Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
t.me/AWELSEADI ቴሌግራም ይቀላቀሉን
አወል እኔ እፈልግ ነበር ሀራ ልትልክልኝ ትችላለህ
@@susukehara ደምሪኛ
መሻአላህ
የምር ግን ሰአድ እርጉዝ ሳትሆኝ አትቀርም ሁኔታሽ አጠራጥሮኛል እንደዛ ከሆነ ወላሂ ደስ ይላል ኢንሻአላህ እርግዝና ያድርገው ያረብ💙
Awel wechala tewesedalh
እስኪ አወል ጸጉሩን በሱና ይቆረጥ የምትሉ
ወላሂ ልክ ብለሻል ተቆርጥ
ሳህይቆረጥ
የኔም ሀሳብነዉ ሀቂቃ
መጀመሪያ ሚስቱን አይሰትርምዴ ፀጉርን ማሳጠር ፂምን ማስረዘም ሱና ነዉ ግን ሴትን ልጅ መሰተር ዋጅብ ነዉ
እውነት እኔ ትክክል ነሽ
ነቃ ነቃ በይ ጠንካራ ሁኝ አትተኝ ብዙ ። ተነሽና ቤቱን ፏ ጨሽ ደመቅ አድርገሽ ምግብ ሰርተሽ ቡና አፍልተሽ ቪድዮ ስሩልን ባልሽም ደስ ይለዋል
አወ ወላሂ
ትክክል አቺን ለወድሜ ነበር እኔም ቤት ቲቀዘቅዝ አልወድም
@@ecdg4595 😂😂
ትክክል ምንድነው መኝታ ማብዛት ንቂ
Erguze eko neche yawm gena y mejemeriya kebade new
ተመካክረው ነው የምትሉ👍👍👍
አወ የምክክር ነው ማነው እንዲህ ጠጉሩን ጠጠቅሎ እሚተኛው
እኮ የፀጉሩስ ተይው የለበሰችው ልብስ ነው የሚናገረው
👍👍👍😂
@@ሉሉ-ኰ1ጠ አይመስለኝም እርጉዝ ስለሆነችና ተነስታ መልሳ ስለተኛች ይመስለኛል።
@@ሉሉ-ኰ1ጠ አረ ፀጉሩን ተይውና የለበሰችሁ ልብስ
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
ፕራክ ማመን አቁመናል 😂😂😂😂😂 ግን ከላህ ያሺርሺ የነብሰጡር ጉዳይ እድህ ነው መተኛት ያምራል ቸዋት ትተኛበት
ለምን እንደሁ አላውቅም አወል ያሳዝነኛል 😥😥
የዋህ ነው ወላሂ አላህ ይገዘው እጅ
ወላሂ እኔም
😢😢
እኔም የሳዝንኛል
ዉለዱ ክበዱ ጥንዶች💚💛❤
ሳሪ የምወድሺ አነሰአዲቤትአገኝሁሺና ሰብስክራይብአረኩሺ ግን ፈልጌሺነበር እዴትላገኝሺ
የመዳም ቅመሞች ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
አሚንን
አሚንንን ያርብ
@@Meryem-pw6tj ደምሪኛ
አለሁማ አሚንን ያረብ
አሚንንን ያረብ
አሏሁመ አንተ ሰላም፣ወሚንከ ሰላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም!!!🍃አላህ ሆይ!አንተ ሰላም ነህ፤ሰላምም የሚገኘው ከአንተ ነው!!የልቅናና የችሮታ ጌታ ረድኤትህ ሰፋ🍃" የነብዩ ሙሐመድ ﷺ 💝 የዘውትር ተማፅኖ" ጌታችን ሆይ!ሀገራችንን አማን አድርጋት፤በህዝቦቿም ላይ ሰላም አስፍን🤲🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷✅✅✅✅✅
