How to check Real and Fake GOLD/ እንዴት ትክክለኛ ወይም የውሸት ወርቅ መለየት እንችላለን
HTML-код
- Опубликовано: 3 окт 2024
- ከተለያዩ ጌጣ ጌጦች ትክክለኛ ወርቅ የምንለይባቸው ሙከራዎች እነርሱም የማህተብ፣ የደብዳቤ፣ የሙቀት፣ የውሃ፣ የሎሚ፣ የጭረት እና የጥርስ ሳሙና ሙከራ ናቸው፡፡ እነዚህን ሙከራዎች በመጠቀም እውነተኛ ወርቅ መለየት ይቻላል፡፡
#brightside #element #nature
ተባረክ ፡ ወንድሜ ፡ ድንቅ ፡ ትምህርት ፡ ነው ፡ የሰጠሄን ፡ ዘመንህ ፡ የተባረከ ፡ ይሁን ፡ ፡
እናመስግናል በእዉነት ❤❤
የወርቅን ንጽህና ለማወቅ እላዩ ላይ ያሉ ቁጥሮች ናቸው ላልከው እነሱ ተራ ህትመቶች ማንም መስራት የሚችላቸው ናቸው እዛ ደረጃ የደረሰ ሌላውማ ተራ ነው
ሌሎችም ሙከራዎች ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡
enja enga real yhona werk be colget smokrew tekur nw mihonw fakun smokrew dmo mnm aynt colour aywtam i think eziga yhona stete ala
ተባረክ!!!!!!!
አመሰግናለሁ
Hin dhagenye maal jette
ስለሌላ ማዕድናት መረጃ ካለህ ብናወራ ደስ ይለኛል አንዳንድ ነገሮች ስለሉኝ
0967879713
telegram lay awragn
Be Coligate Yalkew Weshet New Ene Mokriyalew Artifishal Yetebalew altekorem Tikeklegna Werk Yetbalew Gn Tekore Why?
Wow going on please other video
ቁጥሮችአደለም
እናመሰግናለን17ግራምወርቅአለቺኝቸክማረግአለብኝየዲሀነገር😂😂😂😅
የእዉነትእኔበማግኔቱቸክአረኩብረትናወርቁንአቅርቤአልሀምዱሊላህደህናሆነልኝ
work besat yifetenal
❤❤❤❤❤