ዛሬ ከቢላል ጋር መጣን ደስ የሚል ጊዜ ነበርን ከጓደኞቼ ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 529

  • @haymanot09
    @haymanot09 2 года назад +19

    ሙስሊም ሴት ልጅ ልክ እንደ እናንተ ስትለብስ በጣም ነው እምወደው ስታምሩ

    • @maryammm4345
      @maryammm4345 2 года назад +2

      ሀይመኖትዬ በጠም አመሠግንሻሎ. አለበበሰችንን ስለወደድሽ የሴት ልጅ አለበበሱወ እንድነዉ ኒቃብስቶችን የብዘልን

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 2 года назад

      @@maryammm4345 አሚንንንንንን

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 года назад +79

    የመዳም ቅመሞች እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን አሚን በሉ🇪🇹👈

  • @hargiihargii9416
    @hargiihargii9416 2 года назад +29

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይብቃችሁ 🥰🥰🥰

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 года назад +12

    ባህላችን እና ሀገራችን ድንቅ ነው 🇪🇹👈ሰላሟን ይመልስልን

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 2 года назад +34

    ከቢላል ጋ ሆነሽ የፊትአውራሪነቱን በሚገባ ተወጥተሽዋል👌
    ፋሲካ እስቲ ቢላልን ቆንጥጠሽ አዛን አስብይልን🏃

  • @ያልፍይሆንግን-አ2ኸ
    @ያልፍይሆንግን-አ2ኸ 2 года назад +13

    ፊርዶስዬ ኡሙ ቢላል አላህ ያሳድግልሽ ማሻ አላህ ኒቃቢስቶች ውቦች አላህ ይጠብቃቹ ዋው አስቀናቹን የአገራችን ተፈጥሮዊ ውበት ከነ ኢሙ ኒቃብ ጅልባብ ትረፎ

    • @ummabdllahtube1555
      @ummabdllahtube1555 2 года назад

      ሰብሰክራይብ አድርጉኝ በቅንነት

  • @zd9442
    @zd9442 2 года назад +8

    ሀድቀተል መግስት😄😄አይኢማንየ ደስትይኛለሽ ማሻአላህ

  • @emufahadtube
    @emufahadtube 2 года назад +31

    የሱናዎ ጀግና🌷
    አልጠራጠርም ጀግናናት እሷማ
    ሀያዕ የተላበሰች የፍቅር አውድማ
    ትሽቀዳደማለች ታታሪ ናት ጀግና
    ማየትን ትሻለች ተስፉፍቶላት ሱና
    እኮራባታለሁ ሁሌም በእህቴ
    ስጓዝ ያገኜዎት በውዱ እምነቴ
    ጠንካራዎ ወጣት በሱና የጠናች
    ከቢደአ እርቃ ሀቅን ያጠበቀች
    ቲፎዞ የማትሆን ለጥመት ቡድኖች
    የሱና ተከታይ እህቴ እሷ ነች
    ተውሂድና ሱና አጥብቃ የያዘች
    በኢስላም ብረሀን ደምቃ የተዎበች
    ሱና ሲነገራት ለይ ውስጧ ሚፈካ
    ለቢደአ ሰዎች ያልሆነች ፉብሪካ
    ተረት ለሚያወራት አድናቂ ያልሆነች
    ሰለፍያ ጀግና እሷ ውዷ እህቴ ነች፡፡
    አላህ ይጠብቅልኝ ያረብ !

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      እሙየ ደምሪኝ ብቅ በይ ወደቤቴ

    • @ummabdllahtube1555
      @ummabdllahtube1555 2 года назад

      ልደምራቹ ድምሩኝ እንተጋገዝ

  • @አርነኝየክሺናሹፌር
    @አርነኝየክሺናሹፌር 2 года назад +2

    ዛሬገና ደስ የሚል በራስሺ አይድያ መጣሽ። ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @zamzamsyed6332
    @zamzamsyed6332 2 года назад +1