አሚን
ያረቢይ ጌታዬ አተ ልብ ሥጠን ልባችን በወጀል ደርቋል አተ ትክክለኛውን ተውበት ወፍቀን ሀገራችንን ሠላም አርግልን ያረብ
Aminnnn
አሚንንን ያረብብብብ
አሚን ያረብ
اللهمَّ آمين يارب العالمين
አወል እና ሰአድ በጣም መልካም ልጆች ናቸው ላይክ በማድርግ ጀምሩ ቪዲዮዋችውን 😍😘በቅርብ እኔም እነሱ ጋር በቪዲዮ ብቅ እላለሁ ኢንሻአላህ🙏🇪🇹
ደምሪኛዋውው
ፕራክ አደለም ውሼት ሰው የለ እደት ባሌጋ ሁኜ እደት እቤት ውስጥ በተለይ መኝታ ክላስ እዲህ ሁኜ ነው እምተኛው kkkkkkkkkkkk
እናንተ ግን በቃ የውጭ እስይል ነው አይደል ሚቲዙት አገራችን እንዲ ለብሶ ሚተኛ የለም እረ ሞልቶዋል
ሳህ
አሟታል ተባልሽኮ እና እንዴት ትተኛ🙄ደሞ ቀን ይሁን ማታ አህታወቁም
አይዞሽ እሺ ሰአድ
ክክክክ እንዴት ነው ታዲያ መቼም የውጭ እስታይል አይተሽ ነው
ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ❤ ደስ የምትሉ ጥዶች😍😍😍
ደምሪኛዋው
በጣምኮ ነውኮ የምወዳቹ ሣአድየ ነቃ በይ አላህ አፊያ ያድርግሽ ማሚዬ
እኔም አብሬ አለቀስኩ ከምር እባየ አነቀኝ ምስኪን አይዞሽ ልጅ እስከሚጠንክር ነው ትድኔለሽ
ሰአድ እርግዝናው ከብዶሻል አላህ ይገዝሽ
ሀሳባችን ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 🤲ቅን ልብ ያላችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ደምሩኝ 🙏❤️❤️❤️
አለሁማ አሚንንን ያረብ
አሚንንን ያረብ❤❤
አወል በጣም ነው የሚያሳዝነኝ
በጣም
ለምን
ክክክክ ሲጀምር ፕራንክ አይደለም ሞኝ መሠልናቹ እንዴ
ሰአዲ ግን ኢቶ ተገባሽ ወድህ ህመም ተጠናውቶሻል አላህ ያሽርሽ ውዴ አቦል ደሞ አታናዳት እንድህ እያመማት ተከባከባት በተረፈ ደስ ትላላችሁ🥰🥰
አላህ ይጠብቃችሁ አወል እና ሰአዱ
ሱሌን የናፈቀ
ኢኔ
ኢንሻአላህ አላህ ለቀጣይ በዚህ ፀጉር እንዳመጣ የሱና ወንድሞችን መሆን ቢያቅትህ ምሰል እነሱን ተከተል የእኔ ሀሳብ ነው ኮሜንቶች እንዳወርዱብኝ
ትክክል ውዴ
ፕራክ አታርጋት ያው ወዶች ስተኛ ይጨቃቸዋል አይዞሽ ሠአዲ
😂😂አይ ሰአዲ አይዞሺ አላህ ያሺረሺ አወል ተከባት አተባስጨት
🥰🥰🥰🥰አወልና ሰአድ ውለዱ❤🥰🥰
አይ የኢትጰያ እደው ወዛችንን ምጥጥ ነው የሚያደርገው ከልክ በላይ አትወፍሩ የመዳም ቅመሞች በኔ ስለደረሰብኝ ነው ሀገር ስንገባ አኝከው የጣሉት አገዳ ልጫ ነው የምንመስለውሰአድ አይዞሽ እንኳን ነፍሰጡር ሁነሽ አላህ ይማርሽ
kkkkkkkkk
