው አች የመጣሽበትን የምረሽው

  • @sxvda3011
    @sxvda3011 Год назад

    ሰአዳን አንድ ጥያቄ አለኝ ታናሽ እህት አለሽ እንዴ

  • @Lubaba-lv5rh
    @Lubaba-lv5rh Год назад

    የጎፎ ዉቦቺ ሰላም ብያለሁ

  • @ከድጃ-ፀ8ከ
    @ከድጃ-ፀ8ከ Год назад +2

    ሳአዳ ከስተሻል በጣም አውል ተከባከባት

  • @hnah4891
    @hnah4891 Год назад

    ማሽ አላህ ታምራላችሁ

  • @SEADA7953Tube
    @SEADA7953Tube Год назад

    እኔም ይህ ቀን እንዴት እደናፈቀኝ

  • @ሰሚራወሎየዋመርሳ

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ

  • @xncjfjhg720
    @xncjfjhg720 Год назад

    ሰአዳ ጠቆረሻልሳ ማሬ

  • @tb463
    @tb463 Год назад

    ማሻ አላህ ታድላችሁ

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን Год назад

    እንደት ደስይላን አየ ያገራችን ሰዉ

  • @Lubaba-lv5rh
    @Lubaba-lv5rh Год назад

    እረ ብርተ አደነስህ በአላህ