    ማሻላህአለይኩም በጣምታምራላችሁ የሱንበጣምአሪፍነው ፊጦ እሀባሀምራይባላልለወለዱትብዙግዜ ለሀይድአሪፍነውይላሉ ማሻላህአለይኩም

  • @sufiaawole3682
    @sufiaawole3682 2 года назад +3

    ወለህ ፊርዶሲን አለማድነቅ አይቸልም ጎደኞቹወ ሁሉ ሚርጥ ነቸዉ ኒቀብ በለብሺም አለበበሲሺ ደስ ይለኘል በርቱ🌹

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 2 года назад +13

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ የኔ ምርጦች ኢማየየ ያለችበት ሁሌም ይደምቃል

  • @ኡሙአብደለህቱዩብ
    @ኡሙአብደለህቱዩብ 2 года назад +3

    አራ ኡሙ ብለልን 100K እንስገባት ሰብ አርጋት

  • @Sabit33
    @Sabit33 2 года назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ. የቢላል እናት. ማሻአሏህ ሲታምሮ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ቢላልን ሳሚልኝ. አፍያየ. የሱን የሚጠጣው ብቻውን ነው. ስኳር አያስፈልገውም

  • @zaharz611
    @zaharz611 2 года назад +2

    ማሻአላ ፍርዶስየ

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 2 года назад +2

    መሻአሏሕ ተባርክ አላሕ በልአፊያ

  • @Rahmet.yutube.
    @Rahmet.yutube. 2 года назад +15

    አሰላሙአለይኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ፍቅር ላገራችን ኢትዮጵያ አላህ በጥበቡ ፈረጃውን ያቅርብልን ያረብ አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት በአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የሀገር ልጆች

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 2 года назад +2

    አሰላሙአሊይኩምወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰላምናቹ ኡሙቢላልየ ወበትሲለካ ይህነው ማሻአላህ ወላሂደስ ስትሉ ማሻአላህ ስወዳቺሁ
    አላህ ይጠብቅቺሁ

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 2 года назад +5

    ማሻ አላህ ምርጦች የምወዳችሁ
    ማሻ አላህ ታባረክ አላህ ስታምሩ አላህ አይላያችሁ በዱኒያም በአኬራም

  • @የጉራጌሽቅርቅር-ወ2ጸ
    @የጉራጌሽቅርቅር-ወ2ጸ 2 года назад +3

    አው በጣም አሪፍ ነው ስኮር አይጨመርም 1 የወሩ ሲመጣ 2 ሁድ ሲነፋ በጣም አሪፍ ነው የበናት ተጠቀሙ

  • @famitube6801
    @famitube6801 2 года назад +3

    መሻአላህ ሡመያዎች ታምራላችሁ ቢላልየን ሳሚልኝ ፊርደዉሴ

  • @erahma6159
    @erahma6159 2 года назад +5

    መድሀኒት ነው ሴቶች ሀይድ ስትሆን ስትወልድ ያለስኳር ነው የሚጠጣው

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 2 года назад +10

    ታምራላቹህ መዳሞች እኮ ነው የምትመስሉት
    አሏህ ውዴታቹሁን እስከ አሄራ እስከ ጀነተል ፊርዶስ ያድርግላቹሁ 😍😍😍😍
    አደራቹሁን በዱንያ ጥቅማጥቅም እንዳትጣሉ😍

  • @Genettube
    @Genettube 2 года назад +2

    Stamru ayleyachu

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 года назад +14

    እንከን ደናማጠቹ ልጂሺን እግዚሐብሔር የሰዲግልሺ❤

    • @ummabdllahtube1555
      @ummabdllahtube1555 2 года назад

      ሰብሰክራይብ አድርጉኝ በቅንነት

  • @madinaali5732
    @madinaali5732 2 года назад +15

    ሰታምሩ እኮ የኢሰላም ዉቦቺ

  • @naz1702
    @naz1702 2 года назад +4

    ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ታምራላችሁ የመዳም ቅመሞች እኛንም ለሀገራችን አብቅቶን ከምንወዳቸው እህቶቻችን ጋ የምንሰባሰብ ያድርገን ያረብ