ኧረግ ወፍሮቾማ እሰከሚቀጥኑ ሰውእኳን ይቀርባቸዋል ቀጭኖችሳ ከቅጥነታቸው የባሰ አመዳም ሊሆኑነውደ 😋😋
@@ሰአድቀበጧ ቀጭንማ መቸም ቀጭነው ችግር የለውም እኔ ከ 60 ኪሎ በላይ ነበርኩ ሀገር ስገባ ወርም አልተቀመጥኩ ልክ ሸርተቴ እደያዘኝ እደበረዶ ሟሟሁ😂 ያረገስኩ ጊዜማ ሆ ሰው መጠራጠር ጀመረ😂 ጤነኛ ናት ወይ እያሉ በዛ ላይ አመድ የነሰነሱብን ነው የምንመስለው አሁን ተመልሸ መጥቸ ነው የሰው ምስል የያዝኩት😂😂😂😂
ስላመማት ነው እሷ እኔም የሆነ ግዜ አሞኝ ውልቅልቅ ነበር ያረገኝ ኧረ ኢትዮ ገብተው ምንም ያልሆኑ አሉ ለምሳሌ የዳውድ ሚስት ሰሚራ እንደውም ኢትዮ አምሮባታል
አኝከው የጣሉን አገዳ አላልሽም ወይኔ በሳቅ
_ሱሱዬ የኔ ዉድ ያገርልጅ አይዞሺ አላህ አፊያሺን ይመልስልሺ_
ወይኔ ሰአዲ ምን ሁነሽ ነው ውዴዋ ውይ አላህ ጤናሽን ይስጥሽ ክስት ብለሻል
ነብሰጡር አደለች ግድ ነው
ክክክክ
ናትደ የህስ
@@Defend202 ደምሪኛ
@@fatumawase እሽ
አቦል ወንድሜ እባክህ ልለምንህ ወንድሜ የሡና ሠው ሁን ፀጉርህን አሥተካክል ሚሥትህን ከሚዲያ አርቅ አለባበሷን እድታሥተካክል አድርግ አዱንያ አጓጊ አታላይነች መቼ እደምንሞት አናውቅምና ለዛንኛው ሀገራቺን ነው መጨነቅ ለዚቺ ለብልጭልጭ አይደለም ነብያቺንኮ ቀዱንያ ሥትኖሩ እደ መንገደኛ ሁኑነው ያሉን
ተመካክራችሁነው እደዚህተለብሳነውደ የሚተኛው
ያበደ ነው ይመቻችሁ ሰአዲ አላህ አፊያሽን ይመለስልሽ እህት አይዞሽ ነቃ በይ
ያገሬ ልጆች በጣም ነው የምወዳችሁ ተሳክቶልሀል ሱለይማንዬ አንተም ትመቸኛለህ ሁላችሁንም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደግሞ አትጥፉ
እርግዝና እቅስቃሴ ይፈልጋን የቤት ውስጥ ስራውችን መስራት ሰውነትን ማቀሳቀስ ምጥ ሲመጣ ከአላህ በታች ይረዳን ስትቀሳቀሽ በት ሙርታህ ያረጋን
አረባብመሠል በፊትም ይኸዉናት
@@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ አይባልም ሀቂቃ ሆርሞንየሁሉምሰውይለያያል ሀቂቃአዳንድአይከብዳቸውምአንዳንዱይከብዳል
@@እሙሂራ እሺ 🌹🌹🌹
አይ አገርሲንገባ በሽታ አይዞሽ አላህ ይማርሽከሳሽ
የኔውድ ማስጠሌ ማስጠሌ ቴክስት አላለችም😆😆😆
ወይ የኔ ውድ ሳዳ በጣም ከሳች እፍፍፍፍ አይዞሽ 🥺🥺🥺👍
ምክክር ፀጉሯን ሸፍናለች😂😂😂
ሠአዲ አይዞሺ ሀያቲ
እወይ ስደትና እርግዝና እደትነው ወይኔ
አገርገብተዋልእኮ
ሰአዲዬ የኔ ዉድ ስወዳት
ሀቢቢቲይ አላህ አፊያሽን ይመልሥልሽ
ሱለይማን ስለለለ ቤታችሁ ጭር አለ አምጡት ሳቅ ሳቅ ይበልበት
በጣም ደሰ የሚሉ ጥንደ ናቸው ሰወዳቸዉ