  • @tube3507
    @tube3507 2 года назад +2

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ውቦች

  • @Neimatubeነኢማዩቱብ
    @Neimatubeነኢማዩቱብ 2 года назад +1

    ማሻአላህ ሰታምሩ ፋሲጋደዬ አቺም አላህ ኒቃብ ያሰለብስሽ

  • @hadramohammad6470
    @hadramohammad6470 2 года назад +7

    ማሻአሏህ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ ለምን ጅልባብሽን አለብሽውም ባትሸፈኒም ለበሽው የጅልባብ ስጦታ አበሽብሸውሻል በጣም ያምርብሻል

  • @hawawollotube7200
    @hawawollotube7200 2 года назад +3

    በጣም አሪፍ ነው ኢትዮጲያ አለ

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 2 года назад +3

    ማሻ አላህ ቡቲዎች አለባበስ ያምራል በርቱልን

  • @kamu9323
    @kamu9323 2 года назад +4

    ማሻ አላህ ጡሩ ጡሩ ጓደኞች አፍሪቴሻል አላህ
    አይለያቹሁ ሁለቹሁም ካልቤ ነው ወላሂ ዉባት በኢስላም ነው👌👌👌👌👌💕💋💋💕💕👈👈👈

  • @zdabdu3545
    @zdabdu3545 2 года назад +1

    ማሻላህ አከይኩም አው ያለ ሰኳር ነው

  • @myuteb5305
    @myuteb5305 2 года назад +4

    ማሻ አላህ ፊርዶስየ ታምራላችሁ ጓደኝነታችሁን አላህ ያዝልቅላችሁ እንድህ መልካም ጓደኛ ጀሚአን አላህ ይወፍቀኝ እማዬስመሱሉ ግሎፅ የሆነ ወደኛ ነው የምወደው

  • @ዚዙጉራጌዋ
    @ዚዙጉራጌዋ 2 года назад +3

    የሱን ያለ ሱካር ነው ሚጠጣው በጣም ጥሩ ነው

  • @እሙከዉሰር-ጐ1ጨ
    @እሙከዉሰር-ጐ1ጨ 2 года назад +4

    ኢማንየ ለኛም ያካፋል አልሺ 😍❤❤😘😘😘😘😘🤣

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 2 года назад +2

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ እኔም ሀገሬ መጥቼ እንደዚህ የምሆንበት ቀን ናፈቀኝ ያረብ በሰላም ለቤተሰብ ጋር አገናኘን ያረብ

  • @maminura6959
    @maminura6959 2 года назад +2

    Wealykum selam ማማየ

  • @Ramlayt
    @Ramlayt 2 года назад +1

    እደፍላጉትሽ መጠጣት ትቺአለሽ💐💐💐👍👍👍👌

  • @neima3799
    @neima3799 2 года назад +2

    ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱ
    ፊርደውስዬ እሙ ቢላል
    ቢላልን ለማዬት ጓጉተናል
    ماشاءالله

  • @hayiratyoutube5262
    @hayiratyoutube5262 2 года назад +2

    መሻ አላህ እኮን ደስ አለሽ

  • @Sነኝባልዋንናፍቂ
    @Sነኝባልዋንናፍቂ 2 года назад +7

    ማሻ አላህ ውበት ሲለካ በኒቃብ ነው ለካ ኒቃቤ ዉበቴ እንዴት ነዉ ሚያምሩት አንቺም ለብሰሽ ምያኝ ያድርገን ብያስ ጅልባብሽ ብትለብሺ እኳን