ኮሜታተሮች ትገርማላቹ እስከ 3 ወር ህመም አለው የደረሰበት ያውቀዋል እናንተም ስታረግዙ ታውቁት አላቹ እኔ እቅልፍ እራሱ አልተኛም እቤት ውስጥ ተፍ ተፍ ከማለት ውጪ ሳረግዝ እጄ እግሬ ማለት ጀመርኩ ስለዚህ አትፍረዱ
ደስ የሜሉኝ ጥንዶች👌👌
ኧረ የዉሸት ፕራክ እደዚህ ተጠቅላነዉዴ የምተኛዉ ያርግላችሁ
አሰላሙአለይኩም እደት ናችሁ ፕራክ አትስሩ ደስ አይልም በጣም ይደብራል በሌላነገር ንቶሎ እወዳችኃለሁ
አላህ ይጠብቃችሁ በላችሁበት
ባልሽም ደስእሚለው አች እራስሽንስጠብቂነው ቤትሽንማፅዳት ምግብሽን እደምንም ችለሽመስራት ብምሽም ችለሽ ብናሽን ማጨሽ መፈራረሽ እደምንምችለሽመብላት
አይ ይችኮ ምክክር ናት አደኛ ለምን ጠምጥማ ተኛች ሁለተኛ ቶሎ ነዉ ቴክሱትን ለማየት ያነሳችዉ
😂😂😜😜
የኔ ውድ ሱሱየ ተበራቺ አይዞሽ ማማየ❤❤❤
Seadiye allah yashirshi ema 💜💚💚🥰🥰
ነብሰጡር ሁኗ ፕራክ ይቅርብህ ወድሜ ይከብዳል ተጠቀቅ
ወይኔ ሠአዲ በእቅልፍ ልጨርሺዉ ነዉዴ 9ወሩን ሙሉ😂😂የምር ባመመሺ ቁጥር ከተኛሺ ጭራሺ ይብሥብሻል ነቃ ነቃ በይ አቦል ጎበዝ ነዉ ይታገሣል ለሡ ሥትይኳ ሌላ ባሠራ ቤትሺን ፏ አርገሺ ለባልሺ ምሣ ሠርተሺ ተኚ😃😃ምን ብየ ልምከር ሌላ
ካሜራ እንዳለ ታቃለች ምክናያቱም ሻርቦን ችክ ታረጋለች ልክ በኖርማን ግዜ ቤደወ እንደሚቀርፁት😂😂
ክክክ
ትክክል ታውቃለች ደምሪኝ ውዴ
kkkkkkkkበምርነዉ እኔግን ይሄፕራክ ምንምአይዋጥልኝ ም
ሳህህ
ኖ ብርድ ነው አይደለም እሷ እኔ ማታ በሻርብ ነው ማድረው ትንሽ ሙከይፍ ከነካን አልችልም እንዲህ ነው ምለብሰ
እርግዝና እንቅስቃሴ ታርግ
አላህ ያሽርሽ ሰአዲየ
ተማክራቹ ፕራንክ ሸርብ ጠምጥማ ትተኛለችዴ🙂😂
እኔም ታልጠመጥም አልተኛም
እና ሻርፕ ታለብሽ ትተኛለሽ እኔስ አይወስዴኝም
ሻርብ እኔም ለብሼነው. የምተኛው. ልምድነው
ጥምጥማቹ ብተኙስ አይፈምዴ ታዳ😂
ለምሳሌ እኔ ሻርብ ሳለብስ አልተኛም
ሰአዱአላህያሸረሽ
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ✍️😃😃😃😃 አስረግዘህ አስረግዘህ😃😃😃ተቀሳቀሺበት ሰአዲ ፖራንክ ጥሩ አደም አሁን ከወለደች በኋላ ትደርስበታለህ
ሳአድ ግን ከአምስትወርበላይ አቦሸማኔዎች ሪ ሽሉ ሲጠና እደልበሽመስራትምመብላትም ትችያለሽ እኔ አምስትወርድረስትሞታለይእየተባለነበር ያከሳሴ ያስተማመሜ ያኒ ስደትየለምየዛግዜ እድሜብቻ ትንሽ ስለነበረ
ፕራንክ ኮ አይደለም እንደዚህ አድርጋ ትተኛለ ማለት ነው ጥጉራ
ስወዳችሁ በፍቅር ያኑራችሁ😘😘😘😘
ደምሪኝ ዉዴ💋💕❤💋
ዉድ የሀገሬ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት
ውይይሰአድአሳዘነችኚአይዞሺውዴእራስሺንጠብቂ
Allah yashersh sadi mamaye 😘😘😘
አላህያሺርሺስአድይ ግንእህትአተኚምኚታየባሥነውየሚሞሙተው እህትነቃነቃበይአላይገዛችሁ
ተመካክረው ነው ምክንያቱን ስአዲ ያስታውቅባታን ለቪዶ እደሆነስለምታቅ ፀጉሯ እዳይገለጥ በጣም ነበር እምትጠነቀቀው ስትሸፍን ነበር
ተመካክረው እና ጃኬትለብሣነውየምተኝው
ሚስኪን አላህ ያሽርሽ ውዴ
ወድልጅ ስንጓፈፍ አይወድም በርግጥ ከባድነው ቢሆንም ሌላ መስራቱ ይቅርጅ ቢያስ ተነስተን ሸዋር ወስደን ንፁለብሰን ጥሩሽታ ተቀብተን ማየት ይፈልጋል ያለዛ ንቂንቂ እያለ ሁልጊዜ አይታገልም የነቃይ ይፈልጋል ብቻ አችን ብቻ አይደለም ሁላችንንም ያበርታን የኛ የሴቶች ችግር ቡሀላነው
አትተኘ ስአድ እኔ መታ ልጅ አርግዥ ወላሂ ምግብና ፅዳት. ነበር እምስራው ውላሂ እቤቴ ልውልድ የሂድኩት 9 ቀን ሲቀርኘ ነበር አላሀምዱሊላ ወለድኩ እርግዝና እቅስቃሴ ይፈልጋል አትተኘ ቢምሽም ጉድ ጉድ በይ
ማሻ አላህ ሰወዳቺሁ💐💐💐
ደምሪኝ ዉዴ💋❤💕💋
እደው ይሄን የዶሮ ጉትያ የመሰለ የፀጉር አቆራረጥ የሚያስጠላ ነገር ያምጣባችሁ ወንድሜም እዳተው ነው የሚቆረጠው አስተካክል ብለው ብለው እቢ አለኝ
ሰላማችሁ ይብዛልኝ
የኔእህት አላህ ያሽርሽ
Masha Allah metegatatabije turu tekesakesh
ፀጉርህን አሥተካክል 🙄🤜🤛በተረፈ እወዳችኋለሁ አወሌ የሠፈሬ ልጅ 🥰🥰🥰🥰🥰
አላህ የሺርሽ ስአዲ
ወላሂ እደሰአዲ እኔም ተኝቸ ነበር የምውለው ሲቀቅሱኝ ቀጥ ብየ አይቻቸው መልሽ ለሽ ነበር የምለው
እረ ሰአድ ምን ሁነሽ ነው ነቃ ነቃ በይጅ አቃለሁ አገራችን ድብርት ነው እሚጭነው ቢሆንም ተፍ ተፍ በይ ይለቅሻል
ምክክርነው መቸም እቤትውስጥ እደዚህ አለብሽም የማዳም ቅመ ማች ነቄነ ን ሰአዲየ አረገሽዴ
እደወሰወችየ ምንአማረኝ ጥዲመሆን ደሞወዳጂአወጣልኝም እህ ተሰፋብቻ😟
😁😁😁አብሽሪ 😥👈
እሺ በሂዲኩበት ትክተይኛለሺ አይደል አችአይጥ😍😂
አላህ ይወፍቅሺ ውዴ እኔም ባሌናፍቆኛል 2ወርነው የቀርኝ ኢንሻአላህ😥
@@Lubaba-v6q አሚን ዉደ አላህ በሰላምያገናኛችሁ💝💝💝😍😍🙏
ኡፍየ ውዶቼ ሥወዳቹ ሠኣድ አታኚ ቃ ነቃ በይ
ስወዳችሁ ሁሌም ፖራክ ስሩ
ፖራክሰራሁ ብላችሁነው አለባብሶሚስቱን በምክክር ጃኬትለብሳሻርብጠምጥማነውደእምተኛው ይመቻችሁለማንኛውም
እረ ጤና መጉደል አይ አወል አላህ አፏሽን ይመልስልሽ ሳአድ
ምስክን ሰዲ ክክክ አላህ አፊያ የድርግሽ
የኔማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክክክክክ ስጃመር ተመካክሮ ነዉ ቅመሞች በይሆን ዉሸት በኢስላም ሀራም ነዉ
ደስ ስትሉ💖😘😘😘😘
ደምሪኝ ዉዴ💋❤💋
የኔ ዉዶች ወላሒ ስወዳችሁ