  • @Tube-ji8if
    @Tube-ji8if 2 года назад +4

    አዎ ያለ ሱካር ነው የሚጠጣሁ ኢማን ትክክል ነች 😍😍

  • @ሠአዲ-ፈ6ቘ
    @ሠአዲ-ፈ6ቘ 2 года назад +1

    ማሻአላህ የኔ ቆንጆ የቢላልእናት

  • @sadayasne6049
    @sadayasne6049 2 года назад +2

    Masha alaha tamrlacw

  • @ጀሚለዱበይ
    @ጀሚለዱበይ 2 года назад +2

    ማሽለይ ስታምሩ

  • @mesitube
    @mesitube 2 года назад +24

    በጣም ታምራለችሁ አይለያቹ ❤❤

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 2 года назад +2

    ማሻላህ ህህቶቼ ታምራላችሁ
    አይለያችሁ ፋሲጋዬ ጠፍተሻል በጣም በሰላም ከሆነ መልካም🌹🌹

  • @zemzemyoutube6900
    @zemzemyoutube6900 2 года назад +5

    መታዴልነዉ በሀገራቸሁ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ 👍👍❤❤❤

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 2 года назад +7

    መሸአለህ ኡሙ ቢላልዬ አህለን የኔ ልዩ ስተምሩ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sofyakasa6796
    @sofyakasa6796 2 года назад +3

    ሀድቀተል መንግስት ክክክክ ኢማንየ አሳቅሽኝ ይመችሽ

  • @lubatube4779
    @lubatube4779 2 года назад +2

    ማሻአላህ የሱና ጀግናወች ውበታችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ነዩሰለምቴዋ
    @ነዩሰለምቴዋ 2 года назад +3

    ማሻሀላህ ስታምሩ

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 2 года назад +2

    ማሻ አላህ አስቃነቹን ያአላህ ኢንሻ አላህ እኔ ሀገር ከጋበው በአላህ ፍቃድ በአከል አገኛችኋለው

  • @ኢነላሀማአሶብሪን
    @ኢነላሀማአሶብሪን 2 года назад +2

    አወ .ስኮረአይደረግም በተረፈታምራላችሁአላህይጠብቃችሁ

  • @Ramlayt
    @Ramlayt 2 года назад +2

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹሁ

  • @mereere5285
    @mereere5285 2 года назад +4

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ
    @እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ 2 года назад +4

    ኢማንየ ልክ ነሽ ስኩር አይገባበትም እኔ በጣም ነው እምውዴው. ለሆድ፣ቆርጠት እና ለቤሪድ፣ጥሩ ነው ለጥርቀት ለህጽናት ይሁናል አሪፍ ነው

  • @فاطمةمحمد-ل5ك
    @فاطمةمحمد-ل5ك 2 года назад +1

    Mashaa Allah dese telalachu Gadenyetachuhun Allah eske jenet yadergelachu.

  • @zeynebtube2969
    @zeynebtube2969 2 года назад +2

    አሰላም አላይኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እሙ ቢላል ቢላልን መቸነው የምታሳይን የኔ ውዶች አቤት ውበት ሥወዳችሁኮ

  • @rhtube3717
    @rhtube3717 2 года назад +3

    ◾️ይህንን ሱና ህያው እናድርግ
    ◾️በትንሽ ስራ ብዙ አጅር እናግኝ
    〰〰〰〰〰〰〰〰
    ♦️ቁርአን ቀርተህ ስትጨርስ
    ♦️ዚክር ብለህ ስታጠናቅቅ
    ♦️ቂርአት ቀርተህ ስትነሳ
    ♦️ሶላት ሰግደህ ስትጨርስ
    ♦️ዳእዋ አዳምጠህ ስትጨርስ
    ♦️ለሆነ ጉዳይ ከሰዎች ቁጭ ብለህ ስትነሳ
    ◾️ከታች ያለውን ዚክር ማለትን አትርሳ
    ((سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ،لاَ إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ، أَسْتَغْفِرُكَ وَأَتُوبُ إِلَيْكَ))
    የአላህ መልእክተኛ ለማንኛውም ጉዳይ አይቀመጡም ይህንን ዚክር ብለው የተነሱ ቢሆን እንጂ። እዛ ቦታ ላይ መልካም ከተናገር በመልካም ይቋጭለታል። መጥፎ ነገር ተናግሮ ከሆነ ማበሻ ይሆንለታል ብለዋል።ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 2 года назад +2