ተነሺ ሰአዱ
ጎበዝነህ
ይገባሀል እዴት ሰዉ በዴህና ቤቱ መበጥበጥ አለ ይሄን ፍራክ አላህ ያጥፋላቺሁ ስቱ በሜለቅስበት እናተ ዴሞ አርፈን አልቀመጥም ብላቺሁ ትጃጃላላችሁ
ፕራክ አትስሩ ይቅርባችሁ
Aselamualykum awel gn mn asebeh new miskin nat zari atnadat turu aydelem
የምክክር ፕራንክ
t.me/AWELSEADI ቴሌግራም ይቀላቀሉን
አወል እኔ እፈልግ ነበር ሀራ ልትልክልኝ ትችላለህ
@@susukehara ደምሪኛ
መሻአላህ
የምር ግን ሰአድ እርጉዝ ሳትሆኝ አትቀርም ሁኔታሽ አጠራጥሮኛል እንደዛ ከሆነ ወላሂ ደስ ይላል ኢንሻአላህ እርግዝና ያድርገው ያረብ💙
Awel wechala tewesedalh
እስኪ አወል ጸጉሩን በሱና ይቆረጥ የምትሉ
ወላሂ ልክ ብለሻል ተቆርጥ
ሳህይቆረጥ
የኔም ሀሳብነዉ ሀቂቃ
መጀመሪያ ሚስቱን አይሰትርምዴ ፀጉርን ማሳጠር ፂምን ማስረዘም ሱና ነዉ ግን ሴትን ልጅ መሰተር ዋጅብ ነዉ
እውነት እኔ ትክክል ነሽ
ነቃ ነቃ በይ ጠንካራ ሁኝ አትተኝ ብዙ ። ተነሽና ቤቱን ፏ ጨሽ ደመቅ አድርገሽ ምግብ ሰርተሽ ቡና አፍልተሽ ቪድዮ ስሩልን ባልሽም ደስ ይለዋል
አወ ወላሂ
ትክክል አቺን ለወድሜ ነበር እኔም ቤት ቲቀዘቅዝ አልወድም
@@ecdg4595 😂😂
ትክክል ምንድነው መኝታ ማብዛት ንቂ
Erguze eko neche yawm gena y mejemeriya kebade new
ተመካክረው ነው የምትሉ👍👍👍
አወ የምክክር ነው ማነው እንዲህ ጠጉሩን ጠጠቅሎ እሚተኛው
እኮ የፀጉሩስ ተይው የለበሰችው ልብስ ነው የሚናገረው
👍👍👍😂
@@ሉሉ-ኰ1ጠ አይመስለኝም እርጉዝ ስለሆነችና ተነስታ መልሳ ስለተኛች ይመስለኛል።
@@ሉሉ-ኰ1ጠ አረ ፀጉሩን ተይውና የለበሰችሁ ልብስ
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
ፕራክ ማመን አቁመናል 😂😂😂😂😂 ግን ከላህ ያሺርሺ የነብሰጡር ጉዳይ እድህ ነው መተኛት ያምራል ቸዋት ትተኛበት
ለምን እንደሁ አላውቅም አወል ያሳዝነኛል 😥😥
የዋህ ነው ወላሂ አላህ ይገዘው እጅ
ወላሂ እኔም
😢😢
እኔም የሳዝንኛል
ወላሂ እኔም
ዉለዱ ክበዱ ጥንዶች💚💛❤
ሳሪ የምወድሺ አነሰአዲቤትአገኝሁሺና ሰብስክራይብአረኩሺ ግን ፈልጌሺነበር እዴትላገኝሺ
የመዳም ቅመሞች ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
አሚንን
አሚንንን ያርብ
@@Meryem-pw6tj ደምሪኛ
አለሁማ አሚንን ያረብ
አሚንንን ያረብ
አሏሁመ አንተ ሰላም፣ወሚንከ ሰላም
ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም!!!
🍃አላህ ሆይ!አንተ ሰላም ነህ፤ሰላምም የሚገኘው ከአንተ ነው!!የልቅናና የችሮታ ጌታ ረድኤትህ ሰፋ🍃" የነብዩ ሙሐመድ ﷺ 💝 የዘውትር ተማፅኖ"
ጌታችን ሆይ!ሀገራችንን አማን አድርጋት፤በህዝቦቿም ላይ ሰላም አስፍን🤲🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷✅✅✅✅✅
አሚን
ያረቢይ ጌታዬ አተ ልብ ሥጠን ልባችን በወጀል ደርቋል አተ ትክክለኛውን ተውበት ወፍቀን ሀገራችንን ሠላም አርግልን ያረብ
Aminnnn
አሚንንን ያረብብብብ
አሚን ያረብ
اللهمَّ آمين يارب العالمين
አሚን
አወል እና ሰአድ በጣም መልካም ልጆች ናቸው ላይክ በማድርግ ጀምሩ ቪዲዮዋችውን 😍😘በቅርብ እኔም እነሱ ጋር በቪዲዮ ብቅ እላለሁ ኢንሻአላህ🙏🇪🇹
ደምሪኛዋውው
ፕራክ አደለም ውሼት ሰው የለ እደት ባሌጋ ሁኜ እደት እቤት ውስጥ በተለይ መኝታ ክላስ እዲህ ሁኜ ነው እምተኛው kkkkkkkkkkkk
እናንተ ግን በቃ የውጭ እስይል ነው አይደል ሚቲዙት አገራችን እንዲ ለብሶ ሚተኛ የለም እረ ሞልቶዋል
ሳህ
አሟታል ተባልሽኮ እና እንዴት ትተኛ🙄ደሞ ቀን ይሁን ማታ አህታወቁም
አይዞሽ እሺ ሰአድ
ክክክክ እንዴት ነው ታዲያ መቼም የውጭ እስታይል አይተሽ ነው
ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ❤ ደስ የምትሉ ጥዶች😍😍😍
ደምሪኛዋው
በጣምኮ ነውኮ የምወዳቹ ሣአድየ ነቃ በይ አላህ አፊያ ያድርግሽ ማሚዬ
እኔም አብሬ አለቀስኩ ከምር እባየ አነቀኝ ምስኪን አይዞሽ ልጅ እስከሚጠንክር ነው ትድኔለሽ
ሰአድ እርግዝናው ከብዶሻል አላህ ይገዝሽ
ሀሳባችን ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 🤲
ቅን ልብ ያላችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ደምሩኝ 🙏❤️❤️❤️
አለሁማ አሚንንን ያረብ
አሚንን
አሚንንን ያረብ❤❤
አወል በጣም ነው የሚያሳዝነኝ
በጣም
ለምን
ክክክክ ሲጀምር ፕራንክ አይደለም ሞኝ መሠልናቹ እንዴ
ሰአዲ ግን ኢቶ ተገባሽ ወድህ ህመም ተጠናውቶሻል አላህ ያሽርሽ ውዴ አቦል ደሞ አታናዳት እንድህ እያመማት ተከባከባት በተረፈ ደስ ትላላችሁ🥰🥰
አላህ ይጠብቃችሁ አወል እና ሰአዱ
ሱሌን የናፈቀ
ኢኔ
ኢንሻአላህ አላህ ለቀጣይ በዚህ ፀጉር እንዳመጣ የሱና ወንድሞችን መሆን ቢያቅትህ ምሰል እነሱን ተከተል የእኔ ሀሳብ ነው ኮሜንቶች እንዳወርዱብኝ
ትክክል ውዴ
ፕራክ አታርጋት ያው ወዶች ስተኛ ይጨቃቸዋል አይዞሽ ሠአዲ
😂😂አይ ሰአዲ አይዞሺ አላህ ያሺረሺ አወል ተከባት አተባስጨት
🥰🥰🥰🥰አወልና ሰአድ ውለዱ❤🥰🥰
አይ የኢትጰያ እደው ወዛችንን ምጥጥ ነው የሚያደርገው
ከልክ በላይ አትወፍሩ የመዳም ቅመሞች በኔ ስለደረሰብኝ ነው ሀገር ስንገባ አኝከው የጣሉት አገዳ ልጫ ነው የምንመስለው
ሰአድ አይዞሽ እንኳን ነፍሰጡር ሁነሽ አላህ ይማርሽ