    picnic on the park thats nice Masha'Allah

  • @shemsiyatube2850
    @shemsiyatube2850 2 года назад +2

    ማሻ አላህ ተምራለችሁ አላህ ፍቅር በፍቅር የድርገችሁ

  • @kadejaawol3639
    @kadejaawol3639 2 года назад +2

    ፍርዶሥ መቼ ነው ቢላል ምታሣይን

  • @wailwail5922
    @wailwail5922 2 года назад +5

    አላህ. ያሳድግልሽ. እኔም. ዱዋ. አርጌልኝ. እረጉዝነኝ

    • @እውቀትብረሀንነው-ዀ6ቈ
      @እውቀትብረሀንነው-ዀ6ቈ 2 года назад +1

      አላህ በሰላም ይገልግልሽ እህት ሷሊህም ያድርግልሽ

    • @wailwail5922
      @wailwail5922 2 года назад

      @@እውቀትብረሀንነው-ዀ6ቈ ጀዛከላኸር. አሚንንንን. ለአላህ. ብዬ. እወድሻለሁ.

    • @zd9141
      @zd9141 2 года назад

      አላህ በሠላም ሁለት ያድርግሽ ሁቢ

    • @wailwail5922
      @wailwail5922 2 года назад

      @@zd9141 አላሁመ. አሚንንንን. የኔማር

    • @እውቀትብረሀንነው-ዀ6ቈ
      @እውቀትብረሀንነው-ዀ6ቈ 2 года назад

      @@wailwail5922 አላህ ይውደድሽ እህት

  • @sofiamabzi3595
    @sofiamabzi3595 2 года назад +1

    ማሻላ

  • @rbeaahmmed6192
    @rbeaahmmed6192 2 года назад +1

    Awo sekewar.ayedargem

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 2 года назад +1

    በዱን ስኳርነው ለሆድመዳኒትነው ሀይድለይስሆን ለወለደች ሴት የሱን ገርፍ አበባየሚመስልቅጠል ለሰውነት ጥራትነው ባጭሩ

  • @umomohamad
    @umomohamad 2 года назад +2

    ማሻአሏህ አሏሁአክበር አለህ ያሳድግልሸ ሳለህ ያደረገዉ ወዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሂ እንዲትናቹሁ አህለን ብለናል ሁላቹሁም ታምራላቹሁ ማሻአሏህ ብለናል

  • @Sabit33
    @Sabit33 2 года назад +2

    የሱን የበላችሁትን ቶሎ እንዲፈጭ ይረዳል ለሆድ ቁርጠትም ይጠቅማል

  • @wegh1775
    @wegh1775 2 года назад +2

    ማሻአላህ አላህአይለያቹ

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 2 года назад +2

    ማሸ አለህ ፊቅረቹሁን አለህ ይጨምርለቹ

  • @sabontuwalloo4444
    @sabontuwalloo4444 2 года назад +4

    Mashaa Allaah😍😍😍

  • @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
    @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 2 года назад +2

    ማሻ አላህ👍👍👍

  • @hayatabdallah8132
    @hayatabdallah8132 2 года назад +2

    Habibti yansunmert medhanit new ሰካር endeflagotsh new lehode qertat ena ልሆድ yetamemu new ena dome bedem mentktek albet leaser deqiqa yeflale ena yemchachu ♥️

  • @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ
    @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ 2 года назад +1

    የንሡር ለርጉዝ ሀሪፍ ነዉ እንዴ ባአላህ ንገሩኝ

  • @ayoutube5045
    @ayoutube5045 2 года назад +2

    አስላም ዋለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ውበት ሲለካ በትር ነው ለካ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 года назад +2

    ታስቀነላቹ ወይይይ ስታምሩ

  • @كونفيكون-ظ7ذ
    @كونفيكون-ظ7ذ 2 года назад +2

    የንሶን ያለ ስኳር ነው የሚጠጣ አስለን እስክትለምዱት ነው እንጅ ስትለምዱት ማር ማር ይላል በጥቅሉ ጥሩ ነው ጠጡ

  • @abcdefg1234
    @abcdefg1234 2 года назад +14

    አሰላማሌይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ የኔ ዉቦች ስታምሩ እኮ አልሀምዱሊላሂ ወነመተለ ኢስላም አቤት የሂጃብ ዉበት ዉዴታቹን አላህ ይጨምርላቹ አይለያቹ እህቶቼ እኛንም በዱአቹ አስታዉሱን በሰላም ወደ ሀገራችን እድንገባ

  • @hebe3258
    @hebe3258 2 года назад +2

    ማሻአላህ በጣም ደስትላላችሁ

  • @seadibistimatube7136
    @seadibistimatube7136 2 года назад +1

    ከጅልባብ በላይ ጃኬት አይለበስም።።።
    ቅርፅሽን ልይት አድርጎ ነው ቁጭ ያደረገው ሁለተኛ ጃጌት አትልበሽ

  • @amenaali138
    @amenaali138 2 года назад +2

    ማሻአላህ፡ማሻአላህ፡አላህ፡የድብርክማ፡በኢማንም፡ጠካራ፡ያድርጋቹ፡እህቶቼ፡በርተማ፡የገኘኘኛ፡ግሬድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰😘❤️❤️❤️👍👍

  • @فهدفهد-ر8ث
    @فهدفهد-ر8ث 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩምያለስኳርነውእሚጠጣው

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 2 года назад +3

    ቢላልን መቼ ነዉ ምታሳይን ቆይ ደግሞ ናስር የት 😳ጠፋ

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад

      Aminaye ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤

  • @bvhussenyimam1366
    @bvhussenyimam1366 2 года назад +2

    የሱን ካለ ሱካር ነው የሚጠጣው ጥቂሙ ባጠቃላይ ለሆድ መዳኒት ነው

  • @GELSHA_Tube
    @GELSHA_Tube 2 года назад +2

    ማሻ አላህ የኔ ዉዶች እንድህ ያምርባችሆል

  • @نجاةالإدريسي-ت5ش
    @نجاةالإدريسي-ت5ش 2 года назад +3

    አህለን ቢላልዬ 😍ማአሻላህ ውበት ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ አላህ ይጠብቃቹ

  • @sofiyaeshete7368
    @sofiyaeshete7368 2 года назад +3

    አህለን ዉዶችየ ዉዴታ እስከ ጀነት ብያለሁ ፊርዶስ እየጠፋሽ ነዉ አትጥፊ

  • @Tube-hb2hc
    @Tube-hb2hc 2 года назад +3

    አሰለም አለይኩም ውድ የሀገር ልጆች በየለቹበት ሀገር አለህ ይጠብቀቹ አለህ ሀገረችን ሰለም የርግልን እኛም ከስደት መልስ በነፀነት በደስታ የምንኖር የርገን የአረብ👐👐👐🌹🌹🌹

  • @የምስቴቅመም
    @የምስቴቅመም 2 года назад +2

    ማሻላህ በጣም ታምራላቹ

  • @Ha-eq9om
    @Ha-eq9om 2 года назад +1

    ማሻ አላህ። የንሱን ከሞን አረነረጓዴ ሻይ ወዘተ ያለ ስኳር ነው ሚጠጣው

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 2 года назад +1

    የሱን ያለ ስኩዋር ነው እሚጠጣው እራሱ ጣፋጭ ነገር ነው

  • @maraki652
    @maraki652 2 года назад +1

    ያለስኮራ ነው እሚጠጣው

  • @امينهيمام
    @امينهيمام 2 года назад +2

    ማሻ አላሕ ወላሒ በሒጃብ ያለ ውበት

  • @sofiamabzi3595
    @sofiamabzi3595 2 года назад +1

    ፈስዬ አህለን

  • @zuzuti-guraga-tube
    @zuzuti-guraga-tube 2 года назад +6

    ቡታጀራ መናፈሻ አለ እዴ ወይኔ እኔም ሀገሬ ልመጣ ነው ትቀበይኛለሽ ወይ ፋሲካ ውድ

  • @ummabdllahtube1555
    @ummabdllahtube1555 2 года назад +2

    ማሻአሏህ አሰቀናቹህኝ

  • @ሀሊነኝስደተኛዋያንጶኪያል

    የሱን ያለ ስኳር ነውጂ አበደን በስኳር አይጠጣምየንሱን ውስጥን ያጠራል ስኳርኮ ራሱ በሽታ ነው ጥቅም የለውም የሱኑ መዳኒት ነው